Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #DoctorsEthiopia #FanaTv #Ethiopia
    ዶ/ር ትልቅ ሰው ዳኛቸው (09 09 46 46 46)
    የማህፀን እና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት
    በ ሃያት ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
    +251116 -62-44-88
    09 09 46 46 46

Komentáře • 163

  • @user-pi3bh5ql8t
    @user-pi3bh5ql8t Před 2 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ የሰው አገር የሰው ጋር ኑሮ መረረኝ እውነት በጣም የማሞኘት ይቻላል እኔ ያለበት ቦታ አረብ አገር ነው

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye7791 Před 2 lety +9

    ሰላም ለእናንተ ይሁን።
    እባካችሁ ነፍሰጡርሴት በግራ ጎኗ ትተኛ ይባላል የተጣራ አርባ አመቴን በግራዬ መተኛት እስከማልችል ድረስ ያመኛል። አሁን ደሞ ከፅንስጋር ለደቂቃዎች በህጉ መሰረት ብዬ ስተኛ ያስጨንቀኛል በቀኝ በኩል ስተኛ ጎኔን ደከመኝ ኩላሊቴንም እየተሰማኝ ተቸገርኩ ። እባካችሁ በጀርባ መተኛት የሚከለከለው ስንት ወር ላይ ነው ተባበሩኝ ከትህትና ጋር ወይዘሮ መቅደስ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 9 měsíci +4

    በጣም ነው ሚያሳዝነው እኔ ማህፀኔን ሰታጠብ ውሀ ውሰጥ አሰገብቸ በሳሙነ ነው ምታጠበው እነ የማህፅን ኢንፌከሸን ተጠቂ ሁኘለው ሆሰቢታል ሰሄድ ለሱ ያልሆነ መዳኒት ይሰጡኘል ምን ይሻለኘል እያሳሰበኝ ነው 😢😢

    • @amybutt104
      @amybutt104 Před 4 měsíci

      እረ በሳሙናብአትጣጠቡ ብለው በጣም ይናገራሉ ከባድ ነው

  • @nebiyatahmmedmhammed1495
    @nebiyatahmmedmhammed1495 Před 2 lety +34

    የመሀፀን ፈንገስ እዴት መከላከል ይቻላል ፈንገስ ቢይዘንስ እዴትስ ማስወገድ ይቻላል

  • @user-pk6vf3hm4m
    @user-pk6vf3hm4m Před rokem +11

    😭😭😭😭ህክምና ብሄድ በርላይ ያለዉ እብጠት ችግር የለዉም አለኝ ዶክተሩ ግን ጭንቀቱ ገደለኝ ፔሬዴም ቀረ ለአላህ ብለህ ዶክተር ተባበረኝ አሰሪየ ሁለተኛ አልፈቀደችልኝም እንድሄድ ምን መዳኒት ልዉሰድ😭😭

    • @hawlethhawlethmuhamed6696
      @hawlethhawlethmuhamed6696 Před rokem

      😢😢😢ያረብአላህይገዘን

    • @emu7314
      @emu7314 Před rokem

      እንዴትሆንሽማሬ

    • @user-gd1ii1jw1u
      @user-gd1ii1jw1u Před 10 měsíci +1

      አብሽሪ እህቴ አላህ ያግዝሽ ዱአ አድርጊ ጥሩ ሆስቢታል ግቢ

    • @user-nw9dy7ru8c
      @user-nw9dy7ru8c Před 10 měsíci

      እኔም አለኝ😢

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 6 měsíci

      የብልት ጨፍ እብጠት አለብኝ ምን ለድርግ?

  • @gelelamahari5276
    @gelelamahari5276 Před rokem +6

    የማህጸን መዉጣት መንኤውን ምልክቶችና መፍትሄዎች ?እንዴትስ ማከምይቻላል ?

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 Před 6 měsíci +6

    በስመአብ ሁሉም ሴት ነው አዘንኩ ኮማንቱን ሳነብ😢😢😢እግዚአብሔር መደሃኒቱን ይፍጠር😭

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 Před 2 měsíci +2

    እባካችሁ የሳው ሀገር ቡዙ እህቶቹ አሉ ማፍቴው ንገረኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ በጣም ያመመን ነው

  • @BuBu-p1o
    @BuBu-p1o Před 27 dny +1

    Ye matseni infishini irigizinani yikelakelale inde ibaki doctor

  • @bmm72
    @bmm72 Před 2 lety +6

    እናመሠግናለን መመገብ እና መጠጣት የሌለብንን ነገሮች ትንሽ ብነግሩን

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Před rokem +5

    በጣም እናመሰግናለን አንዳንድ ምልክቶች አይቻለው ወደ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኝ ማለት ነው ሲጨንቀኝ ነው ሰርች ያደረኩት ቤታችሁን ዛሬ ነው ያየሁት

