በሁመራ ከተማ በ3 ሻንጣ በባጃጅ ሲዘዋወር የነበረ ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 11. 2020
  • በሁመራ ከተማ በ3 ሻንጣ በባጃጅ ሲዘዋወር የነበረ ከአምስት ሚሊየን ብር በላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

Komentáře • 397

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i Před 3 lety +83

    ጀግኖች የአማራ ፖሊሶች እንድህ ነው ለሃገርና ለህዝብ ታማኝ መሆን በርቱ እግር በእግር እየተከታተላችሁ አራግፏቼው

    • @hggh6500
      @hggh6500 Před 3 lety +1

      አበሣ የጀግናልጅ ባለማተቡ ክብር ይገባሐል እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ያድላችሁ የአማራ ኩራት እንወዳችሗለን በርቱልን ጀግኖች

    • @bamlakbk4007
      @bamlakbk4007 Před 3 lety

      Fetari bertaton ysyachhu berto Ethiopia beamara tekora jgnenanetachhune asayu edzih good nayte

  • @monkeytube9206
    @monkeytube9206 Před 3 lety +28

    ለዚህ ጀግና ማእረግ ጨምሩለት እንደዚህ አይነቱን ሃገር ወዳድ ማበርታት ግድ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 Před 3 lety +33

    በጣም ጉበዝ ፖሊሲ እድሜ ጤና ይሰጡ👍👍👍

    • @madinamadina6683
      @madinamadina6683 Před 3 lety

      ጉድ ነውዘድሮ የህዋት ነው አይ ትግሬ በላያውርድባችሁ በአለም ላይ እደትግራህዝብ አረመኔውሸታም ሌባአላየሁም

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +17

    ፖሊሱ በጣም ታማኝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሀገርህ ያለህ ጀግና እንወድሀለን ከራስስ ጥቅም ለገርህ ያስቀደምክ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety +35

    የሌባው የጁንታው ብር ነው ።የአማራ ልዩ ሀይሎች ጀግኖች ናችሁ ክብር ይገባችዋል 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 3 lety

      @@user-lb7zp6cd4d 😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @user-ru6gr1bt6n
    @user-ru6gr1bt6n Před 3 lety +14

    ጀግና በርቱልኚ የአማራ ልጆች በሙሉ እወዳችዋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 Před 3 lety

      ጀግና መሸለም ይገበዋል

  • @adilsabo8680
    @adilsabo8680 Před 3 lety +10

    Dr Abey should give AWARD to the officer. Give his life to risk. Thank you Sir. Blessed up!!!

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 3 lety +25

    ሳተናዉ ባለጀብዱ አማራኩሩ ኢትዮጵያዊ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 3 lety +27

    ክብር ለአማራ ፖሊስ
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለአማራ ሚኒሻና ፋኖ ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ተንክሩ ጠንካራ አደረጃጀትም በይበልጥ አዋቅሩ ከአለፈው መጭው ከባድ ነው ተናበብ አማራ አንድነታችን ሀይል ነው በርቱልን የአማራ ፖሊሶች

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety +6

    እንዳተ እይነት ሀቀኛ ያብዛልን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ይክፈልክ ጀግና ውታደር እይደለልም💪💪💪💪

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před 3 lety +39

    ኦነግ ባንክ ይዘርፋል ንፁሃንን ይገላል ያርዳል የአማራ ፓሊስና ልዩ ሃይል ዘራፊን ያሳድዳል እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ የጀግና ዘር

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před 3 lety

      በጣም በእውነት እደ አማራ ለሀገሩ ሟች ታማኝ ማንም የለ ብቻ ለዚህ ጀግና ዝም መባል የለበትም የልፋቱን መሠጠይ ይገባዋል

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 Před 3 lety +22

    This is why we say Amhara is honest for his people and country.

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před 3 lety +62

    ክብር ለአማራ ክልል ፓሊስ ይገባችኃል ጀግኖቻችን ፈጣሪ አምላክ ጠላታችሁን ከእግራችሁ በታች ያድርግላችሁ

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c Před 3 lety +3

    አማራየ ተነሳብህ የሃገር ወዳድነትህ እኮ አይጣል ነው የባዳ መዳኒት

  • @hayimanomarew789
    @hayimanomarew789 Před 3 lety +6

    አማራወቺ ልዩ ናቹ👍👍👍👍👍

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ጠንካራ ፖሊስ ነህ ወንድማችን ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @samisami-ye2yp
    @samisami-ye2yp Před 3 lety +20

