የእማማ ቤት ክፍል 52 | መኝታ ቤት እማማ እና ፊትአዉራሪ ? | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ጉድ ጉድ ጉድ ፊትአዉራሪ እና እማማ ታረቁ መኝታ ቤትም ገቡ ከዛም …
    የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
    t.me/ZenaBeyEt...

Komentáře • 179

  • @user-ti5oz7lj4n
    @user-ti5oz7lj4n Před 4 lety +87

    እንኳን ለነነዌ ፆም በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች⛪️🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +40

    የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ስላማችሁ ይብዛ መልካም ቀን ለሁላችንም ሀገራችንም ሰላም ትሁን

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 Před 4 lety +30

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁልኝ አላህ በያላችሁበት ሰላም ያድርጋችሁ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን እስኪ ሁላችሁም በዱዓ / በፆለት / አስብኝ እያመመኝ ነው በሰው ሀገር

    • @bsgg7979
      @bsgg7979 Před 4 lety

      አላህ ያሽርሽ. ውዴ

    • @user-qp2fz6wp5y
      @user-qp2fz6wp5y Před 4 lety

      getachin.medihanitachin.Eyesus.krstos.bemhretu.ygobgnishi.Eht

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

    • @sisiteneshema9520
      @sisiteneshema9520 Před 4 lety

      እኔን እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ🙏🙏

    • @hhbeba247
      @hhbeba247 Před 4 lety

      @@sisiteneshema9520 አሚንንን

  • @user-tw2nj3be1p
    @user-tw2nj3be1p Před 4 lety +40

    ውድ ጉዋደኞቸ ኢትዮጵያ ልወልድ ልሄድ ነው ዱአ አድርጉልኝ

    • @mimibedane7449
      @mimibedane7449 Před 4 lety

      Emebete tiketelesh.

    • @s8186
      @s8186 Před 4 lety

      አላህ ይከተልሽ ሁቢ ግን ኢቃማ አለሽ. እኔም እርግዤ ልሄድ ነበር ግን ይቃማ የለኝም

    • @user-tw2nj3be1p
      @user-tw2nj3be1p Před 4 lety

      @@s8186 አሚን የኔ ውድ ይቃማ አለኝ ግን አንችም፡መሄድ ከፈለግሽ ይቻላል ሳውዲ ነሽ ወይ ከሆንሽ ?

    • @s8186
      @s8186 Před 4 lety

      @@user-tw2nj3be1p ሳኡዲ ነኝ ውሄድ ብችልም መመለስ ግን አልችልም እናቴ ቤት መውለት ነበር የፈለኩት እንች ግን አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ይመላልሽ ማማ

    • @user-tw2nj3be1p
      @user-tw2nj3be1p Před 4 lety

      @@s8186 አሚን ለሁላችንም አላህ ይደረሰልን ማማየ መመልስ ስለማችይ እዝህ ወልደሽ ላኪ አሁን ላድያሽ መሄድ ካልፈለግሽ አይዞሽ የኔ እህት

  • @ለመኖርስትልታገል

    የፊታውራሪ ድምፅ ደስ ሲል ሲያንጎራጉሩ

  • @thomasdamour1439
    @thomasdamour1439 Před 4 lety +1

    የማማ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችዋለ እናተን ሳይ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል ሙዚቃችሁ በጣም ትዝታ ይቀሰቅሳሉ በአጠቃላይ በዚሁ ቀጥሉበት እኛ በውጭ አለም የምንኖር ከስራ ቡሀላ በጣም ዘና ያደርገናል በተረፉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +9

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእማማ ቤት ቤተሰቦች እንኳን ለነነዌ ጻም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r Před 4 lety +1

      አማን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety +3

    የእማማ ቤቶች እኳን በደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት የኔ ምርጦች አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጥሩ ወሬየምንሰማበት ሳምት ይሁንልን

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 4 lety +4

    የእማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ ያለ እናንት ሌላ ማንም የለም ዘና ሚያደርገነ ሌላው ድረማ እየጀመሩ መጥፋት ነው