    • @fafifafitube2958
      @fafifafitube2958 Před rokem

      እኔም 😪😪

    • @maryamsuleiman1277
      @maryamsuleiman1277 Před rokem +1

      እኔ ልሞት ነው ሀገሬን ሰልገባ በጣም የሰክከኛል ከዚያ ይደማል 😭😭💔ኡፊፊፊ ፈጠርዬ ሆይ እንዴ ሀጥያቴ ሰይሆን እንዴምህረት አስበኝ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔አልቻልኩም 💔😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 Před rokem +1

      እኔም እንዳንቺ ሲጨንቀኝ ነው ሰርች ያደረኩት እንደው የሴት ልጅ ጣጣችን ብዛቱ ፈጣሪ ይርዳን ለሁላችንም

    • @user-nj2ts9pp5f
      @user-nj2ts9pp5f Před 3 měsíci

      የኔውድመላካለሽእኔንምመላበይኝኝ​@@maryamsuleiman1277

  • @yeshiharegbelata5207
    @yeshiharegbelata5207 Před 2 lety +4

    God bless you all .good information thanks

  • @user-kh7ty2zi2u
    @user-kh7ty2zi2u Před rokem +8

    የኩላሊት ጠጠር አለብኝ የሽንት ቱባ ኢንፌክሽንም አለብኝ እና ማህጸኔ ላይ ያመኛል ሽንቴን ስሸና ያቃጥለኛል እምብርቴ ላይም ይይዘኛል ዶክተር እባክህ መልስልኝ የማህጸን ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 Před 5 měsíci +1

      የኩላሊት ጠጠር ካለብሸ በግድኑሰ ሚባል ቅጠል አለ በአርበኘ ነው እሱን በደንብ አጥበሸ አፍልተሸ ጠጭ ሁል ግዜ እነ ትድኘለሸ እኔም እንደዛ አድርጌ ተሸሎኘን

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 Před 3 měsíci

      ​@@meklityathehayelij1233ይጠፋልደእህት እሡንብንጠጣ. እዚህአረብሀገርሞልቷልኮእሡ

    • @user-qd3tk3hj1v
      @user-qd3tk3hj1v Před 5 dny

      ሙጫ በባዶ ሆድሽ ጠጪ ለብ ባለ ውሀ

  • @bezamesfinsun3
    @bezamesfinsun3 Před 2 lety +2

    Dr tilksew is so humble and kind

  • @selamawitgebra5318
    @selamawitgebra5318 Před rokem +2

    እረ ምን የሻለኛል ሀኪም ቤትም ሄድኩ ምንም ለወጥ የለኝም ሁለቱ ም ሀኪሞች የተለያየ ነው ያሉኝ ምልክቱ ግን በጣም ነው የሚያሳክከኝ ደም እስኪሁን ደረስ ምን የሻለኛል ያለሁት በአረብ አገረ ነው ምን ላድረግ በጣም ተባባሰብኝ ስድሰት ወር ሰባት ወር ሆነኝ ዶክትር እንዴት ማግኘት እችላለሁ እባክክ እረዳኝ እማገኝበትን ነገር እርዳኝ በፈጣሪ ስም ይሁንብክ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc Před rokem

      ያረብሀገር አይረቡም እኔም ሁለተኛሔድኩምንም

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před rokem

      እኔም በጣም ያሳክኛል መደሀኒት አግኝሺ

    • @selamawitgebra5318
      @selamawitgebra5318 Před rokem

      @@user-su1un3gl6o አወ

    • @user-qd3tk3hj1v
      @user-qd3tk3hj1v Před 5 dny

      በጨው ተዘፍዘፊ ትንሽ ወይም ሚሥማር ጠጪ ያሥታግስልሻል

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o Před 8 měsíci +1

    እናመስጊነሌን መወቅ የፈለኩት በሂወቴ ለመጀመረ ጊዚ ደም ከሰበት ቃን ቦሀለ ከፈሳሳሀ ሚን ያስከቲላል ያሴቱወ እድሜ 26ነዉ 3ሰሚንት ሰቆረጥ ደም መፈሳሲ አስጠጊጦወታል በዚ ታስቦባት ቪዲዮ ይሰራሀ እንፈክሽን ኡንኳን ዬለም ታመስጋን በጠም ጊረ ታገበቻለዉ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 4 měsíci

