//የቤተሰብ መገናኘት// "እናቴ የት አለች?? ... ከለንደን ድረስ እናትን ፍለጋ የመጣዉ ልጅ ልብ ስቃይ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 1,3K

  • @zemuyeyimer3772
    @zemuyeyimer3772 Před 25 dny +630

    ፍትህ ለተገደለችው ህፃን ገዳይ መገደል አለበት ለሁሉም ትምህርት ይሆናል

    • @MeseretHailu-hf4zb
      @MeseretHailu-hf4zb Před 25 dny +5

      መቀጫ እንዲሆን በአደባባይ መሰቀል አለበት። ይህ ሲጣናም

    • @user-oc4te8yv3w
      @user-oc4te8yv3w Před 25 dny +2

      😊😊​@@MeseretHailu-hf4zb

    • @ilmaanagaro978
      @ilmaanagaro978 Před 25 dny

      አዎ ሲሰቀል ማየት እንፈልጋለን።​@@MeseretHailu-hf4zb

    • @user-sl7jk6ez9m
      @user-sl7jk6ez9m Před 25 dny +3

      እንዴትስ ሰውነቱ ታዘዘለት ለሕፃን ልጅ ያውም ወልዷል ልጆች አሉት ይሄ አረመኔ ችግሩ እኛ አገር ወንጀለኛ ተመጣጣኝ ቅጣት የለም ቢኖርማ ከቀን ቀን ወንጀል አይቀጥልም ነበር

    • @Ayunabdo
      @Ayunabdo Před 25 dny +4

      ይሰቀል

  • @medina5508
    @medina5508 Před 25 dny +52

    ወይኔ ኮመታሬወች ደስ ስትሉ ሁሉም ስለህፃኗ ፍትህ ነዉ የጠየቀዉፍትህህህህህህ

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 25 dny +296

    ፍትህ በባህርዳር ከተማ ለተገደለችሁ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢

  • @1443TH
    @1443TH Před 25 dny +44

    በእውነት የጭካኔ ጥግ በዝች ህፃን የተፈፀመ ግፍ እባካቹ የሆነ ነገር አድርጉ ከዛም አልፎ እናትየው ተሳዳጅ ሆነች ይገርማል ህግ ቢጠብቅ ኖሮ ይህ ባልሆነ

  • @stotawtsega4256
    @stotawtsega4256 Před 25 dny +576

    ለዛች ፍልቅልቅ የእናቷን ፍቅር የእናቷን ደስታ ስቃ ተጫውታ ቦርቃ ላልጠገበችው ህፃን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ያስፈልጋል የስቅላት ሞት እንዲፈረድበት ለሚመለከተው አካል እናድርስ በፈጠራችሁ አምላክ ልጅ ያላት ወይም ያለው ይረዳል ብየ አስባለሁ

    • @manalegsadick2561
      @manalegsadick2561 Před 25 dny

      እውነት ነው ሁላችንም ልጅ ያለን ለዚች ለሰባት አመት ህጻን ልጅ እንጩህ ፍትህ ፍትህ እንበል ህጻን ልጅን የደፈረ ይገደል ይገደል ሌላውም ከዚህ ይማራል።በእውነት በጣም ያሳዝናል

