ፈረንሳይ - ስፔን - ለእግር ኳስ “ነፍስ” የሚደረግ ጨዋታ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Komentáře • 46

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Před 14 dny +15

    በርታልን የምታቀርባቸው ትንታኔዎችና የምታቀርብበት የምተርክበር መንገድ በጣም ደስ ይለኛል

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 14 dny +12

    * ተደጋግሞ ሊደመጥ የሚችል ደረጃውን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ሁሌም የምትሰራው አሊዝ; እናመሰግናለን!
    * የእለቱን ጉዳይ አስታከህ በመሀል ጣል ጣል የምታደርጋቸው እግርኳሳዊ ታሪኮች ዝግጅትህን የበለጠ ያሳምሩታል; የእኛንም የጥንት የጠዋቱን ጣፋጭ ትዝታችን ይቀሰቅሳሉ።
    እናመሰግናለን ታላቁ ሰው!!

  • @derejeelias8170
    @derejeelias8170 Před 13 dny +4

    እራስህ በምትደግፈው የፈረንሳይ ቡድን ላይ ዱላ በማሳረፍ ያሳየኸው ጭካኔ እውነተኛና የመርህ ሰው መሆንህን መስክሮልኛል በርታ 🙏

  • @user-ot2ve8ug6b
    @user-ot2ve8ug6b Před 14 dny +2

    አሊዝ ለብዙዎቻችን በቃ ትመቸናለህ ሁል ጊዜ የምታቀርብልን ፕሮግራም አንዴ እንኳ ጎርብጦን አያቅም።

  • @solomonbeyene5
    @solomonbeyene5 Před 14 dny +7

    This guy is so talented.

  • @user-jc2jt5kz5y
    @user-jc2jt5kz5y Před 14 dny +2

    Thank you for best explanation

  • @MulunehAlebachew-qv7xs
    @MulunehAlebachew-qv7xs Před 14 dny +3

    እኔ እኮ የምወድህ እውነት እውነቱን ስለምታወራ ነው

  • @Hermoso07
    @Hermoso07 Před 14 dny +3

    You expression about France,the Country👌

  • @Shewaethan
    @Shewaethan Před 14 dny +2

    ምርጥ ትንታኔ ነው።

  • @teklubrand9972
    @teklubrand9972 Před 14 dny +2

    Alazar the special one

  • @tilahunniguse4229
    @tilahunniguse4229 Před 14 dny +3

    Ale ❤❤❤

  • @tarikuylkal8481
    @tarikuylkal8481 Před 14 dny +1

    Joseም አንድ ወቅት የእግርኳስ ጠላት ተብሎ ነበር። ከፈረንሳይ በጣም ቅር የሚለው ነገር በጣም ለማየት ጓግተንላቸው የነበሩት ተጫዋቾች ደብዛቸው መጥፋቱ ነው።

  • @yosefleulseged-ux1mg
    @yosefleulseged-ux1mg Před 14 dny +5

    Alaze one of the best sport jornalist in ethiopia.

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 Před 14 dny +2

    የሚገርም ትንታኔ

  • @user-uc5le4zh2e
    @user-uc5le4zh2e Před 13 dny

    ኣሌ ከ90ዎቹ ድምቀት ከነበረው ፍሰሃ ተገኝ በኃላ እግር ኳስን ስታወራ ብሰማው የማትሰለቸኝ ነህ #1 !!

  • @reyesmohammed9411
    @reyesmohammed9411 Před 14 dny +2

    Alazar ❤❤❤❤
    Misa❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 13 dny

    Good 👍👍👍

  • @sintayehuzewdu-um2ib
    @sintayehuzewdu-um2ib Před 14 dny +1

    Vamos football cafe!! Vamos Espania !!

