EMS Eletawi የፋኖ የውስጥ እና የውጭ ፈተናዎች Sat 20 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 122

  • @yonikem
    @yonikem Před měsícem +13

    በመጨረሻ ላይ አስተያየት የሰጠችው ሴት አባባል "አሁን የአማራ ትግል መሪ የሚፈልገው ስለኢትዮጵያ የሚያቀነቅን ሳይሆን የአማራ ብሄርተኛ ነው በኢትዮጵያዊነት ስም የአማራን ትግል የሚሸጡ መሪዎችን አንፈልግም። በእስክንድር ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንጠራጠራለን።" ነው አንተ ወዴት ወዴት ነው የምጠመዝዘው አሳፋሪ ድርጊት ነው።
    እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የአማራ ጭፍጨፋ ካሳሰበህ አማራ በብሄሩ ተደራጅቶ የተደቀነበትን የህልውና አደጋ እንዲቀለብስ ስራ። የአማራ መነሻውም መዳረሻውም አማራነት ነው። አራት ኪሎ ሲገባ አማራነትን ትቶ ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ሳይሆን አማራነቱ ተከብሮለት ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ኢትዮጵያን ይመራል አማራነቱ ከኢትዮጵያዊነቱ አይጋጭም
    ካልፈለግህ ተወው።

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 Před měsícem

      Wendime arikeh asib bebeher tekefafileh Amara arat kilo sigeba new yemitilew leloch beheroch ende Weyane ena Oromow Amaram leyaderigibin yichilal bilo yemayasib yimesilihal???? Yilikis Ethiopiayawinetin eyakenekenu memitat lelochum endiyaminut ena witetunim fetan yaderigewal bymeleyayet witet metelalek enji witet mamitat ejig kebad new........

  • @gameoverpeace6076
    @gameoverpeace6076 Před měsícem +2

    ወይ EMS እደዚ ትዎረድ. ያሳዝናል.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +6

    ፋኖ አምስት ሰባት ሁለት አንድ ቢሆኑም ልዩነት አያመጣም ተጋድሎዉ የህልዉና የመኖር ያለመኖር ስለሆነ። አብይዝም ይዉደም ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @user-di4it4xi1o
    @user-di4it4xi1o Před měsícem +2

    ስትጮሕ ትኖራለሕ እንጂ የትግራይ መሬት ይመለሳል።

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Před měsícem +3

    በውጭ ያላችሁ አገሪቷን ለቀቅ አድርጉ። መታገል የፈለገ አገር ቤት ይግባ። ውጭ ያለው ለናንተ ሲሳይ ከሚሆን ለቤተሰቡ ይላክ።

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Před měsícem +2

    ተነፉ ተነፉ ተነፉ

  • @SmizKed-mj5pm
    @SmizKed-mj5pm Před měsícem +4

    ጋሽ ተድላ አቶ ልዑል ሁልጊዜ ተመሳሳይ ሰው ተመሳሳይ ድምፅ እያቀረባችሁ የህዝብ ሚዲያ ነን ስትሉ አታፍሩም?

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem +2

    በምላስ እና በሽለላ ቢሆን ፋኖ ዓለም በተቆጣጠረ 😂🤣በተረት እና በምሳሌ የሚኖር ህዝብ😂

  • @user-iy8mx4gh6r
    @user-iy8mx4gh6r Před měsícem +1

    አትዋሹ ለአማራ ህዝብቁመ ናልየምትሉ ወገኖቻችን ተውትያሳዝናል

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem +1

    ወንድምአገኝም ሆና ገሊላ ....? ድንቅ የእውነት ቃል ...? ለመላው . ምስክን ኢትዮጵያን ናቸው እንጂ ....? በሆዳቸው የተገዙ እንደዚህ ያሉት ...? ባንዳ አይደሉም !! ይህ ለነሱ ...? ምእናብና , ችሎታቸው ....? ከምንም ነገር በታች ነው! በርቱልን ...?? ማንም , ምንም ያለው ...? ምንም ይልሆነ ...? ቦዶ ቅል ነውና ...? ለናተ ግን ...? ስላምና ጤና ...? የዘወትር ጎደኞቻቸሁ ...? ይሁኑላችሁ !!💚💛❤️ ለነጻነቱ ለሚታገለውም ....? ስከን በሉ በሉልን ..? ? 👍

