የሀማስ ትዝታዎች ፤ጂሃድ፣ ነፃነት፣ ሽብር ፤ ከእስራኤል የቦንብ ዝናቦች ስር| ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 10. 2023
  • www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Komentáře • 348

  • @user-zf8wv1dv1r
    @user-zf8wv1dv1r Před 9 měsíci +94

    ምርጥ ትንታኔ ለጆሮ ተስማሚ ከሆነ አስረቅራቂ መረዋ ድምጽ ጋር ታጅቦ አየሩኑ ሰንጥቆ አድማጮች ጋር ሲደርስ ምናባዊ ስዕል ትዕይትን የሚያሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ አምጡ ድገሙ ቢባል አጠገቡ ማን ይቆማል ሰላም ለእናንተ ይሁን ኢትዮ ፎረም!!

    • @AlmazAlmaz-ei2ef
      @AlmazAlmaz-ei2ef Před 9 měsíci +2

      ኧረ አረጋጋው ሰውዬ ሰማይ ደረስክ እኮ

    • @jeddahruwais6286
      @jeddahruwais6286 Před 9 měsíci +1

      ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያረብ ያመጣልን ያረብ🤲🤲😭😭😭

    • @user-yn4jy8kc7r
      @user-yn4jy8kc7r Před 9 měsíci +2

      100%

    • @nathijasmine
      @nathijasmine Před 9 měsíci

      አስረቅራቂ አታቅም እንዴ

    • @foziyaahmed582
      @foziyaahmed582 Před 9 měsíci

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před 9 měsíci +40

    ወላሂ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም ማለት የእኛ የኢ/ት የሚዲያ ባለሙያወች ተምረው አንዳልተማሩ የሆኑ ውዳቂወች በሞሉበት ዘመን አንዳተ ያለ ባለሙያ መገኘት ያሰደታል መልካም እውቀትን ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @birhanegebregzabher423
    @birhanegebregzabher423 Před 9 měsíci +31

    ግሩም ድምፅ
    ግሩም ትንታኔ
    ትክክለኛ የዚ ሞያ ሰው❤❤

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 Před 9 měsíci +5

    ኢትዮ ፎረሞች የመጀመሪያ ምርጫዬ ናችሁ::
    አቀራረባችሁ ይበል ያሰኛል
    የማናውቀውን ብዙ ነገሮች እንድናውቅ ስለምታግዙን እናመሰግናለን ::
    ክፉ አይንካችሁ ተባርኩ❤❤❤

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 Před 9 měsíci +26

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ በዘመኔ ያየሁት ድንቅ ብቸኛ ጋዜጠኛ 👌🇪🇹

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 Před 9 měsíci +26

    እግዝኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞቼ፣ እናከብራቹሃለን።

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Před 9 měsíci +26

    የኢትዮ ፎርም ጋዜጠኞችን አላህዬ ይጠብቅልን።

    • @opsahmed7211
      @opsahmed7211 Před 9 měsíci

      Allah Ya Alem gata baflege bota in bafelgew seat gulbating, awrawochen ytfal kabad ketat yktachwal Allah Ya Alem gata new

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Před 9 měsíci +1

    አላህ ሆይ አንተ ታላቅነህና አንተ ለተገፋዉ ፍልስጢን ነፃ አዉጣት ያአላህ 🇵🇸🇵🇸☝☝

  • @user-mh2wu8nf6h
    @user-mh2wu8nf6h Před 9 měsíci +1

    የኢትዮ ፎርም ጋዜጠኞች አላህ ይጠብቃችሁ ለእኔ አንደኝ ናችሁ በርቱ

  • @gereher6442
    @gereher6442 Před 9 měsíci +7

    ድል ለእስራኤል

    • @user-ki2gi3hq1b
      @user-ki2gi3hq1b Před 9 měsíci +2

      ለግፈኛ አገር

    • @user-yx8zs7uh7g
      @user-yx8zs7uh7g Před 9 měsíci

      ዉለታ አለብሺ😂😂ፈጣሪሺን ገለዉልሻል እደፈለግሺ

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Před 9 měsíci +12

    ለጆሮ እጅግ በሚለሰልስ ድምፅ የሚገርም ትንታኔ ያየሰው አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሁሌም ደጋፊህ ነኝ እናመሰግናለን ሳትሰስት ለምትሰጠን እውቀት !!!

