የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው ሴቶችን ብቻ ነውን? | Healthy Life

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የብልት ፈንገስ ኢንፌክሽን መነሻው ምንድነው? አብዛኛው የሚያጠቃውን ሴቶችን ነው ወይንስ ወንዶችን? ምልክቶቹና ህክምናው? ዶ/ር ኪያ አብዲሳ እነሆ መልስ ይዛልን ቀርባለች። መልካም ቆይታ።
    ለተጨማሪ ጥያቄና አስተያየትዎ admin@diretube.com ይፃፉልን።
    #Ethiopia #HealthyLife

Komentáře • 75

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 Před 2 lety +7

    በቃ እኔ አለብኝ ማለት ነው ኡፍፍፍፍፍ
    ደጋግሞ አለመታጠብ የሚለው ለኛ ለሙስላሞች ስለማይሰራ ሌላ መፍትሄ ንገሪኝ

  • @user-zo7zh2ft2d
    @user-zo7zh2ft2d Před 5 měsíci +1

    መልካም ትምህርት ወይም እርዳታ ነው ግን በክሬም እና በክምና ሙሉ በሙሉ ይጠፋል

    • @hayte2776
      @hayte2776 Před 4 měsíci

      እደት ሊጠፋ ይችላል ግደታ ሀኪቤት መሄድ አለብኝደ እኔ ወር ከ15ቀን ሆነኝ😢😢😢😢😢😢የማህፀን ፈሣሺ ትንሺ ጠረን አለው ግን ሀኪቤት አልሄድኩም ፋርማሢ ሂጀ ሣሙና ሠጡኝ ሥነግራቸው ግን አልጠፋም😢😢😢

  • @abeljack7373
    @abeljack7373 Před rokem +3

    ሰላም ዶክተር ለትምርቱ አመሰግናለሁ የኔ በጣም ያሳክክኛል ያቃጥላል እና ዳርዳሩላይ ሽፍታ አለው ዝልግልግ ያለ ልክ እንደ ንፍጥ አይነት ፈሳሽ አለው ምን ማድረግ አለብኝ

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před 11 měsíci

      እኔም ነኝ እህት በምን ተወሺ

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 Před 11 měsíci

      ፈሳሹ ጥሩ ነውኮ

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Před rokem +5

    ኧር ዶክተርየ እኔ በጣም ያሳክከኛል ከጀመርኝ አመት ይሆኔኛል ምክንያት አጣሁ እባክሽ እዳታልፊኝ በእምታምኑው እምነት ይሁኖብሽ አዳዳ ይተወኛል ግን ግንኝነት ሳደርግ ደግሞ ይነሳብኛል እባክሽጨም ምድነው መዳኑቱ

  • @user-tb5mr3xx8x
    @user-tb5mr3xx8x Před 10 měsíci

    ይህ በሺታ ገጥሞኚ ክሪሙን እየተጠቀምኩ ነዉ ግን አልተሻለኚም ምክንያቱ ምን ይሆን በዉስጥ መስመር ባማክርሺ ደስ ይለኛል

  • @hana.tyoutube8482
    @hana.tyoutube8482 Před 2 lety +1

    Wooow thank you so much D/R

  • @mulugetanh-li9xi
    @mulugetanh-li9xi Před rokem +1

    tankew d/r this my problems

  • @kniefkeir5574
    @kniefkeir5574 Před 7 měsíci

    እኔ መዳኒቱን በተደጋጋሚ እወስዳለው መዳኒቱን ተጠቅሜ ስጨርስ ይመለስብኛል ምን ማድረግ አለብኝ በዚለኝ እርጉዝ ነኝ በጣም እየተሰቃየው ነው እባክሽን ንገርኝ

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 Před 2 lety

    በጣም ነው ማመሰግነው ዶ/ር

  • @meseretsefia298
    @meseretsefia298 Před 2 lety +3

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ በጻጉር ማንሻ ምላጭ ተጠቅሜ አሳክክኝ ያቃጥለኛል በጣም ይበላኛል ያለሁት ህክምና እማላገኝበት ቦታ ነኝ በቤቱ ስጥ እንዴት ማከም እንደምችል ንገሩኝ በጸሎት አስቡኝ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety +2

      ወይኔ መሲ እኔም አለብኝ ያሳከክኛል ሳከዉ ይደማል ቀይ ይሆናል ሀኪም መሂድ ደግሞ አልችልም አሁን መዳም ቤት የምሰራ ከቆሻሻ ገንዳ ዉጪ መንገድ አላዉቅም💔💔💔💔

