Ethiopia - የኤርትራ ቁጣ ነደደ!፣ የ4ኪሎው የቀይ ባህሩ ሰነድ፣ መርዶ ማድረስ አልቻልንም፣ 8ኛ ቀን ሃማስ እስራኤል ውጊያ፣ ግብጽ ሱዳንን አስታጠቀች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 582

  • @user-zy7eg4pt5e
    @user-zy7eg4pt5e Před 10 měsíci +32

    ድል ለፋኖ ድል ለኢርትራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐅🐅🐅💪💚💛❤️🐅🐅🐅💪💚💛❤️

  • @erikmedia5078
    @erikmedia5078 Před 10 měsíci +31

    እኛ ፋኖች በዛ የማይረባ ወሬ ኣንዘናጋን. ድል ለፋኖ! ድል ለኤርትራ 💪💪

    • @user-od9fw2gu9p
      @user-od9fw2gu9p Před 10 měsíci

      ወዳጄ ስምህን እንኳን ቀይረው ኣታስፎግረን erik media ተው እንጂ

  • @najat7211
    @najat7211 Před 10 měsíci +44

    እኛ አማራወች አንፈልግም ድል ለፋኖ ❤❤❤ድል ለኤርትራ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Gizaw-ti2si
      @Gizaw-ti2si Před 10 měsíci

      እኛ አኢትዮጵያኖች እንፈልጋለን፣

    • @amanuelasafa6974
      @amanuelasafa6974 Před 10 měsíci

      ከኛ በላይ አማራዎች እንደሚፈልጉ አውቃለሁ
      Just that they are angry now that's why

    • @yidnekachewsalilew5795
      @yidnekachewsalilew5795 Před 10 měsíci

      ካልፈለክ እከክህን ስታክ ትኖራለህ

    • @Welqaithumera
      @Welqaithumera Před 10 měsíci

      ኣንተ ሰው፡
      ፋኖኮ ኣማራ ነው ይገባሃል ወይ ?
      መጻፍ ይቅርብህ ኣዳምጥ ወይ ት/ቤት ሂድ ግዜህ ኣታባክን !

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 Před 10 měsíci +9

    Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 10 měsíci +19

    ያረቢ ከኤርታራወንድሞቻችንጋርአንጣላም በፍቅርሁሉም ይፈታል አላህያሳልንይሄንመንግስት

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f Před 10 měsíci +38

    እኛ አመራወች ቀይ ባህርንአንፈልግ ፈንቅለን መጣል ያለብን የጋላውን መንጋ ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ድልለፋኖ ድል ለኤርትራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪ምት ለጋላው መንግሥት

    • @be-liever
      @be-liever Před 10 měsíci

      ሲጀምር ስለቀይ ባህር ቆምጬን ማንጠየቀው ኋላቀር ጥንብ ቆማጣ ለማኝ ። ጋላ ጋላ ከምትሉ ሰልጥኑና ከለመና ውጡ ለማኝ ዘረ ለማኝ ። ጋላ ጋላ ከምትሉ ሱሪና ጫማ መታጠቅ ለመዱ ። ነቀዝ ኋላ ቀር።

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 Před 10 měsíci

      Kkkkkk donkey

    • @photography6969
      @photography6969 Před 10 měsíci

      Wey tgaru

    • @Gizaw-ti2si
      @Gizaw-ti2si Před 10 měsíci

      በዉዳሴ ማርያም ደግመህ ነው የምትፈነቅለው አንት ቆማጣ ለማኝ

    • @user-dc1qy3tq7f
      @user-dc1qy3tq7f Před 10 měsíci

      @@Gizaw-ti2si 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @zeynyazeain2128
    @zeynyazeain2128 Před 10 měsíci +9

    ድል ለፋኖ ድል ለኤትራ 🇧🇯🇧🇯💪💪l 🇪🇷🇪🇷

  • @edris10000
    @edris10000 Před 10 měsíci +17

    ድል ለኤርትራ

  • @HabtamBelete-yy2if
    @HabtamBelete-yy2if Před 10 měsíci +19

    ድል ላማራው ፋኖ 💪💪💪💪 ድል ለኤርታራውያን አብይን ከምድረገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ ይህ ክሀዲ

  • @Rozashife
    @Rozashife Před 10 měsíci +47

    አድስ አበባ አትገቡም የተባለው የአማራ ህዝብ ቀይ ባህር ምኑም አይደለ ትኩረታችን ፋኖን አላህ ይጠብቅልን ድል ለፋኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ህዝቡን በጦርነት ለማሥጨረስ የተነሣውን መንግስት አላህ ያንሳልን

