EMS "መንግሥት ስልጣን ከለቀቀ እንነጋገራለን" አርበኛ ሰሎሞን አጠና የአፄዎቹ ክ/ጦር ዋና አዛዥ July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 185

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 2 dny +10

    የጎንደር እንቁ ልጆች የናሁየ ምትክ እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን ወንድሞቸ በድል ዉጡ

  • @fekirlove4408
    @fekirlove4408 Před 2 dny +8

    ድል ለፋኖ

  • @abetao
    @abetao Před 2 dny +7

    ልብ አምኖ አፍ ይናገራልና ለንግግርህ ወደር የማይገኝለት መልስ ስለሆነ ተባረክ በርታ ወትሮም የጎርፍ ማእበል ከጎረፈ በሗላ ይጠራልና በርቱ ጓዶች

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Před 2 dny +4

    አባታችን ፈጣሪ የልባችሁን ይፈፅምላችሁ የናሁዬ ደም ሳንመልስ ስንቱ ጀግና የሞተለትን አላማ እነ ውብ አንተ የሞቱለትን አላማ ግብ ሳይመታ በድርድር ስም ብልፅግና ውሃ ሊቸልስ ነው

  • @user-kp1nb2sb8b
    @user-kp1nb2sb8b Před 2 dny +7

    ድል ለፋኖ ለተገፍው አማራ ህዝብ❤❤❤
    ፋሲል ጥያቄህን አስተካክል ይህ መግስት እያለ የማራ ህዝብ መቸም በናፃናት አይኖርም ሰለዚህ ድርድር የሚባል ናገር የለም

    • @user-zf2fm2el3l
      @user-zf2fm2el3l Před 2 dny

      @@user-kp1nb2sb8bክተት ባለህበት
      …………………
      ምን ጫማው ቢጸዳ ካልሲው የሚገማ፣
      የኦሮሞ እንከፍ ፣ አቋመ ጠማማ፣
      ባልነቃ አእምሮው …
      ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣
      ተወዝፈን አንይ፤
      ኑልኝ እንጥረገው፣ ዘመቻ እንግባ።
      እኔ ልሙት ድፈር
      አትደር ለደረቅ ብጥስጣሽ ለእንጀራ፣
      ያው ጠራህ ጀነራል…
      የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ።
      በመይሳው ካሳ

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před 2 dny +5

    "ሞኝ አይሙት እነዲያጫዉት"🤔

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Před 2 dny +3

    የህዋትን ያዙኝ ልቀቁኝ ጊዜ አስታወሰኝ ። ሰላምን መግፋት ለህዝብ አለማሰብ ነው ። ዳር ቆሞ በለው የሚለው የጦርነት መዘዙ የማይደርስበት ነው

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před 2 dny +7

    ድል ለፋኖ!💪💪

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 2 dny +6

    ድል ለፈኖ አማራ ዋስትናችን እነሱ ብቻ ናቸው !!!!❤❤❤

  • @user-ks1ff6is4d
    @user-ks1ff6is4d Před 2 dny +5

    ሰላም ለሀገራቸን ደል ለፋኖ

  • @netsanetsilew1559
    @netsanetsilew1559 Před 2 dny +5

    ድል ለፋኖ!

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Před 2 dny +1

    ❤❤❤ ድርድር ከፈለገ እንደሱ እብድ ከሆነ ፍጡር ጋር መደራደር ይችላል ❤ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 2 dny +7

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Před 2 dny +3

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰለሞን የጀግኖች ዘር እብዱ ደስ ሲለው በአየር ሲፈልግ በድሮን ሲፈልግ በተውሶ ሰራዊት አማራውን የፈጀው አህያ ። እፃናት ሳይቀር የፈጀውን እረስቶ እኔ እንድገዛቸው እባካችሁ ሸምግሉኝ የሚል እብድ ሲጠይቀው እሺ ብሎ የሚመጣን ቄስና መለኩሴን በሁለት እንጨት ላይ መስቀል ተገቢ ነው ድል ለፈኖኖኖኖኖ። ሞት ለጠላት ጥልማሞት እብዱ አብይ ካሳይ ከእነ ተከታዮቹ።

