''የከንፈር ወዳጅ'' ድንቅ የመድረክ አቀራረብ በወሎ ላልይበላ የባህል ቡድን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 15ኛው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ-ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት

Komentáře • 89

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 Před rokem +8

    ምን አለ አንችልም ብትሉ ባህላችንን ከምታበላሹ ...ሲቀጥል አማራ የትግል እንጅ የጭፈራ ጊዜው አይደለም::

  • @GufBux
    @GufBux Před 2 měsíci

    አማራየ❤❤❤

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +2

    ይሄ በፍጹም የወሎ ባህል አይደለም የልጂቷ አለባበስ የወሎ አደለም የልጁ እንጂ ወሎን አይወክሉም ባህላችንን አታጥፉ ❌❌❌❌❌🛑🛑🛑🛑🛑🛑 እኛ ውብ አለባበስ ውብ ባህል አለን በደቡብም በሰሜንም✊

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před rokem +8

    ምድረደነዝ ወለጋ አማራ በማንነቱ በግፍእየታረደ የናተ መጨፈር ምንድነው ፍትህ ፍትህ ለሚሳደዱት ፋኖወች

  • @zeharaer4043
    @zeharaer4043 Před rokem +2

    ሰወች ምድነው ነገሩ እኔ የወሎ ቦርና ልጅ ነኝ አለባበሱም ይሁም የከፈር ወዳጅም እንድህ አይደለም በጭራሺ ወሎን አይወክልም

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Před rokem +1

    የወጋቢረሳ የተወጋ አይርሳ በወለጋ እደከብት የታረዱ አማራወቺ ያለምንም ወጀል በአማራነት ወጀልብቻ የተቆራርጡ እደስጋ መቸም አንረሳም ወገኖቻቺን በየሜዳውተበትነው መቸምአይርሳ አድኩል ካልሆን

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Před rokem

      Tekekel aderbaye nachu bahun seate zefen hezbe beybotaw eylqe yesew bahel mastwawqe yaszenal bechfera hezbun lemdenzaze New mertun lemwera mengeste tbyew agenda selam endhone yasmselalu gunta gare eymokru New erya welqayete lmsrkbe 😢 hezba welga yetardal bey kabu wedko 😢

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem +7

    ሰሜን ወሎወችን አይወክልም የምትሉ

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara Před rokem +1

      አረበፍፁም እኛን አይወክልም😤😤😤😤

    • @user-ze6vi4jw1d
      @user-ze6vi4jw1d Před rokem +1

      ወሎን አይወክሉም ምድረ ሸርሙጣ❌

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem

      ደቡብንም አይወክልም ስንት ባህል አለ ግን አያወጡትም እንጂ ይህ ሲጀመር ማንንም አይወክልም

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Před rokem

      ወላሂ አወ ዴሞ ወሎ ይላሉ ቋንቋቼው እራሱ

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem +1

      ደቡብ ወሎ እኮ የጥበብ አገርነዉ ምነዉ ምዲረ ሽርጣም ሽርጡ የሰሜን ወሎነዉ እናተ ናችሁ ደቡብ ወሎን ሽርጣም ያረጋችሁት እጂ ደቡብ ወሎ ነጭለባሽ ጋቢ ቡልኮ ጋቢ ነዉ ምዲረ ሽርጣም ሰሜን ወሎ ደቡብ ወሎን አይወክልም እደዉም ሽርጡ

  • @zinetali5785
    @zinetali5785 Před rokem +4

    የወሎ፣የሤቲቱ፣አለባበስ፣እደዚህ፣አለባበስ፣የለም

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem

      ቦረና ይለብሳሉ

    • @user-ok9gc7qv5l
      @user-ok9gc7qv5l Před rokem

      ​@@Sare-wc7scኧረ አንለብሰም ዝም ብሐሺ አትቀደጂ ትላልቅ ሰወች ናቼው እድህ እሚለብሱት ቀዳዳ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem +3

    ወንዶቹ ደግሞ ማስጠሊዎች ይህ ወሎን አይወክልም የወሎን ባህል ካላወቃችሁ ጠይቁ አምሳ ደናቁር የወንዶቹ ባህል እራሱ ሽንሽን ተሰርቶ ትፍትፍ ነው የድሮ ሙዚቃ ክሊፕ ላይ አሉ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před rokem +3