    • @TtfgJhgfh
      @TtfgJhgfh Před 25 dny +1

      😢😢😢

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 Před 24 dny

      😭😭😭

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 Před 24 dny

      😢😢😢😢😢😢

    • @Eriboykan231
      @Eriboykan231 Před 24 dny

      Merkebey memahirtey

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 24 dny +25

    የትግርኛ ተርጓሚዉ አዘበራርቆታል ካሊድ የተወለደዉ አሰብ ነዉ ያለዉ እናቱ የወሎ ተወላጅ ነች ነዉ ያለዉ አሰብ ተወለደች አላለም መረጃ እንዳይዛባ ስህተት እንዳይፈጠር በትክክል መተርጎሙን አረጋግጡ ለማለት ነዉ ።
    ካሊድዬ ወንድምሕን ዘመዶችህን ማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን እናትህን ነብሳቸዉ በአጸደገነት ያኑርልን ።
    🇪🇷ካሊድ ሐዉና አጆኻ ሐዉኻን ቤተሰብ ምርካብካ ፈጣሪ ይመስገን
    ወላዲትካ መንግስተሰማይ የዋርሳ
    እቲ አቢ ነገር ድማ ሐዉኻ ምርካብካዩ ምስቶም አብ ሱዳን ዘለዉ የሕዋትኩም ክትራኸቡ ፈጣሪ ይሐግዝኩም ።ኦስማን ሐዉኻ ተመሳሳሊ ሒወት ከምዚ ናትካ አዲኡ ከይፈለጣ ብምእባዩ ንአኻ ምርካቡ አዚዩ ጽቡቅ ነገርዩ ዘሕለፍኩሞ ዝነበረኩም ስሚኢት ሐደ አይነትዩ ኔሩ እንቋዕ ተራኸብኩም ካሊድ ሐወይ ምስ ኩሎም የሕዋትካ እድመን ጥእናን ይሐብኩም ።ወዲ ኤረይ🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    🇪🇹ኦስማንዬ ወንድምሕን ካሊድን በማግኘትህ ፈጣሪ ይመስገን ለናታቹ ነብስ ይማር ።ሱዳን ያሉትን ወንድሞቻችሑን ለማግኘት ፈጣሪ ይርዳቹ በጸሎት አብረናቹ ነን ።🙏
    🇪🇷❤🇪🇹 ።ሌላዉ ፍትህ ለህጻኗ
    ተደፍራ ለተገደለችዉ እጅግ በጣም
    ያማል በአደባባይ መረሸን አለበት በቃ
    ለሌላዉ መማሪያ እንዲሆን አከተመ።

  • @stotawtsega4256
    @stotawtsega4256 Před 25 dny +266

    ኦፍፍፍ ኧር ለዛች ህፃን በ7 አመቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን እናቷ በእንባ ለታጠበችው ድምፃችሁን አሰሙላት በፈጠራችሁ

  • @Mrx_ato
    @Mrx_ato Před 25 dny +79

    ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የህፃኗን ጉዳይ ለኢትዮዹያ ህዝብ ያድርስ የምትሉ ይሄን ኮሜንት ላይክ አድርጉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Před 25 dny +232

    ፍትህ ባህርዳር ለተደፈረችው ህጻን!!!

  • @user-rb8bg9md3t
    @user-rb8bg9md3t Před 25 dny +28

    ይህን የምታዩ የኢትዮጵያ ህዝቦይ ፍትህ ለዚች በግፍ ለተገደለችው ሄቨን ፍትህ ምንም ለማታውቅው ጨቅላ ልጅ ፍትህ ነግ ብእኔ ነው ግዴታ ፍትህ ለመጠየቅ በእየቤታች ማንኳኳት የለበትም ሁላችንም በአንድ ድምፅ ፍትህ እጠይቅላት ለዚች ሚሲኪን እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭

  • @user-by8ro9nl9g
    @user-by8ro9nl9g Před 25 dny +168

    ፈትሕ በግፍ ለተገደለችው ሕፃን ፈትሕ ለናቶችችን በሕፃናት እንባ ለታጠቡት ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😢

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 Před 25 dny +34

    ይሄን ፁፍ ምትናነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 Před 25 dny +224

    ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው ህፃን

    • @romantola5947
      @romantola5947 Před 25 dny

      @@umhibetulahbntsherefa5672 wayine faxari hoo🤲🤲🤲

  • @b.6015
    @b.6015 Před 25 dny +20

    😢😢😢😢😢😢😢 እናት ይዘናት እደቀላል ትመስለናለች እናትኮ የማትጠገብ የምድር ትልቅ ስጦታ የማትጠገብ ናት እማ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኔ ውድ እማ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 25 dny +380

    በምንም በምንም ነገር ደስተኛ መሆን አንችል ፍትህ በግፍ የ 7 አመት ልጂ በግፍ ተደፍራ ስጋዋ ተተልትሎ ተገድላ ለተገደለችዉ ህፃን ኑ ኢትዮጵያዉያን ኡኡኡኡኡኡኡ እንበል አፍር ለብሰን ትብያ ነስንሰን እሪ ኡኡኡኡኡኡኡእንበል ወልዶ ማሳደግ ብርቅ ሊሆኖብን ነዉ እሪ በሉ የሚድያ ሰዎች ጭሁ በልጆቻችሁ ታገኙታላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 Před 25 dny +13