    አስደናቂ ፖሊስ

  • @user-ez8mx9zh6e
    @user-ez8mx9zh6e Před 3 lety +3

    አቦ እድህ አይነት ጀግና ያብዛልን ይሂነው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹💪💪💪💪💪💪🇪🇹

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የአማራ ልጆች የኢትዬጲያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች በርቱ ድል ከእናንተ ጋር ነው እመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጂቷ ትጠብቃችሁ 👏

  • @user-yz5xo9yh9y
    @user-yz5xo9yh9y Před 3 lety +1

    ዋውውውው ክብር ለአማራ መከላከያ ሁሌም ይዋርዳችሁ ፈጣሪኮ ከእውነተኛጋ ነው

  • @asiaebrahim4038
    @asiaebrahim4038 Před 2 lety

    በጣም ተማኝ ጀግና ጠላት በጠንዘበ የማይቀየረው
    ጀግና አሏህ ያህዴክ አሏህ ይስጥህ ጤና እና ሰላም
    ከቤተስቦችገረ ከአገረገረ በረታልን

  • @HhHh-iw7qy
    @HhHh-iw7qy Před 3 lety +10

    ወይኔ አገሬ ሀብታም ነበርሺደ እደህ በየቦታው በሻጣ ብርር😉😉😉😉😉

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +2

    በርቱልኝጀግናውየአማራልጅ
    💪💪💪💪💪💪ምንብየልሰይማቹህ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před 3 lety +1

    በፈጥነት ለመከላከያ እዲሰጥ መግሰት ይወሰን ሆ ሀገር ወዴት እየሄደነው አምላኬ💚💛❤💪ፖሊሰ ጀግና💚💛❤💪

  • @tube8186
    @tube8186 Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖች የአማራ ፖሊሥች ድልል ለአማራ ድልልልልልልል

  • @ddd6910
    @ddd6910 Před 3 lety

    አማራ አማራ አትበሉን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው መጨረሻውን ነው በጥሩ ስራ ያሳመረው 🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @user-xk2un8hm2d
    @user-xk2un8hm2d Před 3 lety +4

    ዳይ ኩማደር ማዕረግ ስጠውት እንዲ አይነት ተማኝ ማበረታታት ጊዲ ነው አንዲ ሚሉየን ብር ይስጥህ ዳይ

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před 3 lety

    የጀግና ዘር ሁሌም ጀግና ነው እና እንደዚህ የአገር ጠላትን እያሳደዳችሁ ቅስሙን ስበሩልን የኔ ጀግና

  • @user-zd9gm3dr8e
    @user-zd9gm3dr8e Před 3 lety

    ጀግና አማራዬ ደሜ ታማኝ ደግ አደረጋችሁ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 Před 3 lety

    ጀግናው የጀግና ዘር አማራ በርታ ክብርህን አገርህ ጠብቅ!

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 Před 3 lety

    አደራችዉን ለመንግስት እንዳይሰጡት ለማራ ሚኒሻና ልዩ ሀይል ፋኖ አድርጉልን የኛ ጎብዝ ያማራ ፖሊሶች እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጣችዉ የኛ ዉዶች አማራዬ አማራ በርቱልን ድል ለናንተ ይሁን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 3 lety +6

    ምችት ይበላችሁ ወገኖቼ በርቱ 👍🇲🇱✍️

  • @zainabz8683
    @zainabz8683 Před 3 lety

    ጉድ ጉድ ጉድ ሀገር ምን ይሻልሻል የአማራ ጀግና የምር ጀግና በርቱልን ህብረተሰቡ ነው ችግሮችን የሚያገኛቸው የአማራ ህዝብ ንቁ

  • @birkeabinew301
    @birkeabinew301 Před 3 lety

    የኛጀግኖችየአማራ ክልልፓሊስጀግናውእድሜህይያርዝመው

  • @abuselmanhussein7836
    @abuselmanhussein7836 Před 3 měsíci

    ሳላመሰግን ያማላልፈው ቢኖር ፖሊሱ በጣም ታማኝ ና የስራድርሻውን በአግባቡ የሚወጣ ጠንካራና ለሌሎችአራአይ መሆን የሚቺል ጀግና ነው

  • @bezuayehugashu6901
    @bezuayehugashu6901 Před 2 lety

    በሒወቴ ተደሥቸ አላቅም አተ ፖሊሥአተን ምገልጽብህ ቃላት አጣሁ እዳይበሉህ እራሥህን ጠብቅ ለኢትዮጵያ እዳተ ያሉት ያሥፈልጓታል የማንንም ሌባና ሆዳም ወሬ እዳትሠማ ኑርልን አማራ ማለት ይህ ነዉ የኔ ጀግና

