Video není dostupné.
Omlouváme se.

በጋሻውን ከአሁን በኋላ በጥንቃቄ ነው ምከታተለው | abel abuna | beka | aman shalom | faithline | ኤል ቃል tube | jps

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 04. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    በጋሻውን ከአሁን በኋላ በጥንቃቄ ነው ምከታተለው | abel abuna | beka | aman shalom | faithline | ኤል ቃል tube | jps
    በጋሻውን ከአሁን በኋላ በጥንቃቄ ነው ምከታተለው | abel abuna | beka | aman shalom | faithline | ኤል ቃል tube | jps
    በጋሻውን ከአሁን በኋላ በጥንቃቄ ነው ምከታተለው | abel abuna | beka | aman shalom | faithline | ኤል ቃል tube | jps
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 37

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +12

    አቡና. በርታ እግዚአብሔር ከጎንህ ነው ማንም አብሮህ ባይ ቆም እውነት ለዘላለም ከ አንተ ጋር ነች ውድ ወንድሜ እያለቀስኩ ነው ቅናትህን የተከታተልኩት ባለኝ ነገር ካንተ ጋር እቆማለሁ ጌታ እየሱስ በደሙ አንተንም ኑሮህንም ይሸፍን አለምን አይተህ አሽቀንጥረህ ጥለሃል ነብያቶችን አይተህ ለ ገንዘብ ሳትቋምጥ ዮናታንን ልክ የ ሳኦል ልጅ ዮናታን አባቱን ንቆ ለ ዳዊት እንደወገነ ለ ጌታ እየሱስ ስለወገንክ ዋጋህ ከ ሰማይ ነው ደሞም ሰው ያስነሳልሃል አይዞህ በርታ ❤

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Před 4 měsíci

      አለቅላቂ !ስድብ ተዉ ነዉ የተባለዉ እንጂ ሌላ ምን ተባለ።

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci

      @@mrzmrz5650 አንተም ስድብ ተው ተሳዳቢ ስለሆንክ በርታ ብዬ ለፃፍኩት ኮሜንት ጣልቃ ገብተህ ተሳደብክ አየህ

  • @meron1567
    @meron1567 Před 4 měsíci +6

    አሜን ተባረክ አቡና በርታ ጌታ ኢየሱስ ጉልበት ይሁንህ

  • @user-rf9nb6xh3h
    @user-rf9nb6xh3h Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ እድሜ ዘመንህ ይባረክ አቅም ብርታት ጉልበት የሁንሀ

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 4 měsíci +1

    አቤላዬ ዘመንህ ለዚህ እዉነት ይለቅ በርታ❤❤❤❤❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 4 měsíci

    አቡና ለእውነት ድርቅ የሚለው ማንነትህ ክፉ ከስመስሎብሃል ወጣትነቱም ጨምሮ በተቻለህ መጠን ሳያውቁ የሳቱም ስላሉ ሰው የገባውን ያህል ስለሆኘ ጌታ በረዳህ መጠን በፍቅር ራስህን እንድትገልጥ ጌታ ይርዳህ ተባረክ !!!!

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 Před 4 měsíci +4

    Hi guys, As I am a banker, I was really shocked to hear that Dagi, comfired, how much Abuna has on his bank account. How did Dagi know about this? This is a fraudulent activity on Abuna's bank account, and there should be an investigation. How has this information been leaked.

  • @adugnaasefa4925
    @adugnaasefa4925 Před 4 měsíci

    Minim wede huwala atibel , bizu nefs yidinal

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 4 měsíci

    እውነት ነው የሆነ ነገር ካልያዘህ ቤተክርስትያን መክፈት አይደፍርም ጌታ ይርዳቸው !!!!

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 4 měsíci

    ህዝቡ አያውቅም ምስኪን ነው ጌታ ይድረስልን !!!!