    • @meseretsefia298
      @meseretsefia298 Před 2 lety +1

      @@hanagerma9528 የኔ ውድ በጣም ከባድ ነው የሜመስልኝ ዶክተር ጠፋ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety +1

      @@meseretsefia298 አዎ መሲዬ እኔማ እየፈራዉ ነዉ አሁን ብታይ እኔም ያልፃፍኩበት ቻናል የለም ግን በጭራሽ አይመልሱም ጥር ላይ ሀገሬ እገባለዉ ያኔ እታከማለዉ ብዬ በተስፋ እየኖርኩ ነዉ ዉዴ የኛ ሂወት በቃ እሄዉ ነዉ

    • @meseretsefia298
      @meseretsefia298 Před 2 lety +1

      @@hanagerma9528 እግዚአብሔር ይማረን

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety

      @@meseretsefia298 አሜን አሜን አሜን የኔዉድ 💕💕💕💕💕💕

  • @demistefera8134
    @demistefera8134 Před rokem

    ምርጥ ጀግና ዶግተር

  • @gelilalema2332
    @gelilalema2332 Před 2 lety +1

    እኔ ከዚህ በፊት አፖርሽ አረጌ ነበር በመዳኒት ነው 1ወር ከ6ቀን ነዉር ተመርምራለው ግ አሁንም ፈሳሽ አለኝ ኖርማን አይደለም እና ክንድልይ አስቀብራለው እና እባክሽን ችግሩምድ ምድነው መጥፎነገር ያጋጥመኛል እባክሽ

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Před rokem +3

    አየ ዶክተርየ ሌላካለሺንገሪንጂ እኛሙሥሊሞች በቀን አምሥት ጊዜ እንታጠባል

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el Před 2 měsíci

    ወይኔ ያልሽው ሁሉ የኔ በሽታ ነው እረ ምድነው መዳኒቱ😢😢😢😢

  • @selamss5213
    @selamss5213 Před 2 lety +6

    አረ ብልት በሳሙና እንዲታጠብ ፈጽሞ አይመከርም

    • @user-xi6mi2bn3n
      @user-xi6mi2bn3n Před rokem

      እኮ ሌላ ሀኪም ሣአሙና መጥፎ ይሉናአል እሥዋ ደግሞ በሣሙና ሆ

  • @mahletdametew1334
    @mahletdametew1334 Před 2 lety

    oh great Thank you kiyuye...

  • @abnetdesalegnshumie1006
    @abnetdesalegnshumie1006 Před 10 měsíci

    ዶክተር ስለምሰጪን ትምህርት እናመሰግናለን ግን እኔ ጥያቄነበረኝ ልጄ 7አመቱ ነዉ እና አክቤት ወስጄው ፈገስ ነዉ አሉኝ እና ክሬም ሰጡኝ እስካሁን አልተሻለውም ሽንት መሽኛው አካባቢ ነዉ የቆሰለው ያሳክከዋል ምን ማረግ አለብኝ እባክሽ

    • @user-fy2kf8hr3d
      @user-fy2kf8hr3d Před 8 měsíci

      Pant befela weha ezefezef yetateb weym yetal beshetaw melso edayemeta❤

  • @zemalikozemi9496
    @zemalikozemi9496 Před 2 lety

    ዶ/ር ለሠጣችሁን ትም/ት እናመሰግናለን

  • @zaynbzaynnb4351
    @zaynbzaynnb4351 Před 2 lety +1

    ለማሳል ሙስላም በቀን 5 ጊዛ ወዱ ያደራጋሊ ማን ምዳረጊ አለበት

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 2 lety +2

    እናመሠግናለን ዶክተር የተናገርሻቸው የፈገስ አይነቶች እኔላይ አለ በጣምነው የሚያሳክክኝ ደሞ እደአይብ የተበጣጠሰ ነገርአለ በቃወደሀክቤት እሄዳለሁ። ግን አድ እምጠይቅሺ ነገር አለ በናትሺ መልሺልኝ ግንዙነት ማድረግ ከጀመርሁ ሰአት ጀምሮ ስሜት እሚባለው ነገር አይፈሰኝም ግን መጨረሴን በውስጤ ይታወቀኛል ። ስሜቴ ወደውጪ ባለመፍሠሱ የሚያመጣው ችግር አለወይ???????? pls መልሺልኝ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před rokem

    እናመስግናለን

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 Před rokem

    ዶክተር እኔ የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ምን ይሻለኛል😢😢😢😢😢

  • @muluteklu4434
    @muluteklu4434 Před rokem

    Dr ene ye 5 were erguz negn ye chegara bacteria alebish tebye le 1 were yemiwesed medhanit tesetogn eyewesedkugn negn ahun gn yalshwun mlktoch eyetayubign new ena mn ladrg

