መስቀል በጉራጌ ይለያል!!! |
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- መስቀል በጉራጌ ይለያል!!! ምግቡን ፣ ጭፈራዉን ፣ ባህሉን ከበዓሉ በፊት እንዲሁም በበዓሉ ዕለት ያለዉን ስነስርዓት ልታስጎበኘን ዳናይት በጉራጌ ተገኝታ ነበር፡፡ ይህን ቆንጆ ቆይታ ተከታተሉ!!!
The celebration of Meskel is so different in Gurage region. Check out this episode of #Time to explore the food, the traditional dance, and all the festivities on the eve and the holiday. Enjoy!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Meskel #Tourism #Amharic #EthiopiaSubscribe
to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ዋውው ጉራጌዎች ውስጤ ናቹ💚💛❤️💐💐
እናመሰግናለን ቃና በየ አመቱ ባህላችንን ስለምታስተዋዉቁ ክብር ይገባቹዋል❤
በአለባበስሽ ምን እንደሚሉ ብሰማ ይበልጥ ያዝናናኝ ነበር ገጠር ነው ያለሽው ምናለ አለባበስሽ እንኳን ብታሳምሪ በአለም ላይ ያሉ የነገስታት ቤተሰቦች እንኳን ወደ አረብ ሐገራት ሲሄዱ እንደ አካባቢው ይለብሳሉ ለእነሱ ክብር አይ ስልጥንና በኛ ሐገር እራቁት መሄድ ብቻ ለትውልዱ ምን ይሆን የምናስተምረው!!!
ትክክል
I agree betam nawe yanadedechege 😏
ጉራጌዎች ስወዳቹህ መስቀል በአል በናተ ይደምቃል 🥰🥰🥰
Thanks እኛ ደግሞ በሌላው በአል እንደምቃለን የእኛው ነው ሁሉም ።
Guragie region, the hard workers region I really love Guragi peoples from Canada
አመሠግናለሁዉድ
እንኳን አደረሳችሁ ለግሽን ማርያም 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
ዳናዊት ውስጤ ናት😍😍😍😍
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
aman
Zim bel ante 😂
ዋው የዘቢዳር ፈርጥ ኬላ ሀገሬ ውድድ መስቆ ክስታኔ ውድድ ጉራጌ ክልልነው ክላስተር ኤበሁ
በሮ ሰብስክራይብ ሰክቶኝ
በጣም ጎበዝ አስታዋይ ነሽ ዳናይት እግዛአብሄር ይባርክሽ።
ዋው ጉራጌ ይለያል እኮ ❤❤
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች❤🇪🇹👈🙏
ውይ ባህሌ ናፈቀኝ♥
ዳናይት ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ግን ሕንድ ሐገር የሄድሽ መስሎሽ ሆድሽን ማሳየትሽ ሳያንስ ሽማግሌዎች ሲመርቁ ብልግናሽን እግርሽን ሰቅለሽ ማሳየትሽ ነውር ነው የትም ቢሆን አዲስ አበባም ሳይቀር ትልቅ ሰው ፊት እግር አሰቀልም ይህ የሐገራችን ባህል ነው መስራትሽ ካልቀረ ባታጎድይው
Mn agrbadh arogite complexam
Artifshal kitwan endetay newa
Lek nash yene enat
ጉራጌ ባል ፈልጋችሁ ማግባት ነው😂😍
ዳኑዬ የኔ ማር የቤተሰቦቼን በዓል ገጠር ባልገባም አሳይተሽኛል አመሰግናለሁ።
ዳናይትዬ ቡኒ እንዲሆን ሳይሆን 😁እስቲም እንዲሆን ነው ውሀ ሚደረገው አለበለዛ ነጭ ይሆናል ቆጮ
ከኔ ትሻያለሽ❤❤❤ የገጠር ሰው ኡፍፍፍፍፍ
ዳናይትዬ በላለዲ ዬምጣ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ ደሞ ባለሙያ ነሽ
ዋው የክስታኔ ባዮች
በላለዲ ዬምጣ
ዳናዊት ቀሽቷዋ❤❤❤
ye amet amet yasilane!😘
ዳናይት ተጫወትሽበት 😅😅😅😅😅ቆጮዋችን
Wow baxame new dase yamelawo akababarachawo Egzaber hagarachene ena hezebochachen salameh yaregelen ❤❤❤🤲🤲🤲😘😘😘
ዳናኒ❤
የተንቢ ዳኒዬ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ❤❤❤
ጥፍሯ ውስጡ እንዳይቀር ተሳቀኩ
እንኳን አደረሰሽ ውዴ ሲያምርብሽ ደሞ🌷😍🌷😍🌹🌹
ሳይጭርሱ እጅዋን ትድማለች😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አሳጠርሺው እናቱ የአመት ሰው ይበለን ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በአመት ብቻ አታስታውሱን ሁሌም አስቡን