    ዶክተር እኔ ከወለድኩ አስራ አምስት ቀኔ ነዉ በጣም ነዉ የሚያሣክክኝ ክሬም ገዛዉ ምንም ጥቅም አላገኘዉም ፋርማሲስቱ የሠጠኝ ክሬም የሠጠኝን ስቀባ እንኳን ሊያድነኝ ለበለበኝ ምን የሚባልል ክሬም ልግዛ እኔ ሀገሩስት አደለም ምኖረዉ በእግሊዘኛ ስሙን ንገረኝ መቀመጥ አልቻልኩም እባክህ

  • @eistnamelastname5794
    @eistnamelastname5794 Před 11 měsíci +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @workituami6063
    @workituami6063 Před rokem +1

    አድራሻህን ዶ/ር በጣም እየተቸገርኩ ነው ብዙ ታክሜ ነበር አልቻልኩም

  • @hikmamehemed4194
    @hikmamehemed4194 Před 2 lety +5

    ብሊስ የማግኝባቺሁን ስልክ አስቀምጡልኝ ላናግራቺሁ እፈልጋለሁ አይታቺሁ ዝም አትበሉኝ እኔ እንፌክሽን አልብኝ ብዙ ብታ ሂጀ ገን ሊተወኝ እልቻለም

    • @user-ku8fo2xb3y
      @user-ku8fo2xb3y Před rokem

      እህት እደትነዉ የሚያደርግሽ እኔም ተሠቃየሁ እስከመቀመጫየ ነዉ የሚሰማኝ አላስቀምጠኝ አለ

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Před rokem +3

    እናመሰግናለን ደክቶሮቻችን የማፀን ከላይ በኩሉ በጣም የማሳከክ እና ከዛ የመጥቆር አይነት ምንድነው

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před rokem

      እኔ እንደዚ ጥያቄ አልኝ ግን አይመልሱም

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Před 2 měsíci

    ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን ለሟያችሁ በርቱልን ባአላህ አስቸኳይ ጥያቄ ነበርኝ መልስልኝ እናቴ የወር አበባ ማየት ካቆመች 8አመት ሞላት ከእድሜ ጋር ለማለትነዉ እናም አሁን ደም እና ፈሳሽ ነገር እየፈሰሳት ነዉ እናም በጣም አሰጋኝ ወደ ሌላ በሽታ ይቀየር ይሆን ?? ምን ላድርግ

  • @mamymammy5243
    @mamymammy5243 Před 26 dny

    Docter and tiyke letykeh kalschegerku semenun dekam dekam yelegnal Enkilf enkilf weha seteta degmo lebe zekit telalch bemariyam endatalfegn negerehn😢😢😢, kechacha new abesh yaweferal belwegn eytetkmku neber esun ketetkmku wedeh new yeh semet yalew

  • @user-ku8fo2xb3y
    @user-ku8fo2xb3y Před rokem +2

    እረ እኔ ተሠቃየሁ ያረብ እስከመቀመጫየነዉ የሚጠዘጥሰኝ መቀመጥም አልቻልኩም

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 Před rokem +1

    Doktor ene hode dirqat alebiny gin sagara si qamat sagarahe ayi waxam minim bi bala yahu nawu akim bet gin ejalo gin bashita yelebishim alu ene gin qix layi habaxe ene farahun akim bet la mahed afakurt gin min bihon yi xafal yabaxe nagar sagara layi si qamax ayiwaxam xis yasamimal isu si waxa sila miyasamim xis abaxe endet arige nawu yemaha xafa eski nigarun banatachu

  • @user-yc2et5zm5h
    @user-yc2et5zm5h Před 19 dny

    እኔ በጣም መሀፅኔን ያመኛል እና በጣምታምሚ አብጦብኝ. ዱባይ ኦብርን ሁን ነበር እና በጣም እያሙመኝነው አሁን ሁሉ በጣም እይታመምኩነው ሀኪቤት ስህድ ክሬም የስጡኛል እና ምን ላድርግ መፍቴ

  • @user-wt7in7qz6r
    @user-wt7in7qz6r Před 9 měsíci +1

    ikimina hido matakem yemachilisa midinew mabtew madanitun wayim yemikaba kirem kale nigarun😢😢

  • @elsibharu244
    @elsibharu244 Před 2 lety +1

    Thanks you

  • @user-fk8hq6bj6i
    @user-fk8hq6bj6i Před 4 měsíci

    Dokter ebakek shinte betam bica new master mindenew

  • @user-ke4rk3lg6v
    @user-ke4rk3lg6v Před rokem +2

    ያፈሥ ማዳንት ንገረኝ በጣም ታቻጊረላዉ ዶክቶር

  • @habib3673
    @habib3673 Před 2 lety +6

    ውድ የተከበራቹ ዶክቶሮቾ ተበበሩኝ ,የእርግዝ መከለከ 3አመት ተጠቅሜ ነበር አሁን 4አመቱ አወተሁት ግን ዮወር አበበ አልመጠ ብሎኘል😭😭😭