  • @user-uh5yk9kq4f
    @user-uh5yk9kq4f Před měsícem +1

    ከሌላ በታ ከጓጃምና ካጎንዳር አምጥቶ ህወት ሰወጣ የገባው ሠፈር ሙሉ ባሙሉ ከራየ ላቆ መውጣት አላበት

  • @tolosagoro7642
    @tolosagoro7642 Před měsícem +1

    Wendemageng u are so much immotional and baised about TPlF

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 Před měsícem

    ጎበዞች

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    TPLF long liveTPLF long liveTPLF long liveTPLF long liveTPLF long liveTPLF long live

  • @DestawBelay
    @DestawBelay Před měsícem

    Fight for freedom

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem

    ትክክል !!!!!

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 Před měsícem +1

    የሞኝነታችን ጥግ መንግስትን ማመናችኝ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem

    ትክክል!

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Před měsícem

    እንኩዋን ለሌላ ለመድረስ መጀመሪያ አንድ በሆነ፣

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN

    ወያኔ ጀግና ነው ነፃነት በክድ እጂ በልመና አይመጣም

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Před měsícem

    ሃይ ኢኤም ኤስ ኧንዴት ናቹ

  • @abdulmohammed8845
    @abdulmohammed8845 Před měsícem

    Tigray is part of Ethiopia and there is difference between TPLF and Tigray people offcourse TPLF comes feom Tigray but EMS is a balanced network

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 Před měsícem

    ምስኪን ገሊላ ታሳዝነኛለች።ስልክ ይጨንቃታል ግራግብት ብሏታል።አይዞሽ ተቺውንም ደጋፊውንም አስተናግጂ አትሺሺ

  • @ayalneshmekonene2545
    @ayalneshmekonene2545 Před měsícem

    እናንተ ግን እስከመቼ ነው በአማራ ደም የምትቀልዱት አማራ መሞት በቃኝ ብሏል የማትቆረቆሩለትን አማራ ለቀቅ አድርጉት

  • @user-tc4kh4dx1o
    @user-tc4kh4dx1o Před měsícem

    Wondmagegn Bqumh Betsinatih Litimesegen Yigebal

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před měsícem

    10/08/2016 - 15/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-jy7ws4oy3k
    @user-jy7ws4oy3k Před měsícem +1

    ዛሬም ጭምብላችሁን አታወልቁም ይገርማል ❌

  • @user-ht6ch4ve5p
    @user-ht6ch4ve5p Před měsícem

    እወነትነው ልዮነቱን ወደ ጎን ትተው በአንድነት መቆሙ ነው ጥሩ
    በውጭ የምትገኙ ዲያስፖራዎች ግን እባካችሁ ስለሚሰቃየው ኢትዮጵያ ህዝቡ ብላችሁ ሰከን በሉ
    የናንተን ንትርክ እዛው በውስጥ ፍቱት ፡መታገል ከፈለጋችሁ መጣችሁ እንደወንዶች በሀሳብም በክላሽም ተዋጉ❤❤❤

  • @SeidAyalew-ob6tl
    @SeidAyalew-ob6tl Před měsícem

    ጉራብቻ አሥረዉእናገለዉ ጨረሶችሁወዳነዉ የደገልበት እንገባለን እያለደሞይጎራል መጀመሪያ እነ ከሆነ አረ ገባች አትፋለሙምነበር አሥገብተዉእያቀላፉአሁንማለቃቀሥአይገባኝም

    • @thaile9751
      @thaile9751 Před měsícem

      እረ በአማርኛ ይፃፍ:: ይሄ ምን የሚሉት ቆዋንቆዋ ነው::