    • @amanuelasafa6974
      @amanuelasafa6974 Před 10 měsíci

      መሬት ላይ ያለውን እውነታ ስለላወቅሸ ነው እንጂ እውነታው ሌላ ነው

    • @Sami_tube
      @Sami_tube Před 10 měsíci

      ​@@amanuelasafa6974😁😁

    • @habesha9871
      @habesha9871 Před 10 měsíci +1

      ​@@amanuelasafa6974
      Eshe yegna eweneta awakie!!!!eske negerina ewenetawen

    • @titki
      @titki Před 10 měsíci +1

      አውነት ያሸንፋል ✌️ለፋኖ🎉

    • @sakinahajihabib6941
      @sakinahajihabib6941 Před 10 měsíci

      fano ebdash

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 10 měsíci +14

    ውሽታ ምንግሥት የኢትዮጵያ ጥላት ምንግሥት ብቻ ነዉ,?#እኛ አማራ ሕዝብ ኤርትራያ ሕዝብ ጋር ፍቅር ወዳጅነት እንጂ ጦረ አፋልግም ኤርትራያዊ በጣም ወዳችሁ አለሁ💚💛❤️🇪🇷❤️🙏

  • @user-yf4sr5re3q
    @user-yf4sr5re3q Před 10 měsíci +62

    ቀይ ባህር የኤርትራያኖች ነው እሬቻን ቀይ ባርላይ ይቅርና አድስ አበባ ላይም ይናፍቃችሗል ቀይ ሽንኩርት ነው የኢትዮ ህዝብ ጥያቄው ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤🎉🎉

    • @ephrataalemu7095
      @ephrataalemu7095 Před 10 měsíci

      Midra baxaraqa yane yet hede new siyakebru yet neberk. CZcams lay jegna mehon kelal new

  • @tueb3879
    @tueb3879 Před 10 měsíci +4

    ድል ለኢርትራ ለፍኖ

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Před 10 měsíci +18

    ድል ለተጨቆኑ ህዝቦች ;:ድል ለፋኖ

  • @reneelie2783
    @reneelie2783 Před 10 měsíci +4

    Eritrea way mot 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    Hgdef live forever still going strong 💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zaynab6971
    @zaynab6971 Před 10 měsíci +23

    ዛሬ አደኛ ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 10 měsíci +5

    ይሂድና ይዋጋ ከሽመልስ 😂😂😂 ጋ እኛ አማራወች አንዋጋም ከኤረትራ ጋ! ድል ለፋኖ 😢❤❤❤❤

    • @photography6969
      @photography6969 Před 10 měsíci

      Kil begbaki lerasek hod naw alaf selim lalijik eski mehayiman zim balu wey kalawekachu zelalemhun takatalki tebalatalki keshim

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 10 měsíci +3

      ​@@photography6969 አባቶቻችን በመሰረቱት ከተማ አትገቡም ተብለን ተከልክለን ይህ አልበቃ ብሎት መኖሪያ ቤታችን ድረስ ገብቶ እየገደለን ለ እኛ ለ አማራወች ቀይ ባህር ምናችን ነው?

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Před 10 měsíci +1

      @@photography6969 መጀመሪያ የራሱን ዜጋ መጨፊጨፊ ደነዝ

    • @photography6969
      @photography6969 Před 10 měsíci

      @@blenbbbb3090 atzbarki zimbalshi kizan

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci +1

      ምነው ብሌን? ያለ ወደብ ጉሮሮአችን ታንቆ ለዘለዓለም በጅቢቲና በኤርትራ መቀለጃ ሆነን እንቀራለን እንጂ ከድህነት መውጣት አይቻልም። ተመጣጣኝ የወደብ ግብር እየከፈልን እንጠቀም ሲባሉ ኤርትራ አይሆንም ስትል ጅቡቲ ደግሞ ምክንያት እየፈለገች በሆነ ባልሆነው ክፍያ በመጠየቅ የኢትዮጵያን ደም መምጠጥዋን ቀጠለች። ሁለቱም አገሮች ንቀታቸው ሞልቶ ፈሰሰ እኮ

  • @SamiSami-rg7og
    @SamiSami-rg7og Před 10 měsíci +5

    እኛ መችም ከኤርትራ ጋር አንዋጋም. ጠቅላዩ የጥርነት አባዜ አለበት ወይም ስካር ነው

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci

      እንዋጋ፣ ጦር እንምዘዝ፣ ጎራዴው ከአፎቱ ይውጣ፣ ፈረሶቹ ለጉግስ፣ ነጋሪት ይጎሰም፣ ሲል የት ነው ሰማኸው? ጆሮህ ለማዳመጫ አይደለም እንዴ?

    • @erikmedia5078
      @erikmedia5078 Před 10 měsíci

      @@keftamጆርህን ተደፍነዋል እንዴ? በታሪክ በተፈጥሮ የኛ ነው ሲል ጠሩነት ኣይደለም እያልከኝ ነው? ኤሄም ኤርትራ ስለሆኑ እንጂ ኣንድ በደም ልጆጃን በኣለም ህግ የቆመት ሃገር በሌላ ሃገር ስትደፈር በህግ የምያስጠይቅ እና ወድያው ጦርነት የምያነሳ ነገር ነው የተናገረው. ኤርትራ ኣያውርም ከተጀመረ ግን እንደመብረቅ ሲዘንቡብን ታይዋለክ. ስጀመር በኣህኑ ወደብ ኣይደለም ችግራችን.

