Thanks Tewodros Tsegaye you stand for truth and talent of multiple subject bright brain .After 90 years Eritrea is free your map is still with Ethiopia .I pray peace to all.
I used to listen when you present your poems on FM 97.1, you were AAU student by then. I am glad to know you and to listen your programs. I hope one day I'll get a chance to meet you in person. You have a beautiful soul and great mind! I miss Reyot Kin. The instrumental music is nostalgic. Thanks to our stupid politicians they put all of us in chaos and make our mind busy with their trash. I still hope this darkness will pass from the nation and justice will be served. I also hope to listen your beautiful poems and Reyot kin. One day history will thank you Teddye Berta!
Listening to his music really melts and soothes my heart and soul. It’s so calm, peaceful and I so love his masterpieces. Thank you, Teddy, for this beautiful music.
Teddy …..I didn’t know you are such a wonderful pianist. …you are everything when you are placed in every corner. የማእዝን ድንጋይ. We love you በርትዕ ዝሓወይ......
Teddy the great- thank you for this uplifting music, you are exceptionally talented and multi-dimensional! How I long and pray to see peace is restored & Reyot Kin and Musiqal returned!
ቴዲ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ምንኛ ብሩህ ጭንቅላት ያለክ ድንቅ ነህ አቦ !! የህግ ሰው; ጋዜጠኛና የታሪክ ሙህር ; ከያኒ .....ሌላም ይኖራል ... ቁጭ ብየ እያዳመጥኩት በትዝታ አስቆዘምከኝ በጣም ደሳስስስ ይላል ምንም ቃላት የለኝም እግዜር ይስጥልን ረጅም እድሜ ያኑርክ !!❤
ባለ ድርብ ባለ ሞያ እናመሰግናለን የጩቁኖች ድምፅ 🙏🙏🙏
ኧረ ቴዲዬ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ለካ❤🥰😍
ቴዲ ጋዜጤኛ
የፖለቲካ መሀንዲስ
የትንታኔ አባት
የህግ ባለሙያ
የጥበብ ሹፌር
እና ሌሎችንም ሙያ አጣምሮ የያዘ ባለ ብሩህ አምሮ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤qa😊6
የአስቴር አወቀ"ውሺዋሺ ሁሉን ቀማሺ""የሚል ዘፈን የቴዎድሮስ ነው እኮ፤
Great job Tedi
ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ደጉ ዘመን ይመልስልን።
ቴዲ የበለፀገ አዕምሮ እና የሰላ አንደበት ብቻ ሳይሆን ጥበበኛ እጆችም አሉት። አዎን እመሰክራለሁ የተረዳሁት።
ቴድዋይ ኹሉ ዳዓደሎ አሪሕቁ ዳሓሰብ ባዓል ብሩህ ሪእሲ ትግራይና ታዓድላ ናኣታ ስለ ድኾንካ ዕዲመ ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ምስ ኹሉ ቤተሰብካ ❤
❤
ሓቂ
Amen
ቴዲ ፈጣሪ በቃ ብሎ ሰላሙን ሰጥቶን ወደ እንደዚ አይነት ስራወችህ ተመልሰህ ማየት ይናፍቃል:: I can feel how you love Ethiopia በዚ ሁሉ መሀል እንኳ.