  • @user-kw1qh6dh7u
    @user-kw1qh6dh7u Před dnem

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    የጎንደር አናብስት ውስጤ ናቸው!አማራ ይችላል!!!!ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪💪ሁሌም አማራዬ!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 Před 2 dny +2

    Good to hear the brave and uncompromising stand of FANO. No negotiation with a regime on the verge of total collapse. If any it would be on the terms of surrender (how to hand over power and peacefully exit)

  • @user-kw1qh6dh7u
    @user-kw1qh6dh7u Před dnem

    ድል፡ለፋኖ

  • @kelifahmed
    @kelifahmed Před 2 dny

    ems enameseginalen

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 2 dny +2

    👍🦁ማለት ፋኖ🦁🌿🦜🌿🌿🦜🌿⚘️💀🦜🌿⚘️🌿🦜🌿🦜🌿⚘️⚘️

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 2 dny

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @user-hr6lk7rl4h
    @user-hr6lk7rl4h Před 2 dny +10

    ,እግዚአብሔር ይርዳቹ ድል ለሚገደለው ለሚታረደው አማራ ወንድም እህቶቼ እናቶች ህፃናት

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Před dnem

    My #FANO💪💪💪

  • @gdr668
    @gdr668 Před 2 dny +1

    ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያ በሟርተኛ በመተተኛ እጅ ላይ በፍፁም አትወድቅም ። የጎጃም ጂኒ ይህን በደንብ እወቅ

  • @samera626
    @samera626 Před 2 dny +3

    ድረድሩ አይቀሬ ነው ፋሲል

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 Před 2 dny

    የሚገርም ትንታኔ ነው ።ጎበዝ አመራር ነው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 2 dny

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astreabat828
    @astreabat828 Před 19 hodinami

    ❤❤❤ድል ለፉኖ

  • @mekonnenmengeshateklu-ds2ol

    ፋኖ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 2 dny

    Liaul egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alexanderhaileyesus3455
    @alexanderhaileyesus3455 Před 2 dny +3

    አይ የአማራ ፅንፈኛ ሚድያ ርዕስ አጠቃቀም እንኳን አትችሉም አንድ ቀበሌ መቆጣጠር ያልቻለ ፋኖ የምትለው መንግሥት ስልጣን ካለቀቀ 😂😂😂😂

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 Před 2 dny +3

    😂የአንድ መንደር አክራሪዎች ብቻ ተሰባስበው ስልጣን ይልቀቅ ማለት ወፈፌነት ይመስለኛል

    • @user-bx2hu5zv7k
      @user-bx2hu5zv7k Před 2 dny

      mender ante neh denkoro. amhara tilik hager naw eshi bante afe ayiteram

  • @SonySony-qb4yx
    @SonySony-qb4yx Před 2 dny +12

    ፋኖ ጀግና ነው

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @redjun7073
    @redjun7073 Před 2 dny +3

    መንግስት ስልጣን ከለቀቀ ድርድሩ ከማን ጋር ነው ?ኧረ ሼም ነው ከመንግሥት መደራደሩ ይሻላል እየወደመ ነውኮ ክልሉ በተለይ መተኪያ የሌላት ነብስ .....

    • @yohannesgeday1787
      @yohannesgeday1787 Před 2 dny

      @@redjun7073 ክመንግስት የማይሻል መንግስት ስልጣን ልቀቅልኝ እና የሞኝ ጨዋት ይልሁዋል ልመና ትጠፋለህ እንጂ
      በሰላም ተደራድረህ አገር ህዝብ አታስተዳድርም ያውም ክልልህን.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 dny

    Welcome Jegnachin

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Před 2 dny +16

    ፋሲል ጥያቄ ካላችሁ በሰላም ጠይቁ ትላለህ እንዴ። ብልፅግና የ አማራን ጥያቄ አያውቅም?