  • @user-hr2io9kd1k
    @user-hr2io9kd1k Před měsícem +2

    አይ EMS ቆራልዮ ሆናችሁ አረፋችሁ

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene Před měsícem +1

    የትግራይ ለትግራይ ስጡት በማያገበቹ አትፈትፍቱ የሚመለከታቹ ስሩ ያለው ሰውየው ትክከል ነው

  • @tesfay9463
    @tesfay9463 Před měsícem +1

    Did you say something to Tigray people when they sent badly to sudan

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN

    ሴት አገጥምም

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před měsícem

    ዘመኑ ራሥ ደህና ድሮ በቅማል አሣበው አባቶቻችን ሢነግሩን

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 Před měsícem

    Viva Fano ❤

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og Před měsícem

    ስለህውሀት ለትግራይ ተው😂😂ስለሸኔ ለኦሮሞ ተው😂😂😂እና ታዳስለፋኖ ምን ቤት ናቸው የሚፈተፍቱት😅😅😅ድል ለፋኖ የኢትዮጵያውያ መዳኛፋኖ ብቻ።❤❤

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu Před měsícem

    ድል እስጊገኝ ዜና አቅራቢዋች እና አስተያየት ሰጭዋች አለባበሳችሁ modest ቢሆን ይመረጣል, ፋኖ እዛ በምጥፎ ጫማ እየተዋጋ እየተዋደቀ ቦግ ባለ ክራባት ዘንጠን ለመገኘት የምንዳዳው ለጊዜው መተው ያለበት ይመስለኛል!

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    መንነት አልቦ ምድረ አስመሳይ😉እና የትግራይ መሬየት ወራቹ የምትኖሩ መሰላቹ አንድ እንች መሬየት አታገኙም😅TPLF long live

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 Před měsícem

    የሠራቸው ሠራዊት ከሆላ አይታዪም

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Před měsícem +1

    Kkkkkk during tplf ehadg Ethiopia was changed to the world stage economically security, diplomacy, stability, socially, education, infrastructure, urban and rural development, not tplf open war on innocent tegaru in welkyet

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 Před měsícem

    እግዚዎ ምን ማለት ነው ስንፈልግ አእንገባለን ለማጥቃት አላሰብንም መልሶ ማጥቃት ከቻሉ ለምን መቆየት አቃታቸው 😂😂😂😂😂😂ስለዚህ መከላከያውን አልቻሉትም መከላከያ በሌለበት ተቆጣጠርን መከላከያ ሲመጣ ምክንያት 😂😂😂😂😂😂😂😂ወፍ የለም

  • @user-jk1px6td8l
    @user-jk1px6td8l Před měsícem

    ይሔ ነጭ ነጭ የሚባለው ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው አገር እየበጠበጠ ያለው እብድ እብድ ይጫወታል

  • @smsm3968
    @smsm3968 Před měsícem

    እስክንድር ተሳስቶም ትክክል ነው..! እኛ አዲስ አበቤዎች እያረምን እንሰማዋለን…ስለዚህ እሱን የሚቃወም አጋንንት ብቻ ነው

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene Před měsícem

    ታዘበኝ አብይ ድሮን ሚግ በሙሉ አቅሙ ልክ እንደ ትግራይ አለጀመረም መጨረሻው እንጃ እሽሩሩ እያለ ይመስለኛል ውጭ ሁነህ መጮህ ትርጉም የለውም ቢታረቁ ይሻላል መጨረሻው ዝሮዝሮ ድርድር ነው ሰላም ሰላም ሰላም እንዘምር ይብቃን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před měsícem

    ትክክል ! እንዲዚህ ያሉትን ባንዳዎዥ ....? ባታቀርቡልን ምልካም ነው! እንዲህ ያሉ ...? ባዶ ቅል...? እናተን በምንም ሊመጥኑም ሆነ ...? አይችሉም !

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před měsícem

    አይ ኢትዬጰያ ምኑቢሰለብ ነዉ

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 Před měsícem

    Raya bokbak hizeb eyalekese mebtun milemen bokbaka

  • @kachi6306
    @kachi6306 Před měsícem

    That's the price you have to pay for being lenient on TPLF.

