Ethiopia -Esat Amharic Day Time News Mar 09 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 95

  • @kidstarsamatube
    @kidstarsamatube Před rokem +4

    ተባረኩ ትክክል ናቸው የኢትዮጵያ መንግስት ህግን የማያክብር ነው ።
    ዘረኝነትን የሚያራምድ ነው መንግሥት

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Před rokem +1

    Thank you ESAT❤❤❤

  • @hayelu6944
    @hayelu6944 Před rokem +1

    በርቱ

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před rokem +5

    የብልግና ወበዴ ስብስብ የማይሰማ ደንቆሮ ነው

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Před rokem +1

      አንድ ቀን ይስማል ዝም ስለተባለ ነው የተጨማለቀው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem

    ትክክል

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Před rokem +1

    አላህ ይድረስልን ያሁኑስ ግፍ ለከት የለውም

  • @mammezman4394
    @mammezman4394 Před rokem +2

    በሀገር ውስጥም ውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን
    የዚህ አፓርታይድ ፋሺስት የአብይ አህመድ ስርአት ከስሩ ነቅሎ ለመጣል በሁሉም መስክ በተቀናጀ መንገድ ትግል ማድረግ ያስፈልጋል። 1. በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደኢትዮጵያ ምን አይነት ገንዘብ በባንኮች በኩል ባለመላክ ስርዓቱን በኢኮኖሚ ማዳከም የመጀመሪያው የትግል ስልት መሆን አለበት።
    2. ለሁሉም መንግሥታት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች፤ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለውን ዘርፈ ብዙ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ማጋለጥ፤ ጫና መፍጠር

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +2

    የመሰሚያ ጆሮው ተደፍኖአል

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Před rokem +2

    አራ ፍትህ ቤተቸው ከአስር አመት በለይ የተቀመጡበት ቤት እየፈረሰበቸው ነው ሸገርን ለመገበት ህዝብ አፈነቀሎ ነው እዴ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Před rokem

    engaging information!
    💪

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr Před rokem +1

    Yh tntena betam true new. Ebakachichu be enhlish, german, feresaygna, etc tergumachu le wuch dyplomat akrbu😢

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 Před rokem +1

    Welcome esat

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane6768 Před rokem +7

    ወጥሩ ኢሳቶች አጋልጡ የአብይን ሴራ ምን እንደሚስራ በውሽት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ታሪክ የሚያጠፋ አደገኛ ስው ጨፍጫፊ

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 Před rokem +2

    ሲጀመር መንግስት የህዝብን ደህንነት እና እድገት የሚያስቀጥል ነው እንጂ በተቃራኒ ሁኖ ሲገኝ፤ህዝብ ሊቃወመው አልያም ከስልጣን ሊያስወግደው ይችላል። ሁሌም ህዝብ ያሸንፋል

  • @GgGg-rh2zw
    @GgGg-rh2zw Před rokem

    😢😢😢😢😢

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Před rokem +1

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር በተለያየ የመንግስት መስሪያ ቤት ሲኬድ መፃፍና ማንበብ የማይችሉ ናቸው ወንበሩን የያዙት የሚገርመው አማርኛ ማንበብ ያልቻሉ እንዴት አድርገው እንጊሊዘኛ እንደሚያነቡ ግራ ገብቶናል ስራ የሚሰራው በእውቀት እንጂ በዘር አይደለም ።

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 Před rokem +3

    The New version of “ No More” is coming soon from diasporas

    • @solomonkidane5448
      @solomonkidane5448 Před rokem

      እራሳችሁን ግለጡ ጽንፈኛ የአማራ ዲያስፓራ ናችህ? እናንተ ከኦነግ ሸኔ የምትለዪት በቋንቋ ብቻ ነው፩በግብር አንድ ናችሁ።

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      Amhara's merchant came forward! That's good for all! Now Amhara's present their interest in Ethiopia, and other's Ethnics group also! So, be ready to accept the EFDR's constitution, leave Tigrai Region! Sit on the Chair to deal if not; Adios Amhara!!!!

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před rokem +1

    ድካም ነው ትርፉ ይልቅ በዚህ በቃችሁ ሊባሉ ይገባል

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 Před rokem

    ይህን ጨካኝ ለመቀጣጫ በስቅላት መቅጣት ነው፣ ምናልባት ሕግ ካለ።

    • @johnf906
      @johnf906 Před rokem

      ዳኛ ቢሆኑ ኢትዮዽያዊ ሁሉ ተሰቅሎ ነበር።ከእርስዎ ጭምር።

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Před 11 měsíci

    አስጠነቀቁ ማለት አልገባኝም?