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 4 měsíci +1

    አቡዬ የባንኩን እስከመጨረሻው ሂድ እንዳትተወው የጠበቃ ቢያስፈልግ አለሁ

  • @nahomaddisalem7238
    @nahomaddisalem7238 Před 4 měsíci

    አቡና የእውነት ጌታ ካንተጋር ነው በርታ ሌሎቹነማ አየናቸው ብዙ አየን ሰማን ሁሉም ሲቀየር አንተ ግን ከአምላክህ ጋር ቀጥል ❤❤❤❤

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤የኔውድ ወንድም አተ የተባረክ ዘመንክ የለመልመ❤❤❤❤❤ ስወድክ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 4 měsíci

    ጃፒ በእርግጥ አስተምሮት ከሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጌታ ይርዳው !!!

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +1

    ምርጫህ ትክክል ነው ጌታ ለይቶሃል አትልመጠመጥም መኪና ገዝተው ሊያጠምዱሁ ሞከሩ በ ኤርምያስ በኩል አጀንዳ ተሰቶት አፍህን ሊያሸብቡህ ነበር ለኛ ክፉ በሚመስል ድብልቅልቅ አድርጎ መኪናው እንዳይገዛ ሆነ እንኳን አልተገዛ እርም ነበር ሊያስጨብጡህ የነበሩት የተሰበሰበው እርም ለ ኤርምያስ መታከሚያ ተብሎ እዛው ዘይት የነካቸው ክፉዎች ኮሮጆ ገባ እንኳን ቀረብህ በለአምን በ አህያ ተናግሮ ያስመለጠ ጌታ አስመልጦሃል አትነካካ ከእነሱ እግዚአብሔር የመስዋቱን በግ ያዘጋጅልሃል በርታ❤

  • @jak9831
    @jak9831 Před 4 měsíci +1

    Abela ante atakomem ensu gen yehon ken yinekalu please keep going brother ❤️❤️❤️

  • @hailumulat4384
    @hailumulat4384 Před 4 měsíci

    ሀይማኖት ሁሌ የሚቆመው ስለ ዶክትሪኑና የቲዎሎጅ እሳቤ እንጅ ስልጣን ላለው ለእግዜአብሄር ቃልና እውነት በፉፁም አይታዘዙም አይመሩም እንጅ በእውነት ኢየሱስ የአብ ስም ነው

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 4 měsíci +1

    ማነው ስሙ እሱ ለምን የዘራ ያቆብን ና የታምረ ማርያምን ፀሀፊ በውስጥ አያናግራቸውም ግን? AM JUST ASKING?

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před 4 měsíci

    አታብድም ባክ አታደርግም አትሞትም ነጠራህ ጌታ ነታመነ ነው ሰዎች ስላልተረዱህ ነው ደሞም የተነኩ ሰዎች ዝም አይሉህም በተጨማሪ አማን የነብያት አገልግሎት ስለማይቀበል ከንተ ደሞ አብረኸው ስለምትሰራ እምነት ያጣሉ ብቻ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን !!!!

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 4 měsíci

    😢😢 እኔ እሚገርመኝ ጆሽዋ ሲያገለግል አቡና ጫት ቤት ነው የነበረው በዚህ ልክ ደፍረህ ቸርች የሚመሩ የእግዚአብሔር ን ሰው ሲቃዎም ከነሱ ስህተት የአንተ ሶሻል ሚዲዲያ በየ እለቱ ማልቀስ ነው ግርምምም እሚለኝ 24 ሰአት የሚያስተች ምን አይነት ክርስትና ነው😢😢

  • @teg22345
    @teg22345 Před 4 měsíci

    Weth ateserana tekemeth genzeb telemenalh ye wetat turetegnoch setasetelu🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶🥶💤💤

  • @meron1567
    @meron1567 Před 4 měsíci +1

    አቶ ቢኒያም የቀድሞ ፓስተር ተብዬ ስለበጋሻዉ እንዲህ ብሎ ነበር ግራ ገብቶታል ለመመለስ ፈርቶ ነዉ ደዉሎልኝ ነበር ብሎ ተናግሮ ነበር

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ ስፍራ ሊያዘጋጅልን ሄዷል?አንብበውማ ድጋሚ።