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 2 dny +1

      ፈሲል የዞረበት የግዜሮ ግተት ነው

  • @united6563
    @united6563 Před 2 dny +3

    መንግስት ስልጣን ከለቀቀ ከየትኛው መንግስት ጋር ነው የሚነጋገሩት😂??
    ፋኖ ግን ሰላም ነው አይደል??
    እየቀለዱ እንዳልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ፋኖ የአማራ ህዝብን ቁማር መቆመሪያ አታድርጉት። በመጣው መንግስት ሁሉ በረሀብ, ድህነት, ሞት እና ጉስቁልና እየተንገላታ ያለ ህዝብ ነው።
    ስለዚህ ፋኖ ነገሮችን በበሰለ አስተሳሰብ መምራት ይኖርበታል

    • @Salmon-ex3ce
      @Salmon-ex3ce Před dnem

      @@united6563 ጋላ ከዚህ ቤት ምን አለው

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Před 2 dny +2

    መንግስት ለመሆን ነው ይምንታገለው የሚለውን ሃሳብ ባያቀርቡ ባይናግሩ በግሌ እመርጣለሁ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 2 dny

      መንግስት ስለሌለንን ለኛ አማራዎች መንግስታችን ከእንግዲህ ፈኖ ነው !!!

  • @kelifahmed
    @kelifahmed Před 2 dny +1

    amhara eyegedele yalew fana new

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i Před 2 dny +1

    ፂም ማሳደግ ጳጳስ ወይም ፈላስፋ መሆን አይደለም !

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před 2 dny +1

    ሽማግሌዎችን መምረጥ ያለበት ማነው?

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 2 dny

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 2 dny

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Před dnem

    If there is transitional government don’t forget me I am tired of driving taxi

  • @user-it8rj9ne2i
    @user-it8rj9ne2i Před 2 dny +13

    በራሱ የፈረደ ሽማግሌ ካልሆነ በቀር ማንም ደፍሮ ለወደቀ ስርአት ሽምግልና አይላክም

  • @abrishtakele6991
    @abrishtakele6991 Před 2 dny +2

    Poor politics poor knowledge with no vision by amhara extremists!

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 Před 2 dny

    AMTE SEWEYE LEMENDENEW DEREDER EYALKE FANO N YEMETETEYEKEW

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před 2 dny +2

    ክተት ባለህበት
    …………………
    ምን ጫማው ቢጸዳ ካልሲው የሚገማ፣
    የኦሮሞ እንከፍ ፣ አቋመ ጠማማ፣
    ባልነቃ አእምሮው …
    ትውልድ ሲያተራምስ ሀገር ሲያጠነባ፣
    ተወዝፈን አንይ፤
    ኑልኝ እንጥረገው፣ ዘመቻ እንግባ።
    እኔ ልሙት ድፈር አትደር ለእንጀራ፣
    ያው ጠራህ ጀነራል…
    የማሞ ልጅ ታሞም ጥላው የተፈራ።
    በመይሳው ካሳ

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 2 dny

      አንተ ከብት ኦሮሞ አትንካ.. አንነሳብሃልለን

  • @abrishtakele6991
    @abrishtakele6991 Před 2 dny +2

    Drink local gin or areqe at denbecha!

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 dny +1

    ❌#ABIY ENNA YEABIY #MESLENEWOCH (AGEGNEHU, AREGA KEBEDE) GA ENETAREQ SEBSEB ❌ YEHIZB NEQET NEWE

  • @meskiderge8124
    @meskiderge8124 Před 2 dny

    fano is king

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 2 dny +1

    አረ,ድርድር,እያላቹህ,የአማራን,ህዝብ,አተደናግርት,ሀይሉን,አጠናክሮ,እያስገባ,ነዉ,እና,ሺማግሌነኝ,ብሎ,ትግሉን,የሚጠልፍ,ካለ,እግሩን,እየሰበሩ,መጣልዉ,አማራጩ

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 Před 2 dny

    ፍኖዎች ስለምትከፍሉት ሁሉ እናመሰግናለን:: አርበኛ ሰሎሞን በጥሩ ሁኔታ መለሶታል! ለጨፍጫፊው መንግሥት ክፍተት እንዳይሰጥ ድርድር ምናም ለሚለው ማደናገሪያ ለየብቻችሁ መልስ ከመስጠት ፋኖ በማእከላዊነት መልስ ይስጥበት!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 2 dny

