''ምግብ የምበላው በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ነው'' ኤርሚያስ አመልጋ
Vložit
- čas přidán 4. 11. 2018
- ''ምግብ የምበላው በ24 ሰዓት አንድ ጊዜ ብቻ ነው'' ኤርሚያስ አመልጋ
Jossy In The House Show intervew With Ermias Amelga Part One/A
#Jossy_in_Z_House_show
#JTV_ETHIOPIA
Jossy In The House Show intervew With Access Capital Founder of Ermias Amelga
*Part One/B- www.youtube.com/watch?v=S1YZQ...
*Part One/C- www.youtube.com/watch?v=MA85v...
*Part One/D- www.youtube.com/watch?v=1COgn...
*Part One/E- www.youtube.com/watch?v=ppewC...
*Part One/F- • "ብር የጫነች አህያ ማንም በር ይከ...
የዛሬው የአቶ ኤርሚያስ ትምህርት ከእኔ ጀምሮ ለሆዳም አበሾች የሚበጅ መልአክት ነው ልጅ ዩሴፍ አንተ ለሰው ልጆች የሚስማማውን እየፈለግክ የምታቀርብ የዘመናችን ምርጥ ልጅ ነህ ዩሴፍ ትልቅ ዕድሜ አና ጤና አመኝልሀለው አመሰግንሀለው አንድ ቀን ሰልጣን ቢሰጠኝ ችግር ውስጥ አንዳትገባ አሳሳልሀለው እንጂ የኢትዩጵያ ቀጥሎ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገህ ነበር ደግሞ ይቅርብህ አኛ ሀበሾች ዓመላችን ቀጭን ነው እንዲህ አየመረቅንህ ኑር የኔ ወንድም መኩሪያችን የልጅ አዋቂ !!!!!!!!!!!!
ድንቅ እስተዋይ ኢትዮጵያዊ ከሶስት ወር በፊት ይህንን ፕሮግራም ተመልክቼ ስለምግብና ሰውነትን ስለመጠበቅ ከአንተ ትምሬ ባለፍው ሁለት ወር ኢንተርሚትንት ፋስቲንግ ጀምሬ ወደ 17 ፓውንድ ቀንሻለሁ! ለብዙ ኢትዮጵያውያን አርአያ ነህ አመሰግንለሁ! አድናቂህ ከካናዳ!
ኤርሚያስ ስለአመጋገብ የተናገርከው ትክክል ቢሆንም አብዛኛው የአገራችን ሕዝቦችን አይመለከትም:: እኛ ከሳይንሱ ቀድሞ የኑሮ ውድነቱ ስላስተማረን የምንመገበው በሁለት ቀን አንዴ ነው:: ለምን እንደማንሞት ሚስጥሩ በደንብ ገባኝ:: ድህነቴ ተባረኪ አቦ!!
Funny guy
ክክክ
Right now I eat food twice a day but in the future I will try to eat once a day.I am strongly agree with Ermias Amalga.Eating 3 to 4 times a day is a big job to me and and for my organs too.
ባለሀብት ከመባል የጤና ባለሞያ ብትባል ይመረጣል
እናመሰግናለን ዶር ኤርሚያስ
Unbelievable that he looks very young when he is 63 years old........ One of the best show clip. I was expecting from this specific interview to hear something about business related things, but when he started his biography, he took us to something very interesting and educational health issues. Anyways, I cannot wait to watch the whole interview. When it comes to business, I like to learn from this enterprouner.
የኢትዮጵያ ጀግና ጆስዬ እድሜና ጤና ያብዛልህ ምርጤ
ኤርምያስዬ እንደገና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰላም ጤና ለአንተና ለራሄልዬ እንዲሁም ለልጆቻችሁ ይሁንላችሁ።
ጆሲ ምርጥ ሰው የዛረው እንግዳህን ማሻ አላህ ብየዋለሁ
Finally i just find out it's part 1 Godddd! It would be much better giving appropriate titles for each videos (part 1, part 2.....) so that the viewers can get them easily. Thanks.