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 měsíci +2

    ሁሁሁሁሁሁሁ የኤርሚያስ ማንነት እስካሁን አይገባቹም ምንድን ነው የጋረዳችሁ ኤርሚያስ እነዚህ የተሳሳቱ ልምምዶች የማይቃወመው ሳይገባው አይደለም እሱ እራሱ ገና ዋናውን ማንነቱን አልገለጠም ትንሽ ግዜ ጠብቁት ነብይ ነኝ ብሎ ገና ይመጣል ።የዛሬ በህልም እየሱስ ነገረኝ ነገ ኢየሱስ ተገለጠልኝ ብሎ ይመጣል ። በግድ በኛ ውስጥ ተደበቅ አትበሉት በህልም ነገረኝ በህልም ነገረኝ የሚለውን የሀሰተኝነት ሀሁውን አራግፎ ንስሐ ይግባ በመጀመሪያ በናንተ ተቃራኒ ስለቆመ በናንተ ጎን እንዲቆም እኖድሀለን እኖድሀለን አታብዙ ንሰሃ ይግባ በሁለት ቢላ መብላቱን በንስሃ ያስወግድ።

    • @Jesus316saves
      @Jesus316saves Před 4 měsíci +1

      አንተ ደግሞ የት ነበርክ ነብይማ እንደሆነ ተናግሯል አሁን ሱቁን መክፈት ነው የቀራው።

  • @user-sx6cq8fu9r
    @user-sx6cq8fu9r Před 4 měsíci

    😢

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves Před 4 měsíci +1

    ኤርሚያስ ወንጌላዊ እንዳላለክ እንደዚህ አለህ? ይሄን ነብይና ሐዋርያ capitalism ሁሉ እንዳትፋታቸው ህዝብ ከጓንህ ነው። አንተን ከአለም ያመጣህ ለዚህ ነው። እኛ በእግዚአብሔር ቤት ያለን ፈሪዎች አንዳንድ ደግሞ አሽቃባጮች አሉ።

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 4 měsíci +1

    ዛሬ ገና ፍሬ ያለው ነገር ነው ያቀረባችሁት። አሜን አሜን። ሰይጣን መቼ ሰይጣንነቱን ገልጦ ይመጣል ለምድ ለብሶ ነው እንጂ።

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 4 měsíci

    ምናገባቹ 💀💀💀💀💀💀👺👺👹👹👹👿👿👿👹👺👺💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💩💀💀💀💀💀💀💀💀💀👺👺👺👹👹👹👹👹👹👹👹👿👿👿👿😈😈👿👿👿

  • @nebuyosefa2084
    @nebuyosefa2084 Před 4 měsíci

    ኣሁንም እኮ ስምህ ስለተነሳህ ነው ልትመልስ የመጣሀው

  • @nebuyosefa2084
    @nebuyosefa2084 Před 4 měsíci

    ኣትዋሽ ኤርሚያሰ ኣልሰደበህም

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 měsíci +1

      እስቲ መጀመሪያ ከሰው ጥብቅና ውጣና የእግዚአብሔርን ሃሳብ እወቅ እንዴት ነው አትዋሽ የምትለው? የቱጋ ነው የዋሸው? አልሰደበህም ስትል ምን ለማለት ነው? ስድብ ነው የሚባለው ምን ሲባል ነው? የተናገረውን ድምፁን ከፍቶ አሰምቶሃል ከዚያ በላይ ምን ያምጣልህ? በጆሮህ የሰማኸውን እየካድክ ለሰው ጥብቅና ትቆማለህ? ለምሳሌ.... ተንኮለኞች ናቸው ማለት ምን ማለት ነው? "ከምድር እንስሳ ሁሉ ተንኮለኛ ነው ተብሎ የተፃፈው ለእባብ ነው:: በአጭሩ ወንድሞችንም ይሁን እህቶችን እንዲህ ሊል አይገባውም ነበር::
      ስለዚህ የትም ቦታ ቢሆን አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ለማዳመጥ ሞክር:::

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 4 měsíci +1

      Are You Deaf?! #Dummy