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 10 měsíci +47

    አጀንዳ ማሰቀየሪያ አጀኝዳችን ቀይ ባህረ አይደለም አራት ኪሎ ነው ከኤረትራ ጎን ነን የትግራይ እናቶች ፀናቱን ይሰጣቸው አውሬውና ሰው በላውን ሰብሰብ ከምድረ ገፀ ያጥፈልን ድል ለፈኖኖኖ 💪💪💚💛♥️

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 Před 10 měsíci +2

      እዛው በክልልህ Brother እኛ ሸገሮች ፋኖ ቄሮ ሸኔ ምናምን አናርፍም እዛው ተባጠሱ ቆምጬ ደሞ 4 ኪሎ??

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Před 10 měsíci +5

      ​@@henokwondimu7655እምቧ ከብት 🤣🤣🤣

    • @efratajo434
      @efratajo434 Před 10 měsíci +3

      Ye ethiopia hizib ajenda bahir ayidelem yemenorina yalemenor new selamu kale ke eritrean gar abilene enadigalen befiker,, yeabiy ahimed shene endehone kewendochu gar ke eritreana kefano gar meche lib alewena yenesu biretat hitsanat ena setochin matikat bicha new

    • @Tafibo0910
      @Tafibo0910 Před 10 měsíci

      Dumbest

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Před 10 měsíci +2

      ​@@henokwondimu7655ድብን ያልክ ጋላ አራጅ ነህ የምን አዲስ አበባ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 10 měsíci +4

    ድልለፋኖኢቶአረትራ💚💛❤🇪🇷😘

  • @senyet6722
    @senyet6722 Před 10 měsíci +49

    አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው ቀይ ባህር ሄዶ የሚሞት አማራ የለም ሕዝብ ነቅቷል ኦሮሞ ሄዶ ይዋጋ አለቀ።

    • @MekyaAyano
      @MekyaAyano Před 10 měsíci

      ETHIOPIAN WERE BETAM YIWEDALU 😂

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 10 měsíci +1

      @@MekyaAyanoAto Ayano be ready😂

  • @myfano
    @myfano Před 10 měsíci +10

    ድል ለፋኖ ድል ለኤርትራ ውድ የአማራ ልጆች ዋ ከዚህ ጋላ የኬኒያ አህያ ጋ ሁናችሁ ኤርትራን ብታስቀይሙ የሞቱት ወንድም እህቶቻችን እሾህ ሁኖ ይወጋችኋል እኔ አማራ ነኝ እንደጋላና ቅማላም ትግሬ ያስጠላኝ የለም ቀይ በሀር ቀርቶ ዘልቃ ከኢትዩጲያ ሌላም ትውሰድ የሄ አራጅ በጦርነት የተወለደ የኬኒያ በግ ፈጣሪ ያንሳልን

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před 10 měsíci +1

    እፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ማረን ጌታሆይ 😢ድል ለፋኖ

  • @user-oi1db8ur8e
    @user-oi1db8ur8e Před 10 měsíci +22

    አማራ ከኤርትራ ጎን ነው😊😊😊😊

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před 10 měsíci

      😂😂ሆሯ

    • @user-oi1db8ur8e
      @user-oi1db8ur8e Před 10 měsíci

      @@fatiya8477 አወ ነን ኢትዮጵያ ገደል ትግባ

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před 10 měsíci +1

      ​@@user-oi1db8ur8e አይ ፅንፍኛ ገደል ግቢ

    • @HawiDad
      @HawiDad Před 10 měsíci +1

      ​@@user-oi1db8ur8eአረ አፈር በሉ ኢትዮጵያ ካሌለች አማራ ብቻ ይኖራል ምኑዎች ደነዞች ናቸው 😏😏😏

    • @Welqaithumera
      @Welqaithumera Před 10 měsíci +1

      ኤርትራውያንም ከኣሞኣራ ጎን ነን ድል ለፋኖ ፡
      ሌሎቹ ክልሎች ከፈልጉ ይገንጠሉ !!

