ድራማው ይቅርብን፣ ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አምርራ ተናገረች!😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 11

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r Před 20 dny

    ውድ እናታችን ቃለሀይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እህታችን ዘማሪ ፋንቱ የተዋህዶ እንቁ እህታችን ቃለ ኀይወት ያሠማልን
    እዉነት ነዉ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል እነሱጋ ካለዉ እኛጋ ያለዉ ይበልጣል በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዞችሁ እኔ አለምን አሸንፌዋለሁና እንዳለ ባለቤቱ ስለዚህ በምድር መከራ ግድ እኛ መስቀለኞች ነን መስቀል ደግሞ መከራላይ የተሰቀለ ነዉ
    አምላከ ቅዱሳን አጽራራ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ሀገራችንን ይጠብቅልን እኛንን ጽናቱን ያድለን

  • @weldebrhan
    @weldebrhan Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን እናታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ገና ብዙ እደምንማርብሽ ብዙ ተስፋ አለኝ አዎ በውነት ደስ ይላል ከቤተክርስቲያን ጎን መቆማችን ትልቅ ሚና ያለው ደስታ ነው

  • @wondaermisho4565
    @wondaermisho4565 Před rokem

    ፋንትዮ ቃለ ህይወት ያሰማለን አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን።

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před rokem

    Ewnet nw fantuye

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem

    ማቴዎስ 24:1---እስከ መጨረሻው ።

  • @selamnega2379
    @selamnega2379 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwAs-gy5dc
    @AwAs-gy5dc Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mareyamsofi9380
    @mareyamsofi9380 Před rokem

    Lmne tekuruu lbse Korea tedeyea

  • @iamaproudeotmember6877

    ፋንችሽ ስለጅማ መላከ ገነትን አስታውሽ እንጂ ከአቡነ እስጢፋኖስ ጋር ለአስር ቀን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ሲያስከፍቱ ከርመው ሲመለሱ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