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 Před 2 lety +1

    Wow ይህ ፖሊስ ትልቅ ሽልማት ያስፈልገዋል ጀግና

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 3 lety

    ጀግና ፖሊስ እግዚአብሔር ይባርክል ለህዝብህና ለሃገርህ ታማኝነትህን አከብራለሁ አደንቅሃለሁ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +2

    እድሜናጤና ይጠውት የአባት ጀግና ወንድ ነህ

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 3 lety +3

    እስይ የኛ ጅግኖች እግዚአብሔር ይጠብውችሁ

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Před 3 lety

    ጀግና የጀግና ልጅ ጨዋ ያሳደገድ እደዚህም አለ በርታ አላህያግዝህ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 Před 2 lety +1

    ዲል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፖሊሶቻችን

  • @Lion-xs3tv
    @Lion-xs3tv Před 2 lety +1

    Fantastic to the police officer. He is honest and loyal to his country. I hope he gets promoted; that is the definition of integrity.

  • @addishmg6379
    @addishmg6379 Před 3 lety +2

    Good, Amhara police. GOD bless you. Keep it up. Teach them.

  • @galaxyprimer8697
    @galaxyprimer8697 Před 3 lety

    የኛ ጀግና አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት

  • @mekidaw3530
    @mekidaw3530 Před 3 lety +6

    Old times back, honesty of Amhara culture still alive.

  • @user-oe7hn4qj2w
    @user-oe7hn4qj2w Před 3 lety

    ሀገሩንመውደድ እዳተነው ጀግናነህ💪💪💪👌👌👌አሏህይጠብቅህ ሳጅኔታማኝየቁርጥቀልጅ መሠሎችህን ያብዛልን

  • @tegestenegashe6716
    @tegestenegashe6716 Před 3 lety +1

    እውነት ፖሊሱ ብጣም ለስራው ታማኝ ነዉ እና የእውቅና ማበረታቻ ሽልማት ድጋፍ አድርጉለት ብሩን ድግሞ በአማራ ህዝብ ላይ ጥናት አርፎ የሚተኛ የለም እና ልዩ ሃይል አሰልጡኑበት

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 3 lety

    እሰይ ጀግናነህ ብለህ በሀቅ ለህዝብ የሚያገለግሉ በእውነት ማእረግ ከፍፍ ሌሎቹ ም ይበረታታሉ

  • @ademfawzia6310
    @ademfawzia6310 Před 3 lety

    ፐ ተባረክ መታመን ለራስ ነው ክብር ለአማራ ፓሊሶች🇪🇹

  • @danielt5465
    @danielt5465 Před 3 lety

    Yihe new Ethiopiawi! Lebinet yemayawik sireat yalew! Egziabher yistih! Proud of you!

  • @user-qu6yh8yi2g
    @user-qu6yh8yi2g Před 2 lety

    መከላከያ ይቀሳቀሱበትየአማራ መከላከያ ጁታን ይጨርሱበት

  • @-------2817
    @-------2817 Před 2 lety

    እዳተ አይነቱን ያብዛልን ገዘብ የማያታለው ጀግና አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-qb6hv4nq5t
    @user-qb6hv4nq5t Před 3 lety

    ጀግናው የአማራ ልጅ ታማኝነቱን አስመሰከረ!!👏👏💪👌

  • @enngi1020
    @enngi1020 Před 3 lety

    አየህ አማራ ማለትለሀገሩ ለህዝቡ የሞተነው ነገርግን የአማራምንነት ያልገባቸው ደደቦች አማራን ለማጥፋት ታጥቀው ተነስተዋል ክብር ለአማራ ልዩሀይል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +4

    ጀግኖች እግዚአብሔር ከናተ ጋ ነው አሁንም አለያችሁ

  • @tigistmelakehiwot5489
    @tigistmelakehiwot5489 Před 3 lety

    ጀግና እግዚአብሄር ዘርህን ሺህ ያርገው
    ይህ ነው እውነተኛ ፖሊስ
    ተባረክ እግዚአብሄር ከጎንህ ይቁምልህ
    መንግስት እውቅና እንዲሰጠው እጠይቃለሁ
    ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 3 lety

    እደዚህ አይነቶችነቸው ያገረ አዛወች በብረ ህሌናቸውንና እምየ ሀገረን የሚሸጡት የኔየጀግኖች ኑሩልኝ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 3 lety