  • @abrahamasmelash5135
    @abrahamasmelash5135 Před 10 měsíci +51

    የኤርትራ መንግስት መልሱ ዝምታ ነው ከተነካ ግን ምን እንደሚያገኙ ዶክተር አውርቶ አደር ያውቃሉ እና አቢድሳ ይናገር ጨብዲሳ ይዝፈን ለኤርትራ ህዝብ ምንም አይመስለውም።

    • @amanuelasafa6974
      @amanuelasafa6974 Před 10 měsíci

      We don't care what is going to happen we going to get what we want to get

    • @user-vq7ti6pz8y
      @user-vq7ti6pz8y Před 10 měsíci

      አማራም ከኤርትራ ጎን ነን ተጃጃል በለው ኦነጉን

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 10 měsíci

      ​@@user-vq7ti6pz8y😂😂 እና ማንንልወገጊነው?😂😂

    • @teka1528
      @teka1528 Před 10 měsíci +1

      Banda yebsnda lij , 4kilo yelem tesfa kuret, Red sea enetekemalen. Amnte komata.

  • @danielgezahegn181
    @danielgezahegn181 Před 10 měsíci +95

    ተረባርበን ይሄን የህዝብ ጠንቅ የሸኔ መንግስት እናስወግድ

    • @MaryamGhosheh
      @MaryamGhosheh Před 10 měsíci +7

      ትክክል ቆሻሻመንግስት😢😢😢😢

    • @bitsietbitsiet958
      @bitsietbitsiet958 Před 10 měsíci

      ​@@MaryamGhoshehበጣም ቆሻሻ ነው ፈጣሪ ይገላግለን እሔን ሰይጣን

    • @be-liever
      @be-liever Před 10 měsíci +2

      ቆሻሻ የሚሸነሽነ ነገር ይሸንሽናቹ ፣ አርፋቹ ልመናቹን አታቀላጥፉም ለማኝ

    • @miramirak4441
      @miramirak4441 Před 10 měsíci

      Qoshashoch

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Před 10 měsíci +1

      አራም ዘረ አራም! ጅብ ነፍጠኛ! አንተ ትወገዳለህ እንጂ የምታስወግደው ነገር አይኖርም። ፋንድያ ቆምጬ!

  • @sumayayimer5339
    @sumayayimer5339 Před 10 měsíci +7

    ሠላም ለሀገራችን አሚንንንን

  • @Hig-uh2pq
    @Hig-uh2pq Před 10 měsíci +5

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před 10 měsíci +4

    ሥለ ቀይ በሀር አይመለከተንም እኛ አማራወች አጀዳ ለማሰቀየርነው

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p Před 10 měsíci +12

    አሁን የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ ለኢትዮጵያ Problem "D" ነው ። Problem "A" ፍትህን ማስፈን ።"B" በምግብ ራስን መቻል። "C" የኢኮኖሚ እድገት ።

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci

      የአንተ B እና C ፕላን ያለ ወደብ ጉሮሮህን ታንቀህ ለዘለዓለም በጅቢቲና በኤርትራ መቀለጃ ሆነህ ትቀራህ እንጂ አይቻልም

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 10 měsíci

      Eሰራውይትን ማጠናአር Fእኛ ሸቃላወቺ ጦርነትፈርተናል ሀገራቺን እንዳገባጦርነትነውፍትህ😢

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před 10 měsíci +3

    😢😢😢ምነው ፈጣሪ ሞትህን አላሰማን አለ የኢትዬ አምላክ ይፍርድብህ ያረቢ የሞቱት ደም ይፍርድብህ

  • @Moka-rl9sg
    @Moka-rl9sg Před 10 měsíci +24

    የኤርትራ ቀይ ባህር ውሃ ብቻ ኣይደለም፡ የውድ ልጆችዋ ደም ተዋህዶበታል!
    አገራችን ኤርትራ የነካ አሁንም እሰክ ደም ጠብታ እንሄዳለን ።

    • @be-liever
      @be-liever Před 10 měsíci +1

      እኛ ደግሞ መብታችንን እነጠይቃለን በሰላም ።

    • @redeatfitsum4684
      @redeatfitsum4684 Před 10 měsíci

      Eritreans paid so dearly for their country! ለኢትዮጵያም በክፉ ጊዜ አብረው ተዋግተዋል። ፋኖን ማስታጠቅ ብቻ በቂ ነው። ሄደው የነበሩ የሰፈሬን ልጆች መጥተው ስላገኘኋቸው ደስ ብሎኛል። One love is our motto! ❤❤❤

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 Před 10 měsíci

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪

    • @tibltskelati7858
      @tibltskelati7858 Před 10 měsíci

      ​@@be-lieverbe 1992 ko esayas aforki metekem techelalachu beluawchu neber yawem be nexa gen kefuwoch selhonu merwochachu gemel atetubet belewal ena ahun men neger mefleg new beselam ko hulum yebekanal hezbun ataschersu

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci +1

      በጅቡቲና በኤርትራ በዓለም ላይ ግፍ የሚሰራባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። እስከ መቼ ይቀጥል ይሆን? ተመጣጣኝ የወደብ ግብር እየከፈልን እንጠቀም ሲባሉ ኤርትራ አይሆንም ስትል ጅቡቲ ደግሞ ምክንያት እየፈለገች በሆነ ባልሆነው የኢትዮጵያን ደም መምጠጥዋን ቀጠለች። ሁለቱም አገሮች ንቀታቸው ሞልቶ ፈሰሰ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጨረቃ ወይ ከማርስ የመጣ አይደለም። እንደ እነሱው ሰው ወንድምና እህት ነን።