    የወሎ ባህል አበሳደሮች ወሎን አይወክሉም።👹👹👹👹👹👹

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem

      በትክክል ይህ ወሎን አይወክልም 🏌🚫🚫🚫❌❌❌ ወሎ የጥበብ የገር ነች የእትጌ መነን የእትጌ ጣይቱ የተዋበች ዘሮች ነን ውብ ባህል አለን ይህ ማንንም ወሎን አይወክልም

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f Před rokem

      ሽሽን አትልበሱ ሽሽን ከተለበሰ ደም ላዩላይ ሽርጥ ወይም ጋቢሌ ይለበሳል ስንላቸው አይሰሙም እዴዚህ ትልልቅ መዲረክ ሲሆን ወሎን መስለው መቅረብ አለባቸው ግን አይሰሙም

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem

      😂😂😂 ተወክለዉ እማነዉ የመጡት አይ ሸቃላ ዝብለሽ ሸቅይ ወሎን የት ታቂያለሽ

  • @newfgy
    @newfgy Před rokem

    ወሎነት❤❤❤

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před rokem +8

    ፈር ቡሉ ምድረ ሸርሙጣ ወሎን ስት ጀግና የበቀለበት ወሎን እሚመጥን ስራ እዴት አታቀርቡም ❗😡👿😡👿😡

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem

      ያሳፍራል በጣም ያሳፍራል ❌❌

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +1

    የወሎን ባህል ማወቅ ማሳወቅ ከፈለጋችሁ በደንብ እወቁ ይሄ ወሎ አጠቃላይ አይወክልም በፍጹም🛑❌❌ ባህላችንን አታበላሹ የልጂቷ አለባበስ እራሱ የኛ አይደለም እኛ ውብ ባህል ውብ አለባበስ አለን በማታቁ ገብታችሁ አታብኩ❌🛑😡😡😡😵😤😏😏

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před rokem

      Ye Amhara bahalna tourism yilem a bahalchen hon blo endefana endemnamen etesra new egnae gen nekiten bahlachenen mulu adergen lmakerb enmoker yaliblizya ybiy temliach new yminehonew yegan behal lela yigelew eyadergew new…..

  • @sadah4261
    @sadah4261 Před rokem +5

    ኦሮሞ ኦሮሞ ትላለህ እንዴ እነሱ ከመፈጠርህም አያውቅህም ደሞ አማራን ለማጥፈት ቀን ከለሌት የሰራሉ እንተ እዝህ ላይ በህዝም ትቀልዳላችሁ ሲጀመር ያንዱንም ባህን በስትክክል አልሰራችሁት ይህ ማለት ደግሞ ሰወቹ ከዛው ከባህርዳር የተለቀሙ ናቸው ማለት ነው

  • @ashendyetube_9671
    @ashendyetube_9671 Před rokem +1

    ክክክክክክ ማፈሪያወች። በመጀመሪያ በእየደቂቃው የአማራ ወጣት ደሙ እየፈሰሰ እያለ መሪ ተብየወች ጭፈራ ላይ ናቸው ጉድ እኮ ነው። ኧረ መጀመሪያ በሂወት እንኑር እሱ በኋላ ይደርሳል። ሲቀጥል እሱ ነው እንዴ የወሎ ባህል? የራያው ፣ የላስታው ፣ የመርሳው ፣ የአማራ ሳይንቱ ፣ የሰቆጣው ወዘተ ለየት ለየት ያሉ ውብ አለባበስና አወዛወዝ እኮ ነበር። ቆይ ምን የሚሉት ነገር ነው?ስንት መውጣት ያለበት ወርቅ ባህል እያለን የምን ወሬ ነው ምድረ እንትናም።

  • @user-bf6qr4cy1z
    @user-bf6qr4cy1z Před rokem +1

    ወሎ መርሳ ሀራ ወልድያ የት አለ😒😒😒

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před rokem +4

    ደነዝ ቆሻሻወች ይህ ወሎን አይወክልም ጭራሽ ቦረናን ቱ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🙄🙄