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 Před 9 měsíci

      ድምፁ ግን ጠንከር ያለ ለጆሮ የሚጥም፣በግድ እንድትናፍቀው የሚያደርግህ ጉልበት ያለው፣በአይነ ህሊናህ ሁነቶችን የሚስል፣ ለማወቅ የሚያጓጓህ ገላጭ፣ተናፋቂ ነው!🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 9 měsíci +1

    አንተ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት የሆነ መረጃ ነው ምታቀርበው በርታ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ይስራኤልን ሰላም ይስጥልን ሀማዝ ዳሽ ነው ሰው አራጅ በእለተ ሰንበት ቅዳሜ በይስራኤል ትልቅ ወንጄል ነው የፈፀመው። ግን የእጁን አግኝቷል ድል ለይስራኤል🙏🙏🙏

  • @muezgt
    @muezgt Před 9 měsíci +4

    ጥልቅ እውቀት ፣ ሃቀኝነት ፣ ሚዛናዊነት ከምርጥ ትንታኔና አቀራረብ ጋር ! ሁሌም እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ ❤❤

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 Před 9 měsíci +9

    This media is by far the best journalism & unbiased reporting for the suffering of innocent some people. Thank you EF🙏😞

    • @nuredin537
      @nuredin537 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂 who are innocent people????

  • @hagosbirhane5387
    @hagosbirhane5387 Před 9 měsíci +3

    ኢትዮ ፎረም በጣም የምወደው ሚድያ ሌላ ምንም ኣልሰማም በርቱ

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Před 9 měsíci +19

    ሚዛኑን የጠበቀ ትንታኔ ብቃትህን ሳላደንቀዉ አላልፍም።❤❤❤

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ግልፅ እና ለመስማት የሚስብ ትንታኔ ክበርልን ወንድማችን

  • @rayarayuma-1647
    @rayarayuma-1647 Před 9 měsíci +31

    በናተ ምክንያት ሌሎችን ማዳመጥ አቆምኩኝ ። ያየሰው ና አቤ እውቀት ና ብቃት እናተ ጋር ነው ያለው

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 Před 9 měsíci

      ይሄ አሁን የሚያነበው ማነው ስሙ ?

    • @rayarayuma-1647
      @rayarayuma-1647 Před 9 měsíci

      @@asfaw5686 ያየሰው ሽመልስ

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Před 9 měsíci

      ​@@asfaw5686 ያየሰው

    • @goitomweldegebriel-cc6mk
      @goitomweldegebriel-cc6mk Před 9 měsíci

      ​@@asfaw5686ያየሰው ሽመልስ ይባላል

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob Před 9 měsíci +1

      በተለይ አለምነዋሴ
      ከላይክ ውጡ
      አዋዜ አትከታተሉ እሱ ያደላል

  • @me_212
    @me_212 Před 9 měsíci +2

    Ethio Forum ...High class journalism! Accuracy, ethics,discipline.

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 9 měsíci +9

    የጉልበተኛ ዓለም !