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 10 měsíci

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 Před 10 měsíci +3

    ሰላም ፈታየ
    ሰላም ለሰው ልጆች ድል ለፍኖ ድል ለእስራኤል ❤

  • @gedafig5009
    @gedafig5009 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ጠቅላያችን ጀግና መሪ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 10 měsíci

    ሀቢቢስፈልግህ ሸበላው ገለልተኛስለሆንክእወዲሀለሁ ❤

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 Před 10 měsíci +3

    እናቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ ልጆቼ ሁሉ እመቤቴ ታፅናናችሁ! ፈጣሪ አምላክ በቃ ይበለን እርሱ ይበቀልልን! ለሀዘን ጊዜ እንዳለ ለመሳቅም ጊዜ ይመጣል!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 10 měsíci +27

    የጣና ሐይቅን መቆጣጠር ያልቻለ መንግስት ድንበር ተሻግሮ ቀይ ባህርን እቆጣጠራለሁ ይለናል ቱሪናፋ በሉት 😂😂

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Před 10 měsíci +1

      😂😂😂እኮ

    • @tueb3879
      @tueb3879 Před 10 měsíci +1

      😅😅😅😅 ሊባየሆነመግስት

    • @yordateklu1612
      @yordateklu1612 Před 10 měsíci +1

      😂😂😂😂 I like it

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci +1

      ደናቁርት ብቻ የሚኖሩባትን አገር መምራትም ሲኦል እንደመግባት ነው።

    • @sphonetastic1081
      @sphonetastic1081 Před 10 měsíci

      እኮ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Před 10 měsíci +5

    ዝምታ ወርቅ ነው የኢትዮ ህዝብ አሁን ፍላጎቱ ሠላም ነው እንጂ ወደብ አይደለምን ቀይ ባህር ለባለቤቱ ነው ለኤርትራውያን ነው

    • @keftam
      @keftam Před 10 měsíci +1

      በጅቢቲና በኤርትራ ያለው ወደብ የኢትዮጵያ ሕጋዊ መገልገያ ነው። ለወደብ ሰርቪስ ተመጣጣኝ ዋጋውን እንከፍላለን።

  • @HenokfasikaHenokfasika
    @HenokfasikaHenokfasika Před 10 měsíci +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @sikosilo3006
    @sikosilo3006 Před 10 měsíci +4

    ጥዋፍ አያዋጣ መርዶመናገርአያዋጣ መጀመርያነበርእጂመጠቀቅ

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před 10 měsíci +1

    እኛ ኤርትራውያኖች በሃገራችን ጉዳይ የትም ግዜም ቦታም ሁኔታም ኣንድ ልብ ኣንድ ህዝብ ኔን ብሃገራችን ኣንደራደርም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 10 měsíci

      ተይጂ እኛማ ቀይምንጣፍ አጥፈን እያጨበጨብን እንጠብቃቺሆለን😂😂

    • @sophiemicheal5059
      @sophiemicheal5059 Před 10 měsíci

      That’s the fact! We don’t negotiate when it comes to our Eritrea

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Před 10 měsíci +10

    የህውሃትም የብልጽግናም ወንጀለኞች አሁንም ስልጣን ላይ ናቸው አለምአቀፍ ህግ ለእነሱ አይሰራም ?

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 10 měsíci +2

    አምላክ ሆይ ይህ የኢትዮጵያ ስጣን የሕዝብ ጥላት ምን ግሥት ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን ጌታ ቶሎ በል ጌታ የወገኖቼ ድም ፅ ናፍቀኝ ሀገሬ ክፎሽን አልሳም 😭🙏

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 Před 10 měsíci +19

    ምንግዜም የደክተር አህመድ የሚመራው በምእራባውያን ስለመሆኑ ባለፍት ብዙ ምልክቶች ስለአየንበት ለለኛም በጥርጣሬ ያዩት ሰዎች ብዙዎች ናቸው🇪🇷🇪🇷🙏💕👍

    • @habibulrhahman6734
      @habibulrhahman6734 Před 10 měsíci

      Tish fesam shabiya

    • @Erigangboy
      @Erigangboy Před 10 měsíci

      @@habibulrhahman6734fesam gala inji fesam shabiya ata Kim ante jezba🤢

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 10 měsíci +58

    ድል ለፋኖ ቀይ በሀር ዘ ኤርትራ❤❤❤❤❤😅

  • @rahwaghebre6426
    @rahwaghebre6426 Před 10 měsíci

    Eritrea for Eritrean 🇪🇷❤️

    • @foryou4761
      @foryou4761 Před 10 měsíci

      Ethiopia for Ethiopians 🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌✌✌✌✌👍👍👍👍👍👍 we need peas not war weed Pease with our neighbours Djibouti Somalia Kenya not Ertrea with Ertrea only we need only Pease we don't need Red sea Ethiopia need peas Ethiopia is rich country but still not good leader . Ethiopia don't need anything from Ertrea we need only peace