    እርቅ ድድር የአብይ የማዘናገያድርማ አያስፈልግም ድል ለተገፋው ፋኖ ያንን ነው የምንጠብቀው አይቀሬ ነው እግዚአብሔር ያግዘናል

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před 2 dny +1

    Buzu sow ka alaqe bohola diridir now lela mangad yalam

  • @kelifahmed
    @kelifahmed Před 2 dny

    fana mulu ethiopia wokulo mingisti siltan leqeq lemalet teqebayinet yelewom

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Anbesawe Fano Fano Fano hulum Amhara hezb andelye mewetate alebet kea Fano gar mehon becha nawe maftywe Gojam, wello, Gondar, Shewa stand together United to stand!!
    Abiy Ahemed lebawe bekrebu yaketemal moral zero nawe!!

  • @GetuuKababow-v9r
    @GetuuKababow-v9r Před 2 dny

    Dawon load

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před 2 dny +3

    ስር ነቀል ለውጥ ለሀገራችን፤ድርድ የለም ብልፅግና አመራር ለፍርድ መቅረብ አለበት፤ለውጥ ማለት ያኔ ነው

  • @SimachewYaregal
    @SimachewYaregal Před 2 dny

    Teyakiw atilfesfes....melashum tenker defer bleh no new melsu

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se Před dnem

    መነኮሴን አምነው ድርድር ፋሲል መጀመሪያ ቆብ ለደፎበት ይታመኑ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 2 dny

    Tikikil Fano God bless you. Be victorious

    • @woinishetmoulat633
      @woinishetmoulat633 Před 2 dny

      Thank you so much Jegnachin for the great interview with Jegna Fano. God bless you both

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před 2 dny +3

    Medere jil😅😅😅😅

    • @SISAYNEGUSSIE
      @SISAYNEGUSSIE Před 2 dny +1

      ሸዋዋዋዋዋ ፋሲል የሸዋ ጉዳይ አንድ ይባል መሪተብዬዎቹ አደብ ይግዙ የህዝብን ጥያቄ ያስቀድሙ እዚህ ላይ ስሩ

    • @su72973
      @su72973 Před 2 dny +1

      ዝም በይ ግማታም ካድሬ

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Před 2 dny

      @@su72973ZEREGNA. ! SIDIB. BICHA. !

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před 2 dny +1

    አንደራደርም አትበሉ ጀግኖቻችን. ድል ለዘመቻ ውብ አንተ ለዘመቻ ናሁ. ሰናይ ክብር. ለጀግኖቻችን

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Před 2 dny

    እናታችሁን ብዱ ቀናችሁን ጠብቁ

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 Před 2 dny +2

    ሽምግልና የሚባል የለም ድርድር የሚታሠብም አይሆንም መጠበቅ አይሻልም እናይ ዃላ አለች አያቴ ለሁሉም ድል ለተገፋው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @EastAfricanForum-iz5kj

    why do not you get in to under the earths crust of the seventh layer in stead of thinking of coming to arat kilo amidst millions of the oromo youth waiting for that wild fando fighters

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před 2 dny +4

    በህዝብ የተመረጠ መንግሥት ነው። መንግሥት ወርዶ ነው የምንደራደረዉ ማለት ምን ማለት ነው መንግሥት ከሌለ ከማን ጋር ነው የምትደራደሩት? እናንተ ከህዝብና ከዳያስፖራ ገንዘብ በመሰብሰብ የምትኖሩ ለህዝብ የማታስቡ ናቸው።

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 2 dny +3

    ይሄን,ሚድያ,ማንም,ሰዉ,እንዳትደግፉ,ተላላኪነዉ,ተጠንቁ

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e Před 2 dny +8

    አይ ፍሲል ነዚህን የሆዴድና የብልፅግና ካድሬዎችን ሽምግልና የምትሏችው? ለፍኖ ስለ ድርድር አታንሱለት

  • @gezahegnhailemariam1518
    @gezahegnhailemariam1518 Před 2 dny +4

    ፋሲል በእውነት እንዲህ አይነት ዜና ትሰራለህ ቢዬ አስቤ አላውቅም።
    ለአማራ መታገል በአማራ ክልል ነው እንዴ እውነተኛ ለአማራ የሚታገል ተነጋግሮ ሕገ መንግስት የሚቀይር ነው
    ሌላው ግን ለሥልጣን ነው