አላህ ያስበን እነሱ አሰቡን አላሰቡን
በሽማግሌዎቹ ፊት እንዲ ራቁትሽ ባትሆኝ መልካም ነበር ጉራጌ እንዲ አያዉቅም እንደ ባህሉ በትለብሽ ጥሩ ነዉ ሌለላ ጊዜ
መንደን ንው መታወራው ሰውየው አና አሷም tshirt ናው ያረጉት መቼ ተገላለተች
I share this comment too
ጥሩ ሰርተሽ በንሽ ነገር ታበላሺዋለሽ እህቴ አለባበስሽ በጣም ነውር ነው በጉራጌ እደዚ አይነት አለባበስ አይፈቀድም አርቲስቶች ትውልዱን እዳታበላሹብን አደራቹ በመሄዳቹ ደስተኛ ነን ግን ባህሉን ስታስተዋውቁልን ዋናው አለባበሱ ትልቅ ስራት አለው አታበላሹብ ባህላችን የእውነት ተሳቅቄ ልሞት
Weeyeee selamye my old friend ♥️ selayewesh betam dese belognale i miss you betam yene balemuya😊🙏😍🥰
ዋው ጉራጌ💖💖
0:50 gorgeous outfit queen 👸🏾
እዛኮ እንኳን የሚፍልግሽ ማንም የለም ባህላቸውን የሚያከብሩ ትልቅ ህዝቦች ናቸው እንግዳ ስለሚያከብሩ ነው እንጂ በቆመጥ ነበር የሚያስተናግዱሽ ከልጅቷ ተማሪ 😊😮😢
❤❤ዋው ጉራጌ ይለያል እኮ ❤❤
ዳናይት ሰላም ነው በላለዴ ይምጣ ግን ድምፁ ግማሽ ላይ የለም ።
Your Sound Is So 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow zendro hagera sfer ram eyayew bsdetm behon ten esh shin enamsgnaln❤
wow danity yamral
የተንቢ ማሬ እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🌷
wow yamral
ከሀላሽ ሸፈን ብታደርጊው ጥሩ ነበር
አአንቺ ጎበዝ እንኳን አደረሳችሁ
የክስታኔ ባዩዩች
gereddi, mnkom nesh. deshim kstane nesh?
እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ🙏🙏
እግረ መንገድሽ ነዉ የሰራሽዉ ለምን ይህ የአንድ ቤት ለመስቀል የተሰበሰበ ሰዉ ነዉ ጉራጌ ብዙ ታሪካዊ እና የተለያዩ ዉብ ነገሮች በዉስጡ ይዞአል ዞር ዞር ብለሽ ጎብኝት ብታደርጊዉ መልካም ነበረ በተረፈ እናመሰግናል ጉራጌ አገሩን ይወዳል እንግዳ ተቀባይ ሰዉ አክባሪ የሰራ ሰዉ ነዉ መልካም የመስቀል ባህል ፍቅር እና ዳንስ ነኝ ከኳታር ዱሃ love u all😍 ቡኢ ኪላ ፋጦ ኚሃ ክስቶ
Konjeyawa lej des. Seteye
Ye Hager bahilun maymetin sewun lemin lakachut egiruwan seqla embirtuwan iyasayech be shimagileywoch mekakel demo ke Ethiopiayawinet yeraqe alebabes lezawum be hbreteseb mekakel yetim bitihed hagerun meslo meqreb kene askale aymarum
Enameseginalen kanawoch
It's very nice that you are showing the beautiful culture. One thing that I need add though please wear something that is appropriate to the culture " short top" is very disrespectful for the elderly people. Thanks
Wow beautiful thanks Danite
ዋዉ ጉራጌ ሶዶ ።ዳኒ
ዋዋዋ.ደኒቆንጆ
my gurage ❤️❤️❤️❤️✝️✝️
Arif zigjit nw melkam ye meskel beal 🐂🌻🌻🌻
የዘንድሮ መስቀል ይለያል የምር ለመስቀል ጉራጌ ሀገር ሳትገቡ እዳትሞቱ🙄🙄
ባህሉን በትክክልአሳዩ
Beautiful
Albabeseshe seyastela abatoche fete sereate byse
wowoo🥰🥰
አቦ ክስታኔ ገየትዲ
ምንኮም ይደንቁ
9:39 with nails 💅 😂😂😂😂😂
በሬዋ ስታሳዝን
❤❤❤❤❤❤
Demesesh/ur voice/ mn hono nw
that deep throat before the camera shoot was terrible idea.
ቪዲዮው አጠረ በሚቀጥለው ሰባት ቤት ጉራጌ እንጠብቅሻለን 🥰🥰🥰
አለባበስሽ ሲያስጠላ
burseme ye sidamo atekana ye hadiya bahilawi migb endehone hulu, kitfo ye gurage bahlawi migb new.