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Před 10 měsíci +1

    መውጫክ በር ይዘጋ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 10 měsíci

    በጣም ደስ አትልም።

  • @hailetecleselasieletaitc0062
    @hailetecleselasieletaitc0062 Před 10 měsíci +1

    Victory for amara and Eritrea we can live together as brothers let get rid this guy

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 Před 10 měsíci +1

    ከሚዲያ ጩኸት የሚያልፍ ነገር የለም ቀይ ባህር የኛነዉ

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Před 10 měsíci

    ከትግሬይልቅ ይማር ህዝብ በጥፍይበልጣልያለቀው ትግሬ ተዋጊነውየሞተውአማራግን ምንም የማያውቅ ንፁሀኖች ከህዝብ እሥከአዛውት በማንነታቸውየተጨፈጨፉት ብር ግፍ እልቂት ይልቅ ያማራውእልቂት በጥፍይበልጣል

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 Před 10 měsíci

    አማራዉ ግን ሁሌም እኮራብህ አለሁ በግዴታ እኮ ዉጡ ተዋጉ ብሎ አያስገድድም 20 አመት በላይ የሆነ ወጣት እጅ ህፃናት ለማሰልጠን እንኮን አይቀበሉም ፋኖወች ኮራሁባችሁ የኔ ነፍጠኞች ስወዳችሁ ደሞቸ

  • @jerrymk1641
    @jerrymk1641 Před 10 měsíci

    We love ertera because we are one

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji Před 10 měsíci

    ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ!!!

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5g Před 10 měsíci +5

    መዋጋትተፈለገእራሱሂዶይዋጋእኛጦርነትበቅቶናል

  • @titi-eo6wn
    @titi-eo6wn Před 10 měsíci +1

    እረ እኛ ኤርትራውያን ቁጣ አናውቅም የኢትዬጽያ መንግስታት ውለታቢሶችና ከሀዲዋች እንደሆኑ ልባችን ጠንቅቆ ያውቃል ለኛ አዴስ አይደለም ህዝቡ ግን ያሳዝናል ለሁላችንም ሰላም ይውርድልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ጦርነት ይብቃ ይበለን

  • @s.a5414
    @s.a5414 Před 10 měsíci +14

    Time new relationship between Eritrea 🇪🇷, Sudan 🇸🇩, Egypt 🇪🇬, Somalia 🇸🇴 and Djibouti 🇩🇯

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 10 měsíci +3

    ወደት ወደት እየሄደች ነው ሀገራችን ይሄ ስውየ ያመዋልደ😅

  • @salmansalman8124
    @salmansalman8124 Před 10 měsíci +11

    ጠቅላዬ ሸፈቱን ለመሸፈን ያነሳው አጀዳ ነው አድስ ትኩረት ለመሳብና ወደታን ለማግኘት ያደረጉት የሽፈት ጮኸት ነው

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 Před 10 měsíci +3

    ምን ይገልፃል ጌታቸው እረዳ ምንም ወጣት እንዳልተረፈ ያውቃላ በይደር ያልፋል እንጅ ከዚህ ያልተማረው መንግስት አሁንም የአማራን ወጣት እየጨፈጨፈ ነው።

  • @foryou4761
    @foryou4761 Před 10 měsíci

    Ethiopia for Ethiopians
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤✌✌✌🙏🙏🙏🙏

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 10 měsíci +18

    The PM talk unifies Eritreans and diverts the Amhara people agenda internally.

  • @fbeyene91
    @fbeyene91 Před 10 měsíci +4

    ለዛ ለዛ ለምን የሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ይዞታ በህግ ማእቀፍ አድርገን ገቢ አናደርገውም!!!!

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 10 měsíci +5

    በድርድርና በመነጋገር መፍታት እያለ ዘለው ጦርኝት ሰውግን ምንጉድነው በሰውደም መፍሰስ ናፋቂ ሁላ ከጦርነት የንፁሐን እልቂትና የንብረት ውድመት እንጂ ምንም ነገር ጠብ አይልም ሲክም አይተን አናውቅም 😢

  • @berhanetewolde3247
    @berhanetewolde3247 Před 10 měsíci +4

    "ቀንዋን የደረሰ አይጥ:የድመት አፍንጫ ትሸታለች":ግዜው የደረሰ ዶክተር አቢይ ስለ ቀይ ባህር የቀን ህልም ያልማል።ድል ለአማራ ህዝብ!ድል ለፋኖ! 🇪🇷💪🇪🇷