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +17

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ⛪⛪⛪💚💛❤

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 Před 4 lety +1

    ይሄ ባለሱቅ ተመለሰ ኡፍ ደስ ሲል

  • @user-gi9ti5gx8l
    @user-gi9ti5gx8l Před 4 lety +5

    ሴቶች ሰረቀ የተባለ የፊልም አክተር ክክክክክ ሄኖክ

  • @user-sz7nl9sd6f
    @user-sz7nl9sd6f Před 4 lety +6

    እንወዳችኋለን የእማማ ቤቶች ክበሩልን

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +5

    ሻሩኬ እማማ ሲል ደስ ሲል

  • @user-we6xd1yb6z
    @user-we6xd1yb6z Před 4 lety +2

    አዝናኝ ድራማ ነው በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አሁን ግን እየተንዛዛችሁ ነው ከመንግሰት እራሰህና ከግለሰብ እራስ ውረዱ አክተር ምናምን እያላችሁ አትንዛዙ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 4 lety +16

    ሼር ከሴት ብር ለምትቀፍሉ ወንዶች😬

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን የማማቤቶች የኔ ምርጦች❤😍😍

  • @ahmeddic4653
    @ahmeddic4653 Před 4 lety +3

    ሚጡየይ ስወድሽ እኮ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +4

    አይ ቶክቻው ያስቀኛል😂😂😂

  • @brtukalcnx9368
    @brtukalcnx9368 Před 4 lety +3

    ከንዷ ተበድሬ ሌላ ችክ ጋር የሚሄዱ ወዶች የኔው ሳሚ እንዲ ነበር የሚያረገኝ እድሜው ይጠር አይለፍለት ገዘቤን እደቀማኝ

    • @fawziasaed6169
      @fawziasaed6169 Před 4 lety

      😭😭አይዞሽ ለወደፊቱ ትምርት ይሆንሻል

    • @workw2093
      @workw2093 Před 4 lety

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @oroboy2553
    @oroboy2553 Před 4 lety +3

    Welcome love you guys from Kenya I was born Kenya but I Am Ethiopia

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 4 lety +1

    የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኖዳችኋለን

  • @zd3943
    @zd3943 Před 4 lety +2

    ሻሩኬ በጣም ደስ ትለኛለህ።

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤት ቤተሰቦች ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety +4

    ስወዳችሁ በፍቅር ነው እማያችሁ የምር ትንሽ ደቂቃዋ እረዘም ብትልማ,,,,,,

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o Před 4 lety +1

    የእማማ ቤቶች ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለነነዌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ
    ከእኔ የበረታችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ
    ሳውድ አረቢያ ያላችሁ ግር ግር ውጡ አለ ይባላል እውነት ነው እንደ እስኪ ሹክ በሉኝ

  • @Hayat-qn7wy
    @Hayat-qn7wy Před 4 lety +2

    ከሪሞ የት አለ ባለ ሱቁ አድሱ አልጣመኝም

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 Před 4 lety +3

    ይሄ የሻሩክ ጅንስ ሱሪ ግን በጣም ለበሰው ኡኡኡ መልስልኝ አይተህ ሻሩክ

  • @user-go8hk1hk8r
    @user-go8hk1hk8r Před 4 lety +13

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ፊት አዉራሪ ለኔ ብቻ ነዉ አያቴን እሚመስሉኝ ግን

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 Před 4 lety

    ክክክክክክክ እድሜ የጠበሳትክክክ

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 4 lety

    _የነማማ ቤቶች እንኳን ሰላም መጣቹ
    _ከድሮ በጣም አፍቅሬው በፍቅር ልሞትነው
    _ምንይሻለኛል ኡኡኡኡኡ

  • @yashekassaye8035
    @yashekassaye8035 Před 4 lety

    ስወዳችሁ እኮ የኔ ውዶች

  • @younes5718
    @younes5718 Před 4 lety +2

    የማማዬ ቤት እንኳን በደና መጣቹህ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 4 lety +3

    ምርጦችዬ ስወዳቹ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Před rokem

    ሥወዳቹ 😂😂😂😂😂

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Před měsícem

    ሻሩክየ የምወድህ❤❤

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 Před 4 lety

    ኡፍፍፍ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-sq1ov6dx6z
    @user-sq1ov6dx6z Před 4 lety +1