  • @user-kb8me5yc4v
    @user-kb8me5yc4v Před 6 měsíci

    ዶክተር ትለፈኝ እግዚአብሔር የፀጉር ፈንገስ በሞላ ብላት አካላት ላይ ይሰራጫል እንዴ እና ደሞ ከማህፀን ጋር ገናኛል ማለቴ ነጭ ፈሳሽ ስላለኝ ነው በፈጣሪ መልስልኝ ጠንቆኛል የፀጉሬም አልድን ብሎኝ በጣም ተጨነኩ

  • @noraibrahim876
    @noraibrahim876 Před 2 lety +6

    ደኩተ በጣም እናመሰግናለን እኔ በማህፀን ውስጥ ቁስል አለ ልክ እንደገለጽክው የስጡኝ መድሀኒት ክሬም እና ወደ ውጥ የሚገባ Albothyl ነው ፈሳሽ የለኘም አይሳከኝም ግን ህመሙ ክተሳብኝ በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል እባክህ ደኩተር መልስልኝ ምን ማድርግ አለብኝ

  • @FjfhRut
    @FjfhRut Před 2 měsíci

    ወይ እኔ አድስ ነበር ያገባሁት ሽንቴን ስሸና ያመኝ ጀመር በጣም አሁንም አሁንም ይመጣብኛል ስቀመጥ ግን እሚወጣው ያቃጥለኛል 😢😢

  • @Zebiba-ql3ut
    @Zebiba-ql3ut Před 3 měsíci

    Eskesnt amet gze yisetal ene koyitobgal gn hmemu berasu ttogal ebtetu gn ale gngunetm adrge alawkm dngl yehone sew layi yifeteral ende doctor

  • @videotiktok3664
    @videotiktok3664 Před 2 lety +2

    ሰላም ፕሮማችሁ በጣም ደስ የሚል ነው አመሰህናለሁ እባካችሁ ተባበረኝ ወንድሜ ሁለት አመቱ አይኑን ካጣ የአይን ቀዶ ጥገና የሚደረግበት ቦታ ጠቁኝ ቁጥራችሁን ላኩልኝ እባካችሁ ተባበረኝ ገና ወጣት ነው ተባበሩኝ

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  Před 2 lety +2

      ዶ/ር ናሆም የአይን ህክምና ቦሌ መድሃኒያለም አቢሲኒያ ህንፃ 4ቸኛ ፎቅ።

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 Před 2 lety

      @@doctors_ethiopia ሰላምክ ይብዛልን ዶክተር

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 2 lety

      @@doctors_ethiopia ዶክተር ባክህ የፊንጢጣ ኪንታሮት ህክምና እሚሠጥበት ቦታ ጠቁመኝ

  • @messitube11
    @messitube11 Před rokem

    Doc endet neh tiyake neberegn endemitimelslgn tesfa alegn ke woledku 2 worie new enam ahun wogeben ena tachgnawun yehoden kifil betam amemegn lik endemit aynet new himemu min baderg yishalegnal pls endayehew melsilgn

  • @user-dp6is9cz8g
    @user-dp6is9cz8g Před rokem

    selam Edet Nachu Ene Mateyek Yafelekut shiiten Sishenaa Batam yakatilengal Ena ye Hone Ede Mewigata Nagr Ebakachu Malaa Balung

  • @helenhelen9014
    @helenhelen9014 Před 10 měsíci

    Selam doctor endet nahi Kali ebalalehu ye mahisten masakeki yemiyametaw gudat alewi wayis normal naw

  • @tsegaeshete8307
    @tsegaeshete8307 Před rokem +3

    ዶክተር እኔ ማህፀኔን በጎንና በጎን ያሳክከኛል ከጎኑ ላይ ደግሞ ትንሽ ያብጣል እና መፍትሔው ምንድን ነው ፕሊስ በጣም ጨንቆኛል

    • @haytube6877
      @haytube6877 Před rokem +1

      ወላሂ የኔም ጥያቂ ነዉ እዳር ላይ አበጦብኛል

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc Před rokem

      ​@@haytube6877እኔምነኝሆደሁለትጊዜ ሀኪም ሔድኩ ግን በውጥ የሚገባና ከኒን ሠጡኝ የምውጠው ጨርሶም ባይጠፋ ዶደለ አሁንደግሞ ሽቴን ስሸናችግር መጣ አላህያድነን😢😢😢

