የለሊት ፀሎት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • MESSIAH GOSPEL INTERNATIONAL CHURCH

Komentáře • 58

  • @yelfignmulat5868
    @yelfignmulat5868 Před 2 měsíci +7

    አሜን መንፈስቅዱስ ያግዘኛል። ወደሌሊት ፀሎት እመለሳለሁ።

  • @user-zf2lg1dj2g
    @user-zf2lg1dj2g Před 6 dny

    God Bless You majior prophet በነገራችን ላይ አንተ ላይ ላይያለው የህይወትን የሚሰራ ቅባት ነው

  • @AkliluEndeshaw-ui4dl
    @AkliluEndeshaw-ui4dl Před 2 měsíci +3

    ማለዳ ላይ እየተከፈልኩ 8:00 ሰአት ላይ ይበልጥ እድነቃ ሆኖኛል ተባረክ

  • @SamuelGezgi
    @SamuelGezgi Před 8 dny

    Egziabher yibarch majior prophet

  • @DawitkebedeDawitkebede-c8w

    ይጨምርብህ prophet 👐

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před měsícem +1

    wow እዉነት ነዉ መምህር ፆሎት ሰላም በረከት ሁሉ ይሰጣል
    ሰላም ያገኘሁት መፀለይ ስጀምር ነዉ ለዛዉ በትንሹ
    ተግቼ ብፀሊ ደግሞ wow አለምን እገዛ ነበር
    ሁሌ በቅንነት ተግቼ እንድፀሊ ፈጣሪ ይርዳን!!!!!

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před měsícem

    ጠላት የሚስራበት ስአት ነው፣የሌሊት ፀሎት ወሳኝ ነው ስራቸው የሚፈርስበት፣ነው እግዚአብሔር ፣ ስራተኛ ይፈልጋል ፣ወገኖቼ እግዚአብሔር ፣ የሚናጠቁለትን ፣ welfare prayer ፀላዮችን ይፈልጋል።

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 měsíci +2

    በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባረክህ!!! የገለጠልህ የእግዚአብሔር መንፈስ ይክበር!!!

  • @elyasdejena
    @elyasdejena Před 2 měsíci

    ጌተ በሀይሉ ይርዳን +
    ደግሜ እላለሁ ጌታ ይርዳን የሌሊት ፀሎት ይመለስ በፀጋው ይርዳን አሜንንንንንንን

  • @mimiekuba5248
    @mimiekuba5248 Před měsícem

    አሜን የእግዚአብሔር ባሪያ ዋናውን ቁልፍ ነው እያስተማርክ ያለኀው ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před 2 měsíci +1

    ዋው ልዩ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድምዬ።

  • @embetgirma4975
    @embetgirma4975 Před měsícem

    Amen

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Před měsícem

    Belelte eselyalho Geta yerdagale

  • @tafessetadeleletebo7666
    @tafessetadeleletebo7666 Před měsícem

    Getayebarkeh

  • @HadinaAbeni
    @HadinaAbeni Před měsícem

    amen

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Před 2 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ በለሊት እየፀለይኩ ነገሬን አስለቅቃለው

  • @NaboniAlex
    @NaboniAlex Před 2 měsíci +2

    Amen yaqalu balebet geta yemesegen...phrophet antenm geta yebarkeh yehen hule enafeqalhu gn edekemahu geta bezih lelit yehen yanten temhirt agegnehu geta bedegami yedekemewn segayen aberitaw geta zemenhn yebarikew, tsigawn yabezalih.

    • @kidusdereje8068
      @kidusdereje8068 Před 2 měsíci

      እውነት ነው ተባረክ
      ሌሊቴን ለፀሎት አንቅተኸናል።

    • @DawitkebedeDawitkebede-g5m
      @DawitkebedeDawitkebede-g5m Před měsícem

      Geta yibark man of god teketatey bihon des yilegnal😍😍

  • @DawitkebedeDawitkebede-c8w

    Amazing 🤔🤔

  • @berekethenjero1738
    @berekethenjero1738 Před 2 měsíci +1

    This message is my❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ebifama obolesako Waqayo ❤❤❤

  • @seblework-cy3tv
    @seblework-cy3tv Před 2 měsíci +1

    እኔ ምኖረወ አረብ ሀገር ነው ምንም በሰራ ብደክምም ሳልፀልይ አልተኛም

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Před 2 měsíci +7

    በሌሊት የሚፀልይ ስው በእግዚአብሔር ቃል መሞላት አለበት እራሱን በመጀመሪያ በኢየሱስ ደም መሽፈን ቤተስቡን የሱ የሆነውን ሁሉ በደሙ መሽፈን የጌታን ስጋና ደም በአግባቡ ከቤተክርስቲያን ጋር ህብረት ማድረግና መውሰድ አለበት ያለዚያ ህይወቱ ለአጋንንት የተጋለጠ ይሆናል ደሙ ለጠላታችን ቀይ ካርድ ነው ብሩካን ናችሁ

    • @addisuabebe1434
      @addisuabebe1434 Před 2 měsíci +1

      ግልፅ አይደለም። ለምን?