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 Před 9 měsíci +29

    የሰሜኑ የሀገራችን ጦርነት ስትዘግቡ እጅግ ብስለት የተሞላበት ነበር ❤ እዚህ ሀገር በየትኛውም ዘርፍ ዘሩ ወይም ሀይማኖቱ ተፅዕኖ ያደርግበታል ነገርግን ሙያውን በስነምግባር እየከወናችሁ ነው እንዲሁም አለም አቀፍ ዘገባችሁም አሪፍ ነው። በርቱ
    ድል ለተበዳይ ሰላም ለምድራችን

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před 9 měsíci +12

    ፊልሰጢሞች አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላችሁ ያረብ

    • @user-ti1qy7gk1q
      @user-ti1qy7gk1q Před 9 měsíci +1

      😅😅

    • @user-ji9lm1pk4y
      @user-ji9lm1pk4y Před 9 měsíci +1

      @@user-ti1qy7gk1q ????ጦርነቱ ነው የሚያሰቀው እያዳንድህ ለህሌናህ ፍረድ አለዚያ እንተዛዘባለን ኢ/ትም ጦርነት አለ ???መሰላለቁ አይጠቀመንም እንተዋወቃለን!!!

    • @Fiker123
      @Fiker123 Před 9 měsíci

      እስራኤላውያኑን ደማቸውን እግዛብሔር ይፋረድላቸው ፍልስጤም በስሯ ወሽቃ የያዘችውን ሐማስ የተባለ አሸባሪን ለህዝቦቿ ሞትን የሚፈጥር ሴጣንን ትጠይቅ ።።

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Před 9 měsíci

      Kkkkkkk

    • @user-ji9lm1pk4y
      @user-ji9lm1pk4y Před 9 měsíci

      @@lucibrhane8037 ክክክክክክክክክ እኛም

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 9 měsíci +3

    ድል ተሰቃይተዉ ለኖሩት ፍልስጤንህዝብ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 9 měsíci

    Ethio Forum hullem akebrachualaw
    Super super super

  • @husssa.1169
    @husssa.1169 Před 9 měsíci +2

    ከተፈጠርኩ ጀምሮ ስለፍልስጤም በአማርኛ እንደዚህ አይነት ትንታኔ ሰምቼ አላቅም

  • @user-jz2vd7ij6f
    @user-jz2vd7ij6f Před 9 měsíci +3

    ያየሰው ከምርጦች ምርጥ ኢተዮፎረም ትለያላቹ በርቱልን

  • @nocry5846
    @nocry5846 Před 9 měsíci +17

    እንደዚህ ዓይነቱ #ተንታኝና #ጋዘጠኛ ከአሁኗ ኢትዮጵያ መገኘቱ በጣም ይደንቃል። እናመሰግናለን #EthioForum

  • @dagimawidawit8632
    @dagimawidawit8632 Před 9 měsíci

    Simply Ethio forum you are the best!

  • @abebagebrehiwet6594
    @abebagebrehiwet6594 Před 9 měsíci +2

    Ethio form ❤❤❤❤❤.........እስራኤል ግፈኞች ናቸው......ድል ለተበዳይ

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 Před 9 měsíci +7

    Beyond the fairness of this media, i always wonder,how can you make such wonderfull production with a lot of information with in 15-20 minutes coverage. Excellent production. Keep it up guys!!

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 9 měsíci +13

    ጦርነት በስልክ እደምናየው አይዳለም ፈጣሪ ለአለም ሰላም ፍቅር ያምጣልን ብቻ አገራችንም እያለቅን ነው ሃጥያታችን በዝቶ ነው ሰላም ፍቅር ለአለም እናመሰግናለን

  • @yonasyikealo7197
    @yonasyikealo7197 Před 9 měsíci

    ሁሌም ምርጥ ናችሁ !!!

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Před 9 měsíci +10

    የፍልስጤም ህዝብ ለ self determination የሚያደርገው ትግል ፍትሃዊ ነው።

    • @tigist3769
      @tigist3769 Před 9 měsíci +1

      ሀማስ ነው ችግሩን የፈጠረው እኮ እቅሙን እውቆ ቁጭ ማለት ለህዝቡ ማሰብ ነበረበት ግን ግፉን የፍሊስጤም ህዝብ እየወሰደው ነው ያሳዝናል

    • @Shor4578
      @Shor4578 Před 9 měsíci +1

      ​​@@tigist3769tewededem tetelam kenu siders filistem be muslimoch sir tihonalech ya yemayker kal nw

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Před 9 měsíci +3

    ምርጥ ትንታኔ፤ዕድሜ ይስጣቹ!!