    • @rihantube4338
      @rihantube4338 Před 10 měsíci +2

      ቀይ ባህር የኤርትራ ነው እኛ የአማራ ልጆች ከኤርትራ ጎን ነን እሽ ፋኖ ያሼንፋል

    • @berhanetewolde3247
      @berhanetewolde3247 Před 10 měsíci +2

      @@rihantube4338 እኛም ከጎናቹ ነን።ድል ደግሞ የናንተ ነው።

    • @MRavoz-bm2dk
      @MRavoz-bm2dk Před 10 měsíci +3

      እኛ አማራዎች ጎን ነን ቀይ ባሕር የኤርትራ ነው ይሄ ሠይጣን መንግስት መውደቂያው ቅርብ ነው

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h Před 10 měsíci +4

    እርግጠኛ ነኝ አብይ ትግሬንም አማራንም አስጨፉጭፎ የተመኛትን ኦሮሞ አገርማረግነዉ፣ምክንያቱም ይሄጦርነትቢጀመር፣የመጀመሪያ ትግሬ፣አፍር፣አማራነዉየጦርነቱ አዉድማእማሆነዉ፣እሱከፈለገ ደብረሲናሲደርሱ ድርድርይላል፣ አማራንእናተጋሮን አጋሎ ዛሬ ዉስኪይራጫል ይሄእስሳመሪ

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Před 10 měsíci

      እኛ ታዲያ አንሳተፍ እነሱው ይዎጉ

  • @URChristianoSuiiii
    @URChristianoSuiiii Před 10 měsíci +5

    I will not have the same respect for shabiya is they respond to this nonsense. They will escort him to his tomb with silence.

  • @mihertkifle6999
    @mihertkifle6999 Před 10 měsíci +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 Před 10 měsíci

    የአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረቢ ቆይ ግን ምን ሆን ምን ነካን ያድ አገር ሰው ይህን ያክል ጭካኔ በተሞላ መፈስ እናት አይና እያየ ልጃ ሲገደል
    ለማን አቤት እበል ማን ሰሚ አለ አገራችን አገር አልባ ሆኒች አይ አለመታደላችን አሁን ላይ ግን ለዚህ ሁሉ ህዝብ በየቀኑ ለሚገደለው ወገኔ ተጠያቂ መሆን ያለበት በውጭ የሚኖሩ ዳስ ኮራወች መሆን አለባቸው

  • @nigatuassefa3709
    @nigatuassefa3709 Před 10 měsíci +3

    እንግዲህ እሬቻን ቀይ ባህር ማክበር የሚፈልግ ሂዶ ይዋጋ

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Před 10 měsíci

    ,በጣም ነው የሚያሳዝነው የተግራዩ እልቂት
    ባለ ቀረርቶው ጃዊሳ ከዚህ ትምህርት ቢዉስድ ጥሩ ነው

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 Před 10 měsíci +6

    የትግራይ እናቶችን ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Před 10 měsíci

    አላህየ ለምድራቺንሰላም ለትግራይእናቶቺሰብርን ለአብይ ማስተዋልን ለፍልስጤን ዲልን ለኛለሸቃላወቺ ትግስት ጤና ስጠን ኢላሂ

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 Před 10 měsíci +4

    ጉድ ይህሰይጣን መንግስት ያለጦርነት የማያርፍ

  • @askum2568
    @askum2568 Před 10 měsíci +2

    let's be family ❤❤❤

  • @maryemeid7949
    @maryemeid7949 Před 10 měsíci +17

    ይሄ የሠው ደም ያሠከረው ኦነግ መግሥት ተብየ ፈጣሪ ሥሩን ይቀለው ኢትዮና ኤርትራ አድ ናቸው አማራን እየጨፈጨፈ ደሞ ወደ ኤርትራ ዞረ? ኢሡ ያጫውተዋል በሚገባው ቆቆ😅

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe Před 10 měsíci +1

    Sik le Fano Dil le Eritrean 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 10 měsíci

    ጠቅላዮ ከቡዷል

  • @askum2568
    @askum2568 Před 10 měsíci +2

    Let's be family ❤❤❤❤🎉

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 10 měsíci +1

    Dil le fano Fano dil le amhara amhara 💚💛❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamutebejeyekobow2427
    @habtamutebejeyekobow2427 Před 10 měsíci +1

    ወደብ ያስፈልገናል ድል ለፋኖ 🥰💪

    • @Welqaithumera
      @Welqaithumera Před 10 měsíci

      ሌባ ትግራዋይ

    • @habtamutebejeyekobow2427
      @habtamutebejeyekobow2427 Před 10 měsíci

      @@Welqaithumera እኔ ያሳምነው ፅጌ ልጅ ስርቆት በዘሬም የለ ቂንፅራም ተከርበቺ 👎💪

  • @sistadesse4731
    @sistadesse4731 Před 10 měsíci +2

    የምን ቀይባህርነው እየየም ሲደላነው!!!

