Family and Friends get-together

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2021
  • The official CZcams Channel of Amleset Muchie.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / amlesetm
    / amlesetmuchieactress
    amlesetmuch...
    amlesetmuchie.com/
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 Před 3 lety +433

    የእኔ ደርባባ!!!! ልታይ ልታይ የማትሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ዘር🙏🙏🙏➕➕➕💚💛❤!!!! ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ ኤሚዬ🙏🙏🙏

    • @sawrtysaerty7253
      @sawrtysaerty7253 Před 3 lety

      ❤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋

    • @kikilaw391
      @kikilaw391 Před 3 lety +14

      kezih belay?

    • @mlashuabrha6005
      @mlashuabrha6005 Před 3 lety +10

      Kezi Belay Men Thun

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l Před 3 lety +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @marmar803
      @marmar803 Před 3 lety +3

      Beswa Dereja Hono , Yeswan Kunjina ena Tawakinet Yizo Endezih Yetenderbebe Aytesh Tawkiyalesh ? Menkelkel Kalshima Moltowal , Yesew Ayne Yawetu, Ande Yezefen Clip lay Le 10 dekika Taytew , Wey And ye Tv Mastawekiya Sertew Endet Endemihonu Eyayenachew Aydel Ende ....
      Beye Instagram lay, Beye Mengedu Lay, Hager Yilekek Aydel Ende Yemilut, Tazugn Likekugn Aydel Ende Yemilu.....ha? 😀
      Amlset Betam Kezkaza Emebet Yehonech Set Nat., Lela Issue kalesh tenageri !! Boom....😂

  • @user-rx2pj3fi9d
    @user-rx2pj3fi9d Před 3 lety +369

    የኔ ውብ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኑጉስ ሚስት

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Před 3 lety +22

    ከአዳኝ ተኩላዎች እግዚያብሄር ሽሽግ ያድርጋችሁ ወልዳችሁ ለማቀፍ ያብቃችሁ ቴዲ እና አምለሰት ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች እንወዳችሁዋለን መላው የኢትዮጵያ ህዝቦች🙏🏼💚💛❤️👍

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 3 lety +4

    Awwww, what a blessing! May God continue to bless your lovely family. I love Teddy he’s a big man and he deserves to have a beautiful family!!!! ❤️

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +468

    የሰው አይን ተጠንቀቂ ፀልዩ ደግሞ
    መልከአ ሩፋኤልን ፀልይ ደግሞ ሆድሽን
    ቅባ ቅዱስ ተቀቢው በተቻለሽ መጠን
    ፀልይ አሁን ሰውም ግዜውም ክፍ ነው ።
    ድንግል ማሪያም ትሁንሽ ሁላቹም ንሰሐ
    ገብታቹ ቅዱስ ስጋውን ክብር ደሙን ለመቀበል ያብቃቹ።

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 Před 3 lety +109

    ይህን ማየት እንዴት ደስተኛ እንደሚያረግ ከቃል በላይ አለ ገና አይበቃም ብያለሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን እንደሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛው 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +60

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልዕልት አሉ እንጂ አንዳንድ እራቁታም እርጉዞች ሥርዓት መጣቹ ተማሩ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 Před 3 lety +4

    በጣም ደስ የምትሉ ለብዙዎች ጥሩ ምሳሌ የምትሆኑ ጨዋ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ናችሁ!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
    አምለሰት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ!!

  • @user-ut4np2jj6q
    @user-ut4np2jj6q Před 3 lety +63

    ከአሁን በኋላ በየአመቱ አንድ አንድ ልጅ ያስፈልጋችኋል ቤታችሁን ሙሉት እንጂ ጎበዝ፤ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ!

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +73

    የኔ መልከ መልካም እመብርሀን በስላም ትገላግልሺ የቴዲችን ንግሥት እኖድሻለን እምነቷን አክባሪ ኤሚ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 3 lety +5

    So sweet, God Bless you with all your family! Love you guys!