True that !! because the way he play and picks variety songs beside his political opinions. Listening You from Vancouver BC !!!🤗🌍🇪🇹🇨🇦
ገዛኻ ቤተሰብካ ኹሉ ይባረኽ! እታ ትደኽመላ ዘለኻ ሰላም ቀልጢፋ መጽያ ኣብ ሰላማዊ ሂወት የራኽበና ጀግና ሓወይ:: እንታይ እሞ ክንብለካ ጎደሎ ዘይብልካ ምሩጽ ሰብ ኩሉ ትኽእሎ:: ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ተመንየልካ ዝሓወይ🙏
አምበሳዬ ቴዎድሮስ Respect👍🏽👍🏽👍🏽
ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ከቃላቶች በላይ ነህ ወንድሜ ❤️❤️❤️
Teddy, you are one in a million! ንአኻ ዝወለደት ማህጸን ትባረኽ
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ነበረ የተማርኩት
ቴዲዬ በትዝታ መለስከኝኮ
ቴድ ሓወይ ይፈትወካን የኽብረካንዬ የቐንየልና ስለትኹሉ ስራሕካ❤❤❤
ቴዲ ጀግና ለኣንተ ያለኝ ክብር ቃላት አይገልጸውም ❤❤❤❤❤❤❤
ከልበ ብርሐን ቴዎድሮስ ፀጋዬ ጋር ምን ጠፍቶ የፈለገ የፖለቲካ ልዮነት ቢኖረኝም በግሌ የሚሰጠው ትንታኔና የሚሔድበት መንገድ አስተማሪና ፖለቲካ አዋቂነቱን ሳላደንቅ አላልፍም አሁን ደሞ ልዮነታችን ጠቦ እሱን ማዳመጥ ሱሰኛ አድርጎኛል በዛላይ የጥላቻን ድልድይ የሚሰብሩ የብሔር ብሔረሰብ ክላስካል ከቴዶ ማእድ ስሰማ ዋው ጥበብ ሁሌም መወደቂያዋ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ባሉ ባለ ብዙ ተሰጥኦ እጅ ሆና መስማትን እንዴት ልብን በሀሴት እንደሚሞላ ብታዮት ቴድያችን እናመሠግናለን ክብር ይገባሐል በሐሳብ አሳምኖ መግዛት ብቻ ሳይሆን በጥበብም መማረክ ትችላለህ።ሠላም ለኢትዮጵያ።
ባለ ብዙ ተሰጦ ተባረክ ከ አ/አ
ቴድሻ ባለ ምጡቅ አእምሮ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷አድናቂህ ሉቃስ አባል💙ብርጌድ ለመብት🙏👍
ቴዲ ወናኒ ብሩህ አእምሮ መስተውዓሊ ፈታዊ ህዝቡን ሃገሩን ብምኻንካ እንኻዕ ናይና ኾንካ!! ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ክቡር ሓውና!!!❤❤❤
ሀገር ሰላም ሆኖ በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በሙያህ ማየት እናፍቃለሁ ቴዎድሮስ ፀጋዬ !
ቴዲ ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አደለክም
ክላሲካሎቹራሱ ሲጥሙ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ! ፀጋውን እና በረከቱን ይብዛልህ ! እናመሰግናለን ።
መንፈስን የሚያድስና በትዝታ ይዞ እልም የሚያደርግ ነዉ። እጅህ ይባረክ።
በለ ብዙ አይን ቴዎድሮስ
ጀግና ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳንተ ነው ::
ጀግና ጀግና የጉራ ቆባችሁን ወደዚያ
ቴዲዬ የኔ ውድ ወንድም ስሜትህን የምትገልፅበት መንገድ ያስገርመኛል የፖለቲካ ብስለትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም የምትጠቀማቹው ቃላት እኮ አማርኛ የአፍ መፍቻህ ያሰመስልብሀል ለማንኛውም ትግራይ ሰብ አሎዋ
ቴድዋይ ወድመቐለ ዓደይ አናፊቕካኒ ❤❤❤
ቴድ ሓወይ በጣሚ እዬ ዝፈትወካን ዝከብረካ ከብዙ ዝበለፀ ደማ ጀግና ኩሉ ሰራካ እግዝአብሄር አማሉኡ ዝፍጠረካ አምላክ ከብረ ምሰግና ይግቦኦ❤🙏🙏
Thanks Tewodros Tsegaye you stand for truth and talent of multiple subject bright brain .After 90 years Eritrea is free your map is still with Ethiopia .I pray peace to all.
ቴድሮስ ፀጋይ አታ ጅግና ወዲ አባት መን ኸማኻ ሰይወደይ ብሩህ አእምሮ ምንጡቁ❤❤❤👍👍👍👍✍️✍️✍️🙏🙏🙏
I used to listen when you present your poems on FM 97.1, you were AAU student by then. I am glad to know you and to listen your programs. I hope one day I'll get a chance to meet you in person. You have a beautiful soul and great mind! I miss Reyot Kin. The instrumental music is nostalgic. Thanks to our stupid politicians they put all of us in chaos and make our mind busy with their trash. I still hope this darkness will pass from the nation and justice will be served. I also hope to listen your beautiful poems and Reyot kin. One day history will thank you Teddye Berta!