  • @user-zs6em6es2y
    @user-zs6em6es2y Před rokem +2

    ይገርማል ይወሎንባህል ይሄአደለም

  • @user-vd8xv4iw8b
    @user-vd8xv4iw8b Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 Před rokem

    እውነት ነው አቦ

  • @amina-pz6qp
    @amina-pz6qp Před rokem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před rokem

    የወሎ ባህል አቅራቢው ጎሽየን ፕራክ ያረገው ነው

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před rokem

    እናተ የባህል ቡድን ተብየ የህዝቡን ባህክ አታበላሹ ከዘመን አመጣሽ ካሽመሪ ሽርጥ በፊት ባህል ብትሉ ቅኝት መፈጠሪያ ወሎ ናት በሽርጥ አትወክሉንም ባህል ከሆነ የምታስተዋውቁት ስርአት ይኑራችሁ

  • @EmanAli-bc4os
    @EmanAli-bc4os Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před rokem +2

    አፈርብሉ ወገኖቻችንጦርተዘምቶባቸውእናተትጨፉራላችሁ ወገኖቻችንበአብይአህመድወታደርእየተገደሉ ለነሱድምጹየሚሆኑትንለመሸፈንምንምእዳልተፈጠርለማድረግ ትጨፍራላችሁ እናተኑእዛውበጨረሶችሁ አሁንአናተአማራንትወክላላችሁ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem +4

    ይህ ወሎን አይወክልም እኛ ወሎየ ውብ ባህል አለን ነጭ ለባሾች ነን ጋቢ እራሱ ወሎ ላይ ነው ውብ ጋቢ ያለው ትፍትፍ ቀሚስ ነው ልብሳችን ሰሌን ጥልፍ ቀሚሳችን ይህ ማንንም አይወክልም ❌❌❌❌

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem

      ወሎ እኮ ወልዲያ እና ራያ ብቻ አይደለም ለምሳሌ ቦረና አልባሳታቸዉ የሴቶቹ እደዚህ ነዉ የወዶቹ ደሞ ቁጣነዉ ወሎ ትንሽ ቀበሌ እዳይመስልሽ አሁን ደሴ ገራዶ ወደላይ ደጋማዉ አከባቢ ሽርጥ ቀጣም ይጠላሉ ጋቢ ብልኮ ይባላል ያንን ይለብሳሉ ቦረናን ጨምሮ ወሎ በየከባቢዉ የራሱ ባህል አለዉ እኔከወሎ እዲጠፋ የምምኜዉ ሽርጥ ብቻነዉ ሽርጥ ሲጀመር መለስነዉ ያመጣዉ በጣምነዉ የሚያስጠላዉ ሽርጥ ለ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před rokem

      @@Sare-wc7sc anche nifit- dessie zuriya shirit bilo neger yelem. Ekekam! Lijituwa tikikil nat yih ye enja alebabes ayidelem. Gabi na kuta yet tefito, shemawus? Ye argobiye shemas? Galla enkuwan gizewun yitebiq wollo ayidelem. Teneqilo yiwetal! Yih ye kemisse alebabes yalut ye argobiye new!

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v Před rokem

      ​@@Sare-wc7scበስመአብ በይ ለዚህ ውሸትሽ ጭራሽ ቦረና ውስጥ ሽርጥ ??????????ውሽታም አያውቁትም ሁላ ነጭ ሸማ በቀይ እዳይት ቀሚስ ነው ልብሳችን የወንዶቹ ጋቢ አለባበሳቸው እራሱ እደት ደስ እንደሚል አታውቂም ዝም ብለሽ አታውሪ

    • @user-ru4zn7lw3e
      @user-ru4zn7lw3e Před rokem

      ​@@Sare-wc7scአወን እኛ ሀገረ እራሱ በደሴ ዙራ እና በኩታበረ ቀሚስ ነዉ ሴቶች ወዳቹ ደሞ ሱሪ ነዉ እንጂ ሺረጥ ምናምን አይለቡሱም ወዳች በየአከባቢዉ ይለያያል በደቡብ ወሎ እብዘሀኛዉ እንደዚህ ነዉ የሚለብሰዉ