    እንኳን ደና መጣችሁልን ቃውጢዎች

  • @MTMT-xs6vl
    @MTMT-xs6vl Před 4 lety

    እንኳን ለነኔወ ፁም አደረሰን ያላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኩሚትሩች ስለ ድራማው አስተያየትንስጡ ላይክ ሰብ የቤት እዳ አታውሩብን

  • @ephremtsegai9398
    @ephremtsegai9398 Před 4 lety +1

    ኧረ የሚጡ (ቤዛዊት) ስልኩዋን ስጡን ሰላም ልንበላት

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 4 lety +1

    Teftachubign litegna sil agegnehuwachu tifit alachubign 💕🙋‍♀️

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 Před 4 lety +1

    ሁላቹሁንም እወዳቹሀለዉ

  • @user-ph3yi4po3t
    @user-ph3yi4po3t Před 4 lety

    በጣም ነው እምታምሩት የእማማ ቤቱች

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 4 lety

    አስኒ እና ቶክችው እንዲሁም እማማ በጣም ነው የምትመቹኝ

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 4 lety +2

    የምወዳቹሁ እንኮን ደና መጣቹሁ ግን ከርሞን አምጡልን

  • @emanbinthassen3482
    @emanbinthassen3482 Před 4 lety +1

    ተመችቶኛል በቅኔ ኑገሩልኝ ያን ገገማ መንግስት

  • @user-py3ut7pj6n
    @user-py3ut7pj6n Před 4 lety +7

    ከሪም ለምን ተቀየረ 😒ፖለቲካ አትግቡ በተረፈ አዝናኝም አስተማሪም ነው ከቤቶች ቀጥሎ እወዳችኃለው

  • @user-je2sn2ec4r
    @user-je2sn2ec4r Před 4 lety

    እንኳን ምመጣቹህልን

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 Před 4 lety

    አስንየ ስወድሽ የግምት አመራረ ይዘን አስፈጀን እህቶታችን ታግደዉ መልስ የለም መግስት ተኘታል ወበረ ብቻ ያሞቃል ተግባረ ዜሮ አፊ ብቻ አገሬ ናፈቀኘ መቸ ነዉ ሰላም አድራ ሰላም መዋላ ሁሌም ያሳስበኛል

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety

    ያ ማነው ስሞ አልሽ ሄኑክ በይ የኔ ምርጡች ስወዳችሁ

  • @fetiyasani7716
    @fetiyasani7716 Před 4 lety +2

    አረ ሻሮክ መሉሱልኝ። ስቴ ነው የጠየኳቹ። ሻሮክና ኪዲ ከማሂ ጋር የሚሰራው ልጅ ዮትዮበሮ ልጅ ወንድምህ ነው መትዮች ነው ምትመስሉት።አቋማቹ መልካቹ ወዘተ በጣም ነው ምትመሳሰሉት መልስ እጠብቃለው። እስኪ ይመሳሰሉ የምትሉ እጃቹን አውጥ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety

      አይደሉም አይተዋወቁም

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 4 lety

    እንኳን ለፆም ነነዌ አደረሳችሁ እና እማምዬ

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 4 lety

    ስላም ለኢትዮጵያ

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 Před 4 lety +3

    kerem.ametuln ewnt lemenager serawn yebelet endewded yemyaregew esu niew

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 Před 4 lety +1

    😘😘😘😘😘😘
    Melkam ken lehulachu!

  • @emabetyoutube7937
    @emabetyoutube7937 Před 4 lety +1

    Hay. Arifooch😁

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 4 lety

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤቶች

  • @fafi8171
    @fafi8171 Před 4 lety +1

    እረ ከሪምዉዉዉዉዉ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሱሶቸ

  • @eduedu566
    @eduedu566 Před 4 lety +1

    Tokch betam new yasikn

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604

    Wooow menew nafekachun ❤💋

  • @AliyMohammed-vs9om
    @AliyMohammed-vs9om Před 4 lety

    ያምራል

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 Před 4 lety

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ልብውልቅ
    @ልብውልቅ Před 4 lety