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem +2

    ገና ያጠፋናል

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      Amhara's merchant came forward! That's good for all! Now Amhara's present their interest in Ethiopia, and other's Ethnics group also! So, be ready to accept the EFDR's constitution, leave Tigrai Region! Sit on the Chair to deal if not; Adios Amhara!!!!

  • @teddyinchrist3678
    @teddyinchrist3678 Před rokem

    Ende malet ?

  • @tiruworkwoldamlak2478

    Please Esat you give good suggestion from your group .the last 27 year do you compare you layer

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 Před rokem

    ሙስና እነ አዳነች አቤቤን አይመለከትምን ?

  • @aberaadmassu5032
    @aberaadmassu5032 Před rokem +5

    Abiy you are not fit for leadership you have to step down imediatly

  • @noornurit7138
    @noornurit7138 Před rokem +1

    አረብ አግረ ተግብግበን ቤታችን ፈረሰ አግረ ግብትን እነረፈለን ሰንል ቤታችን ፈረሰ

  • @degefegncherenet8405
    @degefegncherenet8405 Před rokem

    Sematu Giorgisnm be Adwa tornet tesatfoal

  • @2love640
    @2love640 Před rokem

    yehe aram banda memochaw kerbual

  • @medenamohammad2299
    @medenamohammad2299 Před rokem

    ስጣኑ ይቀቅልን በቃን እረም ፈልጎነዉ አገሩቱ ሊያወድመዉነዉ ያሰበዉ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 9 měsíci

    Abiy ludership capacity
    No full Ethiopian different nitionen handdling capacity so this udea dide line ???

  • @tmch7282
    @tmch7282 Před rokem

    Dr abiyi must conscious must visit amhara region and talk with community, he needs strong adviser,I feel he will loose things soon,if he is not urgently reacting!

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Před rokem +1

    ትክክል በዚህ አቋማችን እጠክር ድያስፖራው አብይ ገና ህዝብ ያስጨርሰናል አብይ የዚህ ሁሉ እልቂት እጁ አለበት እንበርታ ድምጽ እንሁናቸ ለህዝባችን

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před 10 měsíci

    Oresnale showe compition intrnationale
    Disition abiy efficet stop
    Bicoues presnale soiwe
    Intrnitionale disition

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 Před rokem

    አዳነች አበቤ ላይ የሙስና ክስ ቀርቧል?

  • @danielzKebena
    @danielzKebena Před rokem +1

    Which diaspora are you talking about?? These winers and those who complain about government regardless of anything? Opposing is their means of income. Daily spreading negative news is how you make a living. Bs Dont call 'diaspora', as it doesn't represent everyone!!

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Před rokem

  • @dawitdarge5854
    @dawitdarge5854 Před rokem

    የህዝብ ድምፅ መሆን ስለቻላችሁ አመስግናለሁ!

    • @solomonkidane5448
      @solomonkidane5448 Před rokem

      ሲሉ ሰምታ ...

    • @MarcLucsi
      @MarcLucsi Před rokem

      Amhara's merchant came forward! That's good for all! Now Amhara's present their interest in Ethiopia, and other's Ethnics group also! So, be ready to accept the EFDR's constitution, leave Tigrai Region! Sit on the Chair to deal if not; Adios Amhara!!!!

  • @dineabdala-nu7wi
    @dineabdala-nu7wi Před rokem

    Videos that

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 Před rokem

    የትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍስ???

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 Před rokem +3

    አብይአህመድ ስሙ ብቻ የኢትዮጵያ መንግስት የኢት ውስጡ ኦነግ ደመጠጭ አብይአህመድ

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie Před rokem

    ኢሳቶች አጋልጡ የአብይን ሴራ ምን እንደሚስራ በውሽት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ታሪክ የሚያጠፋ የህዝብ ድምፅ መሆን ስለቻላችሁ አመስግናለሁ!

