🔴ጥሬ ወይስ ቅቅል / አዲስ መዝሙር/tire Weys Kikil / ከዘማሪ ፍቅሬ ጋር የተደረገ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 08. 2024
  • ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, CZcams, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra
  • Zábava

Komentáře • 99

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 5 měsíci +8

    Very wise lady, እንዴት መባረክ ነው🙏 እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ ለራሱ የመረጠሽ ልጁ ነሽና ትልቅ በረከት ነው አሁንም ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዲያው አርእስቱን አይቼ ነው ላይ የገባሁት ግን እግዚአብሔር ስሚያት ሲለኝ ነው በእንባ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ መዝሙርሽንም ሰማሁት በጣም ግሩም ነው🙏👏👏👏

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 5 měsíci +8

    በጣም ሀይለኛ መልዕክት ያለዉ መዝሙር ነዉ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před 5 měsíci +8

    በጣም እምዎደሽ ፍቅሬ lejiso

  • @user-dd3cm3pw4u
    @user-dd3cm3pw4u Před 4 měsíci

    ፍቅዬ በዚህ መዝሙር በእወነት ኳሜት የሰጡሽ ቃሉን በትክክል አለነበቡም ብዙ አይፈረድለችሁ በርች በርች

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Před 4 měsíci

    ከአፏ በምወጣ ነገር ሁሉ በጣም የምንባራክበት ዉድ እህታችን ዘማር ፍቅሬ ሌጅሶ እንወድሻሌን ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባረክልን❤❤❤❤

  • @eyerug7759
    @eyerug7759 Před 5 měsíci +6

    ጌታ ይባርክሽ ጊዜውን የጠበቀ መልእክት ነው።

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před 5 měsíci +6

    ሰብሊዬ ውዴ ትናፍቂኛለሽ የኔ ናፍቆት የዛሬው ደግሞ ይለያል እኛ ሰዎች ለመናገር በጣም እንፈጥናለን ስንሰማ አጥርተን አንሰማም ለዚህ ነው ምንስተው ማስተዋሉን ይስጠን❤❤❤❤

  • @terefekebede6791
    @terefekebede6791 Před 5 měsíci +4

    በከምባትኛ የዘማርሻቸው መዝሙሮች ብተረጎሙ ብዙዎች ያተርፋሉ በተለይ ሙታትቹ የሚለው ዝማሬ በጣም ገርሞኛል ዘማንሽ ይባረክ ስልክሽን በገኝ ደስ ይለኛል ኮሜንቱን ከየሽ እንድትፀልይ እፈልጋለሁ ከጌታ ጋር ህይወቴን እነዳቆራኝ ሆሣዕና ነው ያለሁት እኔም በልጅነቴ ብዙ ውጣ ውረድ አልፋለሁ ስለዚህ ቀሪ ዘመኔን እዳጋለግለው

  • @eshetuyacob2241
    @eshetuyacob2241 Před 5 měsíci +4

    ተባራክ ዘማሪት ፍቅሬ በዝህ ዘመን ለሚናገላግል ለአገልገዮችና መልዕክታችን አሜን ብሎ ለሚቀባል ህዝብ ጥሩ ትምህርት ያለው ዝማሬ ነው የዘማሪሽው ፀጋው ይብዘልሽ + በአንቺ ሆኖ እግዚአብሔር ስነገረን ከዝህ በፍትም ብዙ ተጽናንተናል አሁንም እግዚአብሔር በአንቺ ብዙ እንደምበርካን እናውቃለን

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 5 měsíci +3

    ዘመንሽ ይባረክ ባለፈው ሳምንት በዚህ ሀሳብ ቃል አካፍዬ ነበር የመንፈስ ቅዱስራ ተአምርነው።
    በተረፈ ጋዜጠኛዋ እ እ እ እ ታበዛለች የብዙዎች ችግር ነው‼️

  • @misganasamuel7125
    @misganasamuel7125 Před 5 měsíci +2

    ይህን መልዕክት ለመቃወም የምሞክር ሰው ሁሉ እንደልቡ መኖር የምፈልግ ብቻ ነው። የእግዚአብሔር ቤት አሁንም ስርዓት አለው።

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 5 měsíci +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጠያቂዋም ዘማሪዋም በጣም የምትገርሙ ናችሁ ስለናንተ ጌታ ይባረክ❤ መዘመር ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር እውቀት የተሞላሽ መሆንሽ ባረኩሽ በርቺ እህቴ❤

  • @DidiDidi-hj8rp
    @DidiDidi-hj8rp Před 5 měsíci +4

    እናታችን ፍቅሬ ሌጅሶ ባጣም ነው ምንወድሽ ታበረክ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሩ ላይ ለሰመሁ ባጣም መልዕክት አለሁ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 5 měsíci +4

