YeEmama Bet Episode 12 - Kidnap

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Komentáře • 268

  • @user-dd3tg2mt1s
    @user-dd3tg2mt1s Před 6 lety +76

    ቅቤ ቅቤ እያለኩኝ ኪኪኪኪ
    ትክክለኛ የኢትዮጵያ ዲራማ የእማማ ቤት ነው ሁሉም እውነት ነው 44 ነጥብ

    • @haderaandulemalik5718
      @haderaandulemalik5718 Před 6 lety +1

      ሰሎሜ ደስታ tekekl welhi ena ethio yalewnaw ememselg enswn sau

    • @user-ds2fu5ri3c
      @user-ds2fu5ri3c Před 6 lety

      Ekkkk 44 netib aleshi woy zender netib ena kotir tezabebshi

  • @user-pz4jm6rt4b
    @user-pz4jm6rt4b Před 5 lety +2

    ወይኔ ደስስስ ሲል ሀገሪ እኮ ውበት ነው
    እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ የሰፋሩ ድባብ የምታሳዩን ዋው ነው

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 Před 6 lety +2

    ኑሩልን ሁላቹም ለድራማው ልዩ ውበት አላቸው

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety +5

    እውነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ የሚያሳይ ትክክለኛ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ውሰጤ ናችሁ ብርቱ

  • @AliaBeauty-yc4we
    @AliaBeauty-yc4we Před rokem +1

    Wone Ethiopia desisil emamma betisebi🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💯💯💯

  • @ghdg570
    @ghdg570 Před 6 lety +3

    ትክክለኛ የኢቶጰከያ ድራማ ነው ደስ ይላል በርቱ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 Před 6 lety +18

    ትክክልኛ የኢቶ ድራማ

  • @user-me6ng7ei2f
    @user-me6ng7ei2f Před 6 lety +2

    Yene marochi sewedachu tekikilegna Ethiopiawy derama 💚💛❤💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @loveethiopia1574
    @loveethiopia1574 Před 5 lety

    Wow nice imama betochi zana fata aragachun iko yehaftamochi beti ina haftamochi hagari iyasyu kamsaruti yishalali yimachachu 💔🇪🇹❤❤❤❤👄👄👄👄

  • @onelove809
    @onelove809 Před 6 lety

    I swear to allah ymegerm ye ethio drama better than any movie tnx anyhow
    Abso yebet ensesochu botawochu meretachu andegna nw amesgnlew ye sament sw yblen

  • @user-ok9to2uo2m
    @user-ok9to2uo2m Před 6 lety +4

    ትክክል የኢትዩጵያን ህግ ደንብ ባህል ቤቱን ሁሉንም ይጠቅሳል

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i Před 6 lety +4

    እንኮን ደህና መጣችሁ ምርጦች.በርቱ ይመቻችሁ

  • @appuae611
    @appuae611 Před 6 lety

    ፊት አዉራር ምርጥ በመቃጣል እፊፌ ምርጥ ቴክ ኮሎ ጣልያንኛ ደስ ስልበት ዛና ቢላ አቤት ግርማ ሞጋስ ይመችሽ

  • @user-iz4oi2oz7i
    @user-iz4oi2oz7i Před 6 lety +4

    በጣም ደስስስ ይላል በርቱ የእማማ ቤቶች

  • @user-th4jd5zx3z
    @user-th4jd5zx3z Před 6 lety

    ሙዚቃው ሰፈሩ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ደግመው ቢያዩት ማይሰለች አገር ግቡ ግቡ የሚያሰኝ የነ እማማ ቤት

  • @appuae611
    @appuae611 Před 6 lety +2

    ሽመግሌዉና ያአሜርካ ልጆች እናት በጠም ታስቃለቹ በዝዉ ቃጥሉ

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 Před 6 lety +7

    Well come
    እማማ ቤቴቾ ደስ ትላሉ

  • @user-tf3no4ys8v
    @user-tf3no4ys8v Před 3 lety

    ሀሀ አብረን ናጫጩኸው ኧረ ምን ብየ ልግለጻችሁ ሥወዳችሁ አደኛኛኛ

  • @betitadi216
    @betitadi216 Před 6 lety

    እሄ ትክክለኛ ማንነታችንና ባህላችን ነው የሚያፀባርቀው የሀብታም ቢላቤትና መኪና አይተን ከምንደናቁር እሄ ይሻላል ቀጥሉበት በርቱ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +3