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před rokem

      በጣም ያሳክኛል እኔም በምን ተወሺ

    • @HhHhh-rh1dp
      @HhHhh-rh1dp Před 11 měsíci

      ኧረ እኔምነኝ😢

  • @linahulina3369
    @linahulina3369 Před 2 lety +1

    Mermeraw men mendenew malti bemn mermera new miyas3tawekew

  • @user-yg3vb2gq8t
    @user-yg3vb2gq8t Před rokem

    Bezwe geza takmilue gen altshalgem ebtetu wede weste ale men yeshalgile diketer plc men large

  • @galaxy893
    @galaxy893 Před 2 lety +5

    እባክህን ዶክተር መልስልኝ ማህፅኒን ያመኛል በፍት ላይ ያሳከኝ ነበር። አሁንግን ወፍራም ፍሳሽ ይፍስኛል ሽታም አለው ፍሳሹም ከረኑ ይቀያየራል

    • @hawlethhawlethmuhamed6696
      @hawlethhawlethmuhamed6696 Před rokem

      እኔምእንደዚህአሞኛልወላሂመላውጠፍኚ😢

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před rokem +1

      የሚሳክሺን በምን ተወሺ በጣም ያሳክኛል

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 Před 10 měsíci

      ​@@user-su1un3gl6oሙር ተጠቀሚ

    • @zeyenbuzeyenb1591
      @zeyenbuzeyenb1591 Před 9 měsíci

      😢😢እኔምልሞትነው.ኧርበአላህነገሪኝሲቴ.ታውቅሸ.ያሣከከኝነው

  • @workneshbasa7497
    @workneshbasa7497 Před rokem

    Ke wusti mewota yale fesashi mewota shita mefte mendinew?

  • @rahimamihmmaf1562
    @rahimamihmmaf1562 Před rokem +5

    እኔ ኢፌክሽን አለብኝ በዴቶል ሥታጠብ ይተወኛል ዴቶሉን ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ወይ ዶክተር መልሥልኝ

  • @sandravasguoz4229
    @sandravasguoz4229 Před 2 lety +1

    Enameesegilan

  • @bitemulu3156
    @bitemulu3156 Před 2 lety +3

    እባክ ስልክ አስቀምጥልኝ ጂግር ውስጥነኝ

    • @user-fl5yw7lz1e
      @user-fl5yw7lz1e Před 2 lety +1

      አር ቁጥር ካግኛችሁ ትባብሩኝ እያሳከክኝ ነብር ቁሰል አሁን

    • @abera-mh8qz
      @abera-mh8qz Před 9 měsíci

      ስልክ ካላቹ እባካቹ እህቶቼ

  • @zanbb764
    @zanbb764 Před rokem

    በናትህ ደኩተርየ አድራሻህ ንገረኝ የማህፀን ሽታ የሽንት ሽታ የሽንት መቀያየር መፍትሄው ንገረኝ

  • @ethiopianmillionaires3479

    Doctors enkuan be selam metachu

  • @giygu4868
    @giygu4868 Před 8 měsíci

    በግል ለማማከር ቁጥር አስቀምጡልኝ እባካችሁ

  • @Hadya18
    @Hadya18 Před 6 měsíci

    አረ በአላህ መድሀኒት የምታውቁ እኔም ታምሜለሁ ለአላህ ብላችሁ 🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺

  • @workinshandargi
    @workinshandargi Před rokem +1

    በዉስጥ አናግረኝ /ስልካቸዉን እምታቁ እህቶቸ ተባበሩኝ

    • @user-mv8pk4hl1y
      @user-mv8pk4hl1y Před rokem

      ኧር እህት እኔም እፈልገቸው ነበር

  • @FuRy-cl2nv
    @FuRy-cl2nv Před 10 měsíci

    እረ ደኩተርየ እኔ በጣም ተቸግሬ ኣለሁ 2 ኣመቴ ሁነኝ ፍቅረኛየ ጋር 1ቀን ባደረኩበት ወቅት ከዛን ጀምሮ የተለያየ ፍሳሺ ይፍሰኛል ያሳከኛል ኣንዳደየ