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 Před 3 lety

    congratulation the two incredible couple. Amleset, I loved your dresses especially the yellow one was flawless, loved it

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 3 lety +26

    የውበት ጥግ ጨዋ ሴት በእውነት ቴድዬ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትዳር ከ እግዚአብሔር ይሳጣል። እውነት ነው !!! ተባረኩ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ !!!
    ❤💝💝

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 3 lety +122

    ኢሚዬ የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊት የንጉሳችን ንግስት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏 የኔ ደርባባ💖💖💖😘😘😘😘👌👌

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንኳን አደረሰን
      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +22

    መች ጠገብኩሽና...😍😍😍
    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ በናታችሁ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 3 lety +7

    ስርአት ያላት ደርባባ ምርጥ ሰው ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ወልደሽ ሙሉ ደስታችሁ እድናይ ፈጣሪ ይርዳን ያጥር ወፍ ሳትሰማሽ ውለጅ 🇪🇹😘😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +154

    አላህ በሰላም ይገላግልሽና ልጃቹን ለማቀፍ ያብቃቹ ምርጦች

    • @amisendu7647
      @amisendu7647 Před 3 lety +2

      ወሎየዋ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 3 lety +2

      @@amisendu7647 ወዬ❤

    • @shamsya6982
      @shamsya6982 Před 3 lety +1

      አለህ በሰላም አይኖቻቹን በሰላም ከእቅፈቹ የስገበላቹ ፍቅር ስሰጣን እደነንቴ አይነት ፍቅር ይስጠን ከይን ይጠብቀቹ

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 Před 3 lety +49

    የእኔ ቆንጆ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን በሰላም ትገላግልሽ አሜን አሜን አሜን🍼🧸😇♥️♥️

  • @muluwerku9459
    @muluwerku9459 Před 3 lety +1

    Congregation for your extended family!!
    God bless you guys!!!

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 3 lety

    Beautiful in and out!!!! May God be with you.

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 3 lety +30

    A Royal looking family! Love you both and your cutest kids 💕 እመቤቴ ካንችጋ ትሁን በሰላም ተገላገይ ኤሚዬ 🙏

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 3 lety +55

    ቴድዬ የኛ አደኛ ሀገሩን ወዳድፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

    • @bezugelana745
      @bezugelana745 Před 3 lety

      denazoche erigezena beriki masalachuwe seneta keneta yemebalalate lerasu edezeh alehonem aneta besoche nechu

    • @mnaseyene7831
      @mnaseyene7831 Před 3 lety

      @@bezugelana745 ምንኛ ነው ጣሀፊው

  • @MartaMarta-lf5ub
    @MartaMarta-lf5ub Před 3 lety +6

    Wawww nice to see Tedi Afro family ,we love you from Eritrea

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 3 lety +3

    ውብ ቤተሰብ 💕 ሀሪፍ ዝግጅት! በሰላም ይገላግልሽ! ያምራል ዘፈኑም ሁሉም ። መባረክ እንዲህ ነው

  • @ameyagirum6176
    @ameyagirum6176 Před 3 lety +40

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አመልዬ።

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 3 lety +65

    የኔ ቆንጆ ከጌታ ጋር ከእናተ 3 ልጅ ጭማሪ እንፈልጋለን ቢሆን ቢሆን 10 ልጅ ካልተቻለ 6 ልጅ የቴዴያችን ዘር በዝቶ ማየት ከሚፈልጉት ውስጥ አንዳ ነኝ ምኞቴ ይሳካ አሜን በል የቴዲያችን ወዳጄ አቦ ክፉ አይንካች ማርያም በደህና ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍😍😍😍😍

  • @lastella1994
    @lastella1994 Před 3 lety

    Congratulations Amleset God bless you and your family I'm soo happy for you.

  • @rahelfoto1914
    @rahelfoto1914 Před 3 lety

    CONGRATS AMLESETYEEE! YOU LOOK SO BEAUTIFUL

  • @remam1024
    @remam1024 Před 3 lety +130

    የኔ ማር ወላሂ ለምን አትወልድም ስል ነው ስርብራይዝ ያደረግሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በሰላም ውለጅ

  • @mulizayoutube
    @mulizayoutube Před 3 lety +18

    ደርባባዬ ሁሌም ሙሽራ ነሽ የኔ ንግስት እግዚአብሔር አምላክ ወልደሽ ለምሳም ያብቃሽ ❤👏👏👏 ሰብልዬን ያላችሁ ጎራ በሉ እስኪ እንያችሁ ❤❤❤❤

  • @eliashgiorgis5331
    @eliashgiorgis5331 Před 3 lety +3

    ማርያም ትዳብስሽ ንግስታችን::
    ውይ ትህትናችሁ እኮ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነው::💖
    ይሄንን ንጉሳችንን ግን የጂም መስሪያ እቃወች ቤት ውስጥ አስገጥሞ እንዲንቀሳቀስ ንገሪልን::
    እኛ ገና የማቱሳላን እድሜ እንዲኖርልን ነው የምንፈልገው:: በቴዶ እና ቤተሰቡ ቀልድ የለም::
    💚💛❤️

  • @hussenabegaz7331
    @hussenabegaz7331 Před 3 lety

    Beautiful family and friends

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 Před 3 lety +16

    በጣም ደስ የምትሉኝ በምታደርጉት በጎ ምግባር የማከብራቹ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ ቴዲ እና ኤሚ እመብርሐን በሰላም 2 ታድርግሽ +++

  • @negestsaba
    @negestsaba Před 3 lety +35

    beautiful as always- May God bless your pregnancy.

