Ethiopian new protestant mezmur | የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች | Protestant Mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2021
  • Ethiopian new protestant mezmur | የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች | Protestant Mezmur
    #protestantmezmur​ #mezmurprotestant​ #Ethiopia​
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    In this video
    You will listen to morning slow prayer songs that bring around you to personal intimacy with God.
    God bless you!
    This channel shares #Mezmur #Ethiopian​ #protestant​ songs specially we call spiritual songs (mezmur). (መዝሙር)
    Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs new 2020 አምልኮ-worship tube official Amazing Worship songs new 2020 Ethiopia #mezmur​ protestant, #protestant​ mezmur, mezmur, ethiopian protestant mezmur, ethiopian mezmur protestant, Gospel song amharic worship songs, protestant cover son, protestant mezmur amharic new 2020,Mezmur Protestant New Ethiopian Gospel Song 2020 የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች protestant song #Ethiopia​ new protestant song ethiopia addis mezmur , mezmur, mezmur tube mezmur clip mezmur video, 2020 new mezmur , new amharic mezmur , amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች morningworshipsongs Amazing new non stop protestant gospel song cnew Ethiopian protestant mezmur 2020 Amazing new non stop mezmur Ethiopian protestant mezmur 2013 ,Amharic Christian mezmur Ethiopian Gospel songs AMHARIC gospel song
    Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs Ethiopian protestant Amharic mezmur
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Tamirat haile,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP" "Lij Bin App" "yesuf app"
    We are not the copyright owners of the content we post on our channel, nor can we give you permission to use the content from our channel. Contact the respectful copyright owners for that.
  • Hudba

Komentáře • 18

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +3

    ወገኖቼ ፣ እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለዓመታት የነገረኝን፣ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን ፣ በዚሁ ገጽ ላይ ተገኙታላችሁና ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለምእመናን ፈጥናችሁ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ። እውነተኛ ንስሐ ፣ እውነተኛ እርቅ አድርጉ ብሎ እግዚአብሔር ተናግሯል!!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!! ከሚያደነዝዝ መንፈስ በንሳሐ በልጁ ደም እንረጭ!!! ነጻ እንውጣ!!! እግዚአብሔር ይጣራል!!! ብለሽ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!!!

  • @EfremWeldedawit
    @EfremWeldedawit Před 7 dny

    Amen.amen

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 Před 3 lety +2

    Amen amen

  • @dev8700
    @dev8700 Před 3 lety +1

    Amen
    Amen
    Amen
    Amen
    👏👏👉👂

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před měsícem

    Ameeen Ameeen Ameeen selhulu amilaki 🤲🏻🙏🙏🙏may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🏻🌹❤️🌹❤️🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel hiwoet amrobetal yabate berukane lebrket hunu

  • @scsc9710
    @scsc9710 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን

  • @ephremgebreofficial4068
    @ephremgebreofficial4068 Před 3 lety +2

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před měsícem

    GOLRY TO THE KING OF KINGS LORD OF LORDS THERE IS NO LIKE OUR GOD GLORY TO BE HEAVENLY FATHER PRAISE THE LORD AMEEEN AMEEEN AMEEEN 🤲🏻🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 Před měsícem

    KEEP YOUR EYES ON GOD HE NEVER TAKES HIS EYES OFF YOU 🤲🏻🙏🙏🙏❤️🌹❤️🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።dd

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 Před 3 lety

    weye menem yesew mezmur setezemeru eyabelashachut asmererachun ebakachu addis mezmur amtu tekekelegna meklitu kalachu ebakachu endee fashion aderegachut menew

  • @Bible370
    @Bible370 Před 3 lety +1

    ጥቁር አይል ፊት አይቀር
    አትዘጋም የምሕረትን በር
    አዎ አባባ እንደዚህ ነው የአባትነቱ አንጀት ሆል ጊዜ ስለ ልጆቹ የሚላወስ። አባባዬ እኔማ እንዴት አስቸጋሪ ልጅ እንደሆንኩ አውቀዋለሁ። አንድም ቀን ችላ ብለህ ሰልችተህ ትተኸኝ አታውቅም። ግርም ይለኛል እግሬ ሄዶ በየጎሬው ሲገባ እያወጣኸኝ እየተሸከምከኝ ስታወጣኝ ለቁጥር የሚታክት ጊዜ አይቼለሁ።አቤት ምን እላለሁ።

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 Před 3 lety

      እውነት ነው ተባረክ ወንድም! ነገር ግን ምህረቱን በጣም መለማመድ አደገኛ ነው:: በቅድስና እየኖርን ስናጠፋ ይማረን እንጂ: በዚህ ዘመን ብዙዎች እንደሚያደርጉት ሀጥያትን life style አርገን መቼም አይሰለቸኝም ማለት አደገኛ ነው! አንድ ቀን ብሎ
      ብሎ መተፋት አለ brother. ጌታ ይርዳን