  • @IsrugggBaya
    @IsrugggBaya Před rokem

    What isSdenexal cyst

  • @raheliraheli2321
    @raheliraheli2321 Před 10 měsíci +1

    🎉ሰላም አኔግን የማህፀኔ በር ያቃጥለኛል ሃኪም ቤት ህጄ መዳሃኒት ሰጡኝ እሱግን ልያድነኝ አልቻለም

    • @user-cc1cc9pk3f
      @user-cc1cc9pk3f Před 9 měsíci +1

      እኔም😢

    • @fikeradem536
      @fikeradem536 Před 9 měsíci

      በአላህ እኔም ጀመርኝ8ቀኔ በዳኒት ካገኘሽ ንገሪኝ

    • @user-cc1cc9pk3f
      @user-cc1cc9pk3f Před 9 měsíci

      @@fikeradem536 ሂጂ ሀኪም ቤት እኔ ሄጄ ሙሉ ለሙሉም ባይሆን ቀንሶልኛል

  • @tsiongirma4779
    @tsiongirma4779 Před 2 lety +1

    Doctor telek sew gobez doctor new yetemesekerelet

  • @user-iy4px8ib1v
    @user-iy4px8ib1v Před 6 měsíci

    ዶር የሽንት ቱቦ ኢፌክሽን አለብኝ ከእንብርቴ በታች ያመኛል ምን ላድርግ

  • @lulululu3678
    @lulululu3678 Před 2 měsíci

    በፌክሽን ግዜ ደምይቀራል

  • @hyathyat5145
    @hyathyat5145 Před 3 měsíci

    እኔም ነበረብኝ. ሸንትኔሥሸናያቃጥለኝነበርወላሂ. ህክምናህጀተሻለኝ

  • @seritoain1786
    @seritoain1786 Před rokem

    እሺ እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ከ 15 ቀን ይሆናልኛል በጣም ቆሻሻ የምማሰል ፈሰሸ ይፈሰል የ3 ወር እርጉዝ ነኝ በፅንሱለ አደገ የመጣል ወይ እርሱ እፌክሸን ነው ማለት ነው በጣም ይወጣል ደሞ የወሆና መደኒት ወሰጀ ነበረ

    • @AlemTerefe-pt6rm
      @AlemTerefe-pt6rm Před 5 měsíci

      Beftnet ketetl wedmtaregibet tenatabya betheji teru new

  • @saadaassen
    @saadaassen Před 9 měsíci

    ዶክተርዬ እባክህን መልስልኝ ግንኙነት ሣደርግ ደም ይፈሰኛል ምድነው

  • @ermiasgirma6254
    @ermiasgirma6254 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር የማህፀን ግርግዳ ሴስት ወይ ወሀመቋጠር ጎዳቱ ና የህመም ሰሜቱ አደጋው ብነገረኘ ከትትል ላይ ነኘ

    • @adgddhfddty6771
      @adgddhfddty6771 Před rokem

      ወደ ህክምና ህጂይ

    • @adgddhfddty6771
      @adgddhfddty6771 Před rokem

      እኔም ሊሄድ ነዉ ባጣም ያሳክከኞል በጎን እና በዉጭዉ ሳከዉ ይደማል እደገና ይደርቃል ቋዳዉ ነጭ ይሆናል ያቃጥለኝል አሁን ተስፋ ቋሪጨ ሃኪም ሊሄድ ነዉ

    • @ekrutube8967
      @ekrutube8967 Před 11 měsíci

      ​@@adgddhfddty6771እህት ህክምና ሂደሺ ያሉሺን አሳውቂኝ አንድ አይነት ንፕው እኔንም ልክ እንዳንች😢

    • @haebiwetzbr9866
      @haebiwetzbr9866 Před 5 měsíci

      ​@@adgddhfddty6771እህት ምን መፍትሄ አገኘሺ እኔም እንዳቺ ነው እሚረገኝ

  • @user-tz3cq1tm4g
    @user-tz3cq1tm4g Před rokem

    ቦክተርየ እኔ እያመመኝነው እደትነውስልክየማገኘው

  • @lulululu3678
    @lulululu3678 Před 2 měsíci

    በናታችሁ ፔሬዴቀረብኝ

  • @martalegessa2476
    @martalegessa2476 Před 9 měsíci

    ሰላም ዶክተር እባክህ ተባበረኝ ከወለድኩ 9 ወር ሁኖኛል በስቲሽ ነበር የተገላገልኩት እና እስቲሹ የተሰራልኝ ወደ ጎን ነዉ እና የስፌቱ መጀመሪያ ላይ ትርፍ ሰዉነት ወጣብኝ የህመም ስሜት አለዉ የማደግ ባህሪ ያለዉ በጣም ለስላሳ ስጋ ነዉ እባክህ ይሔ ምንድነዉ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 Před 2 lety +2