    የእማማ ቤት ድራማ ትክክ ለኛ የኢትዮ ድራማ ነው በጣም ደስ ይላል ግን ሁሌ አላየውም

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 Před 6 lety

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ ሲድኮም ነዉ ችግር የለዉም

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p Před 6 lety

    ውይ እዴት ደስስ ይላል እደው ግርም የሚለኝ ውሾች ድመቶች አህዮች ሰፈሩ በስማም ደስይላል እማማ ውስጤ ነውት

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q Před 6 lety +1

    አረበሳቅ ደስ የሚለኝ የገጠር ሰው ትብብሩነው ደስየሚለኝ

  • @user-qo3gn7bh6m
    @user-qo3gn7bh6m Před 6 lety +1

    የእማማ ቤት እንኳን ደህና መጣችሁ እኔስ ያበሳጨኛል ግን ባለኝ አመስጋኝ አድርገኝ ግን ገና ላየው ነው

  • @werkineshhailemelekot64

    እንዴት ናችው ውሌም ደስብየምይል ነው የምታቀርቡት ትዝታ ያስይዛል ሀገርን ንግግራችሁብበቃ ብቻ ኢትጻጵያን የ አናናር ሁኔታችንን ነው ያሳያችሁን ቀጥሉበት

  • @msratmsrat6660
    @msratmsrat6660 Před 6 lety +2

    ቶኪቾ በሳቅ ገደልከኝ kkkkkkkkkkk

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 6 lety +17

    የኮሜንት ባልደረቦቼ አህለን ገባ ገባ በሉማ ♥

  • @user-qp7ls9sx9e
    @user-qp7ls9sx9e Před 6 lety +6

    ኧረ በሳቅ አምስት ልጆች አዋጣለሁ

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል ሻሩክን ስወደው ግን ለምንድነው አንድ ሰው ለእራሱ መልከኛ ሰለሆነ ሰው የሚወደው 😂😂😂😘

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +8

    አድስ ናኝ ወይልካም በሉኝ

  • @meaziwendimuwonidmu8617

    በእውነት ላይ የተመሰረተ ድራማ የእማማ ቤት ስወዳችሁ

  • @fatmamhmad7826
    @fatmamhmad7826 Před 6 lety

    ይሄ ድራማ ውስጤ ነው ትክክለኛ ማንነታችን

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc Před 6 lety +2

    ወይኔ ይሄ ድራማ እንደት ደስ እንደሚለኚ ዘና ነው የሚያደርገኚ ሁሉም ነገር ዋው ነው ይመቻችሁ

  • @ruharuhema2228
    @ruharuhema2228 Před 6 lety

    እውነተኛ አናናራችን ምርጥ ዘፈኖ ቻችን አቦ ይመቻቹ

  • @muller19961
    @muller19961 Před 6 lety +7

    ሚጣ የራስን ለማረግ 50'000 ሺ ይቅር ለምን 100,000 ሺ አይሆንም እከፍላለሁ ከማንም በላይ ነው የምወዳት ?? ሚጣ የኔ ቅመም ?

  • @abenezerberhanuwg1775
    @abenezerberhanuwg1775 Před 6 lety +1

    I really enjoy this movie , keep it up! I feel like home :)

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep Před 6 lety +1

    የሙዚቃ ምርጫችሁ ደስ ይላል በርቱ

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o Před 6 lety +4

    ቶክየ እደ ቶኬ እሚያስቀን የለም

  • @danahussne6615
    @danahussne6615 Před 6 lety

    ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ሀገረኛ ድራማ

  • @semutube2755
    @semutube2755 Před 6 lety

    Wow tnx selelekekachulen enazi soderwoch zim balawu begugut yasetebekunal ayilekulenam

  • @user-cr6hc1xl2l
    @user-cr6hc1xl2l Před 6 lety

    ትክክለኛው ማንነታችን ክክክክክክ ስታምሩ ኑሩልን

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety

    የእማማ ቤት ድራማ ውስጤ ነው

  • @itech6939
    @itech6939 Před 5 lety

    ውስጤ ናቹ

  • @alemlamma6397
    @alemlamma6397 Před 6 lety

    የማማ ቤቶች ሁላችሁን ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ 1 በሬ 70 ሺ ብር አይቶኪቾ ሲያስቅ

  • @መይሙናአብደል

    Wowww batem dasi yilala

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 Před 6 lety

    በጣም የምወደው የማማ ቤት እኮን ደና መጣችው

  • @high1166
    @high1166 Před 6 lety

    አቦ እድሜያችሁ ይርዘም ፈታ አረጋችሁን ክክክክክክ ሻሩክ እረ አደየኮ ወንድ ሁን በናትህ በቃ መሮጥ ቶኪቾ ሁሉንም ተላብሰህዋል ምችት ይበላችሁ ሚጣ ስታወሪ እደት እደምታምሪ ቅመም ነገር