    • @fahaafahaa27
      @fahaafahaa27 Před 3 lety

      Beautiful 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 3 lety +2

    Congratulations on baby #3 (new addition to your family)! I didn’t see your bestie (Ephrem Tameru’s daughter). I am sure COVID is definitely playing the role. You and Teddy are not only great looking couple, but great humanitarians. God bless you and your family. Your two little ones have gotten big. Many blessings!

  • @eyerusalemamare8663
    @eyerusalemamare8663 Před 3 lety

    Just amazingly beautiful ❤❤❤❤❤

  • @samnotenote3115
    @samnotenote3115 Před 3 lety +40

    እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ የኔ አንደኛ

  • @girmaradit6272
    @girmaradit6272 Před 3 lety +81

    የኔ ቆንጆ በሆድሽ የያሽዉን በክድሽ እድታቅቅፊ ድንግል ማርያም በሰላም ትፍታሽ አንችም ታም ኛታለሽ እሳም አትጥልሽ የአክሱሞ ማርያም ዊሷጠበቃሽ ነች የኔዉድ ስወድሽ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @azmitsegaye8765
    @azmitsegaye8765 Před 3 lety

    Wow what a nice baby shower! May God bless the new coming baby and a the family.

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 Před 3 lety

    Best family and beautiful!!!

  • @shicormerisha6569
    @shicormerisha6569 Před 3 lety +56

    የንጉሱ ሚስት ውብ ነሽ እኮ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ኤሚዬ እንወዳችኋለን

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +4

      ንጉሱ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።

    • @abelteasfa7249
      @abelteasfa7249 Před 3 lety +3

      @@redeactef ene minlike,ats tewodros tadya mdn nachew seweye

    • @user-ei9xb4xx7b
      @user-ei9xb4xx7b Před 3 lety

      @@redeactef ስብከቱን ለጊዜው አቆየው እኛም እናውቃለን

    • @gy8086
      @gy8086 Před 3 lety +1

      @@redeactef esu yengestat negus new !! Lilawe gine negus mehone yechilal negst ngus bembale yetawekal lemhegna lemoya!!

    • @mnaseyene7831
      @mnaseyene7831 Před 3 lety

      @@redeactef ክክክክክ አይ

  • @ashenafiamelehateye8808
    @ashenafiamelehateye8808 Před 3 lety +11

    i was saying where is the king in the beginning and I'm thrilled then, my Good bless ur familiy

  • @tadtmt6336
    @tadtmt6336 Před 3 lety

    Ewuyyyy tututu! Wudoch king 🤴 and queen 👸.. Egziabhar yetebikachihu!🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeneneshhaji8760
    @yeneneshhaji8760 Před 3 lety +13

    እራቁት በበዛበት እንዲ ስርኣት ያለዉ ቤቢ ሻወር ማየት ተመስገን ነዉ ፣
    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 3 lety +10

    የኔ ውድ የንጉሱ ንግስት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ኪዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ ውድድድድ ሁላችሁንም😍😘😘❤❤❤❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +1

      እንኳን አደረሰን
      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +8

    ልጆቻችሁ ይባረኩ ጌታ ከለላ ይሁናችሁ💚💛❤️🙏🏼

  • @kadijakamise2297
    @kadijakamise2297 Před 3 lety

    mashaAllah tabarak Allah das yilaal wudochee Almiyee yaneqojoo Allah basalaam yigalagaliish

  • @tinasalda6608
    @tinasalda6608 Před 3 lety

    Wow so beautiful ♥♥♥

  • @kiddysuse
    @kiddysuse Před 3 lety +43

    ለሴቶች ምሳሌ የምትሆኚ ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ ከነ ባለቤትሽ እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ😘😘😘

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 3 lety

      Ewnetshn nuw. Ene bizu gize anidand setoch srat atew sibetatesu say Amlesetn ayayum elalew. Amleset qonjo hona gin hulu negerwa yechewa nuw, sratwa , azenanetwa hulu srat alew. Yene marrr yengusachin nigist we love you. Tedisha ye ethiopiachin niguse belalede ymta byehalew.