    ዶክተሮች እናመሰግናለለን ዶክተር ትልቅ ሰው የራሱ።ቻናል አለው ወይ ንገሩኝ

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 Před 2 lety

    Doketr ebskeh enay sat nge smonu mahatnay eywrd fsashe eybza asechgerg yfiy tan ytsetg mdanit 500 gram nwu adewr kwsdkut Bhala mahatnay btam wrdbig doketrun altykutm dwuya esu yfit Koda Hakim nwu sel matn aywukem chnkeg blablg shekurn ayth edatalfg

  • @user-fh3zh9yk4d
    @user-fh3zh9yk4d Před 9 měsíci +2

    ዶክተርኢፌክሽንየታከመችእናትመዉለድትችላለች

  • @lubabaomar7916
    @lubabaomar7916 Před rokem +1

    ቴንኪዉ ዶክተሮች

  • @user-nn1fp9xi1l
    @user-nn1fp9xi1l Před 8 měsíci

    እኔግን ቤሬዴ ከቀረ2ወር ሞላኝ እናበየደቂቃዉ ነዉሽቴ እሚመጣ 😢😢😢😢ምክንያቱ ምንእደሆነአላቅም

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 6 měsíci

      አርግዝነ ልሆን ይችለል

    • @hananhamid6541
      @hananhamid6541 Před 6 měsíci

      እርግዝና ይሆናል ቸክ አረጊ ቤት ውስጥ

    • @user-nn1fp9xi1l
      @user-nn1fp9xi1l Před 6 měsíci

      @@hananhamid6541 አረ እኔ ወድካየሁ 6አመቴ ባሌም ያለ ኢትዩ ነዉ😂ግን 2ወሩ መጣ አልሀምዱሊላ🌺

    • @user-nn1fp9xi1l
      @user-nn1fp9xi1l Před 6 měsíci

      @@Ethio531 አይደለም ዉዴ🌺

  • @zainabdawood9659
    @zainabdawood9659 Před 2 lety +1

    እኔጥያቄነበርኝ

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 Před rokem

    ሰላም ደኩተር እኔ ከወለድኩ 10 ቀኔ ነው ስወልድ መሀፀኔ ተቀዱ ነበር እሲቲሽ እንስፍሽ ሲሉኚ እቢ አልኩ አሁን ላይ ሳየው እደተከፈተ ነው እና እስቲሽ መሰራት አለብኚ በራሱ ጊዜ ይገጥምልኛል እባክህ ግራ ገብቶኛል መልስልኚ

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 Před rokem +1

      መልስ አግተሺ ከሆነ አካፍይኝ እባክሺን እርጂኝ

    • @user-oq8yr9gr9
      @user-oq8yr9gr9 Před 10 měsíci

      አላሁአለም ግን እኔም ወልጀይህአጋጥሞኛል ያዋለደችኝ ልስፍሽስትልእቢስል ሲጠይቋትአድ ይገጥማል ብትሰፍምደህናነውባትሰፍምችግርየለውአለች ግንተሠፍሁግድሲሉኝ

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 6 měsíci

    👍👍👍👍

  • @user-ku4sx7of5k
    @user-ku4sx7of5k Před 2 lety +8

    ኢላሂ ረዳኝ እኔስ እያበጠ ነው

  • @meskienat
    @meskienat Před rokem

    ሰልክ ቁጥሩን ሰጡን

  • @banitube7029
    @banitube7029 Před 2 lety

    Men lebelachu videyowen yayehut lelit 10 sat nw befitem enfekshion alebegne gn takemew weyem weha seteta yetewegnal ahun 9 wer erguz negna beka mewlejaye tekarbual gn betam beleten eyasakekegnena eyakatelegne nw medanit mewsed alchelem techenekugne betensu lay yemiyametaw cheger ale ebake anebewena mels setegne