He is very gifted man in all aspects
Teddy: a man of multiple talents. You’re truly blessed ❤
የአብይ ሴራ ለአበሸቀው ሁሉ😁👌 ማፅናኛ ይሆናል ድንቅ ነው👌💐
በረከተ ብዙ ቴዲ
Lifetime melody + homesickness. thank you brother from tigray, mekelle
ቴዲየ ባለ ድርብ ሙያ ተባረክ ሰላምና ጤና ባለህበት እመኝልሃለሁ😘🙏
ቴዲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
No words to express tedy, full package of God's grace
ቴዲ ሃፍታሙ በርሀ ዓርክኻ ካብ መቀለ ገና ካብቆልዕኡ ብሩህ አእምሮ ዘለዎ ቆልዓ እዩ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን የሃብካ ቴዲ
Teddy my Gide in my life from your Brother Eritrean thank you so much
OMG teddy you take me back that golden time i❤ with 😭 oh God mercy for our country 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቴዲዬ እጆችህ ይባረኩ❤❤
ቴዲ! አግዚኣብሄር የተሟላ ኣቅም በራስ የመተማመን ስብእናና ፍቅር እንዲኖርህ ኣድርጎ ፈጥሮሃል ኣደንቅሃለሁ የህዝብ ልጅ ነህ ቀጥልበት: ፖለቲከኞች እንዳይጠልፉህ ግን መጠንቀቅ ተገቢ ነው: ባመንክበት ብቻ ቀጥል
አቤት ቴዲያችን ድንቅ ነህ ቃላት የለኝም
ቴድየ እንባ ተናነቀኝ ኑርልን ለህናሊናህ ና ለእውነት በመቆም የምትኖር ሰው ነክ
እባክህን የአማራና የትግሬን ሊዕቃውንት ለህዝባችን አንድነት እንዲረዱ ሞግትልን ሌሎች ፈረስ ስንሆን እየተመለከትን ዝምታው በቃ።
Tedy, we love you and respect you. May God bless aboundently with your family. We, Tegaru, proud of you.
ይገርመኛል ቴዲ በጣም. ግርም. ነው. የሚለኝ
Teddy, my brother with multiple talents 🙏🏽🙏🏽👏👏
አረ ናብ ርሑቅ መንገዲ ወሲድካና ቴዲዬ❤❤❤❤
እጅህ ይባረክ
Listening to his music really melts and soothes my heart and soul. It’s so calm, peaceful and I so love his masterpieces. Thank you, Teddy, for this beautiful music.
ቴዲ የዓናማነትን እና የዓይነሥውርነት የልዩነትን ግንብ የደረመሰ የድንቅ ተሰጥዖ ባለቤት ነህ እንኳን ተወለድክልን!!!
ባለብዙ ተሠጦ ቴዳ🎉🎉🎉
ቴዲዬ የኔ ጀግና ❤ 💛❤️💛
ቴዲ ሁሉንም ነገርህን ይቅር ብዬሃለሁ።ወድጄልሃለሁ በርታ
❤
በሚገርም ሁኔታ የቴዲን ፖለቲካም ሆነ የታሪክ ንግግሮች ከሰማው #ላይብረሪ ገብቼ የወጣው ያክል ነው የሚሰማኝ ባለ ምጡቅ ዓዕምሮ ባለቤት #እንኳዕ_ኻባኹም_ተፈጠርና❤❤❤
Respect , you made me to see my Ethiopian people. I wish Love🎵 Love🎧 Love🎤🟩🟨🟧❤💕🟩🟨🟧💕💯🟩🟨🟧💘💓 to ALL ETHIOPIANS
እጅግ ደስ ይላል ቴዲ የእውቀቱ ባለጸጋ እግዚአብሄርይባርክህ
❤ አንበሳዬ ጥቂቶች ብቻ የታደሉትን ነህ
Teddy …..I didn’t know you are such a wonderful pianist. …you are everything when you are placed in every corner. የማእዝን ድንጋይ. We love you በርትዕ ዝሓወይ......