    እሰይ እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ትግሬ ብሆንም ህዋሀቶች አልደግፍም እነሱ የድንግል ማርያም የአስራት ሀገርዋን ለማጥፋት እየዘመቱ ነውና ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ሀገረ ቅድሳን የኦርቶዶክስች ደሴት ናት

  • @alembetra695
    @alembetra695 Před 3 lety +1

    በርቱ አላህ ሀገራችንን እናህዝቧንይጠብቅ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety

    ጎብዝነህ ጀግነ እማራነህ ደግ እርግህላቸው ለካ ብር እደዚህ እይዘርፍ ኑሮ እስውደድ

  • @Salem-di8pp
    @Salem-di8pp Před 3 lety

    አማራው ጀግናውውው

  • @axngroup4109
    @axngroup4109 Před 3 lety

    ወንድ ጀግና እንደአንተ አየነት ምልሆን ዪኑረልን ሱጦታ አበረኪቱለት ሹመትጨሚሩለት ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑረ ጀግኖች

  • @user-fu4xq9xj2r
    @user-fu4xq9xj2r Před 3 lety +1

    እድህ ነው ሰው ማለት ለብር የማይታለል ቀጥልበት መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኮራሁባችሁ👏👏👏👏

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 Před 3 lety

    ጀግናየጀግናልጅ ጀግናየወለደህ ረጅምእድሜናጤና

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 2 lety

    በእውነት። ለሂለናው። እደዚህ ፖሊሥ። ቢሠራ ሀገር ጥላት። አይነካትም ነበር። ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 3 lety +2

    ሌባ ለአመሉ ይሰርቃል እንጅ ተረጋግቶ አይበላውም የኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ጠላት መቼም አይበላም

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 Před 3 lety

    ክብር ይገባሀል ያማራ ፖሊስ እውነት በጣም የንጹሃን ደም ፈርዷል ሁሉ ላማራ ድግስ ነበረ

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Před 3 lety

    This is a classic example of Integrity and honest that won't be compromised for money or personal safety!!!
    A role model that many police officers and young people would be inspired by and learn from!!!
    Your kids and parents should be proud of you!!!
    Our beloved Ethiopia is and will always be proud of this outstanding police officer!!!
    Authorities: please promote him to the next level and reward him financially, raise his salary as well so that others will be inspired by his reward.

  • @tsecaw9908
    @tsecaw9908 Před 3 lety

    አላሕ እዲሜሕን ያሥረ ዝመው እውነት ጀግና አገሩን የሚወዲ እንዲሕ ነው ጥቅም አያተለው. አላሕ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሕ

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 3 lety

    ወይ አምላኬ ለካ ይች ሀገር ባለጸጋ ነበርች ሌቦች ናቸዉ ዳሀ ያደርጉን አይይ😭😭😭 እድሜ ጤና ይስጣቹሁ የሀገር ኩራቶች ፖሊሶች በእዉነት ጠንክሩ በርቱ

  • @user-uj4fj3yq4m
    @user-uj4fj3yq4m Před 3 lety

    አማራው ጀግና

  • @samah6374
    @samah6374 Před 3 lety

    ጀግና ለሀገሩ ሟች ደሙ ውስጥ ኢትዮጵያ 🇪🇹አለች ኡፉ ለሀቅ መቆም እዴት ደስ ይላል

  • @dvjfgjvgdghcgbcj9542
    @dvjfgjvgdghcgbcj9542 Před 3 lety

    አማራ 👍👍👍👍👍👍

  • @tewodorthirddd9551
    @tewodorthirddd9551 Před 3 lety

    እንዲህ ነው ታማኝ ኢትዮጵያዊነት ! አማራው የገዛ መሬቱን ማስተዳደር ሲጀምር ሌብነትና ክህደት ሳይሆን ታማኝነት ለሀገር እድገት መታየት ጀመረ!! አማራ ማስተዳደር በመቻሉ ነው ከ 500 አመት በላይ ያስተዳደረው! እነ እንትና በሌብነት ሀገር ለማስተዳደር ሞከሩ 30 እንኳ በቅጡ ሳይሞሉ ወደ ቀበሮ ቤታቸው ተመለሱ!!