  • @user-ce2wt1ty2e
    @user-ce2wt1ty2e Před 6 měsíci

    እብክቺሁ ቁጥራቺሁን ስጡኚ

  • @simgnshe21melkam59
    @simgnshe21melkam59 Před rokem

    እኔ ተቸግሬ አለው በጣም ያሳክከኛል የማረገው ግራ ግብት አለኝ

    • @munaberhanu173
      @munaberhanu173 Před rokem

      እኔም ተሰቃየው ነብሰጡር ነኝ በዛ ላይ መድሀኒት ተሰቶኝ ተሽሎኝ ተመልሶ መጣ

    • @Aynlem2570
      @Aynlem2570 Před rokem

      እኔም 3ወር ሆነኝ ብቻ በጣም ነው የሚያሳክከኝ😢😢😢😢😢😢

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Před rokem

      በጣም ያሳክኛል እኔም በምን ተወሺ

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Před rokem +1

    ዶክተርሴክሰ ሳደርግ ምንም አይነት ፈሳሸ የለኝም

  • @AfAf-nc7qg
    @AfAf-nc7qg Před měsícem

    ማህፀኔ በጣም ይወጋኛን ከዉስጥ ደም ምላስ የሚመስል ነገር አለ አድ ወር ሆነኚ በጣም ይወጋኛን

  • @user-kg7nn3kr4z
    @user-kg7nn3kr4z Před měsícem

    ዶክተር ሽቴን ትሽና እያመመኝ ነው

  • @user-kg9ex6lp8i
    @user-kg9ex6lp8i Před 7 měsíci +1

    የማህጸን ኢፌክሽን ካለ ማርገዝ አይቻልም

  • @user-te8jf6tz4s
    @user-te8jf6tz4s Před 5 měsíci

    Enme😢😢😢😢😢effff

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tedrosewebshet6208
    @tedrosewebshet6208 Před 11 měsíci +1

    የማህፀን እንፌክሽን መዳኒት እየወሰድ ግንኙነት ችግር ያመጣል

    • @user-qj6ts6by5p
      @user-qj6ts6by5p Před 10 měsíci

      አይቻልም ይባላል😢😢😢ተሠቃየሁ

  • @gooza9716
    @gooza9716 Před 2 lety

    አድራሻህን ዶክተር

  • @user-ul4qh3sj3c
    @user-ul4qh3sj3c Před 6 měsíci

    ሽታ ያለው ፈሳሽ ከለሩ ቢጫ

  • @sebatkemal5213
    @sebatkemal5213 Před 2 lety

    ሉፐስ ትምህርት ቢስጥ

  • @KetemaObsee
    @KetemaObsee Před 3 měsíci

    Salam doctor enemy yemahtsen election alebgn betam yasakkegnal sex bemaderg gize beta yamegnal

  • @muluamare9157
    @muluamare9157 Před rokem

    2d
    .00a2222222222222a2a2aa22a2aaaa2aaaaaaw23aAaa32aaaaa2wAa2Aaa2a2aaa3awaa2Aa3aaa32aw22Aaa2aaa3a2aawwa2aaa22aa2a22a2a222aaaaaaaaaaw2aaaaaww3aaa22a3a3aa3aaa3aaaaawaa2aa3aaaaawwwaaaaaa2aawaa32a2aaaawaaa3aww3aaaaaaaaaaaaaaaaw3a3aaaaa2a2aaa22awawa3a3a322aaaaaawaaaaAaaaa3aawawa3aaaaawwaaw3aw3a3a3a3a2a2awwAaaaaaaw32322aaaaa3awaw2aaaaa3aa3aaa3aa3aaaaaw3aw3awwwawawaaa2aaaa3aawwww3a3aaawaaaaaaa3aaaw2aaaa2awaaa2a2a2a3aaawwa2aaaaaaaaaw2aaawaaaaaaaaaaaa3aa2aaa3aaaaa2waawaaawaaawaaw2aa22waawaa2aaaaawaaaawaaa3aaaaaa2aaawawaw3aaaaaaaaa3aawa2a3aaaaaa222aaaawwaaa2aaaa2aaw2awawwwawwaaaaawaaawaaaawaawaaaawaaa2aaaw2a3aw3aawwwwwaw3aaaaaawa3aaww2aa3awaaaa3awaww2aaw2aaaaaaaaawaa2aaaaaaawwA3aaw3aaw2a22w2wawa3aaaaa3a3aaa3aaaaaa2a2awaa2aawaaaaaa2aa2aaa3a2a2aawa

  • @user-lk9vk2wq9h
    @user-lk9vk2wq9h Před rokem +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Před 2 měsíci

    ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን ለሟያችሁ በርቱልን ባአላህ አስቸኳይ ጥያቄ ነበርኝ መልስልኝ እናቴ የወር አበባ ማየት ካቆመች 8አመት ሞላት ከእድሜ ጋር ለማለትነዉ እናም አሁን ደም እና ፈሳሽ ነገር እየፈሰሳት ነዉ እናም በጣም አሰጋኝ ወደ ሌላ በሽታ ይቀየር ይሆን ?? ምን ላድርግ

  • @helenhelen9014
    @helenhelen9014 Před 10 měsíci

    Selam doctor endet nahi Kali ebalalehu ye mahisten masakeki yemiyametaw gudat alewi wayis normal naw

  • @ayanabdi5894
    @ayanabdi5894 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-me6gc1eu3l
    @user-me6gc1eu3l Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን❤