በሚገርም አቅራረብ በሚገርም አገላለፅ ከማር በላይ ብምጥፍጥ ድምፅ ስለ የአለማችን ምርጡ ታላቅ ስው ስር አሌክስ ፈርጉስን በሚያምር አገላለፅና ብምግርም ድምፅ እንዲህ ስትዝግብ ደስታየ ወደር ይልውም እግዚአብሔር ያክብርህ እኒህ ታላቅ ስው ስር አሌክስ ፈርጉስን ይገባዋልsir Alex chairman Ferguson is the best on the plant and the universe the spicale one beast boss in the world💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️
ኤፍሬም የማነ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ምርጥ አተራረክ ሁሌም ትክክለኛ ቦታ ትሪፑን ስፖረት ሽርፍራፌ፣፣፣፣፣፣፣፣
Tikikil broye
@@mesfinbugie8625 bka hule merchaye ትሪፑን ስፖርት
የነማ አልበቃ ብዬ በፕላሽ አስቀምጨ ጎሮቤት ሁሉ ማሰማት ከጀመርኩ ድፍን 10 ዓመታት ሆነ
@@mesfinbugie8625 የአራዳ ልጅ የሌለ ነው የሚመስጠው
በሚገርም አቅራረብ በሚገርም አገላለፅ ከማር በላይ ብምጥፍጥ ድምፅ ስለ የአለማችን ምርጡ ታላቅ ስው ስር አሌክስ ፈርጉስን በሚያምር አገላለፅና ብምግርም ድምፅ እንዲህ ስትዝግብ ደስታየ ወደር ይልውም እግዚአብሔር ያክብርህ እኒህ ታላቅ ስው ስር አሌክስ ፈርጉስን ይገባዋልsir Alex chairman Ferguson is the best on the plant and the universe the spicale one beast boss in the world💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️
ኤፍሬም የማነ ምርጥ አቀራረብ በነካ እጅህ ስለ ሮይኪን ብትሰራ ደስይለኛል
ትርቦን ይለያል እንኳን ደህና መጣቸሁ የኔ ምርጫዎች
ኤፌ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤
Thanks i never forget the master of football
❤❤❤❤ ይህን ስላቀረብክ አመሰግናለሁ
He is phenomenal! The record that never breakable!!!
My smart Efirem (Efo)❤
ኤፍሬም በጣምነዉ ማከብርህ
እኛም ቀን ወቶልን እንመለሳለን ስንመለስግን ለዘላለም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw has boss never forget
Epha emenugne MAN U wedekedow kebru yemlsal
Abet wow
❤❤❤❤❤❤yene liyu
የልጅነታችን ድምቀት ፈርጊ
Wow best bro 👏 👌
Tkd bro
Congratulations 🎉😢
ENA YE MANCHESTER UNITED DEGAFI NEGN EFI ENAWDALEN REGIME EDAME YESTI CEMIRO CEMAMARO NURILEN
sport endewed sladerekegn ameseginalehugn
💔💔💔💔🙏🙏🙏
😢😢😢😢
በጣም አድናውቂው ነኝ ነገር ግን ቡድኔን ማንችስተርን እንዳይነሳ አድርጎ አውቆ ገሎት ነው የሄደው እርኩስ ሽማግሌ😡 ሊው ቫንሀል ትንሽ ተስፋ ሰቶን ነበር ነገር ግን ፈርጉሰን አበላሽቶት ሄዷል ማርያምን ኳስ ማየት አስጠላኝ 😒 እድሜ ለዚ ሴረኛ ሽማግሌ ኢትዮጵያ እያለው ማንቼ ደሜ ውስጥ ነበር ህልሜ ነበር ኦልትራፎርድን ማየት ህልሜም ተሳካ አሁን ደጁ ቁጭ ብዬ በፈለኩት ጊዜ እየሄድኩ አየዋለው ነገር ግን የኳስ ፍቅሬን ከውስጤ አወጣው ሼባው 😒😡
Inenja bicha inanten yemiteka be ethiopia ye sport journalists mefeteru!!!!
ተው እንድ የኢትዮጵያዊ መፀሀፍ ተርክ
8(*9)¡ii9k(lonk=j
በቃ እስፖርት በእናንተ ምክኒያት ወደድኩ።