    እነዚህ ቤተሰቦች ብዙ ሥራ ይጠብቃቸዋል። ምክንያቱም ሱዳን የተወለዱ ሕፃናት ቤተሰብ አልባና ወገን አልባ ስለሆኑ በሰው አገር እንዳይቀሩ በኢትዮዽያ ኢምባስና በሱዳን በሚገኘው ኢትዮዽያ ኮሚንቲ በኩልማፈላለግ የግድ ነው።

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Před 25 dny +935

    ፍትህ በግፍ ለተደፈረችው ህፃን😢😢😢😢😢

    • @MuluGermay
      @MuluGermay Před 25 dny +11

      😢😢😢😢😢😢ፍትህ

    • @HabtamAsres-wf8jm
      @HabtamAsres-wf8jm Před 25 dny +4

      😢😢😢😢

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z Před 25 dny +4

      ፍትህ😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል

    • @ElsaAbil
      @ElsaAbil Před 25 dny +5

      ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Před 25 dny +5

      የትኛው የህዝብ ሀላፊ ነው ፍትህ የሚጠየቀው ሰሚ ያጣ እባ 😥😥

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 Před 25 dny +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍለተደፈርች ህፃልጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሀቅ ይውጣ ሙስናይቅር
    ያረብ አተ የውስጥ አዋቅ ጌታ ፍርዱን አቅርብ ያረብ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 25 dny +380

    ይድርስ ለኢትዮጵያህዝብ 2017 በጥልቁ ህግ ይከበርልን ህፃናቶች ነገ የሀገር ተርካቢወች ናቸው ፍትህን ያሻሉ😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭😭

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Před 25 dny +15

    ፍትህ ልጇ ተደፍራ ተገድላ እናትየው ለምትሳደደው😢😢😢😢😢

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 25 dny +155

    ኢትዮጵያዊ መሆን ያስጠላው ማነው ይዘገንናል በጣም ፈትህ ለህፃን ለተደፈረችው😢😢😢😢

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 Před 25 dny +2

      ኢትዮጵያን የጠላ ይጠላ። ሀገር ወይም ዜግነት ሲሞላ የሚወደድ ሲጎል የሚጠላ አይደለም። ሀገርን ለዜጎቿ የተሻለች ማድረግ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት ነው🙄

    • @rado7282
      @rado7282 Před 24 dny +1

      @@grmbyn1መጥላት ሳይሆን እያፈርኩኝ ነዉ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před 25 dny +12

    አላህዋ የዘር ጠይቅን እናት😢 አስገኝለት ያረብ ወላሂ እስካሁን ያዛዝነኛን

  • @wugey-uc7fy
    @wugey-uc7fy Před 25 dny +169

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን😢😢😢😢😢😢

  • @user-vl4kh5jj6r
    @user-vl4kh5jj6r Před 25 dny +12

    ፍትህ ለሚጣዬ እኔ አልወለድኩም ግን ታናናሽ እህት አሉኝ የእህት የወንድም ልጆች አሉኝ እና ነገ ምንድነው ምንሆነው በአላህ? በየቦታው በደዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር ለሚቀጠፉ ህፃናት ማነው ተያቂው የእናቶችስ እንባ አረረረረረ ያረቢ ምን ይሻለን ወላሂ

  • @musajemal389
    @musajemal389 Před 25 dny +378

    ፍትህ ያለአቅሟ ተደፍራ በአሰቃቂ ኡኒታ ለተገደለችው ህፃን

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 25 dny +2

      እውነት ነው ፍትህ ፍትህ 😂😂😂 መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ይህን ሰው እንዲገደል ይደረግልን እኛ እናቶች በስቀቀን ልንሞት ነው ይቺ ብላቴና የሁላችንም ልጅ ነች እና ፍትህ 😂😂😂

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 Před 24 dny

      😢😢😢😢

    • @dagimbimerew4469
      @dagimbimerew4469 Před 24 dny

      እድፋም። አይታህል ሲደፍራት

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w Před 23 dny

      😢እሺ ምን ያሥቃል😢😢😢💔💔​@@user-yl1go9ug1s

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Před 23 dny

      @@dagimbimerew4469 ምን አይነት ደነዝ ሰው ነህ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 Před 25 dny +13