  • @AbdulhaiAmadkadir
    @AbdulhaiAmadkadir Před 9 měsíci +1

    laiki ser

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Před 9 měsíci +2

    Selam le alemachin💔🙏

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 9 měsíci +6

    My favorite part thank you sir❤

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 Před 9 měsíci

    ያየ ሰው በጣም አድናቂ ነኝ

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 Před 9 měsíci

    EF IS THE BEST JOURNALISM EVER

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 9 měsíci +1

    የ ሰሜን ህዝቦች ኣንድነት ና ህብረት ጥንታዊ ክብራችን ለመመለስ በሚል መርህ ቃል ከጥላቻ መንፈስ ወተን ሰሜኖች ኣንድ ሁነን በክብራችን እንኑር

    • @Adot340
      @Adot340 Před 9 měsíci

      ፋኖ እና አይሁድ ገዳይ ናቸው😊

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Před 9 měsíci +1

    ሚዛናዊነታችሁ በጣም ደስ ይላል ድል ለተጨቆነችው ጋዛ ድል ለተበደሉት የፊለስጤን ህዝቦች

  • @HabibaGurshaHiba-tt4pg
    @HabibaGurshaHiba-tt4pg Před 9 měsíci +1

    Wow mrt tntane

  • @alihussen3108
    @alihussen3108 Před 9 měsíci

    ምርጥ ትንታኔ

  • @HxyxFxhcy-zl6ob
    @HxyxFxhcy-zl6ob Před 9 měsíci

    በመጨረሻው ቀን የሚታምኑት ሆይ
    ከእንግዲህ አለምነዋሴን አትከታተሉ ከላይክ ውጡ
    አዋዜ ያደላል
    እኔ ከእሁድ ጀምሮ ወጥቻለሁ

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Před 9 měsíci +1

    Thanks Ethio Forum wonderful analysis i wish you the best in life.

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 9 měsíci +14

    #ትግራይ ሰላም 💛❤️🌹

  • @capitankelifa1183
    @capitankelifa1183 Před 9 měsíci +2

    አፌ ብቻ ሳይሆን ሌላው ነገሬ ይቆረጥ ያየ ሰው 😂😂 👍 ምን አይነት ሃሴት የሚሰጥ ትንታኔ ነው ethio forum በዚህ ወር ውስጥ 1M SUBSCRIBERS መሆን አለበት ።

    • @TsegauSenbetay
      @TsegauSenbetay Před 9 měsíci

      ere lijuma yemiwetalet yelem, tewedadari yelewm/ true Ethiopian boy!! good analyst!!! yemay fera lehizb yetenesa mirt lig

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 Před 9 měsíci +2

    no words to appreciate you

  • @saronteshome5249
    @saronteshome5249 Před 9 měsíci +1

    ውድ የነፃነት የስብእና እንደ ሰው በሀገራቸው የመኖር መብት የአላህ ሶጦታ ምድር በዚሁ ቃል የተፈጠረ ሲሆን እንደ ሰው መኖር ካሳጣችሁን እኛም እያየን አንሞትም ብሎያለሞት ነፃነት የትግል መሪ በመሆኖ አላህ በጀነት ነብሶን ያኑር አሜን አሜንየኛ የፖለቲካ መሪ ከእኚህ ትንሽ ተማሩ ከኤምባሲ ሩጫና ወደምዕራብ ፍርጠጣ አቁሙ።እንማር በእለተ ከሚስ ሰለእኚህ ጀግና ስላሰማኸኝ ፈጣሪ እውቀቱንና እውነትን ከጤንነት ጋር የጨምርልህ ቀጣዪን ጎጎሁ ሰላም ሁን።

