ከፍተኛ የቶንሲል እብጠት መንስኤዎቹና ህክምናው | Tonsillar hypertrophy causes and treatment.
Vložit
- čas přidán 10. 09. 2024
- ከፍተኛ የቶንሲል እብጠት መንስኤዎቹና ህክምናው | Tonsillar hypertrophy causes and treatment.
Tonsillar Hypertrophy: Causes and Treatment
Tonsillar hypertrophy, also known as enlarged tonsils, is a common condition that affects both children and adults. It occurs when the tonsils, two pad-like structures at the back of the throat, become abnormally large.
Causes of Tonsillar Hypertrophy:
The exact cause of tonsillar hypertrophy is unknown, but several factors are thought to play a role, including:
Frequent infections: Repeated episodes of tonsillitis, caused by viruses or bacteria, can lead to chronic inflammation and enlargement of the tonsils.
Allergies: Allergies to dust mites, mold, or pollen can cause inflammation and swelling in the tonsils and surrounding tissues.
Genetics: Some people may have a genetic predisposition to developing enlarged tonsils.
Environmental irritants: Secondhand smoke and air pollution can irritate the tonsils and contribute to their enlargement.
Symptoms of Tonsillar Hypertrophy:
The symptoms of tonsillar hypertrophy can vary depending on the severity of the condition. Some common symptoms include:
Snoring
Difficulty breathing, especially during sleep (sleep apnea)
Difficulty swallowing
Mouth breathing
Sore throat
Earache
Swollen lymph nodes in the neck
Difficulty speaking
Treatment of Tonsillar Hypertrophy:
Treatment for tonsillar hypertrophy depends on the severity of the symptoms and the underlying cause. In many cases, no treatment is necessary, as the tonsils may shrink on their own over time.
However, if the tonsils are causing significant problems, such as sleep apnea or difficulty breathing, treatment may be needed. Treatment options include:
Observation: If the symptoms are mild and not causing major problems, your doctor may recommend simply observing the situation and see if the tonsils shrink on their own.
Medications: Antibiotics may be prescribed if the tonsils are infected. Antihistamines or nasal corticosteroids may be helpful if allergies are contributing to the enlargement.
Tonsillectomy: This is a surgical procedure to remove the tonsils. It is typically considered only if the tonsils are causing significant problems and other treatments have not been successful.
Here are some additional things to keep in mind about tonsillar hypertrophy:
Tonsillar hypertrophy is a very common condition, affecting up to 30% of children at some point in their lives.
Most cases of tonsillar hypertrophy are not serious and do not require treatment.
Treatment is usually only necessary if the tonsils are causing significant problems, such as sleep apnea or difficulty breathing.
Tonsillectomy is a safe and effective surgery, but it is important to discuss the risks and benefits with your doctor before making a decision.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912/0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician
የኔግን ዶክተር እንዳለ ቆስሏል ጉሮሮየ አንድ አመት ሊሆነኝነው
ወላሂ ይህ ምልክት ሁሉ ልጄ ለይ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ ሰርጀሪ ተስርተ ተስተከከላለት አልሀምዱሊላህ
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እኔ ጎሮሮዬን አራት ቀን ስያመኝ ፈርመስ ሄጄ ህመሙን ስነግራው ቶንስል ነው ብሎ Azithromycin 500mgሦስት ፍሬ ሰጠኝነ ትንሽ ህመሙ ቀነሰ ሙሉ በሙሉ እልቱሸለኝም አሁን ወደ 20 ቀን ልሆናኝ ነው ምክር ሥጠኝ ፤
My baby had yellowish jaundice. He had a blood test at 7 days, and the result was 13. Now, he is one month old, but still shows signs of jaundice. Does he need another blood test? He is breastfeeding and gets 30 minutes of sunlight each day.please give the advice please
ዶ/ር የልጄ በአንድ በኩል ነዉ እብጠቱ ከአገጨ በታች ላይ ከዉጪ አንገቷ ስር በአንድ በኩል እንደ እንቅርት በሀይል ስትናገር ወደ ውጭ ይነፋል ማንኮራፋት የለም ቶሎ ቶሎ ቶንሲል ይመጣል ክብደት አትጨምርም ምን ይሁን ዶ/ር
My child has mucus snoring stuffiness @ night. What shall I do?
ዶ/ር ልጂ ስምነት አመቱ ነው ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ አሉት አድራሻው የት ነው
ዶ/ር የ4ወር ልጄ ለሊት በጣም ታንኮራፋለች ቀንም ስትተነፍስ ከተለመደው ውጪ ድምፅ ታሰማለች ችግሯ ምን ሊሆን ይችላል? ምን እንዳደርግላት ትመክረኛለክ?
Video ላይ ሙሉ መረጃው አለ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ ምርመራ ይፈልጋል
☎️ 0984650912
ዶ/ር እኔ ጎሮሮየ ውስጥ የቶንሲልክ ጠጠር አለብኝ አፍንጫየም ስተነፍስ እንደልቤ አይደለም ህመም የለውም የጉንፍን ህመም ስሜስ እንጂ
ሰላም ዶክተር ልጂ ስምንት ዓመቱ ነው ያልካቸው ምልክቶች ሁሉ አለው አድራሻው የት ነው
ሰላም ዶክተር ልጄ እጥሉ በጣም ወርዷል
ውይይይ እኔም ይሄን ሳምንት ልጄን ቶንስል ይዟት ተስቃይታብኝ ነበር ኡፍፍ በጣም ነበር የምታንኮራፉው አሁንኳ ተሽሏታል ተመስገን🙏🙏
ዶክተር መቆረጥ ይቻላል እዴ
እኔ ቶንሲል አሞኘ 750 አሞክሲልን ወሰድኩበት አልተሻለም ምን ትመክረኛለክ 😢😢ደክተርዬ
Ene milik doctor baki lije 2 werwa new shintiwan sitishena alifo alifo talekisalech le mindinew
ምን አልባት የሽንት ቧንቧ ችግሮች ሊኖሩ ይቺላሉ
@@DrFasilPediatrician what shall i do doc.
ዶ/ር እንደምን ዋልክ ልጄን መጥቼ ማሳየት እንድችል የት ልምጣ
ዶ/ር አልመለስክልኝም አድራሻችው
Doctor, me Korte,chgre
ለልጆች የአሳ ዘይት የምንሰጣቸዉ ከስንት አመት ጄምሮ ነዉ
ስለ አሳ ዘይት በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ መረጃውን እናቀርባለን ቪዲዮ እንደርስዎ subscribe ያድርጉ
Selam ዶር ከ6ወር ጀምሮ ያሉ ህፃናት በምን ምግብ ማሰጨመረ እንዳለብንም ብታስተምረን
ከዝህ በፊት Tiktok ቻናል ላይ ሰርተነዋል በ ድጋሚ youtube እናቀርባለን
ዶ/ር አረ ባክህን ልጄ ጡት አለጠባም አለኝ ይነጫነጫል ሆዱም ይጮሀል ።ካካውም ይሽታል
ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ በአካል ብናየው መልካም ነው