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene Před měsícem +1

    ወደህም ጠላህም ትወጣለህ አይገባህም TDF ፕርቶርያ አክብሮ ነው እንጂ አተ ፈሳም አንድ ሰከንድ አትቆይም ነበር ራያ የትግራይ ሞሆንን ታውቃለህ አንተ ተስፋፊ ገና የወረርከው ትመልሳታለህ

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 Před měsícem

    ያማራ ህዝብ ላይመለስ ተነስቷል።

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před měsícem

    እውነት ምን ጊዜም ያሸንፋል ሐሰተኞች ደግሞ ሁልግዜ መጨረሻቸው ውርደት ነው

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    😂😂😂😂ይሄ ቧልተኛ የሆነ ስብስብ በሳቅ ሊፈጁን ነዉ

  • @kachi6306
    @kachi6306 Před měsícem

    That's the price you have to pay for betraying Fano.

  • @BerheMengistu-dh8rl
    @BerheMengistu-dh8rl Před měsícem

    እነዚህ ንፍጣም ነፍጠኞች በብልጽግና ስም የኦሮሞ ህዝብን በህወሓት ስም የትግራይ ህዝብን በፕሮፖጋንዳም ሆነ በተግባር እያጠቁን ነው ያሉት ታድያ የኦሮሞና የትግራይ ህዝብ ምን ትጠብቃለህ ሳይረፍድብን ባለአቅማችን ባለ ድምጻችን ከመንግስት ጎን ተሰልፈን እነዚህ የትምክህት ሀይሎች ግብአተ መሬታቸው መፈጸም አለብን

  • @user-jy7ws4oy3k
    @user-jy7ws4oy3k Před měsícem +2

    የእትዮጵያ ህዝብ ፋኖን እየጠበቀ ነዉ ኣላችሁ እንዴት ነዉ ህዝን የምትንቁት ግን ? 👈👉

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    :በተረት እና በምሳሌ የሚኖር ህዝብ😂

  • @AbiyotGoshu-z4l
    @AbiyotGoshu-z4l Před měsícem

    Hi good Media

  • @e.c7741
    @e.c7741 Před měsícem

    EU Gebeya.. is owned by Ethiopians or foreign company? Just saw your AD

  • @user-uh5yk9kq4f
    @user-uh5yk9kq4f Před měsícem

    "አናጋት ቆራጭ ፋኖ ወደድክም ጠለ ኦሮመየን መሬት አይራጓጣትም ውሸታም የራሱን አመራን ይባላል

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 Před měsícem

    የትግሬ አሸባሪ ቡድን ገና ያገኛታል።

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c Před měsícem

    ቆንጆ ፕሮግራም ነበረ እናመሰግናችሃል ኢመእሶች

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    በተረት እና በምሳሌ የሚኖር ህዝብ😂

  • @tirunehdagne8910
    @tirunehdagne8910 Před měsícem

    የመኖርና ያለመኖር ትግል ነው ስትኖር ነው ስልጣን የምትፈልገው መጀመሪያ ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አለብህ ከዚህ አንፃር ቢታይ ።ለመጥፍት ከሆነ ስልጣን እያልክመጨቃጨቅ መጥፋቱን ያፍጥነዋል ስልጣን ፈላጊውን መጀመሪያ ስለመኖር ዋስትና መኖር አለበት

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Před měsícem

    መንግስት ብለው ሲጠሩት በራሡ ይገርሙኛል መንግስት የሚፈልገው ሕወሀትን ደግፎ ነው የሚሠራው ከሆነለት ደግሞ ትግሬ እና አማራ እርስ በእርሱ እንዲገዳደል ነው የሚፈልገው

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Před měsícem

    እንደ ህዝብ እየተጎዳ ጋዜጠኛ ዝም ይበል ነው ይገርማል?