  • @ariamnoahamaniel3373
    @ariamnoahamaniel3373 Před 9 měsíci +1

    It's really amazing and talented analysts thank you 😊 🙏

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Před 9 měsíci +9

    ሀማስም እስራኤልም ጉዳያቸው ነው።እኛ መአት ችግር ያለብን ህዝቦች ነን።

  • @selamthompson440
    @selamthompson440 Před 9 měsíci +1

    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድ😢

  • @meazataka6915
    @meazataka6915 Před 9 měsíci +5

    You are Best journalist ever🙏👏👏👏
    Peace ☮️ to the world my heart goes to all the victims 😭😭😭

  • @peace.756
    @peace.756 Před 9 měsíci +2

    Nice as usual ❤

  • @mahamdabdu
    @mahamdabdu Před 9 měsíci +1

    ድል ለፍልጤም❤❤

  • @gizyhaile59
    @gizyhaile59 Před 9 měsíci +1

    እግ/ር ሰላሙን ያምጣ

  • @saramike2434
    @saramike2434 Před 9 měsíci

    አግዚዕኦ

  • @bdvj5191
    @bdvj5191 Před 9 měsíci +5

    ፈጣሪ ለተጨቋኝ ድልን ይስጥ🇵🇸🦁

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. Před 9 měsíci

    Mashalh ❤❤

  • @habtamuzeleke9939
    @habtamuzeleke9939 Před 9 měsíci

    Thanks yeyesew!!

  • @mohammedhussein-cm2gv
    @mohammedhussein-cm2gv Před 9 měsíci +1

    አቦ ተባረክ

  • @mohamedwoche1132
    @mohamedwoche1132 Před 9 měsíci +1

    God bless you

  • @abelbelete8003
    @abelbelete8003 Před 9 měsíci

    Yayesew Shemelis professional journalist, keep it up.

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 Před 9 měsíci +1

    Thanks Yaye sew for your best explanation,I ask always “what is going there?but now I got now clarity’s.
    Ethio forum
    Best journalists!!

  • @darikget4200
    @darikget4200 Před 9 měsíci +3

    ያንተን ትንታኔ ካልሰማሁ ደስ አይለኝም አዲስ ትንታኔ ባይኖርህ የነበረውን ደግሜም ቢሆን እስማና ሱሴን አስታግሳለሁ። ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገር ስራልን በርታልን እውቀትህ ጥልቅ ነው ከሙያው የተዋሀድክ ምርጥ ሰው። እንወድሀለን በርታልን።

  • @Redwan-mi8pf
    @Redwan-mi8pf Před 9 měsíci

    ሁሌም ፍትሀዊ ሚዲያ ኢትዮ ፎረም👍👌

  • @JhWr-bp7zo
    @JhWr-bp7zo Před 9 měsíci

    ወንድሜ ትንታኔህ ያስደምማል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @ibrahimbrhanu1853
    @ibrahimbrhanu1853 Před 9 měsíci +1

    Well done great explanation
    Keep it 🎉

  • @danielabate9518
    @danielabate9518 Před 9 měsíci +2

    Thank you

  • @jumsmon1301
    @jumsmon1301 Před 9 měsíci

    የ ሙያ ሰው!,ፈጣሪ ይባርክህ!!!።

  • @abrahamzeru876
    @abrahamzeru876 Před 9 měsíci +1

    ሌላም ይሰራልን ሰለ ሄዝቦላህ እና እስራኤል

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před 9 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @melkamzemen736
    @melkamzemen736 Před 9 měsíci +1

    አለማድነቅ አይቻልም። ልዩ አቀራረብ። በርቱ

  • @AhmedMohammed-mi9vm
    @AhmedMohammed-mi9vm Před 9 měsíci

    ትችላላቹህ ለህሌናቹህ ታማኝና እውነተኛ ናቹሁ በርቱ ቀጥሉበት

  • @tomaslegese228
    @tomaslegese228 Před 9 měsíci

    ዋው ፍትፍት አርገህ ነው ያስረዳህን ።እናመሰግናለን ።

  • @user-gh1uy7zb7h
    @user-gh1uy7zb7h Před 9 měsíci +7

    My Allah protect Palestine 🇵🇸

  • @senaitgebremicheal654
    @senaitgebremicheal654 Před 9 měsíci

    Journalism at its best❤ way to go yaye

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro Před 9 měsíci

    ያየሰው ሰላምህ ብዝት ይበል!!!