    ቀሽቶች ምርጦቹ

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 Před 4 lety +1

    ባሻዬ አንድ ሲንግል ቢለቁ

  • @MTMT-xs6vl
    @MTMT-xs6vl Před 4 lety +1

    ዛሬ ስለመንግስት ነው ያወራችሁት

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 Před 4 lety

    ወይ ሀገሬ

  • @SM-cy6gc
    @SM-cy6gc Před 4 lety

    ወይ እረ በሳቅ

  • @user-jp9tl8di3r
    @user-jp9tl8di3r Před 4 lety +1

    ኧረ አንተ ልጅ ቁጅናየን ይሳኝ አይባልም

  • @Desta-mz2ix
    @Desta-mz2ix Před 4 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yewagineshejigu6274
    @yewagineshejigu6274 Před 4 lety

    Amn amn amn

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 4 lety

    እኳን ደና መጣችሁ

  • @emmaemma9357
    @emmaemma9357 Před 4 lety

    የእናቴ ቤት ትዝ አለኝ

  • @milimili3774
    @milimili3774 Před 4 lety +1

    Mdre askebach mejemerya abyi abyi eyalachu alneber ahun begmt yemiyastadadr mengst tlalachu ende engdih chalut

  • @user-sg3zx7me4y
    @user-sg3zx7me4y Před 4 lety +1

    የፊታውራሪ ድምጽ ግን የለለ ነው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 4 lety

    የድሮው ከድር አምጡልን

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 4 lety

    ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @alelealelrjchcjxixu3778

    kkkkkkkkkkkkk

  • @ሜሪየሀይሚአድናቂ

    ሚጡየ ዛሬ አቀላፍተሻል ዉዴ

  • @MamaMama-xb3xg
    @MamaMama-xb3xg Před 4 lety +1

    Ere ke menigiti eras wiraduhu

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 Před 4 lety

    Egawu entarek egawu entarek

  • @የማራምልጅነኝየማሪሞልጆነ

    👍👍👍👍👍👍👍✌👌

  • @enatwenat4378
    @enatwenat4378 Před 4 lety +1

    Enim abtyn ewdachewalen

    • @sulaimansulaiman5803
      @sulaimansulaiman5803 Před 4 lety

      እዴትነሽ፡ትንሾ፡ልጅ፡ታምሪለሽ፡ስወድሽ

  • @nakhletelecom6285
    @nakhletelecom6285 Před 4 lety +1

    But kwwwwkkkk

  • @user-lj7yb4xm5q
    @user-lj7yb4xm5q Před 4 lety

    ሀይ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 4 lety

    Sharki yene qafce swdchu

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety

    Enkuwan dena metachu

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 Před 4 lety

    Ekan dena metachu wudocha

  • @user-cj9qg4el9l
    @user-cj9qg4el9l Před 4 lety +3

    ሠላም የሠላም ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @tigbihonegn9112
    @tigbihonegn9112 Před 4 lety

    Who is Abone tekelehaylemaryame? Ere tewu tewu atekeledu? Enate tera tela techewoche!

  • @hawatube9505
    @hawatube9505 Před 4 lety

    ከሪም የት ሂዶ ነው

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 Před 4 lety

    emamabeatoch enkwan denea metachu yeha debab nafikon niber.

  • @meghedessmeghedess7112

    Tikuchaw poletika eyenekakak new eraskn astekakl temelkach edatata yedeha gezeb megst yalkew balefewm eyadaletek new mkre new egne yastelan poletika new meznanat new mfelgew akum eshi ?

  • @asna9396
    @asna9396 Před 4 lety

    እንካን ደህና መጣች ምነው እማማ ቤት መንግስት ላይ ጫና አበዛቹ ይመቻቹ ላገሪቱ በዚህን ሳአት እንዲህ ነው

  • @sameerauae4271
    @sameerauae4271 Před 4 lety

    Inkan basalam mexachuu

  • @sisai8703
    @sisai8703 Před 4 lety

    kerim amtut yebetu dmket new

  • @hayat..kuwait8674
    @hayat..kuwait8674 Před 4 lety

    🤭🤭🤭🤭🤣🤣

  • @user-xr6pr2ir5t
    @user-xr6pr2ir5t Před 4 lety

    👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💜💜💓

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 Před 4 lety

    Fetawerare zefen ewedwelhwu tezeta alebey

  • @tsigealemulibu4846
    @tsigealemulibu4846 Před 3 lety +1

    bla bla