  • @user-dc5ir5zi8t
    @user-dc5ir5zi8t Před rokem

    ቁጥርሽንአስቀምጭልኝሲ

  • @user-xc2nv6ft3z
    @user-xc2nv6ft3z Před rokem

    ዶ/ር እባክሽን ይሄ መዳኒት ታዞልኝ አጠቃቀሙን ንገሪኝ አመሠግንሻለሁ

  • @mesiye9229
    @mesiye9229 Před 2 lety

    Dr be mariyam bewust mesmer banagrsh ebakish kechalish

  • @adisaksa3103
    @adisaksa3103 Před rokem

    እናመሰግነጳለን

  • @belaynehendale7830
    @belaynehendale7830 Před 9 měsíci

    መፍትሔ ምንድነው በጣምነዉ የሚያሳክከኝ

  • @singitanmengistu1895
    @singitanmengistu1895 Před 2 lety

    Doctor ene alebegn yemasakek uneta yetayebegnal hekemenaw botawu tekeshelegn pls help me

    • @minamina3108
      @minamina3108 Před 5 měsíci

      ቡልቴን ያሳክከኛ በጣም ያቃጥለኛ መፍቴው ምድነው

  • @berukchaka7887
    @berukchaka7887 Před 2 lety

    Betam konjou new enamsgnalne teykay neberhg Docter

  • @samiredesta377
    @samiredesta377 Před rokem

    የማቃጠር ምልክትም

  • @mdioo2674
    @mdioo2674 Před rokem +1

    የኔ ደሞ 😢ከንፈሩን ያብጥብኛል ብልቴ ማን ማድረግ አለብኝ

    • @ToybaAw
      @ToybaAw Před 9 měsíci

      በጨው ታጠብ ሞቅ ባሌ ውሃ

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Před rokem

    Ar ena batami yaskikengal erfiti yalwun kabati mawutati alchilim medanitm algngimi ar uuuufff batmi selami atwu 😢😢😢😢

  • @meseretmeserettaddesse2245

    Betem enemsegenelne egzbeher yeberkesh

  • @user-cq6uk1tb1j
    @user-cq6uk1tb1j Před rokem

    እፍፍፍፍ እኔ አለብኝ ማለት ነዉ ያለ ማቋረጥ ያሳክክከኛል😭😭ምድነዉ መፍትሄዉ

    • @naimaribo9481
      @naimaribo9481 Před rokem

      እኔም በጣም ነዉ ምያሳኪኬኝ አይይይይይ ምን ልሁን😥😥😥😥😥

    • @user-qj6ts6by5p
      @user-qj6ts6by5p Před 11 měsíci

      ​@@naimaribo9481ሀኪም ቤት ሂጂ ማሬ

  • @chaltut6803
    @chaltut6803 Před rokem

    Wow galatoomi

    • @sameera-ks4hl
      @sameera-ks4hl Před rokem

      አረእኔአለብኚ፣በጣምዳርዳሩንየአሠአክክኛል፣

    • @sameera-ks4hl
      @sameera-ks4hl Před rokem

      ፈሣሺግንየለኚም፣የጰጉርማንሻ፣ከተጠቀምኩበትና፣ጸጉርከመጣበትጀምሮከላይየአሠአኮከኛል፣ምንማረግአለብኚ፣እህቶቼ፣ንገሩኚ

  • @zedaliyu
    @zedaliyu Před rokem

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Před rokem

    👍

  • @chernetmulualem4812
    @chernetmulualem4812 Před 2 lety +1

    10Q

  • @birkegezahegn7334
    @birkegezahegn7334 Před 2 lety +1

    እር ዶክተር እኔ ማቃጠል ብቻ ነው ግን ስመረመር ፈገስ ነው አሉ

  • @yabsrabiruk4486
    @yabsrabiruk4486 Před 8 měsíci

    እኔ ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ዳርዳሩ ያብጣል ምላርግ

  • @kefiyalewasfaw9168
    @kefiyalewasfaw9168 Před rokem

    Xiru mikir

  • @mulugetaalemu4358
    @mulugetaalemu4358 Před 2 lety

    Baltdar kalhonsh miste btogn dessss. Ylegn neber

  • @yezihalemasrate7327
    @yezihalemasrate7327 Před 2 lety

    አንቺ ፈንገስ ቢኖርብሽ እንኳ ከነፈንገሱ ነው የምበላልሽ