እንግዲህ ያ በ 24 ውስጥ ኣንድ ግዜ መብላት ለእግዚኣብሄር መስዋእት እንዲሆን ኣድርገን ብንጾመው በፈቃደ እግዚኣብሄር ብንመላለስበት እግዚኣብሄር ከሚወዳቸው ጎራ የሚያስቆጥረን የቅድስና መኣርግ የሚያጎናጽፈን በስጋ ብቻ ሳይሆን በነብስም የምናተርፍበት ተጋድሎ ይሆን ነበር ።
በእውነት ግን ከፆም ሂወታችን ኣንዳንጠቀም ስግብግብ የሆነ የመብላት ልምዳችን ላስቸገረን ስር ነቀል የሆነ የኣመለካከት ለውጥ የሚያመጣ ፣ ሰው ለስጋዊ ጥቅም እንዲህ የሚፆም ከሆነ ለነብስም ለስጋም ጥቅም ደግሞ እንዴት ኣልፆምም የሚያስብል ትልቅ ትምህርት ነው ። እግዚኣብሄር ይስጥልን ። ጆሲም ኣቶ ኤርምያስም በጣም ነው የምናመሰግነው ። ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑር ።
ጥሩ አገላለፅ እና አሳማኝ ይመስላል ዶክተሮችን ጋብዘህ ብታጣራልን ኢትዮጵያ በምግብ ባጭር ጊዜ ራሷን ትችላለች:: ምክንያቱ ምግብ በሊታው ይቀንሳል
ከውሃ ውጭ ምንም ነገር እንደማጠጣ ሰምቻለው ..... እሚገርም ሰው ነው ... አብረህው ቁጭ ብለህ ሁሌ ባወራው የሚባል ሰው ነው 👍
ቡና ይጠጣል ያለ ስኳር
E
መሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው የሚገርም ስውነው የዛሬው እንግዳህ።
This is brilliant men, I 'll never judge a book by its cover from now ever.
Well said!!!
ግብርና ከተጀመር 10ሺ አመት ነው በጣም ይገርማል አላውቀም ነበር ።ይህ ስው የተማረ እውቀት ያለዉ ስው ለሀገርችን ቢስራ ለወጥ ማምጣት የሚችል ነዉ አድናቂህ ነኝ አቶ ኤርሚያስ አመርጋ ።
ግን ዓለም ከተፈጠረች 10ሺ ይሆናታል?! እውቀት ትጠላለህ!
Thank you for your advice.
Wow, very interesting topic and thanks for sharing with us ❤️
አቶ ኤርሚያስ በጣም ነው የምናመሠግነው ይኤ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ አረብ ሀገር ላለነው ማዳሜ ሆነች ልጆቿ ደም ግፌት ስኳር ኮሊስትሮል በጠቂዎች ናቸው ቀኑን በሙሉ መብላት ስለማያቋርጡ
እኔም ከአሁን በኃላ በቀን አንዴ ነው የምበላው ከታመምኩ ግን.የችግር ጌዜ ተጠሪዬ ግን አቶ ኤርሚያስ አመርጋ መሆኑ ይታወቅልኝ
ABSOULUTLE don't eat
ኪኪኪኪኪኪ
Alam one a day only row meat 10kg
10 kg meat once a day no water
ይመችህ/ሽ ትክክል ምግብ ሲበዝስም በሽታ ነው። ለመኖር ብላ ለመብላት አትንገር ይባል የለ።
ጆሲ ምርጥ ሰው
በጣም ይገርማል ይህ ትልቅ የእግዚአብሄር ፀጋ ነው ምሳ ሳልበላ ትንሽ ካለፍኩኝ መናገር አልችልም አስሬ ነው ሆዴ ሚስኮል ሚያረገው
ጆሲ መልካም ሰው የእግዚአብሔር ሰው እመብርሀን ትርዳህ አከብርሀለው የዛሪ እግዳህ አስተማሪ ነው ታድሎ እኔስ ሆዳምነኝ ትክክልም ነው በቀን 1ግዜ ነው መበላትም ያለበት ልክ በጾም ሰአት የተለማመድነውን ብንቀጥልበት አባቴ 83አመቱ ነው ግን ሲታይ ገና 7ወቹ መጀመርያ ነው የሚገመተው ታሞም አያውቅም እውነት በእድሜው የሚበላው ትንሽ ትንሽ ነው
ወይ ጉድ እኔ ምሳ ተስርቶ ካልጠበቀኝ እንኳን አይደለም ከቤቴ ከስፍሩ ስው ጋር ነው የምጣላው ወይ 24
😂😂
@@user-kj9hl4wu9p ክክክክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
@lucas torreira alecelim😋😋😋
@lucas torreira endawem Zare Kaletaera kaneta Gare Nw Yametalawe
እውነት ነው ማግበስበስ ፋይዳ የለውም ምርጥ እንግዳ
በጣም ጥሩ እንግዳ ስለጋበዝከልን እናመሰግንሃለን
እኔም በ 24 ሰአት ዉስጥ አንድ ጊዜ ነው የምበላው ግን አልከሳም አልወፍርም ያችው 55 ኪሎ ግራም ነኝ ይሄው በስደት ስኖር 6 አመት ሆነኝ መክሳት የለም መወፈር የለ ያው ነኝ
ክክክክክክክ
ልክ እደኔ በኪሎም ባመጣጥም
@@user-nq1xv7uf8n እናተ ሳቁ ምናለባችሁ
ማንኛችን እንበልጣለን በኪሎ
@@feker7358 ስለወደዱን እናመሰግናል ሰብስክራይብ እናደርጋለን
ኤርሚያስ በአክሰስ ሪል ስቴት የከሰርኩትን ዛሬ በምርጥ ምክር ካስከኝ። everything you said makes sense...