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 2 dny +2

    ሽማግሌ ነን የሚሉት የአማራን መጨፍጨፍ የሚደግፉ ናቸው ።ገገማው ብልፅግና ስልጣኑን ይልቀቅ ።ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!! ሽማግሌዎች አደብ ግዙ !

  • @user-jg7xd7jj8h
    @user-jg7xd7jj8h Před dnem

    ድርድሩ መሆን ያለበት ብልፅግና ፈርሶ ሙሉ በሙሉ እና ደሞ ሁሉም ባለስልጣናት በህግ ቁጥጥር ስር ከዋሊና ክርስቲያን ታደለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ከሆነ ዮለንስ ቧ ያለውም እደዛው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የአማራ ተወላጅ ከሆነ ብቻ ነው ትግላችን ፍሬ የሚያፈራውና የምንነጋገረው። ኦሮሞ ስልጣን ላይ ካለ መቼም ትግሉ አይቆምም።

  • @tarikutemesgen8771
    @tarikutemesgen8771 Před 2 dny

    ፋሲል ጥያቄህ????????

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Před 2 dny

    መንግስት ስልጣን ከለቀቀ ማለት ምን ማለት ነው? በምንም መንገድ ድርድር አያስፈልግም። ምክንያቱም በተደራጀ ስርዓት ውስጥ መንግስት ብቻ ሳይሆን ሁሉም የመንግስት ፖለቲከኛ የአገር ጠላት ነው። ስለዚህ መቀየር ያለበት ስርዓት እንጂ መንግስት ብቻ አይደለም። ይህም በቂ አይደለም። ፋኖ አገርን መምራት አለበት። ሌላ አንዳችም አይታመንም። አራት ነጥብ።

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 Před 2 dny +2

    እባክህ መንግስታችን ሸኔ እንኳን በረዶ ሠርታል።ዱላ የለመደ ህዝብ ማናገር በዱላ ነው።

  • @Ayumun2323
    @Ayumun2323 Před 2 dny +1

    ሁሌ በቅርቡ እናሳውቃለን ወሬ
    መቸ ሲባሉ የሚሏት ሁሉም መጀመሪያ እናንተ ተስማምታችሁ ተማመኑ እራሳችሁን ነፃ እና እውነተኛ ታማኝ ሁናችሁ አንድ ድርጅት መስርቱ
    በየሰፈር ተቧድናችሁ ከቀበሌ ሳትወጡ የዲያስፖራ መጫወቻ አትሁኑ ለአማራ ተቆርቋሪነኝ የሚሉ ከሆነ እስከመቸ ነው ተከፋፍለው ለጥላት በር ከፋች ከንዱ ዘጊ እየሆኑ የሚዘልቁት
    ከአንድ ወረዳ ሁለት ቡድን አዋቅረው ሳይተማመኑ እኛን አመኑን ይሉናል እነሱ ግን ሁሌ ምክንያት አያጡም ጠብቁን እስከመቸ?
    ሂወቱን ንቆ የወጣ ታጋይ እንዴት በጫካ ስልጣን ይከፋፈላል?
    መጀመሪያ በ4ቱም አቅጣጫ ያሉ አንዳንድ የኔ የሚሉት ድርጅት መቸች አቋቋማችሁ አይደለም አንድ ማዕከል ልትመሠርቱ በሉልን EMS ሚዲያዎች?
    እናንተም እንደ ህዝብ ወደ አንድ እንዲመጡ የምትችሉትን ጫና ፍጠሩባቸው ከግል ኢጎ ወተው ለህዝብ እንዲያስቡ እንዲተማመኑ በምን ምክንያት ዘገዩ ?