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 11 měsíci

    ተነስ ህዝብየም አማራየልይም መንግስትም የለዉም ህዝብህንም ህዝብንም አማራም ወታደርዉም መከላክልያዉም የኦነግንም መንግስትም አማራም ጠልም የቢሃልርንም መብትም እስከመገንጠል 39 ህግንም ፈደራልም ጠባቂንም አማራም ህዝብንም ጠልም መከላከያም እንጅይ ህዝናችንም ህዝብንም አማራም አይወክልም የያዘዉንም ትጥቅም ሙት አስወርድዉት ከንልልም አማራም ስምውንም በከላከያም ነይም እያለም ህዝናችንም ሚወጋም መከላከያም ነይም ባይዉም ባስቸካይም ሀገርም አይወክልም የብልፅግናም ወታደርንም ነዉ እና ህዝብንም ኢትዮጵያዊያንም አይወክልም ጎበዝ ህዝብየም ህዝብንም አማራም ተነስ እራስህንም አድን ታጠቅ ይህንም አጭበርባሪንም ወታደርንም ደምዋንም ነዉ መከላከያም እንጅይ የመርይዉ ወታደርንም ናቸዉ እንጅይ የህዝብንም ወታደርም የኢትዮጵያ ንም አደለም ህዝብየ አትታለል አማራ።

  • @atd605
    @atd605 Před rokem

    Shame on you for reporting this junta report!!

  • @ewnetu4813
    @ewnetu4813 Před rokem

    የጎሣ ፓለቲካ ያቁም...

  • @sydasen1747
    @sydasen1747 Před rokem

    ህዝቡ ስትል አታፍርም ህዝቡ ወየት ነው ?
    ህዝቡ አልቆ የለም ።

  • @MarcLucsi
    @MarcLucsi Před rokem

    Amhara's merchant came forward! That's good for all! Now Amhara's present their interest in Ethiopia, and other's Ethnics group also! So, be ready to accept the EFDR's constitution, leave Tigrai Region! Sit on the Chair to deal if not; Adios Amhara!!!!

  • @agabriel673
    @agabriel673 Před rokem

    ግራ የገባቸው ዲያስፖራዎች
    አብይ ድሮም አብይ እድሜ ለአሜርካ በሉ

  • @godanissatola-qf3gc
    @godanissatola-qf3gc Před rokem

    የተከበረው የኢሳትን የዜና ኤዲተረቾ ዲያስፖራው ለጠቅላይ ሚንስትር በጻፋት ግልፅ ደብዳቤ ውስጥ የገባውን 'የአማራ ዜጎች' የሚል ቃል ሳያርሙ መተላለፉ ስህተት ነው ። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ህዝብ እትዮጵያዊ ነው ። ንዑስ ዜግነት የለም ።

    • @digidag9256
      @digidag9256 Před rokem

      ሌላዉ ኢትዮጵያዊ ምን ሠላም ሠጣችሁት ?ዬገማ ነው ራችሁን መሸፋፈን ይቻላል ዬወያኔን ግርፋት እረሥታችሁ ለምትሠሩት ግፍ ከትግራይ ዬባሠ መከራ ዬልጅ ልጆቻችሁ እንደሚቀበሉ አትርሡ

    • @godanissatola-qf3gc
      @godanissatola-qf3gc Před rokem

      @@digidag9256 እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ግለሰብ ነው ሞያዊ ሀሳብ የሰጠሁኝ ። አሁን በሀገራችን ላይ በረበበው ፖለቲካው ዝቅጠት የተነሳ የተሰማህን ሀዘን እና ቁጣ ግለሰብን ከቡድን ጋር አዛምደህ አትሳደብ ። እኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይህ ጠባብነት እና ዘረኝነት ያልፋል ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አብይገድይነዉ

  • @atd605
    @atd605 Před rokem

    Diaspora Uber drivers cannot write this letter junta helped them .

    • @mesfindebi2844
      @mesfindebi2844 Před rokem

      ጁንታ ቢመጣ አሁን ባንድ ቀን ነበር ናዝሬት የሚደርሰው

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Před rokem

    የአማራ ጽንፈኛ ዲያስፓራ አባለት ከፈለጉ እንደወያኔ ዲያስፖራ አባላት እዛው ባላችሁበት መንከባልል ትችላላችሁ። እራሳችሁን አትቆልሉ። ኢትዮጵያዊያን ዐቢቹን መርጠዋል ዐቢቹ ይቀጥላል። እናንተ ማን ሆናችሁ ነው? ይልቅ ሠፈውን የአማራ ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር አታጋጬት።

  • @mammezman4394
    @mammezman4394 Před rokem

    Diasporas, boycott sending dollars via banks!!! Struggle the Abiy Ahmed brutal government through all strategies- economically, politically, socially, etc