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 Před 14 dny +2

    ጥልቅ ትንታኔ ከታሪካዊ ሁነቶች ጋር ታቀርባለህ ፣ የሚገርም ጥራት ነው ።

  • @salahdire
    @salahdire Před 13 dny

    አላዛር 2018 world cup winner france

  • @seyoummichael2891
    @seyoummichael2891 Před 13 dny

    የተሰጠህ አንደበት እንዴት ያምራል ❤❤❤

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii Před 14 dny

    ስለ tour de France የሳይክል ውድድ ዜናዎች ስሩልን ውድድር ላይ ስላሉ ነው

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Před 13 dny

    አሌክሶ አንጀት አርስ ትንታኔ እናመሰግናለን

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Před 13 dny

    Alez les Bleus 🇫🇷 ❤🙏

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 Před 14 dny

    ኳስ አርት ነው አርት ደግሞ በተለያየ ቋንቋ እና አቀራረብ ባህል እና እሴት ይከወናል ስለዚህ ጉዳዩ ቴስቱ ጋር ይሆናል ታሪኩ እና ተዋናዩ ባእድ ቢሆንም በአክሽን በአኒሜሽን የሚተውንን ፊልም ድራማ ሌላኛው ይዝናናበታል ስለዚህ በፈረንሳይም አቀራረብ ድልን ኢንጆይ ማድረጉ የቴስቱ ጉዳይ ይሆናል ልክ እንደ ጆዜዎቹ ቼልሲ እና ኢንተር ሚላን እልሀለሁ የኔ ንፍስ ግን የአርሰኑ አርሰናል ጋር ይጣባል 😂❤

  • @kamikaze_Granny
    @kamikaze_Granny Před 14 dny

    Allezzzz, You have read that article on ESPN malet new😊😊

  • @BiniyamDeselagn
    @BiniyamDeselagn Před 14 dny

    Biniyam Deselagn nan ka south AFRICA ye arsenal ina farac dagafi nan ina farac bitashenif dasYilagnal

  • @girmamekonnen8294
    @girmamekonnen8294 Před 13 dny

    Good Luck Spain ❤❤❤❤❤ Spain 2Vs 1France

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před 14 dny +1

    Alexoo

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 Před 14 dny

    ዴሾ 🇫🇷🇫🇷🇫🇷 ጥንቃቄ ከተሞላበት ጨዋታ ጋር 1 - 0 ያሸንፋል

  • @lasta-m4d
    @lasta-m4d Před 13 dny

    Please subscribe to inspire this best narrator. Ale greatest all time I am strong fan for you!!!

  • @pharma8088
    @pharma8088 Před 14 dny

    ለመገመት ያስቸግራል

  • @TasfayeAbebe
    @TasfayeAbebe Před 14 dny

    F 2_3 Sp

  • @zekariasbultum534
    @zekariasbultum534 Před 14 dny

    አንተ ሰውዬ እኔን ነህ እንዴ :: ፈርንሳይ ጁቬንቱስ ማርሴይ እና የ ዚዳን ወዳጅ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @derejemulugeta1323
    @derejemulugeta1323 Před 13 dny

    ስፔን 3 ፍረንስ 2

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 Před 14 dny

    አሌክሲ ምነው ዊሀን ሳትጠቅስ?

  • @mintetarekegn1669
    @mintetarekegn1669 Před 14 dny

    France tashenfalech

  • @odinodo8508
    @odinodo8508 Před 14 dny +1

    Aliz እኔደሞ አንተን ከፍ ባሌ ሁኔታ ማደምትህ ስለ ዓለም ያለህ እዉቀትና politcs🙏🙏🙏

  • @birye531
    @birye531 Před 14 dny +1

    አሊ እባክህ መግባው መዝሙር የማነው ?

    • @Passenger27207
      @Passenger27207 Před 14 dny

      የሊቨርፑል ደጋፊዎች ለ ፈርሚኖ የዘመሩር ነው። ሲ ሲኞር ይባላል

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 Před 14 dny

      ​@@Passenger27207😂😅

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 Před 13 dny

      @@Passenger27207አዎ ግጥሙን ደሞ የጻፈው ታላቁና አንጋፋው ገጣሚ ያሲን አረፋት ይባላል ዜማውን ደሞ ያው ያገራችን እንቁ የዜማ ደራሲ ታከለ ኡማ ..ያዶመማ..ነው የሰራው

    • @mamemamo-wb6pl
      @mamemamo-wb6pl Před 13 dny

      ​@@Passenger27207No

  • @abiotkebedeenderase
    @abiotkebedeenderase Před 14 dny

    Spain 2 France 0

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Před 14 dny +1

    በርታልን የምታቀርባቸው ትንታኔዎችና የምታቀርብበት የምተርክበር መንገድ በጣም ደስ ይለኛል