ትለያለሽ ዳናይት👳♀️👳♀️👳♀️!!!
አቦ ጉራጌ ይለያል
ኢተፎከ ኤነ የምር በቅጠር ታበስረሜ አፈር ገኔ አኸረዌ
Danit, your the best
Apology if i spelled ur name wrong
Anchem artificial kett madreg jemersh ayyy😂
Degmo zeregna new belugni ichin new yelemedachut
o, my gad,I appreciation danait.
I am watching your kana tube in live of America .
your work is best & love
you visit different cultural Ethiopia regions .
olso you visit my gurage sodo kela.
ዳናይት ላሊበላ ሐረር ወደኛ ጉራጌ ደሞ ሳገኝሽ አደነኩሽ
ይሄ ሁሉም የምከታተለው ባለችኝ ትንንሽ ሰአት አሜሪካ ሆኜ ስራዎችሽ በትኩረት እከታተላለሁ በርችሊኝ ብዙ ያልተነኩ ባህሎቻችን በማስተዋወቅ ድንቅ የዘሠኑ የዩትዩብ መሪ ሆነሻል
በውስጥ መስመር ላወራሽ እፈልጋለሁ
በቀጣይ በሰፊው እንጠብቅ???
Wfff enbayia meta kabatochachn gar beguragna setawru enam yebal beta emngzaw ezaw niew
ኮባው ገልብጠው ነው ቆጮ የተጋገረበት
guragena meskel eko belew
Abo swedsh❤❤❤❤
Ereeeeee tifirish mind new
Gufan ezoshal dimistesh mar
አለባበስሽ የሰገጤ ነው ምን ብለሽ ነው ገበሬ መሀከል መጅ የመሰለ ቂጥሽን ዙጥ አርገሽ ምታዝረጠርጪው ስፖንጅ ነው ወይስ ጨርቃ ጨርቅ !!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👍
Wwwwww💚💛❤
Danayet kite new esboj
you wish to be gurage. Hidesh yerashen ashenda atakebrim.
ምን አለበር እናቱ ቀሚስ ወይም እንኳን ሰፍ ያለ ሱሪ ብትለብሺ ሽማግሌ አጠገብ በጣም ነውር ነው ባህሉ አይፈቅድም እዛው የለመድሽበት
አይይይ የኘ ሀገር አርትስቶች አመትበል በመጠ ቁጥር ለምግብ ነዉ ወደ ገጠር ሚትሄዱት ተዉ ኢንጂ በችግረችን ሰትም አስተዉሱን ሆደም አትሁኑ
😂😂😂😂
@@Beryaa ኢዉነቴን ነዉ ስንት ችግር ደርሶብነል አንድም አስትስት ድምፅ ሆኖን አየዉቁም በዚ አገጠሚ ኢኘ የገጠር ሰዎች ሚን የክል ቸር ኢንደሆንን ይወቁ ኢነሱ ቢሆኖ ሪቦኘል ብትሉአቸ አይረዱም ብቸ ሆድ ይፍጀዉ
@@amaamm9998 ልክ ነው በበአል ላይ ብቻ ሳይሆን በችግርም ጊዜም ድምፅ መሆን አለባቸው
እኮ ከርስ ብቻ ችግር ሲኖርኮ አይቃወሙም
አለባበስሽ ዘጊ ነው
ነጭ ልብስ ተለብሶ ስራ😂😂😂😂ዳናይት አለባበስ አስተካክይ
የሆንሽ ፍቅር ነገር
ከጅምሩ አለባበሷ ሲደብር ምን ቂጥሽ ከፍተሽ ትልቅ ሰው አጠገብ
ዳኒ ከሆነ ቀን ጀምሮ ድምጵሽ ተቀይሯል
አማርኛ ነው እሚያወሩት ወይስ ጀሮዬ ነው
ማለት?
they speak kistanigna but they can also speak amharic
kistanegna/gurage is a semetic language, the language came from Ge'ez. it has a lot of similarities with amargna, tigrgna, harari and Ge'ez.
ወይ አለባበስ
Yezendrowen fichee chambalalla abrrchun endemtakebru tesfa enadrgalen ena wede sidamam bzu yemigobegnu botawch alu beke belu enji
አሁን እነዚህ የተከበሩ ሽማግሌዎች ፊት እምብርትሽን በርግደሽ ስትሄጂ ትንሽ እፍረት የለሽም ነው ላንቺ የስልጣኔ መጨረሻ ነው በበአሉ ምድርኮ እኛ ኢትዮጵያውያን በየ ብሄራችን አኩሪና አማላይ የአለባበስ ስርአት አለን የሆንሽ በክት