    • @wollo330
      @wollo330 Před rokem

      😂😂😂😂

  • @ifj8189
    @ifj8189 Před rokem

    ሰራ የፈታችሁ ምናችሁ ወሎ ይመስላል

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před rokem

    ምናችሁ ወሎ አትመስሉ ደሞ ዘፍኟ እረጋ በይ ምን ይመስላሉ

    • @TtTt-pm2ib
      @TtTt-pm2ib Před rokem

      ባዳ ተጫጫ እሣ😁😁😁🇨🇬🇨🇬💪💪💪👈

  • @wnyoutube1801
    @wnyoutube1801 Před rokem

    ተሳዳቢወች የጤናችሁ ነገር ያሳስባል ቱ ስታስጠሉ ምን አገባችሁ

  • @user-ok9gc7qv5l
    @user-ok9gc7qv5l Před rokem

    ኧረ ምን ጉድ ነው ኧረ እባካችሁ ባህል አታበላሹ የጉራጌን አለባበሰ ለብሰው መጡ ማፈሪያ ናችሁ🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před rokem +1

    😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Před rokem

    ምናቺሁም ወሎ አይመስል የወሎ ባሀል ይሄአይደለም በሀላቺንን አታበላሹ ወራዳወቺ

  • @zmzmzmzm2242
    @zmzmzmzm2242 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amharawit09
    @Amharawit09 Před rokem +1

    በፍፁም ይሄ የወሎ ባህል አይደለምወሎንም አይወክልም ማፈሪያ ሁላ😡😡😡😡

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n Před rokem

    ጪራሽ ሤቷ ቀፋፊናት ኤጪ ስንቱን ባየሁበት

    • @habibmd-xi8vs
      @habibmd-xi8vs Před rokem

      ምነው አመዶ ቅናት በገበገሽ ቆጆናት

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 Před 3 měsíci

    👎👎👎

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 Před rokem +1

    ደሞ ወላሂ ትላለህ ቀዳዳ

  • @user-yh1sp9ud3v
    @user-yh1sp9ud3v Před rokem

    በወሎ ባህል ኦረሞወች እየተለማመዱ ይመስላል😂😂😂😂
    እኛ ወሎየወች እንደዚህ ያለ ባህል የለንም ምድረ ጅል ሁላ

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před rokem

    የገረመኝ የዲሮ የወሎ ባህል ሽሽን ተለብሳ ላዩላይ ሽርጥ ወይም ጋቢሌ ታሸርጣለች ጪራሽ ይሄ የወሎ ባህል አደለም ወሎ ፀጉር እዴዚህ አናስርም ሁሉም ወሎን አይወክል

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 Před rokem +1

      እናስራለን እኮወሎ ባለ ብዙ ባሀል ነው

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem +1

      ​@@EthiopiaOnlineMarket.ይህ ወሎን አይወክልም እኛ ሰሜን ወሎ አናውቅም ሹርባ ተሰርተን ወንዶቹ ደግሞ የራሱ ሹሽን አለ የወሎ የድሮ ሙዚቃወች ላይ አሉ ይህ ማንንም አይወክልም ሻሽ አጠማጣጧ ጉራጌ ነው ንቅሳቷ የጎጃምን ሴት ይህ ወሎን አይወክልም ልብሳችን ትፍትፍ ነው ቀሚሳችን የእትጌ መነን ሸማ እራሱ አልወጣም እኛ ነጭ ለባሾች ነን ይህን አናውቅም❌❌❌❌

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ Před rokem

      ትክክል ማንንም አይወክልም

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem

      ​@@ፋፊ-ዘ3ጨእኛ ደቡብ ወሎን ይወክለናል እደዚህ ነዉ የምንሰራዉ ሲጀመር የወሎ ላሊበላ ደሴነዉ ደቡብ ወሎ ስለዚህ የደቡብ ወሎነወ❤❤

    • @user-ok9gc7qv5l
      @user-ok9gc7qv5l Před rokem

      ​@@Sare-wc7scእኔ የቦረና ልጅ ነኝ ግን ይሄ አይወክለንም ይሄ የሰራ ልብሰ እንጂ የባህል አይደለም ምን ነካሺ🤔