  • @bahtabekretsn390
    @bahtabekretsn390 Před 10 měsíci

    Doctor abiy becearfull

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 Před 10 měsíci +2

    I see the horn will likely witness a deadly war ever seen in the region . Finally the international law prevails and that will support Eritrea's sovereignty which js sacrosanct

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 Před 10 měsíci

      Slaves all ways slaves free your mind you son of slave ,,

  • @zidik313
    @zidik313 Před 10 měsíci +1

    በመጀመሪያ ለትግራይ ህዝብ ጽናቱን ይስጣቻው በመቀጠል ይሄንን የኢሬቻ የሰይጣን ኣምልኾ መንግስት ከምድረ ገፅ እናጠፋዋለን እመኑኝ ድል ለፋኖ ድል ለኤርትራ 80%100 የኢትዮጵያ ሕዝብ ከኤርትራ ጎን ነን ከንግዲህ በኢትዮጵያ ላይ ጉራጌ ብሄረሰብ ነው ኢትዮጵያን የሚመራት ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር እና ስሬ ጠበንጃ ሳይሆ ስራ ላይ እንድንሰማራ ዘር ሳይሆን ገንዘብ እንድንቆጥር ።

  • @teshometefera3100
    @teshometefera3100 Před 10 měsíci

    Ethiopian PM is long visioner and no one stop him.

    • @danielandebrhan6616
      @danielandebrhan6616 Před 10 měsíci

      ena nakono alen ensay alen b agerachin kemata dedeboch

    • @hailenteklen
      @hailenteklen Před 10 měsíci

      😂😂😂 lets wait what he is going to say tomorrow.

  • @askum2568
    @askum2568 Před 10 měsíci +2

    Join to family ❤❤❤

  • @Tamgn
    @Tamgn Před 10 měsíci

    አተ ምንሕ ተጎዳ አገርሕ ነች ወደብ ይኑራት ያለሕ መሪሕ አተ አማርኛ ተናጋሪ ትግሬ ነሕ እዴ ትግሬ ነው የአገራችን ብቸኛ ጠላት

  • @hanamasho3158
    @hanamasho3158 Před 10 měsíci +11

    አቢ አህመድ ማለት ያበደ ውሻ ኖው😊ደደብ😊ድል ለአማራ ፈኖ🇪🇷🇪🇷

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před 10 měsíci +1

    የሚገርመኝ በየቀኑ ሌላ ቺግርመፉጠርለምንአስፈለገ የዴሀልጂለመጬረስነውአውምዲነው አንዱሳያልቅሌላአጄዳ እረየአላህ አንተውፉርዱንአቅርበውእኞአልቻልንም የአላህ እህ በጪቀት ቀሀሳብአለቅን

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 Před 10 měsíci +2

    hard to understand those bunch of fools, why don't cooperate with the neighbours.

  • @Tug-dt6lm
    @Tug-dt6lm Před 10 měsíci +2

    እኔ የምለው ቀይ ባህ ሰው ከሌለ ምን ያደርጋል ጨፍጭፎ አስጨርሶታል መንግሥት ተብየው 😏

  • @user-cq5kv5um8b
    @user-cq5kv5um8b Před 10 měsíci

    እኔ የዶ/ር አብይን ንግግር እደግፋለሁ ምክንያቱም የባህር በር ያስፈልገናል ሆኖሞ ጠ/ሚኒስትሩ ብዙ አማራጭ ነው ያሰቀመጡት እንጂ የጉልበት አማራጭ አላቀረቡም በሠላማዊ መንገድ በመደራደር የሚተገበር ነው ።

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 Před 10 měsíci +3

    እኛም፡ነቅተናል፡ጉድጓድ ምሰናል፡ብለዋል፡ኢሳያሶች ድሮም ስንተኛ በኣንድ ኣይናችን ነው ሲሉ ሰማኋቸው ልበል ድሮ

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Před 10 měsíci

    ይጩሁ እኛ ወደብ ብቻ ነው ምንፈልገው!! ለአብይ ያለኝን ጥላቻ ከዚጋ በፍፁም አላገናኘውም።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Fthforammedia
    @Fthforammedia Před 10 měsíci

    በርግጠኝነት የባህር ወደብ ሊኖረን ይገባል

    • @GgraceW
      @GgraceW Před 10 měsíci

      Really..... come and show us how u r going to do that. Dreamer, show us that u r a man 😂😂😂😂😂

  • @user-ck7bg1up2k
    @user-ck7bg1up2k Před 10 měsíci +1

    ኦረሞ ይዋጋ

  • @shewayekebede727
    @shewayekebede727 Před 10 měsíci

    እኛም

  • @ha800
    @ha800 Před 10 měsíci

    ቁጣ ባቻ ሳይ ሂን ወደ action ንሄዳለን ይህ ቀልድ ኣይደለም። #እንከናብር ይህ ቀይ መስመር፡ ኖው