  • @kibourayichew5956
    @kibourayichew5956 Před měsícem

    የመለያያዉ ጊዜ አሁን ነዉ ወጠወ ጣና ግድም እንደ ᎀቀጫ በመሆኑ ያሳዝናል

  • @zewdietura3515
    @zewdietura3515 Před měsícem

    Worajoch wurgatoch

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před měsícem +1

    ኦሮሚያ ክልል የሚባል ነገር አይሰራም ሊሰራምም አይችልም ከየት መጥተው ነው የኔ ነው የሚሉት ክላ በለው

  • @alexanderhaileyesus3455
    @alexanderhaileyesus3455 Před měsícem

    ወንድማገኝ አንተ ዶርዜ ነህ ምን አገባህ ስለ አማራ የሆንክ ሰጌጤ 😂

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před měsícem

    WENEDEME AGEGE LANETEME AYEDEKEMWHEME HULE GEZE BEZEHE ENA BEBASE MOTE TEGEDELE TAFENE PLEASE WEYE BELEWE MALETE KALEZA GENE YAMALE

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Před měsícem

    ወንድም አገኝ ሠላመ እግዝአብሔር ይብዛላችሁ ዝግጂታች ይመቸኛል በርቱ ሁሉግዜ ዝግጂታችሁ እውነትና እውነት ብቻ በመሆን ልትከበሩ ልትበረታቱ ይገባል። ዝግጂታችሁ በምገባ እከታተላሎህ እና ዲንቅ ነው። ሌላው በራያ አለማጣ ጉዳይ ትህነግ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ብዙ አሳዛኝ በደል በህዝቡ ኢያደረሠ መሆኑ በምዲያ እየሠማን ነው። ዶክተር ስሳይ መንግስቴ በሚያደርገው ቃለመጠይ ኮሌነል አህመድ በተባለው መከላከያ የሠጠው ሓሳብ እናንተ ከአቀረበችሁት ፍጹም በተቃራኒ አድርጎ ስለአቀረበው ከቻላችሁ ዶኮተር ስሳይን መንግስቴን ጠይቃችህ አቅርቡልን። መጥራት ያለበት ነገር ስላለ። አመሠግናሎህ።

  • @user-rq8ph1sj6g
    @user-rq8ph1sj6g Před měsícem +1

    አተ ደንቆሮ በጉልበት ብትልም አንድ ቀን አትውልም ታውቃለህ Tdf ወች

  • @anbesawyegna3927
    @anbesawyegna3927 Před měsícem

    ይሄ አማራ የሚባለው ስንት ግዜ ነው በአብይ የሚታለለው? "You fool me once but NOT twice". ምንአልባት አማራው እየፈራ ነው ወይም አድርባይ ሆኖ ነፃ የሚወጣውን ሀይል እየጠበቀ ይሆናል።