  • @najateebrahem5979
    @najateebrahem5979 Před 3 lety

    ማሻአላህ ጀግኖች ናችሁ ይህ ፓሊሽ መሸለም አለበት?????? የምርመራ 🤙💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xd5yc6qm8f
    @user-xd5yc6qm8f Před 3 lety

    ለፗሊሡ ልዪ ብሮግራም ቢዴረግለት ዴሥ ይላል በጣም ልዪነው ጀግና ብሩ አላታለለውም አገሬ ሕዝቤ አለ ማሻአህ ተባረከላህ አሏህ ይጠብቅል

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 3 lety

    ወድነህ በውነት
    ለዚህ ጀግና ለታሪክ አዱን ሻጣ መሠጠት አለበት

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 Před 3 lety

    አማሪ፡ታማኝ፡ኢትዪጲያን፡አማራየ፡ጀግና፡የጀግና፡ሎቹች፡አማራ፡ኢትዪጲያ፡አማራየ፡ቅድስት፡ድግል፡ማርያም፡ትጠብቅልን፡አማራየን፡ጀግና፡የኢትዩጲያ፡

  • @user-kg9fb3hs1z
    @user-kg9fb3hs1z Před 2 lety

    ፈጣሪ ይጠብቅ እዳተ አይነቱ ፖሊስ ይብዛልን

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 Před 3 lety +2

    እውነት የሀገ ር መሪ መሆን የሚገባው ፓሊሥ ነው ሀቀኛ

  • @user-ue5sh6iw1o
    @user-ue5sh6iw1o Před 3 lety +2

    ጎበዞች እድህነውላገር ታማኝነት ለፈጣርይም ምቹ ላገርም ምቹ ፈጣርይ የናተን ድስታ ይስጣያችሁ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety

    ጀግናው የአማራ ልጅ ጎበዝ አሳደህ በለው ይህን ወያኔ ሌባ ጭንቅላቱን በለው💪🏿💪🏿🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ልዚህ ጀግና ክብር ሽልማት ይገበዋል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @nkqnka890
    @nkqnka890 Před 3 lety

    ጀግና የአማራ ፖሊስ መልክት ቝ ጥንቃቄ አድርጉ ኮ፣ ደመቀን አትመኑት የወያኔ አሽከር ነዉ ስለዚህ አማራዬ እንዳያስበላችሁ በተረፈ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @user-wi9dx8co8q
    @user-wi9dx8co8q Před 3 lety

    ዋዉ ጀገኖቼ በረቱልን ብርየማያታልላቸው ለሀገራቸው የሚኖሮ

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-qc9pc9ui5z
    @user-qc9pc9ui5z Před 3 lety

    ጎበዝ እንዳንት አይነቱ ይብዛልን

  • @AlamAlam-ut2yv
    @AlamAlam-ut2yv Před 2 lety

    አማራ አገሩን እጂ ገዘብ አይፈልግም ኩሩ ነው እድሜንን ያርዝመው

  • @ephremtube9078
    @ephremtube9078 Před 3 lety

    (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ 2)
    ----------
    1፤ እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥
    2-3፤ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።

  • @user-gs3yo9bz5i
    @user-gs3yo9bz5i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ታከለ እሸቴ ለአገር ተቆርቋሪ እንዳተም አላየንም🙏

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety

    እመብርሃን ማርያም እድሜና ጤና ትስጥህ

  • @user-hn4wq2zb6b
    @user-hn4wq2zb6b Před 3 lety

    ማሸአሏህ እዲሜ እና ጤና ወንድማችን

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 Před 3 lety

    ያኢላለሂ፣ከዱንያላይ፣ርዚቃቸውይለቅ፣የኛጀግኖች፣ጠንክሩ፣አንዲእንሁን

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 Před 3 lety

    አይዟቹ ጀግኖች በርቱ ሌቦችን ሀገር ሻጮችን ያክሽፉቸው

  • @user-hy7kw4vy8l
    @user-hy7kw4vy8l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤️ 🥰🥰🥰

  • @sitikadir1439
    @sitikadir1439 Před 2 lety

    አስተምሯቸዉ ጀግና የጓደር ፓሊሶች ከናተ ቢማሩ እጂ እኳን ተሰተዉ እየቀሙ ነዉ በሌላ ሀገር የሚገኙ ፓሊሶች

  • @KazaMu2003
    @KazaMu2003 Před 3 lety

    Thanks,our policies.

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 Před 3 lety

    የአንተ አይነቶችን ለእውነት የሚኖሩ ያብዛልን ልጅ ይውጣልክ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Před 2 lety

    እንዲህአይነት ዜና ሰለቸችን።ያዘውያዘው ሲል ሊሮጡነበር።ነቃ ያለ ፖሊስ መምረጥ ነበረባችሁ።ይሄኛው ጭውቴውን አስፎግሯል።ጨዋታዋ ለዛ እንዲኖራት ትንሽ ጨው ጣልቢደረግባትስ?ወይሳጅን እንዲህነው ህዝብ ላይ መቀለድ