    አለህ ሶብሩን ይሥጥህ ወንድሜ እናትህንም አላህ ጀነተል ፈረደወሥን ይወፍቅልህ 😭😭😭

  • @መናዊት
    @መናዊት Před 25 dny +298

    ህፃን በአሰቃቂ ሁኔታ ስትገደል ድምፅ እንኳን የማይሆነው EBS ለምንድነው 😭😭😭😭

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 25 dny +1

      እኮ

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ Před 25 dny +11

      ሁሉምኮሜት ማንኘዉምሚዲያ እየገባን ፍትህህህህህህ እንበል እኛ ተደማጭነታችን ሁሉም ሚዲያለይ 99.5ፐርሰንትነዉ😢

    • @najatkahsay-qg4bs
      @najatkahsay-qg4bs Před 25 dny

      😢😢😢😢

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 25 dny +2

      ትልቅ ሚዲያነው ሁሉም ነገር ስርአት አለው ተራ ዩቱበር አይምሰልሽ

    • @መናዊት
      @መናዊት Před 25 dny +9

      @@user-rz3vp2ez8n የህፃን ሞት ተራ ነው?? ትልቅ ሚዲያ ስለ ህፃን አሰቃቂ ሞት ካልጮኸ ነው ተራ የሚሆነው!!

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 25 dny +15

    የኔ አባት እንኳንም ወንድምህን አገኘህ አይዞህ ወይኔ ፀጊ ግን ምን አይነት አንጀት ነው ያለሽ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před 25 dny +107

    ትልልቅ ሚድያዎች እየሰማችዉ ዝም አትበሉ
    ፍትህ ለ7 አመቷ ህጻን ፍትህ ምንም ለማያዉቁት ህጻናት

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 25 dny +11

    በትናትንዋ እዮሀሚድያ ህፃን ምክንያትመተኛትአልቻልሁም ታመሚለሁ ፍትህ ለእናታችን ህይወትና ደህንነን ፍትህ ለህፆኗ

  • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ

    ሁላችንም ለህፃንዋ በቻልነዉአቅም ድምፅእንሁናት በየሚዲያዉ እየገባን ስለሚጣብቻ እንኮምት ተደማጭነታችን የላቀ ነዉ እና ባቅማችን ከናትየዋጎንእንቁምልጁቱ የሁላችንምልጅናት😢

  • @hbgv9892
    @hbgv9892 Před 25 dny +9

    ዘቢባ በጣም ታሳዝናለች እንደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ልጆቹ በየቦታው እሷም በስደት ያማል 😢😢😢

  • @Emu__kiya
    @Emu__kiya Před 25 dny +124

    ፍትህ በግፍ ተደፍራ የሞተችው ህፃን💔😢

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před 25 dny +12

    ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ የእናት በህይወት አለመኖር ሀዘኑን ክፉ ያረገዋል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ❤❤❤

  • @kerimaosman4086
    @kerimaosman4086 Před 25 dny +140

    ፋትህ ለፌበን ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ

  • @fufukunfayakun4373
    @fufukunfayakun4373 Před 25 dny +12

    ፋትህ ለዛች የ 7አት በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለሞተችው ህፃን😭😭😭

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 25 dny +141

    እዮሀ ሚዲያ ለቀረበላቸው እናት 7አመት ህጻን ተደፍራ ስለተገደለችው ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    በምንም በማንምደስተኛአንሆንም
    ፍትህህህህ ለ7አመቲቱህፃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ Před 25 dny +82

    ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የሰባት አመት እድሜ ህፃኗ ፌቨን እና ለሚያሳድዷት እናቷ😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 25 dny +7

    እናትን አለማገኛት ቢከብድም እንኳን ሌሎችን አገኘህ
    አላህ ይራህማት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 25 dny +70

    ፍትህ የ7 አመት ልጅ ደፍሮ አሁንም እናቷን ሊገድል ለሚዝተዉ መገደል አለበት

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 22 dny +3

    ካሊድ የእናትህን ሞት በዚህ ሁኔታ በመስማትህ በጣም አዝናለሁ። ፈጣሪ ፅናቱን ዪስጥህ።የኔ ወንድም።

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 Před 25 dny +125

    ፍትህ ለፃን ልጅ አላህ ፈርተን ፍትህ እንበል ነጌ በኔ ነው ሁላችንም ልቤን ሰበረችው ካየሁቱሁላ ባሰብኝ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Před 24 dny

      ፍትህ ለህፃነቶች አሏህ ፍትህ ይስጠን

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Před 25 dny +8

    ካሊድ እንኳንም ቤተሠቦችህን አገኘህ ደግሞ ወድምህ ልክ አንድ አይነት ናችሁ የምር ❤🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 25 dny +145