  • @TesfuSiraw-xk4pe
    @TesfuSiraw-xk4pe Před rokem

    በአማርኛ ኢትዮጵያ ይላል በኦሮምኛ ኢትዮጵያ አታስፈልግም የሚል ደደብ መሪ ነው

  • @user-cd1fx2uz3o
    @user-cd1fx2uz3o Před 11 měsíci

    ابي احمد كلاب أوسخ وأحد يقتل. تغبر تغير

  • @fafiday4507
    @fafiday4507 Před rokem

    የኦርቶ-ማራ ዲያስፖራ ሽለላ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před rokem

      እና ምን ይሁን
      1, አማራ ጠል ነህ
      2, ኦርቶዶክስ ጠል ነህ
      so, አማራም ይኖራል ኦርቶዶክስ ትቀጥላለች
      ጠባብ መናፍቅ ጴንጤ 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @digidag9256
      @digidag9256 Před rokem

      ደንቆሮ

  • @elsabethe
    @elsabethe Před rokem

    Abeye is devil

  • @getanehbuli7265
    @getanehbuli7265 Před rokem

    እነዝህ ሁሉ በተለያየ አገራት የሚኖሩ አክራሪ በብሔርተኝነት የሰከሩ ጥቂት የአማራ ቡድኖች ናቸው.

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před rokem +2

    የአማራ ፅንፈኞች ደብዳቤ አፄዎቹ ናቸው የፃፉት

  • @fissehamohammed3597
    @fissehamohammed3597 Před rokem +2

    የጋዳፊና የሳዳም- ሁሴን ሞት እንኳን አንተ አታገኘውም ያንተ ከነሱ የከፍ ነው ከነመላው ቤተሰብህ ለማየት ያብቃህ ያብቃችሁ?!!

  • @tsegayetadele2655
    @tsegayetadele2655 Před rokem +1

    don't say Ethiopian diaspora!!! this is extremist amhara's Diasppora!!

    • @endalemera25
      @endalemera25 Před rokem

      ደደቡ፡ኦነግ፡ነህ፡መሰለኝ?አጋሰስ።

  • @atd605
    @atd605 Před rokem +1

    I am number one and highly educated diaspora supporting Dr. Abby! Who the hell wrote this stupid letter! Shame on you ESAT!!

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 Před rokem +1

    ማን አባቱ ነው የሚያሥጠነቅቀው ወሬኞች ሑላ በለፈለፍ ነው እንዴ ዲያሥፓራ ውጭ ቁጭ ብሎ መቀደድ አይደለም ምድረ ውታፍ ሑላ

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Před rokem +2

    የወያኔ ሰላይዋ መአዛ ፤ ወያኔ ስልጣን ካጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሰማችው ለቅሶ ምክንያት ለዚህ ሽልማት ደርሳለች። በማን ተመለመለች ቢባል ፤ ቀደም ሲል በባንዳነት ተመድበው ለውጪዎች ሲሰሩ በነበሩት ሰላዮች በኩል እንደተጠቆመች ግልጽ ነው።
    በሐቅ ላይ የተመሠረተ ምርጫ ቢሆን ኖሮ መቲን /መታሰቢያ ቀጸላን/ የሚቀድማት ማንም ባልተገኘ ነበር።
    ሰላይ በሰላይ ቢመረጥ ሊያስደንቀን አይገባም።👎👎

    • @genetwoldeselassie9691
      @genetwoldeselassie9691 Před rokem +1

      ማዕዛን ለመተቸት ብቃቱም እውቀትም የለህም የአብይ አጎብዳጅ መሆንህ በግልፅ ያሳብቅብሀል

    • @user-kj3xs7iw2s
      @user-kj3xs7iw2s Před rokem

      ከአንተ እንስሳት በእጥፍ ይበልጠሀል

    • @hilinateshome9302
      @hilinateshome9302 Před rokem

      ኪኪኪኪ እረ አታስቀኝ

    • @ashenafiabayneh6182
      @ashenafiabayneh6182 Před rokem

      በመጀመሪያ የድንቁርና ልክህን በቁም ከብትነትህ አረጋግጠሀል።ቀጥሎ መአዛ የኢሀድግ ወያኔ ሥርአትን ለመታገል በወጣትነቷ በሰማያዊ ፖርቲ ውስጥ ሆና ስትታገለው የኖረች ናት።ለውድድር ስላቀረብካት ሴት ግን እሚያዋጣ ነገር ፈልግ ምክንያቱም የመመዘኛው ክብደት መቸም አይገባህምና።

    • @ambayeambo4629
      @ambayeambo4629 Před rokem

      @@genetwoldeselassie9691 አጭበርባሪ የወያኔ ገረድ የነበረች ናትና መናደድ ዋጋ የለውም።