    Geta ybarkish sister ❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 4 měsíci

    እዉነተኛ ዘማሪ ብቻ ሳይሆን በጣም መልካም አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 Před 4 měsíci

    Geta Eyesus zemnacihun Ybark ❤❤❤❤❤

  • @graceelias3700
    @graceelias3700 Před 5 měsíci +3

    Wow God bless you sister ❤

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před 5 měsíci +5

    Magano ki xawa mayi xawaqam
    Esi fushi gonti elo fuli ketibay malalomi ani 😢😢😢uffff ati masami

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 5 měsíci

      ❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 5 měsíci

      Thanks 🙏

    • @luckyalemayehu7965
      @luckyalemayehu7965 Před 5 měsíci

      Qaalluni manibabi Ina maradat indinichil tsaliyilin Wudi yetakabarish Zamari Fikir❤ Anch yeduro qiraneyachin Iko nesh tabaraki qaxiyi indinimar ine indinistakakali yetasaxalush malikti nawu 🙏🙏🙏

  • @alemumasore
    @alemumasore Před 3 měsíci

    ኡናታኝ ዬጊዜ ማልት ናው ፋጣራ ህዝብ ዎዴ ህዎቱ ይማልስ።

  • @MisganaMamo-wv6pr
    @MisganaMamo-wv6pr Před 3 měsíci

    tabarke fiker❤❤❤ rajeme edema

  • @user-cs3vh5sk5t
    @user-cs3vh5sk5t Před 4 měsíci

    ተባራክ ዘማሪት ፍቅሬ

  • @MORINOHERAMO-yj4ks
    @MORINOHERAMO-yj4ks Před 5 měsíci +3

    ሁሌታቹንም በጣም እዎድሀቹሐሎ ስለወድሙሀ ዘማር ስጋራሞ ጣይቅ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ እዎድሻለው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤🥰ስፍልን

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 5 měsíci +1

    Ayzosh ite yagelegelshiw Geta tenestowal .geta yesus abzto yibarksh 🙏🏾lebereket hughi

  • @user-pn1uk1mf3n
    @user-pn1uk1mf3n Před 4 měsíci

    How blessed women of God❤❤❤❤❤

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Před 4 měsíci

    ሃራ እሄ መዝሙር ጋራም ማልክት ያለው ናው እንጅ ምንም ጥያቄ የሌለ ናው
    አቺም እንዳልሹ ብዙ ሰው መፀሕፉን ሲላ ማያናብ ናው
    ታባራክልኝ ዛማርት 🥰🥰🥰🥰

  • @abundantlife1990
    @abundantlife1990 Před 5 měsíci +3

    Singer Fikir my God bless you with more grace

  • @tericoterico3228
    @tericoterico3228 Před 5 měsíci +3

    fiqire geta baneger hulu yibarikish dagim lazih meliktish geta yibarek❤❤❤ihtachinim tabareki❤

  • @JohnMalele-nu4kv
    @JohnMalele-nu4kv Před 5 měsíci

    Yetabarekish yetiwulid enati tsega yebazebish❤❤❤❤
    Geta babizu yibariksh tebarekilgn

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 4 měsíci

    God bless you more and more. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    You're blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Teke108
    @Teke108 Před 5 měsíci +1

    Be blessed our blessed singer sister fiqrr...batihitina qaxiyy barch

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 5 měsíci +8

    የኤሊ ልጆች በቅቅል ወፍረዉ ነበር።መወፈር የመባረክ ምልክት አይደለም።😊😊😊😊😊

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 5 měsíci

      ❤️❤️❤️

    • @etamamo3527
      @etamamo3527 Před 5 měsíci

      @@amentvethiopia😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅 1:20:04 😅

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 Před 5 měsíci +5

    ዘማሪዋ matured ስታወራ ብትውል❤!!!

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @user-fr1zc2oc1m
    @user-fr1zc2oc1m Před 5 měsíci +2

    God bless you 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-db8dh4el9p
    @user-db8dh4el9p Před 5 měsíci +2

    Geta eyesus birki yargachu❤

  • @yiseadide7391
    @yiseadide7391 Před 5 měsíci

    በጣም ድንቅ ንግግር ጌታ ዘመንሺን ይባርክ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 5 měsíci

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 Před 5 měsíci +1

    Wowwwww geta zemanachihun yiberk baz mengad endingagn ayinochachin yibru ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před 5 měsíci +1

    ተባረኪ

  • @mullumullu3838
    @mullumullu3838 Před 4 měsíci

  • @user-db8dh4el9p
    @user-db8dh4el9p Před 5 měsíci +1

    Fkriye tebereki + sebilye

  • @mulunashealemayehu3142
    @mulunashealemayehu3142 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @MaM-eu9np
    @MaM-eu9np Před 5 měsíci +1

