አበበ ግደይ|ሐምሌ 11 እለተ ሀሙስ የስፖርት መረጃ|ማንችስተር ዩናይትድ ራሱን እያጠናከረ ያለበት ሒደት እና ተስፍው|የጉዳፍ ፀጋይ የፓሪስ ውድድር እና ሌሎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 17

  • @solomon806
    @solomon806 Před měsícem +4

    አቤና ሳምሪ እኛ ማንቹያን ከልብ እናመሰግናለን መንቀባረራችንማ አይቀርም❤

  • @AberhamAsefa-b2b
    @AberhamAsefa-b2b Před měsícem

    አቤ ስወድህ

  • @AberhamAsefa-b2b
    @AberhamAsefa-b2b Před měsícem

    አቤ ሰላም

  • @SolomonGebreselasie
    @SolomonGebreselasie Před měsícem

    I am so happy Abbey Italian Kew very much about Manchester United briefing

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 Před měsícem +2

    ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ ሰላም ናቹ እንዳጋጣሚ ሆኖ ቱር ፍራንስ አስክሮን የማይታመን ኤርትራ በሳይክል ሃትሪክ ቢኒ ግርማይ ሰርቶ ጉድ አስብሎን ነው ያንተን የስፖርት ትንታኔ እየናፈቀኝ ግን ደሞ ኤርትራ በሳይክል አለምን ጉድ አስብላ እኛም በደስታ ሰከርን ነው የምልህ ለማንኛውም ደስታው የኤርትራ ብቻ አይደለም የመላው የአፍሪካ ድል ነው እንኳን ደስ አለን ።ዛሬ ግን ምንም ቢሆን የማቼ ደጋፊ ስለሆንኩ ያንተን ፕሮግራም ደሞ ስለ ማንቼ ወሬ ለመስማት ከች አልኩኝ አቤ እና ሳምሪ በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ምርጥ ናቹ እወዳችዋለው ❤ ክበሩልኝ

  • @ahmederina
    @ahmederina Před měsícem

    ትክክል ናቹ ዩናይትድ አሁን በደንብ የሚያስፈልገው የመሀል ተጫዋች እና ጨራሽ አጥቂ እና የግራ ተጫዋች ካሟላ ለዋንጫ የማይፎካከርበት ምንም ምክንያት የለም

  • @user-qp9sw2ok7x
    @user-qp9sw2ok7x Před měsícem +1

    አቤና ሳምሪ ሰላማቹ ይብዛ በቀጣይ ካዜሚሮ ይቆያል ወይስ ይቀጥላል

  • @Betelehemdesu
    @Betelehemdesu Před měsícem

    Master

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před měsícem

    THANHAG QETAY AMET UNITDN BUDN BEMIGEBA HUNAT EYADERAJULET NEAW ENDI BETMOALA BUDN UNITD KEDEREJA YEWEREDE NETB BIMETA YEMEJEMERIYA TETEYAQI THANHAG NEAW!!!!!

  • @AddisuTesfaye-dc8ti
    @AddisuTesfaye-dc8ti Před měsícem

    የማንቼ ደጋፊዎች አሁን ቀና ምንልበት ጊዜው እየደረሰ ይመስላል የለውጡ ውጤትን በአንዴ ላናየው እንችላለን ግን ትክክለኛው መንገድ ላይ እንዳለን እርግጠኞች መሆን ይቻላል ።
    "ለካስ ቀን ይመጣል ለሁሉም ጊዜ አለው " የሚል መዝሙር አለ አድምጡ
    "ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን"
    🥇Manchester❤United🥇

  • @temesgengirma1311
    @temesgengirma1311 Před měsícem

    Samri And Abe welecome😘😘😘😘

  • @sisayturufi2269
    @sisayturufi2269 Před měsícem

    Abeya sle manhea stnager betam des ylal

  • @natnaelmulugeta93
    @natnaelmulugeta93 Před měsícem

    ማንቼ ይመለሳል 💪💪💪💪

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Před měsícem

    😍😍😍

  • @ahmederina
    @ahmederina Před měsícem

    ገብቻለው ሰምቼ ስጨርሽ አስተያየት እሰጠለው

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před měsícem

    የዚርክዚ ውል ማፍረሻ 34 ሚሊየን ፓውንድ ወይም 40 ሚሊየን ዩሮ ዩናይትድ ግነ 2.5 ሚሊየን ዩሮ ጨምረው 42.5 ሚሊየን ዩሮ በሶስት ዓመት የሚከፈል ነው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před měsícem

    ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ CZcams የማትመጡት ሁለታችሁም ትመቹኛላችሁ 👍