    • @chdm6256
      @chdm6256 Před 3 lety

      @@enenegn5719 nhhji

    • @chdm6256
      @chdm6256 Před 3 lety

      @@enenegn5719 hgfui

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +7

    የኔ ምርጥ ሀበሻዊት ቆንጆ ጨዋ ልታይ ልታይ የማትል ለራሧና ለህዝቡ ክብር ያላት ደርባባ አርቲስት ብትኖር አመለሠት ሙጬ ነች ፈጣሪ በሠላም በሆድሽ ያለውን በእጅሽ ያዙርልሽ በሠላም ተገላገይ

  • @user-bm1om6gh1l
    @user-bm1om6gh1l Před 3 lety +1

    إبداااع لوحه فنيه .. ما شاء الله ربنا يحفظكم كل الحووب كنغ تيدي والعائله اللطيفه🤍💚💙

  • @maazaamare1621
    @maazaamare1621 Před 3 lety

    Lovely family. May God bless your family more.

  • @mulugebergorgis412
    @mulugebergorgis412 Před 3 lety +8

    በጣም ደስ ይላል አምላክ አብሮሽ ይሁን

  • @TechzoneET
    @TechzoneET Před 3 lety +9

    ቴዳ ምንም አልልህም
    ብቻ አንተ ትለያለህ 💚💛❤

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety

    Beautiful family God bless you !!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +1

    Beautiful family. ❤️

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 Před 3 lety +10

    አላህ ያግዝሽ

  • @UserUser-tl8tk
    @UserUser-tl8tk Před 3 lety +3

    ዉነትም ነግስ ሁሌም ታበረያለሽ ቆጂት ኤሚ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @semegntilahun9429
    @semegntilahun9429 Před 3 lety

    Congratulations and God Bless! 🙏

  • @kalkidanhiselamnewabera8870

    Wawww beautiful family God bless all congratulations my konjo

  • @samrawitgetu304
    @samrawitgetu304 Před 3 lety +3

    wow የንጉስ ቴዲ አፍሮ ሚስት 3 አርገዘች እንኮን ደስ አላቹሁ ለቤታቹሁ ሁሉ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 Před 3 lety +6

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እቴ ማህፀንሽንም ይባርገው እደእናቱ እንደ አባቱ የተባረገ ፍሬ ይሁን በጣም ነው የምወዳችሁ ለቴዲ የሄ ምርቃት የደረሰህ ከቤተልሔም ት/ቤት አስተማሪህ ልጅ ነው በይልኝ ።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety +1

      እንኳን አደረሰን
      🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏 czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

    • @ethiopiadejne3971
      @ethiopiadejne3971 Před 3 lety

      እጅግ በጣም አመሰግናለው ስለጋበዙኝ ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ፕሮግራም እደምታቀርቡ ተስፋ አደርጋለው ዩቱብዎን ተቀላቅያለው ።

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 Před 3 lety

    Congratulations ur beautiful as always 🙏💕💕💕💕

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 Před 3 lety

    Congratulations!🎈

  • @believeyourself1903
    @believeyourself1903 Před 3 lety +4

    Tedy and Amleset is great example of love .
    God bless this beautiful family.
    From ASMARA

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Před 3 lety +16

    💚💛❤ ንጉስ እና ንግስቷ ማራኪዬ እድሜን ይስጣችው

  • @sabaanenia3440
    @sabaanenia3440 Před 3 lety

    Beautiful family Good bless you 👏👏❤️❤️❤️

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 3 lety

    Wow betam des ylal yene konjooo 😍😍😍😍😍

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 3 lety +8

    እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ

  • @dailyxiin
    @dailyxiin Před 3 lety +9

    *Masha"allah My Couple Love From Somalia 🇸🇴😍👑*

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Beautiful & Elegant God bless you & ur family Emabete Tedabshi amen 🙏🏿

  • @meklitbenyam1777
    @meklitbenyam1777 Před 3 lety

    We love you so much 💓

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 Před 3 lety +4

    Dengel mariyame tekrebesh be selam tegelagey amiyeeee konjo

  • @yeshibelay7852
    @yeshibelay7852 Před 3 lety +12

    "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
    ፍቅሮች ናችሁ እውፍፍፍ

  • @yemebeautyboss
    @yemebeautyboss Před 3 lety +1

    God bless you and your family 🙏🏼

  • @erisimon8906
    @erisimon8906 Před 3 lety

    It is good to the eyes and the soul, and bless the families. But what I did not understand with this very extravagant spending while peoples in the neighborhood in need of help
    It goes to everyone, we need to change our mindset of seeking approval from the society by how we spend during ceremonies.
    Happy family get - together 🌷🌷🌷🌷

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 3 lety +3

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹሁ
    በሰላም ይገላግልሺ

  • @wesenmekbib8775
    @wesenmekbib8775 Před 3 lety +2

    የቴዲዬ ማራኪ ዕድለኛ ነሽ ሺ ዓመት ኑሩልን 😍😍😍😍🇪🇹

  • @akassi6174
    @akassi6174 Před 3 lety

    💙💙 congratulations 🎊🎉🎈

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 3 lety

    Beautiful family.