  • @ahmedabawari6268
    @ahmedabawari6268 Před 2 dny

    ዶማ

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 Před 2 dny +4

    እንደ አማራ አንድ ሆናችሁ ካልታገላችሁ ትበላላችሁ

  • @user-es8em5qt6e
    @user-es8em5qt6e Před 2 dny +3

    እነ ይልቃል ባቋራጭ ሽግግር እያሉ ነውማፈሪያዎች

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th Před 2 dny

    እና ብልፅግና ምን ለውጥ አምጥቶ ነው ከእሱ ጋር የምንደራደረው በይበልጥ አማራን የማጥፋት በበለጠ እየገደለና እየዘረፈ ያለው ዋናው መንግስት አይደል እንዴ ከዚህ በሖላ ከዚህ ገዳይ መንግስት ጋር በጭራሽ ድርድር አይታሰብም።

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 dny +1

    ENEDERADER WEGYA AYASFELEGEM YALUTEN , #YEHIZB #TEWEKAYOCH , ENNE #YOHANESE BWAYALEW, #CHRISTIAN TADELEN ESERBET WERWERO - #ENETAREQ ❌FASCIST ABIY AHMED CAN NOT BE TRUSTED ❌

  • @user-sd6wr9sc7c
    @user-sd6wr9sc7c Před 2 dny

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal

  • @Makeda568
    @Makeda568 Před 2 dny +7

    እንመጣለን ብላቹ በጉጉት አላልቅ ስንላቹ አሁን ደግሞ መንግስት ስልጣን ይልቀቅ ብላቹ በሳቅ ልትጨርሱን ነው ወፈፌ ሁላ😂😂

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 2 dny

    Yes, the transmission government must be Established.

  • @zebidartube
    @zebidartube Před 2 dny

    መንግስት ስልጣን ከለቀቀ ከማንጋ ነው የሚደራደሩት 😂 እረ ተረጋጉ ዶላር ብቻ አታሳዱ😅

  • @user-sp8rj8hx2w
    @user-sp8rj8hx2w Před dnem +1

    ኦረዲ እንግሊዘኛ ማወቅህ ነው ።አንተን ብሎ የጦር አዛዥ።ህዝቡን አታወናብዱት።ቤትህን መምራት የማትችል አገር ልትመራ።ቆምጨ ።

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 2 dny

    አስከመቼ ልትዋጉ ነው ? አማራ ክልል ብቻ ይዘህ እስከመቼ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 2 dny

      ቂጥህ እስኪላጥ 😂 ደሞ ለናንተ ቲሽ ግም ፒፒ

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e Před 2 dny

    ሽማግሌ የሚባሉት ፋኖዎች ያሉበትን ቦታ አጥንተው በድሮን ሊያስመቷቸው ነው ፋኖዎች ጅል እንዳይሆኑ ይጠንቀቁ

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 dny +4

    ፋኖዎች ለውጥ ለማታመጡ በከንቱ አትለቁ አትጃጃሉ
    መንግስት ከወረደ ከማን ጋር ነው ድርድሩ ክክክክክ😂

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před 2 dny +1

    ፋሲል፦ ለእንግዳው ያቀረብከው ጥያቄ አቀራረብና ይዘት ትክክል አይደለም ብቻ ሳይሆን አደገኛ ነው፣ የገለልተኛነት ጥያቄም የሚያስነሳብህ ነው፣ አቀራረብህ ብዙ ነገር ይናገራል፣ ደግነቱ ግን እንግዳው አቀራረብህ ስለገባው ተገቢ መልስ ሰጥቶሃል፣ ለማንኛውም ሚናህን መለየት ይኖርብሃል፣ የትኛውንም አካል መደገፍም ሆነ መቃወም መብት ነው፣ መሃል ላይ ሆኖ መጫወት ግን ለማንም አይጠቅምም፣ ትርፉ ራስን ማስገመት ነው።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 2 dny

      ፈስልን አትመን !!! ሸር ፖለቲካ የዋጡ ብልቃጦች ናቸው !!!