    ፍትህ በግፉ ለተገደለችሁ ለ7አመት ሚጣዬ 😢
    ለእናትዮ የምትፂናናበትን ነገር መንግስት ቤት ስራ መስጠት አለበት

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Před 24 dny

      በትክክል የፌበን እናት የኪራይ ቤት ነው ለዚህ ሐዘን የዳረጋት የሚመለከተው አካል እገዛ ቢያደርግላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd Před 25 dny +6

    ፍትህ ያስፈልገናል የእናቷ ልጅ ብቻ አይደለችም የኢትዮጵያውያን ሁሉ ነች ፍርድ ቤቶች ይመርመሩ ሁላችንም ልጆች አሉን የት ሄዱ ፍትህ ሲሉ የነበሩት አሁን ነው መጮህ ያለብን በጣም ታመናል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 25 dny +70

    ወንድሜ ካልድ እናትክን ባታገኝ ወንድምህን የእናትክን ቤተስብ አግኘተካል አይዛክ እግዚአብሔር ያፃናናክ❤

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 25 dny +7

    ፍትህ ለአላህ ነው ፈራጁው አላህ ነው እንዴት ሚድያ አይዘግብም ህፃን ልጅ ደፍሮ ገሎ እናትየዋን ሚያሰቃይ ፍትህ ለህፃን ልጅ ለተደፈረችው ለተገደለች 😢😢😢😢

  • @user-fq1mh2kc7q
    @user-fq1mh2kc7q Před 25 dny +87

    ፍትህ በግፍ ተደፍራም እናትም የልጃን ሀዘን በቅጡ ሳታዝን በደፋሪ ቤተሰብ በሄደችበት ለሚያስፈራሩዋት እናት ፍትህ💔 😢😢😢

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 24 dny +6

    ግን ሁለቱ ወንድሞች ይማሳሰላሉ በኔ

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu Před 25 dny +88

    ግብረ ሰዶም ይጥፋ ፍትህ ለፌበን

  • @sdf9510
    @sdf9510 Před 24 dny +3

    ካሊዶ አላህ ያጥናህ እናትህን አጣህ አሁን የናትህን ፍቅር አጣህ ወድምህንና ሱዳን ያሉትን ወድሞችህን አፈላልገህ ጥሩ ዘመን አሳልፍ ወድምዋ

  • @alemitumarkos8022
    @alemitumarkos8022 Před 25 dny +111

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለህፃን ፌበን

  • @user-ip1wc3qx2c
    @user-ip1wc3qx2c Před 25 dny +3

    ካልድ ጽንዓት ይሃብካ።እንኸኳዕ ምስ ሓውካን ቤተሰብ አኣዴካን ተራከብካ።

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 Před 25 dny +67

    ፍትሕ. በግፍ ለተገደለችው. ሕጻን ፍትሕ ለናቷ ነጻነቷን ላጣችው 😢😢😢😢 ይገደል

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před 25 dny +7

    ፍትህ በ7 አመቱዋ ተደፍራ ለሞተች ህፃን ፍትህ ለምትሳደደዉ ሀዘተኛእናቷ😢

  • @daniealyeshe9469
    @daniealyeshe9469 Před 25 dny +60

    ፍትህ be bahirdar ketema በግፍ ለተገደለች እና ለተደፈርች ህፃን

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Před 24 dny +1

    ካሊድየ እግዚአብሔር ያፅናህ ።😢ለእናትህ ነፍሳቸውን በገነት ትረፍ😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 25 dny +58

    ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ እንዲሁም ለተገደለች ህፃን ፍትህ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 24 dny +4

    ebs በብዙ ኢትዮጵያዊያን ትልቅ ስምና ክብር አላችሁ በመልካም ስራችሁ ሞዴል ናችሁና በእግዚአብሔር ስም ለእፃን ፌበን ድምፅ ሁናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cp4li9yo3d
    @user-cp4li9yo3d Před 25 dny +69

    ፍትህ በግፍ ለተደፈረችዉ ህፃን😢

  • @Seada.
    @Seada. Před 24 dny +2

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን ለኛም ልጃችን ናት ይመለከተናል የናቷ ሀዘን ሀዘናችን ነው እባካችሁ የህፃናት መደፈርና መገደል ይብቃ አስሮ መቀለብ ፍትሀዊይ አይደለም ባደባባይ ይገደልልን::: ኡህህህ ተቃጠልንኮ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 25 dny +33

    እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁንም ነብሷን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před 25 dny +3

    አልሀምዱሊላህ ወንድማማቾች መገናኛታቸው ደስ ይላል እናቱን ባያገኝም አላህ ይሶብራችሁ
    ፍትህ በግፍ በባለየ ዱርየ ተደፍራ ለተገደልችው ለህፆን ሴፈን እና ለእናቶ
    የገደለ ይገደል የስረቀ ቀኝ እጁ ይቆረጥ
    የሚል ህግ ይውጣልንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @masereshaalemayehu611
    @masereshaalemayehu611 Před 25 dny +59

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢ሞት ሊፈረድበት ይገባል ድምፅ እንሁን እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mr9db4ef5y
    @user-mr9db4ef5y Před 25 dny +3

    ትልልቅ ሚድያዎች በእሚናታች የሁንበች ዝም እዳትሉ ፍትህ ለህፀነት በጣም የማል 😢😢😢

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d Před 25 dny +54

    ፍትህ ለህፃኖልጂ 7አመት የተደፈረችዉ ህፃናት😢😢😢😮😮

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446 Před 25 dny +5

    ተርጓሚው ችግር አለበት። እናቴ የወሎ ሰው ናት እኔ አሰብ ነው የተወለድኩት ነው ያለው

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 Před 25 dny +58

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን እናቶች ታመናል

  • @user-qr5om8ow4l
    @user-qr5om8ow4l Před 25 dny +3

    ዛሬ ምንም አይነት አስታየት የለንም ፍትህ ለብላቴናዋ ፍትህ በግፍ ለተገደለችዉ ህፃን ሁላችንም መጮህ ጎዳይ ነዉ🖤💔🥺🥺😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yetewhadoljoch
    @yetewhadoljoch Před 25 dny +98

    ፍትህ ብግፍ ለተገደለች ለተደፈርች ህፃን 😢

  • @b.6015
    @b.6015 Před 25 dny +3

    😢😢😢😢😢 አማረኛ ቢችል ነሮ አየ እናት አላህ ያፅናህ ወድሜ ከባድ ነው አንድ ቀን እኳን አይቷት ብሞት ነሱ ጥሩ ነበር ምን ትመስል ይሆን የማንነት ጥያቄ ሳያቃት ማጣቱ የኔ ሚስኪ😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraberaki2613
    @saraberaki2613 Před 25 dny +22

    ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን ግን ከአ ተመስገን ካልድ ሐወይ ፈጣሪ የጽንዕካ 😭

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 25 dny +3

    ፍትህ ልጇን በአሰቃቂ ጭካኔ ተነጥቃ እሷም እየተሳደደች ላለች ሀዘኗን የምትወጣበት አገር ላጣች ወገን አልባ አገር አልባ ስራ አልባ እናትና ለመሠሎቿ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 25 dny +38

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን የሴቶች ጥቃት ይቁም !! 😢😢

  • @user-xn9kp2yj8t
    @user-xn9kp2yj8t Před 24 dny +2

    አይዞህ ካልድዬ ወንድሜ እናትህን አላህ ይዘንላት❤❤

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA Před 25 dny +42

    ፍትህፍትህ ለህፃን ሄቨን ባሰቃቂ ለተገደለችው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 24 dny +1

    ይሁን እግዝአብሔር የፈቀደው ኣደረገ ወንድምህ ያብዛልህ❤🎉

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 25 dny +85

    ebs ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛልኝ በእዩሀ ሚዲያ ለቀረበች እህታችን በ7 አመቷ አሽዋ በአፎ አስገብቶ ደፍሮ ነፍሶን ለተነጠቀች ህፃንና በስጋ ለምትሰቃይ እናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ በቃ ልንል ይገባል እርዶት ተጉድታለች ጭራሽ አሁንም እንዳትኖር ያሳድዶታል ለምን ነግ በእኔ ነዉ የሁሉን ቤት ያኳኳል ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 25 dny +2

    ኮሊዶ አላህ ያፅናህ ወዲሚ ወዲምህንም የናት ቤተሰብህንም ስላገኝህ እኮን ደስስ አለህ

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 Před 25 dny +45

    ፍትህ በግፍ ተደፍራ ለሞተችው ሕፃን 😢😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 24 dny