  • @yonikem
    @yonikem Před měsícem

    #እስክንድር ነጋ ለአማራ ህዝብ ትግል ምንም አይደለም።
    እስክንድር ነጋ ሙሉ በሙሉ ከአማራ የትግል ሜዳ መውጣት አለበት!
    እስክንድር በታሪኩ መቼ ነው የአማራ ብሔርተኛ ሆኖ ታግሎ የሚያውቀው?
    እስክንድር የአዲስ አበባ ህዝብ ታጋይ ነኝ የሚል ኢትዮጵያኒስት ነው ለአማራ የህልውና ትግልም እውቅና ሰጥቶ አያውቅም የትኛውንም መረጃዎች ወደኋላ መለስ ብሎ መመርመር ይቻላል እንደውም በአንድ ወቅት እንደተናገረው " አማራ ኦሮሞንና ሌላውንም ብሄር በመጠቅለል አዲስ አበባን አማራዊ መንፈስ እንዲኖራት አድርጓል" በሚል ተናግሯል ከንግግሩ እንደምንረዳው አዲስ አበባ የኦሮሞ እንደሆነ ይናገራል
    ሌላው ፋኖን "ፋኖ" ብሎ ስሙን እንኳን ጠርቶት አያውቅም።
    #የእስክንድር ወደአማራ ክልል የመጣበት ዋነኛ ምክንያት በአማራው ህዝብ ትግል ታዝሎ ወደ 4 ኪሎ በመሄድ የደብረኤልያስ ገዳም ቆይታው ትነግሳለህ ተብሎ እንደተነገረው ለመንገስ ነው። ደብረኤልያስ ገዳምም በእሱ ምክንያት ወድሟል።
    #እስክንድር ተቃውሞ ሲገጥመው መላው የተንጫጩት እነ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ መሳይ መኮንን በኩል ፣ልደቱ አያሌው፣ትግሬዎቹ (እነ ስታሊን)፣ኦነጎቹ(እነኤርሚያስ ለገሰ)፣ethio 360፣ለአማራ መጨፍጨፍ እውቅና የማይሰጡ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉ ግንቦት ሰባቶች ናቸው። አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በአማራነቱ ባለመደራጀቱ እየቸጨፈጨፈ ነው። አሁን ትግሉ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ በአማራነት ብቻ ተደራጅቶ የተደቀነበትን የመጥፋት አደጋ ከቀለበሰ በኋላ አማራነቱ ከኢትዮጵያዊነቱ ሳይጋጭበት ከሌሎች የብሄር ወንድሞቹ ጋር በጋራ አንድ ሆኖ በኢትዮጵያ ጠንካራ ዲሞክራሲ በመገንባት ከድህነትና ኋላቀር አስተሳሰብ መላቀቅ ነው! እስክንድርም የሚሳተፈው በዚያን ኢትዮጵያዊነት መድረክ ነው።
    #እስክንድር የወሎን እዝ ለ2 ከፈለው፣የሸዋ ዕዞች ወደ አንድ ዕዝ ለመምጣት ተስማምተው የነበር ሲሆን በእሱ ምክንያት ለ2 ተከፈለ፣የጎጃም ዕዝ ሙሉውን ራሱን አገለለ፣ ጎንደር ዕዞች ለ2 ተከፈለ። ይህ ሁሉ የሆነው እስክንድር የድርጅቱ ሰብሳቢ ካልሆንኩ በሚል ነው።
    #ስለዚህ ሁሉም የአማራ ዕዞች አመራሮች ፣ በየደረጃው ያሉ የክ/ጦር እና ብርጌድዶች አመራር በጋራ የተስማሙበት አንድ መሪ ይመረጣል የሚል እምነት አለን!

  • @user-jy7ws4oy3k
    @user-jy7ws4oy3k Před měsícem

    እናንተ ስለ እትዮጵያ ስታወሩ ያማል ደግሞ ፋኖ ለእትዮጵያ ኣላችሁ ማን ፈለገዉ ማን ጠራዉ 👈

    • @thaile9751
      @thaile9751 Před měsícem

      ልክ እንደ አብይ ማለት ነው:: እሱ ራሱን አይደል በፖርላማ እኔን የምትመርጡ እጅ አውጡ ያለው? አይደለም እንዴ ዋሸሁ እንዴ ???? ግን እረሳሁት የበሻሻ 568 ነዋሪ ስው መርጦታል:: ፋኖን ግን 55 ሚሊዮን አማራ መርጦታል::

  • @yohaneshagos7573
    @yohaneshagos7573 Před měsícem

    ወንድማገኝ በማይናወጽ አቋምህ በመጽናትህ ልትመሰገን ይገባል

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před měsícem

    Many separate Fanos are unable to come into a single leadership. Rather, Fanos with different points of view are coalescing into two opposing factions: Eskender group and Zemene group. Where will the two groups eventually lead to, confrontation, go each its own way, or negotiation with the government? If armed conflicts break out, it will lead to many consequenes like casualties, displacements, infrastructure damages, human rights violations, and social, political, and economic harms. Fanos claim existential threat for Amhara people for picking arms, but they themselves may become another threat to Amhara people if the division is not handled wisely.

  • @jeneguts610
    @jeneguts610 Před měsícem

    Takotaterew watu malet min malet new ??

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Před měsícem

    በፍቅር ማንንም ቢሆን ለሚያስተናግድው የወሎ/አማራ/ ህዝብ መልሱ ማስጠቃት መሆኑ በጣም ያሳፍራል። እረ በዛ!