  • @eskedartarekegn4793
    @eskedartarekegn4793 Před 3 lety +5

    ሁለታቹንም ያሳደጉ ወላጆቻችሁን ነው ምናመሰግነው እናንተን የመሰለ የሰው ምሳሌ የሆናቹ ውብ ልጆች ስለሰጡን አሚዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ቴጂያችን እንኳን ደስ አለህ ሚኪና የማርያም እድግ በሉልን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 3 lety +21

    እንደኔ ግን የሰው ደስታ ሚያስደስተው አለ ?😭ጨዋ ሚለው ቃል አይገልፅሽም አላህ በሰላም ይገላግልሽ የንጉሱ 🤴ንግስት 👸🏻 💝💗

  • @amlequeen2602
    @amlequeen2602 Před 3 lety +1

    Beautiful Family 🥰🥰🥰🥰

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 2 lety

    My beautiful family love you 😍

  • @z.mz.m4716
    @z.mz.m4716 Před 3 lety +6

    እመብራሀን በሠላም ትገላግልሽ 💖💖💖

  • @user-mi3yq8ir6x
    @user-mi3yq8ir6x Před 3 lety +3

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አሚዬ😍😍😍😍❤🌷🌱🍼🍼🍼🍼🍼🍼💃💃💃💃

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 Před 3 lety

    Love it...!!!

  • @TANA_TUBE_1
    @TANA_TUBE_1 Před 3 lety +2

    God bless this family

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 3 lety +7

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ኤምዬ እወዳችሁ አለሁ የኔ ውቦች

    • @rtrftr7089
      @rtrftr7089 Před 3 lety

      ማሮአቼ ♥️♥️♥️♥️

  • @airball3737
    @airball3737 Před 3 lety +26

    Michael follows his sister 🚶‍♂️ 🥰🖤🙏🏿

    • @jamilajamila1005
      @jamilajamila1005 Před 3 lety

      ??????

    • @nuraatub4216
      @nuraatub4216 Před 3 lety

      👊👊👊👊👊👊👊👊😀😀😀😀😀😀😀😀😜😜😜😜😜😝😝😄😄😄😄👎👎👎👎👎👊👊👊👊👊👊🤢🤢🤢🤢🤢🤮🤮👃👃👃👃👃👃👎👎👎👎👎👎👎🤜🤜🤜🤜

    • @misrakasfaw9422
      @misrakasfaw9422 Před 3 lety

      ❤❤❤❤ always u are beautiful God with u!!

    • @airball3737
      @airball3737 Před 3 lety

      @@jamilajamila1005 Michael is following his sister step.

    • @airball3737
      @airball3737 Před 3 lety

      @@nuraatub4216 you have no clue about family so stay humble.

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 Před rokem +1

    ቴዳየ እና እምናከብራት ዉዷ ንግስቲቱ እንዲሆም ልጆቻችሁ የድንግል ማርያም ልጂ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ እናተ እናንተን ለመገለፅ ይከብዳል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። ❤️❤️

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq Před 3 lety

    Beautiful family god bless you congratulations 💝💖💗🌺🥀🌹🌻

  • @meazameles9306
    @meazameles9306 Před 3 lety +6

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Před 3 lety +3

    Yene Ethiopiayee💘💚💛❤️👌Hulem Anedegnanesh Lene 😘💘

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 3 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። ☝☝☝

  • @globalcitizenethiopia3617

    Teddy and Ameleset enquan aderesachuh! Ameleset, we had a good experience together in British Council. You have an amazing personality and family. God bless you all!

  • @kedesttsedalu141
    @kedesttsedalu141 Před 3 lety

    Beautiful couples am proud of you

  • @user-fx9ri6gy2g
    @user-fx9ri6gy2g Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከሰው አይን ያውጣችሁ!!

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety +6

    May Allah showers his blessings up on you and the entire family your Mom is so humble reminds me of my አደይ

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 Před 3 lety

    God bless you and your family long live Ethiopia.

  • @heran6415
    @heran6415 Před 3 lety

    Congratulations