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Před 9 měsíci

    የሚገርም ዘገባ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 9 měsíci +1

    የኔ አባት -😭

  • @sisayreda6909
    @sisayreda6909 Před 9 měsíci

    God blessed yayesew.Good job.

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 Před 9 měsíci

    አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 Před 9 měsíci +1

    እና ህኛ ምናገባን ባክህ አገራችን ላይ ሰላም ያጡ በየቀኑ የሚራቡት የሚጠሙት የሚሰቃዩት የሚምቱት አሉ ዘላለማቸውን በድህነት ኖረው እንክዋንበጥጋብ ዘላለማቸውን የሚባሉት 🤔

  • @salamtube2271
    @salamtube2271 Před 9 měsíci

    ከእውነት ጋር ስለቆማችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 Před 9 měsíci

    ያየሰው እንዴት ያለ ብቃት ብያድልክ ነው ተባረክ በርታቱ ካንተ ይሁን

  • @demliebitew3562
    @demliebitew3562 Před 9 měsíci

    በጠም ደስ የሚለው እናንተ የኢትዮጵያን ጠላቶች
    ከመጀመሪያው ወይም ከምንጩ ማወቃችሁ ነው
    ስለሆነም በሁኑ ሰሀት የመጀመሪያው የኢትዮጵያ
    ጠላት አብይ አህመድ ነው
    ሰለሆነም ዝርዝሩን ለናንተ ትቸዋለሁ ቀጥሉበት
    እናንተ ቀጥሉበት keep it up on guys
    I stand with Israel

  • @ke2007
    @ke2007 Před 9 měsíci

    እንደሁልጊዜዉም አስደማሚ ትንተና ነዉ። Tnx Ethioforum.

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 9 měsíci

    ምርጥ ዘገባ

  • @ekramhussin774
    @ekramhussin774 Před 9 měsíci +1

    Waw yayesew yemigerm zegeba new bertaln abo

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q Před 9 měsíci

    ፈጣሪ ይቆር ይበለን አቦ😭😭😭😭😭

  • @asmelashabraham-yr9sc
    @asmelashabraham-yr9sc Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን

  • @mukemilkedir7233
    @mukemilkedir7233 Před 9 měsíci

    Wow bedenb gebtognal amesegenalew.

  • @esayasabraha9106
    @esayasabraha9106 Před 9 měsíci

    በጣም ጽሩ ትንተና

  • @mussiezerai7966
    @mussiezerai7966 Před 9 měsíci

    Fantastic news .

  • @AbuMusfir-ov8hs
    @AbuMusfir-ov8hs Před 9 měsíci

    ያየሰው ጎበዝ ጋዜጠኛ ለመሆንህ ምስክር ነኝ

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 9 měsíci

    ድልለፊሊስጤምአወእስራኤልየምትባልሀገርየለም

  • @teresaenoughisenough512
    @teresaenoughisenough512 Před 9 měsíci

    Yayesew 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @samuelsakuma923
    @samuelsakuma923 Před 9 měsíci +3

    ኢትዮ ፎረም ስወዳችሁ ከልቤ ነው

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Před 9 měsíci +1

    እስራኤል ለካ የኢትዮጵያን ጠላቶችንም ስትፋለም ኖራለች!

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 Před 9 měsíci

    ምርጥ ትንተና👌👌👌👌👌