      ሀገራችንላይየፍትህህግየለም እይ መገደልአለበት

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk Před 25 dny +4

    ሚሥኪን እማእንደቀላል አይእዱኒያ ፍትህ ተገደለችውህፃን

  • @shubaraargoo2367
    @shubaraargoo2367 Před 25 dny +36

    ፍትህ ለዛች ምንግዜም ላያትና ታሪኮን ስሰሙት ለምታሳዝን ለወለዳት ቀርቶ ላልወለዳት ለምታስነባ እስካሁን ልረሳት አልቻልኩም የገደላትንበአደባባይ ተሰቅሎ ማየት እንፈልጋለን ። 😂😂😂

  • @user-ek4nw5db8c
    @user-ek4nw5db8c Před 25 dny +2

    እናትእኮናት እንደናፈቃት ስላጣት ለሱ ከባድነው ውይ ወንድሜ ጌታዬ ያበርታህ

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z Před 25 dny +37

    ፍትህ በግፍ ለተገደለቹ ለጨቅላዋ ህፃን

  • @Yasatoch
    @Yasatoch Před 25 dny +5

    ፍትህ ለልጃችን በ7አመቷ ለተደፈረችው ለተገደለችው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የ ኢትዮጵያ እናቶች ሰላማዊ ሰልፉ አድርጉ 💔💔💔😭 ይህ ካልሆነ ፍትህ አይገኝም 💔💔💔 ባንዳንድ መጥፎ ሰው ሀገራችን አታፍርም 😭😭😭 ፍትህ ለእናት እና ለ ኢትዮጵያ እናቶች 😭😭💔🙏🏾

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Před 25 dny +1

    አይዞህ ወንድም እንኳን ደስ አለህ ወንድማ ደስ ብሎናል መጽናናቱ ሚስጥር 🥰

  • @Maziyteka
    @Maziyteka Před 25 dny +28

    ፍትህ በአቃቄ ሁኒታ ለተደፍርቻው ህፃን
    ልጁ መገደል አለበት

  • @YitbarekTesfayeHailemariam

    አማርኛው ትርጉም ትክክል አይደለም እናቴ የተወለደችው ወሎ ነው እኔ የተወለድኩት አሰብ ነው ያለው

  • @user-yp4fc2ul6o
    @user-yp4fc2ul6o Před 25 dny +31

    ፍትህ ለ7 አመት የተገደለችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mintabelanator2252
    @mintabelanator2252 Před 25 dny +3

    ፍትህ ፍትህ ትህ ፍትህ!!!!!! የ7 አመቷ ህፃን ደም እየጮኸ ነው :: የእናቷ እንቧ ይታበስ :: እሪሪሪሪሪሪኡኡኡኡኡኡኡ የት እንሂድ :: ፍትህ ሆይ የት ነሽ?????

  • @ጦይባጦይባ
    @ጦይባጦይባ Před 25 dny +32

    ፍትህ ፍትህ. ፍትህ ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ፍትህ ለህፃናት

  • @gyyuu1930
    @gyyuu1930 Před 25 dny +2

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን እና ሀዘኗን ታቅፋ ለምትሳደደው እናት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qq7xx5tr6v
    @user-qq7xx5tr6v Před 25 dny +22

    ካልድ ሓውይ ጽናት ይሓብካ ሓውካ ረኪብካ አለካ አጅካ ❤❤❤

  • @atsedeabera6278
    @atsedeabera6278 Před 24 dny +2

    ፍትህ ለዚች ሚስኪን በግፍ ግፍ ተሰቃይታ ለተገደለች ህፃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 Před 25 dny +30

    ፍትህ በግፍ ተደፍረ ለተገደላችዋ ህፃን ፌበን

  • @b.6015
    @b.6015 Před 25 dny +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለህፃን ፌቨን ና እናቷ ልጃንባጣች አላስኖር ለተባለችው እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelamSissy-cz7pn
    @SelamSissy-cz7pn Před 25 dny +22

    ፍትህ ያለ እድሜአቼው ለሚደፈሩ ህፃናት

  • @user-qs6my3fb9w
    @user-qs6my3fb9w Před 24 dny +2

    ፍትህ ለህፃን ኤቨን አሁን ለይ ስለ መገናኛት አንሰማም ስራ መስራት አልቻልኩም ወለሂ ስራ ደብሮኛል በስደት ስቃዬን በልቼ የወለድኳቸው ልጆቼ የነገ ዋስትናቸው ምንድነው ኡፍፍፍፍፍ