  • @haileyesustesfazgi5660
    @haileyesustesfazgi5660 Před měsícem

    በጣም ዘረኛ

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    :😃😃😃😃😃😃😃የአማራ ተረት መቼ ነው ሚያበቃው😂😂😂😂

    • @samera626
      @samera626 Před měsícem

      ግን ማነኝ አልክ???

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 Před měsícem +1

    ፋኖ አንድ መሪም ድርድርም በአሁኑ ሰአት አያስፈልገዉም። ሆድ አደሩን በአዴንን በየቀየዉ አብርሮ በእዉነተኛ ተወካይ መቀየር ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ።

  • @haileyesustesfazgi5660
    @haileyesustesfazgi5660 Před měsícem

    የከረፋ የትግራይ ጥላቻ

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek Před měsícem

    አታለቃቅስ ነፀፃነት በነፍጥ ነው ጅል

  • @user-bd3ir2yn5z
    @user-bd3ir2yn5z Před měsícem

    ዶክተር አብዲላ ከነመከታው ተለይህ አስግድን መቀላቀልህ ትክለኛውሳኔነው የወስንከው

  • @dawitworkneh1753
    @dawitworkneh1753 Před měsícem

    ዉሸት አያልቅባችሁ

  • @zeleetho
    @zeleetho Před měsícem

    ትክክል እንደዚህ የፍጥኝ ታስሮ ክመሚት ተናንቀህ መውደቅ ክብር ነው መከላኪያ ስትሉ ያማል የአብይ ወታደር ብላችሁ ጥሩት ይህ አህያ በስሙ ጥሩት

  • @መና
    @መና Před měsícem +1

    ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለሚታሰረው ለራያ ህዝብ።

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      መንነት አልቦ ምድረ አስመሳይ😉እና የትግራይ መሬየት ወራቹ የምትኖሩ መሰላቹ አንድ እንች መሬየት አታገኙም

  • @samisher.
    @samisher. Před měsícem

    ኮሎኔል አህመድ ከፍተኛ አማራ ጠል ግለሰብ ነው ፡፡

  • @FasikawWassie
    @FasikawWassie Před měsícem

    ዛሬ ሀምሌ 13 በጋይንት ዙሪያ የአብይ የግል ወታደር አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል።

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c Před měsícem

    የትግራይ ወጣት ፋኖን ሊያግዝ ይገባል

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 Před měsícem +1

      በምን ሂሳብ?

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      እዛው እራሳቹን ቻሉ ገና ጓንደር ይመጡልሃል አንታ ሌበ ዝሆን😁እና የትግራይ መሬየት ወራቹ የምትኖሩ መሰላቹ አንድ እንች መሬየት አታገኙምየምን

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      ምድረ ኮልኮሌዎች😛😛😛 በተረት ተረትና በፉከራ ብቻ ዘመናችሁን ትጨርሳላችሁ😂😂😂😂

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      የአማራ ፓለቲከኞች ከእውቀት የፀዱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem

    እዛው እራሳቹን ቻሉ የምን ኢትዮጵያ ነው😏

    • @samera626
      @samera626 Před měsícem

      እዚህ ቤት የሚጨሥ ነገር አለ መቸ ይሆን የሚነደው????😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 Před měsícem

      @@samera626 Amhara new

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 Před měsícem

    ከንግግሩ እስክንድር ለማጋጨት ለተናገረው ቃል ይቅርታ ይጠይቅ ! ንግግሩ የፈላጭ ቆራጭ ነዉ!

  • @TofikEkimatu-rw4oz
    @TofikEkimatu-rw4oz Před měsícem

    😂😂😂😂 ትላም ሁላ 😂😂😂

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 Před měsícem

      አሳዳጊ የበደለዉ

    • @መና
      @መና Před měsícem

      ከስድብህ ማንነትህ ያስታውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ።

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před měsícem +1

    በምላስ እና በሽለላ ቢሆን ፋኖ ዓለም በተቆጣጠረ 😂🤣በተረት እና በምሳሌ የሚኖር ህዝብ😂

  • @kachi6306
    @kachi6306 Před měsícem +1

    That's the price you have to pay for betraying Fano.