    Amen Amen 🎉🎉🎉 WOW

  • @user-le9yj9kx1x
    @user-le9yj9kx1x Před 5 měsíci

    Ba geta bet ahunim sirat alawu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Fikre keesi maganu maasau ali kii mazimura maccoochani le.eemee

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Před 5 měsíci +2

    wow Dinqi melkt tebarki

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Před 4 měsíci

    ፍቅርዬ ነገሩን ነካክቴሻል ግን አሁንም ይቀራል! ጥሬም ሆና ቅቅል መብላት ስጋ መማገብ በፊጹም ሀጥሃት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ስጋ መብለትን አይፈቅድም።
    ምክንያቱም እንደልሽውም እኛ እግዚአብሔር የምያድሪበት የምያርፍባት ስፍራ ስለሆንን እራሰችንን መቀደስ ያስፈልገል። ስጋ ካተመካብን እድሜያችን አጭር ስለሆና ጌታ እኛን እንድጠቀመን እድሜያችንን መዝራም ስለሌብን ስጋን አንብላ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 5 měsíci +1

    “ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥18-19

  • @durameangacha
    @durameangacha Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤tabaraku

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 5 měsíci +1

    እኔምለው ብሎኪዳን የጌታአ ቃአልአይደል ምንአይነት ጥያቄነው

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tesemadam7497
    @tesemadam7497 Před 3 měsíci

    🎉ሁሉም መልካም ነው፣ ሰለ ቃሉ የሚረዱ ሌሎች ግን ከናንተ ብዙ ትምህርት ሰጪ ወንጌላዊ የሆነ እይታ/ገፅታ/ላይ ስለሚወሰዱ መደረግ የሌለውን "ጥፍር"ማስቀጠል አይፈቅድም አይደረግበትም።

  • @AshenafHandiso
    @AshenafHandiso Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉❤

  • @user-jw3mq3uj9m
    @user-jw3mq3uj9m Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před 5 měsíci +1

    Even that we are living in New Testament we still have to obey the Old Testament. When Peter, Saul the other apostle they quote scripture from the Old Testament so does not not mean we not using the Old Testament

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang Před 5 měsíci +1

    መልክት እኮ ነው የሚያስጨፍር መሆን አለበት ትክክለኛ ነው የዘመርሺው ተባረኪ እህቴ

  • @kumenegerayalew2441
    @kumenegerayalew2441 Před 5 měsíci +6

    ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም መልእክቱ ግልፅ ነው ።
    አመፀኞች የጌታን ቤትና ስርአቱን የሚያበላሹ በብሉይ ኪዳን ዘመን እንደተጠቀሰው አሉ ።
    ዛሬም ራስ ባለቤት ያለ‍ኣት ቤተክርስቲያንን ባለቤት የሌላት ያስመሰሉ አገልጋዮች አሉ
    ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተዋጀች ባለቤቷ ክርስቶስ ነው ማንም ተነስቶ ባለራዕይ እና መስራች ነን እያሉ ህዝቡን የሚበዘብዙ ቅዱሳንን ከቃሉ የለዮ በሀሰት ትንቢት ትውልዱን ያቀጨጩ እረ ብዙ አሉ እህቴ እውነት መልእክት ተቀብለሻል አድርሰሻል ።
    ይሄ ቤት ባለቤት አለው የራሱ ስርአት ያለው የቤቱ ራስ ክርስቶስ ነው ወንጌል የሚሰበክበት ክርስቶስ በድምቀት የሚታይበት ባለቤት አለው
    ሰምቶ ንሰሀ ገብቶ ላለመመለስና ህዝቡም ጆሮ ሰጥቶ እንዳይመለስ የሚያጨናብረው ክፉ ዲያብሎስ ነው ቅቅል ጥብስ ጥሬ ምናምን እያለ መልእክቱን የሚያንሻፍፍ
    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @christoshiwote3351
    @christoshiwote3351 Před 5 měsíci +1

    Ye Hawariat chapter 15 read that please

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 Před 4 měsíci

    ለምሊሚ

  • @user-pn1uk1mf3n
    @user-pn1uk1mf3n Před 4 měsíci

    ጣያቅዋ ትንሽ ትክክል ያልሆነ ጥያቄ ትጣይቅ ነበር:: ለምሳሌ : ይቅርታ ትጠይቅያሌሽ ወይ ትያተለሽ: የምን ይቅርታ ነዉ የምትጠይቀው????

  • @user-jd1dp8cr2v
    @user-jd1dp8cr2v Před 5 měsíci +1

    ሰብለ በጣም ተረዳሻት ብዬ ስል መልሰሽ ይቅርታ ስለመጠየቅ ታነሻለሽ?ሰብሊ ስጠይቂ ሰው ወሬ ስላበዛ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ጠይቂ አገልግሎት ከሆነ ተባረኪ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