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 Před 2 měsíci

      @@addisuabebe1434 በጌታ መሆን ብቻ በቂ አይደለም ለመዳናችን በቂ ነው እንደዚህ አይነት ጡረነቶች ከስጋ እና ከደም አይደለም ሃይል መሞላት ይጠይቃል ቅድስናን መጠበቅ ያስፈልጋል ከሃሚት ጅምሮ ያለዚያ ብዙ መንፈሳዊ ስውች ስዎች ሲያደጉ አይተው ለጨለማው መገለጥና ለአካል ደግሞም ለአምሮ ጉዳት ተላፈው ተስጠዋል ትዳራችው ሲበተን ልጆቻችው ኢኮኑሚያችው ይመታል በሁሉ ነገር የታጠቀ መሆን አለበት እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ ሃይል መሞላት ያስፈልጋል

    • @zinashalemu5456
      @zinashalemu5456 Před 2 měsíci +2

      Sijamarr yemitsaliyy saw endet aganit esir wust yigabal?

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 Před 2 měsíci

      @@zinashalemu5456 እንኳን የሚፀልይ የሚያገለግልም ይገባል ሁሉም ነገር የመንፈስ ቅዱስ ሃይልና ህብረት መጠበቅ ያስፈልጋል እና የምትፅልየው እርዕስ ይወስናል ሌሊት ስትፅልይ መንፈሳዊ ውግያ እንጂ ፀሎት ነው እንዴ የራሴን ብትል እንኳን ለመከልከል ይዋጉሃል ስለዚህ ደሙ የደሙሃይል ያስፈልጋል በሃይል መሞላት መስረታዊ ግዴታ ነው

    • @addisuabebe1434
      @addisuabebe1434 Před 2 měsíci +2

      ህይወቱ ለአጋንንት የተጋለጠ ነው ማለትህ ልክ አይደለም። መጀመሪያ የሚጸልይ ሰው ነው ወይስ የማይጸልይ ሰው ተጋላጭ? ሲቀጥል ደሙ ቀይ ካርድ ነው ካልክ ከጸላዩ ማንነት ጋር ምን አገናኘው

  • @MintesinotTarekegnofficial
    @MintesinotTarekegnofficial Před 2 měsíci

    ተባረክ ውንድማችን በመስማቴ ብዙ አተርፍኩ ጸጋ ይብዛልህ!

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz Před 2 měsíci

    Amen amen amen amen amen 🙏🏿🙏🏿👍🏿👍🏿👏🏿👏🏿🙏🏼🙌🏿

  • @EyobArefayn
    @EyobArefayn Před 2 měsíci +1

    u rit ተባረክ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Před měsícem

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DanielAlemayu
    @DanielAlemayu Před 2 měsíci +1

    wow ፀሎት❤❤❤

  • @fanayekebede6599
    @fanayekebede6599 Před 2 měsíci

    Amne ጌታ ይርዳን

  • @user-li9th4mo6g
    @user-li9th4mo6g Před 2 měsíci

    ተባረክ

  • @user-nl1gr6wi3m
    @user-nl1gr6wi3m Před 2 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️የኔ ቀን ነው

  • @user-ox2qe1lh6z
    @user-ox2qe1lh6z Před 2 měsíci

    አሜን

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen.

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Před 2 měsíci

    amen amen amen amen🙏

  • @user-iu8rl2ky9q
    @user-iu8rl2ky9q Před 2 měsíci

    Yesssss amen

  • @manadaily-food.
    @manadaily-food. Před 2 měsíci

    Amennn hallelujah ❤❤❤❤❤

  • @Fratubeuser-nf1ie3yx8y
    @Fratubeuser-nf1ie3yx8y Před 2 měsíci

    አሜን ተባረክ

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie Před 2 měsíci

    Amenn Amennn tebark❤❤

  • @user-qy1xk8eg1k
    @user-qy1xk8eg1k Před 2 měsíci

    Tebarek lelit ademetikuh

  • @seblework-cy3tv
    @seblework-cy3tv Před 2 měsíci

    wow yemegerm eris new ❤

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes Před 2 měsíci

    Tebrk betam bezu temrkugn

  • @user-id2kh7qi3k
    @user-id2kh7qi3k Před 2 měsíci

    Amen❤❤❤❤

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Před 2 měsíci

    tabarike🙏💓

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 Před 2 měsíci

    Thanks to Lord god amen amen amen

  • @HadinaAbeni
    @HadinaAbeni Před měsícem

    amen

  • @besu187
    @besu187 Před 2 měsíci

    Amen

  • @user-sk7xn9pl3s
    @user-sk7xn9pl3s Před 2 měsíci

    Amen