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 2 dny

    ያንተን መሰል ኢትዮጵያ አተጋር አርጋት።

  • @alemawberhe7354
    @alemawberhe7354 Před 22 hodinami

    EMS የደንቆሮዎች ስብስብ።። እናንተን ብሎ ሰዎች።

  • @girumyihun9468
    @girumyihun9468 Před 2 dny

    EMS the copy of Birhanu Nega, still your attitude is not clear. If you are fighting for your food, please change your job. Off your hand from the innocent Amhara struggle. Still, you are performing propaganda support to the killer government

  • @slfz
    @slfz Před 2 dny +1

    All Amhara medias and activists must focus on the issue that matters the most which is your region. You have no right to talk about Oromo, Tigray ,afar ,Somali and others do not want you to cross an inch to their borders. Knowing your limit is good for you.
    Anchor and Emes are not entitled to talk about on behalf of other nations and nationality of Ethiopia.
    Fano has no reason to go to the capital city of all Ethiopian. the city doesn't belong to any ethnic group. All Ethiopian are ready to defend their city from any tribal incursions.
    We don't let our city fall on the hands of any tribal group again.

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Před 2 dny +4

    ምኞት ፡ አይከለከል ፡ እንደናንተ ፡ አይነቱ ፡ ጅል ፡ እንኳን ፡ ኢትዮጵያ ን ፡ የምታክል ፡ ትልቅ ፡ ሐገር ፡ ይቅርና ፡ ቤተሰቦቻችሁ ን ፡ በቅጡ ፡ በመራችሁ ፡ አይ ፡ ፋኖ ፡ በደንብ ፡ ዝቀጡ ፡ ወደ ፡ ታች ፡ በየሚዲያው ፡ እየወጣችሁ ፡ የአማራ ፡ ህዝብ ፡ እንደሆን ፡ በደንብ ፡ አዉቋችኋል ፡ 😅

    • @user-lz4iw9oj4o
      @user-lz4iw9oj4o Před 2 dny +4

      ኤንኳን ጀግናው ፋኖ ይቅርና ጋላም ኢትዮጵያን እያሥተዳደረ ነው።

    • @Auiopui
      @Auiopui Před 2 dny +2

      እሱን ለኣባትህ ለጃል መሮ ንገረው😂😮😮

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Před 2 dny

      @@user-lz4iw9oj4o. ETHIOPIA 🇪🇹. YE. AMARA. BICHA. AIYDELECHM ! GAME. OVER. !!!!

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 2 dny

      አመራሩንማ አየነው😅😅😅

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 Před 2 dny +3

    እኔ እንደሚመስለኝ ሰራዊቱ ከአማራ ክልል ከወጣ ወይ ወደ ካምፑ ከተመለሰ መደራደር ያስፈልጋል ወየዉ መንግስት ከለቀቀማ ድርድሩ ከማን ጋር ይሆናል አለቀ ማለት ነዉ
    እባካችሁ ለህዝቡ አስቡለት

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl Před 2 dny +1

      ግማታም አንተ ለህዝቡ አስበህ ነው? ለመሆኑ አማራ ነህ? ካልሆንክ አይመለከትህም

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 Před 2 dny

      @@mamomamo-xt7klZEREGNA. ! SIDIB. BICHA. !

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen Před 2 dny

      ​@@mamomamo-xt7klሰድቡ ምን አመጣው መሰዳደብ አያሰፈልግም ።ያቀረበው ሀሳብ አንብቦ ከማለፍ ሌላ

    • @mulualemu4560
      @mulualemu4560 Před 2 dny

      @@mamomamo-xt7klተራ የወረድህ ተሳዳቢ ነህ ሀሳብን በነፃ ይመግለፅ መብትን እንተ ልትክለክል ነው እይደል አማራ ባልሆንስ?

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl Před 2 dny

      @@mulualemu4560 ስድቡ ነው የገረመህ? ገና አንገትህ ይቆረጣል አራጅ የአራጅ ልጅ ሁላ

  • @husiumer8186
    @husiumer8186 Před 2 dny

    😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 2 dny

    ማን ተቀብሎህ ነው መተህ መንግስት ምትሆነው?