intermittent fasting it's many benefits. I have tried it, it will save u many & time from cooking lol
የተማረ እደዚ በቀን አንዴ ያውም ምግብ መርጦ ይበላል እደ ጅጅ አይነትዋ በ24 ሰአት ውስጥ 27 ግዜ ገፎ በቅቤ ትውጣለች ሸር ለጅጅ
ክክክክክክ
Aches bekn senta tbylshe satwashi
kkkkkk ere besaki dekemikugn kkkkk
kkkkkkkkk
Fanta fanta በእውነት አልዋሽም በቀን ሁለት ግዜ ያውም ትንሽ ነገር የምበላው ወሀ በሎሚ እጠጣለሁ ጋዝ ነገር ለምሳሌ ለስላሳ መጠጦች የታሸገ ጁስ አልጠጣም ቅባት የበዛበት ምግብ አልመገብም ገንፎንፎ በእውነት አልወድም ባጭሩ ብዙ አልበላም
Wow betam yamegrm saw new e/r endgna erjim edme yestk ke tena gar J antem brta betam enamsginaln ❤
ጆሲ ፕሮግራምህ ምርጥ ነው ተባረክ
በል ቁርስና እራትህን ለተቸገሩ ወገኖች ለግስ
ማሻ.አላህ።
ሱብሀን.አላህ።ያርህማን.ስጡታነው።አመስግንንን።አላህንን።ይህንን.ፀጋ.ለስጠህ።።
Josy ልዩ ኢትዮጵዊ god bless you ✈🍃💓💓🌻🍀
He was basically saying Intermittent Fasting is the way to go if we want a healthy and long life. I fully concure with this message😁😁😁
ኤርሚ በርታ ምርጥ የጉራጌ ጀግና ልጅ
exactly i agree with you , when i am empty stomach , i am active
Wowww that amazing. I can't believe man
እውነት ነው ያሉት አቶ ኢርሚያስ እኔ ስበላ በጣም ድካም እና ድብርት ነው እሚለቅብኝ በተለይ ካቅሜ በላይ ስበላ እየውላችሁ ፆም ሁለት ዋጋ አላት።
That's what happen during Ramadan especially someone who is out of Africa we fast 18 hours sometimes 20 but in Ethiopia only 12 hours yes we are energetic.
ዋው እኔ 35-40 ገምቼ ነበር keep it up
63 ወይ ጉድ 35 ቢለኝ አምነዋለዉ ጌታን
በጣም
ጆሲ ምርጡ ስወድህ የዛሬ እንግዳህ ተመችቶኛል ፍትህ ላባቶች ስም እኔም ያባቴን ስም ጥለው ባያቴ ስም እንድጠራ አርገውኛል 😆
እሴ እኔም እሞክራለሁ ነገ ጀምሬ ኢንሻአላህ
ጀግና የጉራጌ ልጅ አይዞህ በርታ
Josi super man i like you
Attractive speech 👏
Respect!
I found Mr.Ermiyas Amelga as most knowledgeable Business person. He remind me one of my favorite CEO of Qatar Airways HE. Mr. Akbar Al Baker. I Recommend Mr.Ermiyas for the CEO position Of Ethiopian Airlines.
Eliyas Chala ትክክል ቀጥ ለጥ አድርጎ ያስተዳድረው ነበር:: እውቀት ስላለው ብቻ ሳይሆን መገፋት ምን እንደሆነ ስለቀመሰ:: ከፓይለትነት ወደ ግብርና የሄዱትን እየመለሰ: ከየትም ተለቅመው የትጠራቀሙትን እያፀዳ "አየር መንገዱን" ያክመው ነበር::
That's true!
I really Support Ermias's idea!!!!
Wow interesting.