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 6 lety

    ፍቅር ናችሁ የእዉነት ኢትዮጵያዊ

  • @chihanwendemeneh1224
    @chihanwendemeneh1224 Před 6 lety

    Wow its so funny betam des yelal good comedy

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 6 lety

    ፍታውራሪ ውስጤ ነህ ክክክክክክክክክ ስልኳን አደቀካት

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 6 lety +4

    ልተኛ ነበር እስኪ ልያችው እማማ ቤት

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ እማማቤት

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 6 lety

    እነእማማ አሪፍ ነው በርቱ በተለይ ሚጡ

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla812 Před 6 lety

    ሻሮካ ምርጥ ሰው ይመችህ

  • @user-oo4ut3yl7e
    @user-oo4ut3yl7e Před 6 lety +4

    ለገንዘብ ብላችሁ ድሀ ልጆቹን እንዳያሳድ አታድርጉ እባካችሁ እዉነት በጣም ያስጠላል እገዳ የሚል ት.ት አታስተምሩ እባካችሁ ባህላችን አታስረሱን😢

    • @webantfiker638
      @webantfiker638 Před 6 lety +4

      በሰዉ ተከብቤ ሰዉ ይናፍቀኛል ብሀላችን ምን አይነት ነው የግድ ቦሌ መሰራት አለበት እደኔ የማማ ቤት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ድራማ ነው ምን አልባት የዝቅተኛውን ኑሮ የማያቅ ሰው ካለ። ዝቅ ብሎ ማየት ያስፋልጋል

    • @user-oo4ut3yl7e
      @user-oo4ut3yl7e Před 6 lety

      webant fiker አረ እገታ ባህላችን ሆነ እንዴ ከመቸ ወዲህ ሁሉን ነገር እወድላቸዋለሁ ግን ይህ አገታ የሚለዉን ነገር ባይሰሩት ይሻላል ድሀ ልጆቹን ያሳድግበት

    • @webantfiker638
      @webantfiker638 Před 6 lety +1

      ትክክል ብህላችን አይደለም ግን አሁን ላይ በሀገራችን እየተደረገው ያለ ይሄ ነው ድራማው ከሞላ ጎደል የእውነት ነው

    • @yyas930
      @yyas930 Před 6 lety +1

      በሰዉ ተከብቤ ሰዉ ይናፍቀኛል Oklahoma

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 Před 6 lety +1

      በሰዉ ተከብቤ ሰዉ ይናፍቀኛል yelm letl new zem ble mayt new kaltemche lashe new

  • @kebretkebret5128
    @kebretkebret5128 Před 6 lety

    ስወዳቹ ደብሮኝ ነበር ፈታ ኣረጋቹኝ 😀😀😀😀😀😀😀

  • @beruktiyeetete6207
    @beruktiyeetete6207 Před 6 lety

    Kkkkkk waw Ewnetgh Ethiopiawi derama bertuln

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 Před 6 lety

    Kkkkkk ቤቶችን ወክለቹዋል በጠም ነው ዳስስስ የሚትሉት ተባረኩ

  • @ethio2121
    @ethio2121 Před 6 lety

    እኔኮ ስወዳቹ በርቱልኝ 🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Před 5 lety

    Sharuka. Techilalek

  • @ካሳዬጌታቸው
    @ካሳዬጌታቸው Před 6 lety

    ምናለ በቲቪ ብታቀርቡት? ሁሌም ታምራላችሁ!!!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 6 lety

    ያዝናናል የዛሬው በሳቅ 😃

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w Před 6 lety

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እማማን ስወዳቸው

  • @zawdituwassanu665
    @zawdituwassanu665 Před 6 lety

    Yemechachu yen Emama bet dibrten new mitasleqing ik😂😍

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም

    ሰሙ የምወዳቹ በጣም ደሰ ይላል

  • @onelove6867
    @onelove6867 Před 6 lety

    ሚጣየ በጣም ነው ምወድሽ ሳላብድ የሆነ ነግር በይኝ

  • @AliaBeauty-yc4we
    @AliaBeauty-yc4we Před rokem +1

    ❤️❤️❤️😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sadaw378
    @sadaw378 Před 6 lety

    ክክክክክ ወይኔ የማማ ቤት ፈታ ያረጋል እኮ

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l Před 6 lety

    ዋውውው በሳቅ በርቱ ምርጦች

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 6 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ ጓደኞቼ ግማሹን ልሹፈውና ነገ እጨርሰዋለሁ

  • @gfgh8851
    @gfgh8851 Před 6 lety

    ማሻአላህአሪፍነውትምህርትንያሰተምሬል

  • @user-op5xp1zr2n
    @user-op5xp1zr2n Před 6 lety +1

    ውይኔ ባሻ አይጥ ነው ነው እዴ የምገሉት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቶኬ እርምህን አውጣ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪከ

    • @benbokelo9572
      @benbokelo9572 Před 5 lety

      Hi beautiful I'm Ethiopian and lonely u wanna be my friend thanks

  • @yeeegzeberlijinegnyeeegzeb4712

    Ene iko des yemilugn yee Emame bet huntegn Ethiopia sira new hule bee guguti new yemixebiqechu

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 Před 6 lety +1

    ወይይይይይይኔ ወዳችሁ እኮ ነፍሶች ሁላችሁንም ውድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥

  • @keyagetchaw4883
    @keyagetchaw4883 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkk yewnti Ethiopian derm yhi new btem new yemwdchu des sel

  • @user-nw7ux1zm5m
    @user-nw7ux1zm5m Před 6 lety +3

    ምችት ይበላቹ ፈታ ታረጋላቹ

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 Před 6 lety

    የእማማ ቤት እኔ በሳቅ ልቤ ቀጥ ቢል ተጠያቂ እናተው ናችሁ ከናተው እራስ አልወርድም

  • @fghdt3320
    @fghdt3320 Před 6 lety

    ዘና በሚለው ይመቻቹ😃💃

  • @user-pw7oy6zk8r
    @user-pw7oy6zk8r Před 3 lety

    ዋውውው

  • @user-kq5pb3st6n
    @user-kq5pb3st6n Před 5 lety

    እረዉይ ሻሩክየ ሠወዲህ ልዩኮነህ እረ የሠይፍሻን ሥልክ ላኩልኚ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ Před 6 lety +4

    ድረሱለት ባከችሁ
    ስልኬ በጥና ታሟል
    በጣም ሰውነቱ ግሏል
    ምን ተሻለ

    • @user-oo4ut3yl7e
      @user-oo4ut3yl7e Před 6 lety

      ቤቴል እናኒ ነኝ ወሀ አድርጊበት😜

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ Před 6 lety

      ቤቴል እናኒ ነኝ ፍሪጅ ውስጥ ክተቺው

    • @ze8865
      @ze8865 Před 6 lety

      Aree yenem betam yimokale minyishalale

  • @zaszas4337
    @zaszas4337 Před 6 lety

    የእማማ ቤት አድናቂ ነኝ

  • @user-op5xp1zr2n
    @user-op5xp1zr2n Před 6 lety

    አር ውይ የእውነት ተመቻችሁኝ የእውነት

  • @alexmelaku8951
    @alexmelaku8951 Před 6 lety

    ቶክች ልብስ ቀይሯል ዛሬ።kkkkkkkkk

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 6 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሌባ ሰርቆ ተመልሶ ከች

  • @user-xe1om1bv6t
    @user-xe1om1bv6t Před 6 lety +1

    Wawawaw kkkkkkkkk fitawrari degg aregu

  • @user-tf3no4ys8v
    @user-tf3no4ys8v Před 3 lety

    አሣማ ሀሀ ሀሀሀሀ

  • @sablasabla254
    @sablasabla254 Před 6 lety +7

    እኔየገረመኝ ድመትናውሻወቹ እድትነው ነገሩ ከሰውአርቴ ወድእስሳልንሸጋገር ነውድ

  • @appuae611
    @appuae611 Před 6 lety

    ደስ ስል

  • @rakdig7579
    @rakdig7579 Před 6 lety

    ክክክክክክክክክክክ ፋታ አረገችኝ

  • @user-wx7kg7od2e
    @user-wx7kg7od2e Před 6 lety

    ቶክቾየ ስወድህ 💝

  • @user-fe4cj4gd8k
    @user-fe4cj4gd8k Před 6 lety

    እኳን ደና መጣቺሁ ማሮቸ በርቱ

  • @እናቴሂወቴ-ተ6ዸ

    አሳ ነባሪ የደሮ ዝርያ መሰለኝ አረ በሳቅ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @user-xb9vj7nb4z
    @user-xb9vj7nb4z Před 6 lety

    ዛሬስ አገሬ ናፈቀኝ 😭

  • @user-to4ro6mr4i
    @user-to4ro6mr4i Před 6 lety

    ሸሩክኬና ምጠ ታማቸቻኝ አድናቅ ነኝ

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 Před 6 lety

    እንኳን በሰላም መጣችው

  • @tgyarsemalejiyarsemanegni3134

    Kkkkkkkkkkkk wene kemr ehen derama say krlbe new meskew sewdachu

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 Před 5 lety

    ይኤ ቆምጬ ደሰ ሲል

  • @ethiokonjo3096
    @ethiokonjo3096 Před 6 lety

    meret Ethipyawe yehone derama keteluebet

  • @genetgenet4935
    @genetgenet4935 Před 6 lety

    ደስስስስ ስትሉ ውድድድድድድድድድድ