ቴዲ ናትና ንፈትወካ ዝሓወይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግርማ ሰው ቴዳ
ቴዲያችን ሰላም ባለህት ይሰፈን ግሩም ክላሲካል ነው ። ቴዲ አሁን ከሚሰራበት የፓለቲካ ትንታ የበለጠ በጥበብ ላይ ቢሰራ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ነበር ሆኖ ፓለቲካም አንዱ የሀገራች ችግር ነው ። ሰምታበረክትልን ግሩ ነገር የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ ...
ልበ ብርሃን ቴዲዬ❤
ቴዲ ሁልጊዜ በሁሉም ነገር ለሰዎች አርህያ የሆንክ ምርጥ ነህ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ደጋግሜ አዳመጥኩት የማይጠገብ እጅግ ማራኪ መንፈስ አዳሽ ነው No Word to Say እድሜ እና ይስጥህ ተባረክ ። Bravo!
Teddisha u r the best journalist I always learn a lot of thing
Adey Mekelle Subuk Classic yekeniyelna hawna Tewodros Tsegay niberelna ❤🌹💐🌷🌺💕🌺🌷💐🌹
Tedye jigna , kurhat Tigrayna
Zemenka yibarek wedi halal merait
በጣም የሚገርም ስጦታ ነው። በአንዳንድ ነገሮች ላይ ልዩነት ሊኖረን ይችላል። ነገር ግን የመንፈስ ጥንካሬህ፣ ጽናትህን እና ስጦታህ አብዛኞቻችንን አያነቃቃም ማለት ንፉግነት ነው።
ቴዲ ፥መኑ ከማከ ብሩሃ ኣእምሮ
ቴዲ በጋዜጠኝነት የምትሰራው የሞራል እና የእውነት የሰላም ሰራዎች ሲገርሙኝ የሙዚቃው ደግሞ አሰደመመኝ።
አይ ቴዲሾ! ምርጥ ኢንስትሩመንታል! Loved it man!
We need more of these Tedi
ሁሉም አልፎ እፎይ የምንበትን ቀን ያምጣልን።
Love it. More please 🙏
ቴዲ እንኩዋንም በጥበብ ተሐድሶ ብቅ አልክ! ይበል ይበል ብያለሁ! ግሩም ነው!!
Very soothing & calming. Great collection ❤. በርትዔ ቀጾለሉ❤
Teddy the great all rounded🥰
Teddy the great- thank you for this uplifting music, you are exceptionally talented and multi-dimensional!
How I long and pray to see peace is restored & Reyot Kin and Musiqal returned!
ጀግና
ቴዲ ጅግና ሀወይ❤❤❤
ቴዲአረጓዴ*ቢጫ*ቀዩ*ባዲራችን.እድሜ.ጤና.ይይስጥኽ
❤❤❤🙏
በዘመናችን ካሉ ልዩ ሰዎች ነህ ልበ ብርሃን ምጡቅ አእምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ ትግራይ መጥተህ ብንገናኝ ደስ ባለኝ ታናሽ ወንድሜ ይመስለኛል
Wow tide
My daily dose ❤ please drop regularly 🙏🏽
ቴዲ ሙዚቃው ላይ የበለጠ ጊዜ ብትሰጥ።
Fetari Sifetrh Ejun Tatbo New Yefetereh Godelo Yeleleh Enkuan Yegna Honk Tediye Nurln Gena Bzu Sira Ytebkhal Fetari Edmien Tena Yisth
Tewodros Tsegaye you are gifted in many different types. Your beautiful fingers musician makes me homesick.God bless you with your family.
Tedros, you are bestowed with immense qualities.
God bless you.
❤🎉🎉🎉 ኣበይሞ
Betam dese yelale ymsetal ketelbat❤❤❤❤❤🎉
Teddy Jeganuna beal Bezuhe Tsega ika Edemen Teenanan Yihabeka
Mekelle Adey welelay yifetweki kab libey ❤❤
ጥዑም ክላሲካል❤❤
ብሩህ አእምሮ ❤
አሚር ዳውድ ነብስሕ በጀነት ያኑራት በቴዲ ስትታወስ።
የሚገርም ነው በበሳል ንግግሮችህ ነበር የምወድህ እጆችህም ይባረኩ ወንድሜ በርታ ሌሎች instrumental music ስራልን🙏🙏🙏