*በሳዑዲ ሞት የተፈረደባቸው 2ኣበሻ ልጆች በሚድያ ብዙ የተወራላቸዉ ኢምባሲ ጠበቃ ኣላቆመላቸዉም እና ሼር እያረግን እንተባበራቸዉ የሚገደሉበት ቀን ትንሽ ነዉ የቀረዉ* *ቪድዮዉ ለማዳመጥና መልስ ለመስጠት በዚ ይጫኑ እናም Share ይተባበሩ* czcams.com/video/G4Ns6cHFE9w/video.html
እውነት ነው ከምግብ በሃላ ስራ መስራት አይቻልም ይደክማል
Wow Betam des ylal ermiye
Waw 100% right
What you are amazing eskezari selalesemwehe ye ewent kochetognale
ጆስዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት ያለ መምህር ነው ያቀተብክል ሆይ እኔ ዝም ብዬ ያገኘሁትን አግበሰብሳለው ኤርምሻ ደግሞ በ24 ሰዓት አንዴነው ምመገበው ብሎ እርፍ ዘንድሮ እኮ ማስተዋል ለሰጠው ስንት የሚያስተምሩ ድንቅ ሰዎችን ነው የምናየው የምንሰማው ልብ ያለው ልብ ይበል ነው ነገር ይህ ጾም ነክም ነገር አለው ማስተዋልን ስጠን ነው ጆስ እናመሰግናለን ክፍል ሁልውት ይለቀቅ....
ትክክል ነው
Wowww. Mirix. Engida. Beteley. Lene . thanks. Allot
እሞክራለሁ ውይይእኔ መብላት ሰልችቶኛል የምር
ኤርምያስ በቢዝነሱ አዲስ ነገር በማምጣት መሪ ሰዉ ነበር ምን ያደርገል ሀበሻ አብሎ መብላት እንጂ አብሮ መስራት ስላደልለመደ ከጫወታ ዉጪ አደረረጉት። አይዞን ጤና ይስጥህ እንጂ አንተ ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ።
በረሀብ፡ሊገለን፡ነው፡፡ የጉልበት፡ስራ፡ለመስራት፡በቀን፡5 ጊዜ፡ ትንሽ፡ትንሽ፡ ወያም፡ሁለት፡ቁርጥ፡እንጀራ፡መመገብ፡አለብን፡፡
❤️
Thank you Jossy and Ermais. Before five years I remember how much i hated Ermias. Because I thought he is Mafia, hageren zerefe biye. Now Im really touched and charged positively. Ermais, do you have your own website or any other means to access your articles and any experience you shared. I mean how can we, interested people, follow you regularly?
Josy love u
ጥሩ ምክር ነው ለድሀ
እውነት ነው የተናገረው እኔም በቀን አንዴ ነበር የምበላው ጥሩ አቁዋም ነበርኝ ግን በቀን ሶስቴ ስበላ ነው ሰውነቴ የወፈረው ድካም የመጣብኝ እውነት ነው ትክክል ነው
Wow
JOSIE SEWEDEH 😍 YE ZAREW ENGDA ASTEMARY NEW ATO ERMIAS ENAMESEGNALEN ❤
💯👍
ልክ ነው እድሜ ለማዳም እኔም በቀን አንዴ ነው የምበላው
It's called intermettent fasting , he fast for long period of time and you eat ones , less sugar and carb you eat more fat and protein I have more energy and my body much smaller that before
Wow very intetested may i have his contact #? I need to hear more from usa.
በእውነቱ እኔም እስማማለሁ ..እኔም እንደሳቸው በቀን ሁለቴ ነው ምበላው ..ከመብላቴ በፊት ሀይል ይሰማኛል፣ ልክ ስበላ ይደክመኛል
እኔስ ጥሎብኝ ምግብ እወዳለው
@@user-yo4dc5br7ukkkkk ይመችሸ መጨፍጨፍ ነው
አቶ ኤርምያስ አመልጋ ብርቅዬ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ስለ ምግብ እውነቱን ነው በቀን 10ጊዜ ቢበላ 11 ጊዜ ብላብኝ ብሎ ይርባል በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በልቶ መኖር በደንብ ይቻላል ልምድ ነው እሚጠይቀው ኢትዮጵያ አንድ ወቅት ባሳልፍ መራመድ ሁሉ ነው እሚያቅተኝ አሁን እመዳም ቤት ቀኑን ሙሉ ሳልበላ ብውል እራብም ድካምም አይሰማኝ
አባቴ ይሙት ድሮ አረብ አገር ሳልመጣ እኔም በቀን 2 ነበር እምበላው አሁን ተበላሸው እንጂ
Mamar tegegne Mrmr ክክክክክክክ ነበር ባይሠበር
l love you Mam 1234 እንዴ ታዲያስ መቸም ከጆሲ ጋር እንዲህ ተቀምጠን ለማውራት እድሉን ባናግኝም ከዚሁ በ ኮመንት ልገራችው ብየ ነው
እኔ ደሞ ሀገር ሆኜ የእናቴ መሰብ 7 ባቴ ነበር ምከፍተው እድሜ ለአረብ ሀገር በቀን አንዴ እሩዝ ምበላ
Smart man
what do you advice for diabetic (on insulin) people ?
ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው ። ይሁንና Evolution ያልከው ተረት ነው ። ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሔር ነው ። ከዚህ ለላ ጥሩ ምክር ነው ።
ኢቮሉሽን ነን ስው የፃፈው ዲስኩር ነው ሀይማኖት
Tamirat Tadesse
እሱም ብሏል እኮ "ሀይማኖቱ እንዳለ ሆኖ" ሳይንሱ ብሎ ነው የጀመረው::
አቶ ኤርሚያስ Nice life style
እኔም አዲየ ነው የምበላው የሚጠጣ እጠጣለሁ
Did I hear him that he said he has a book is it and I'm hurrying or English
አዳሜ እንዲሁ በከንቱ ኖርዋል ስንጎሶጉስ የምንውለው🤔 ልክ ነው እኔ ስብጠግብ ነው እእንቅልፍ እንቅልፍ የሚለኝ. ቆይ ጠኔ እስኪጥለኝ ነው ከምግብ ምሸሸው:: ስለውሃ ጠይቅልን በቀን ስንቴ? እሱ እንኩዋን ስንገሽር ብንውል ችግር ያለው አይመስለኝም ውሃዬ እናቴ:)
ጆሲ መልካም ሠው
I agree lol. eating too much not good for our health i try not to but to hard lovs food 🍲
ወይጉድ እኔም ምግብ
ምን ይሰራል እያኩ በቀን አዴ ምሳ
ብቻ ነበር የምበላው አይርበኝም ነበር
ምን አተረፍ በሉኝ... አላችሁኝ አው የጮጓራ በሽታ አሁን በጣም ነው የሚያመኝ በተቻለኝ መጠን እበላለሁ አሁንም ብዙም አይደለሁም ግን እሞክራለሁ
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ምትበይው ምግብ ይወስነዋል, ፍራፍሬ እና ቅጠላ ቅጠል ምትበይ ከሆነ ያምሻል
በምግብ ቀልድ የለም ሆ አሁን ብርድ ነው 10 ግዜ ነው ሚያስበላው ካልበላው ድፍት ሊያረገኝ ይቃጣዋል እራቴን ሁለቴ በልቻለው ብሉ ማሎች የመዳም ስራ ኢነርጂ ይፈልጋል ጥርግ ዋጥ አርጉ መችቡስ ካብሳ ልበን ጀርጂር ገርጊር ብልት
Yha sewu temechgni wow mgb mabzat bushra new sitochu machewu bemgb beat yedekemut
Did I hear him that he said he has a book is it a philosophy of life and economics is it in Amharic or English? Can you send me his email please thank you Josè.
Josie tena melkam emebeta ttebkhi
በቀን አንዴ ከጠዋቱ 3ሰአት እስከ 11ሰአት ሳይነሱ መብላት ከሆነ አንዴ መብላት ይስማማኛል
Special. Since. New Erimiye. Smart neh!
እስኩ እኔም እሞክራለሁ እደውም ወፍራም ነኝ በዛውም ከቀነስኩ ክክክ
ketogenic diet is the answer. Been on ketosis for sometime
እና ቀን ስራ የምሰራውስ ለ ምሳሌ ሀረብ ሀገር የምንኖር እንዴት በቀን 24ሰዓት ብቻ በልተን እንሰራለን
ጆስዬ ጠይቅ ልኝ እስኪ?
ግን አንድ ሰው በ አንዴ fat ከበላ አይደልም 24ሰዓት አንድ ወር ይቆያል ባይ ነኝ
አረ ብይ
በጣም ይገርማል
ምኑ
የገጠር ሰውች ጥዋት በልተው ማታ ነው የሚበሉት በተለይ
መሸአላህ አላህ አድሎሀል ጤና ከሁሉም በላይ ሀብት ነው