በሃይማኖት ስም ቤታቸውን የሰጡት እናት አዲስ መረጃ አለኝ ብለው ‘ጠርተውናል’! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 736

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před 4 měsíci +88

    ለህግ አካላቶች ለዳኛ ለጠበቃ ለአቃቢ ህግ ለፖሊ ለማማ ጎረቤቶች ዘመድ አዝማድ ሁሉ እግዚአብሔር በቤታችው በደስታ ይግባ የባለሙያን አይምሮ የተጠቀመ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን

    • @gigigebra869
      @gigigebra869 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜንየእውነት አምላክ ፍርድአለው በምንም ፈጣሪ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም አሁንም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድእልልልል እልልልል ክበር ክበር

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Před 4 měsíci +135

    በሐይማኖት ሽፋን ማጭበርበር ይቁም የማትሉ እስኪ ሊያቹ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci +155

    ለአለምሰገድ ለህግ ባለሙያዎች ፓሊስ ጣቢያ ለተከበረው ፍርድ ቤት ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ለጎረቤቶቻቸው ምስጋና ይህንን ላስፈፀመ ታላቁ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ምስጋና ይገባዋል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 měsíci +4

      እዉነት ነዉ ኢትዮጵያ እየበሰለች ነዉ ያገባኛል ብሎ ነገሮችን መፍትሄ እንዲያገኝ የሚተጉላት ህዝብ እየበዛ ነዉ። መሰልጠን ፣ማደግ ማለት እንዲ ነዉ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +1

      እናንተ ህግ አስፈፃሚዎች ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርላችሁ ቅን ፈራጁ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልም እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን ለየካ ወረዳም ይጋባ ልትመሰገኑ ይገባል የማዘር ትልቅ ትምህርት ነው መፅሃፍ ቅዱስ ይዛችሁ የምታጭበረብሩ ወዮላችሁ እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ነው እሺ ማነሽ ቤዛ ስምሽን ወይም ተግባርሽን ቀይሪ እሺ ዘርሽ እንዲባረክ ይቅርታ ጠይቂ ፈጣሪንም ማዘርንም አለቀ ምህረት አድርጎልሽ ፈውስሽ ይፍጠን ወደሽ አይደለም እግዚአብሔር ከታሰርሽበት ይፍታሽ ፀልይ ንስሃ ግቢ ይቅር ይበልሽ

  • @user-hu6bs1uk8n
    @user-hu6bs1uk8n Před 4 měsíci +8

    የጋዜጣኛው እናት ተባረኪ❤

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 Před 4 měsíci +43

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት በፊት አንጀቴን በልተዉኝ ነበረ እንኳን ደስ ያሎት ❤

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 4 měsíci +82

    አለም ሰገድ ምርጥ አስተዋይ ጋዜጠኛ ልፍትክ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደስ አለክ አልሀምዱሊላህ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 4 měsíci +13

    ፔንጤ ነብይ ነኝ ባዮች አሁዙቢአላህ አታላዮች ናቸው በእምነት ሰበብ ብዙው ንብረት ዘርፈዋል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 4 měsíci +34

    ከመከራና ከችግር በሃላ ደስታ አለ እናታችን እንካን ደስ አለዎት ❤❤❤

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 Před 4 měsíci +33

    በቀደመው ኢንተርቪው ጉስቁል ብለው ነበር ዛሬ ፊታቸው እራሱ ተስፋ ይታይበታል እንኳን ደስ አሎት የዘላለም አምላክ በቤትዎ ደስታ ይሙላ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci +55

    እዮሀ ሚዲያን እናመስግናለን የኚህ እናት እምባ መታበሱ ደስ ይላል በሀይማኖት ስም የሚደረጉ ማጭበርበሮች በዝቷልና ስው መንቃት አለበት እግዚአብሔር ይመስገን

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Před 4 měsíci

      Personally i know this lady thanks God they got there house please in the name of religion those evil are trying to take our property this is good lessons for all of as thank god 🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 4 měsíci +59

    እናታችን እንኳን ደሣሎት🙏ሀቆት
    ስለተመለሠ በጣም ደስ ብሎኛል!

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 Před 4 měsíci +48

    ወላሂ የደስታ ብዛት አለቀስኩ በጣም ደስ አለኝ አላህ ከተበዳዬች ጋር ነው

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 Před 4 měsíci

      አወ ወላህ እንባ በጣም ከባድ ነው

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 Před 4 měsíci

      እውነት ነው

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před 4 měsíci

      Tekekele

    • @user-mg3xo3vm7c
      @user-mg3xo3vm7c Před 4 měsíci

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      “ እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችኹ የምትወዱትን ኹሉ ፡ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና ፤” ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፯ ቁ. ፲፪)።
      👉🏾📖🤔

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +251

    ከኖርዌ መጣታ በሃይማኖተኛ ነን ባይ ፌክ ሰዎች የማትፈልገው ትዳር ውስጥ የገባችው እህታችንን ኢንተርቪ ሰምቶ እንደኔ ሰውን የፈራ አለ ?በተለይ አብዛኛው ወንዶችን?😢የፈጠረን የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይሁነን እንጂ እኔ ጎበዝ ነኝ አልታለልም ማለት ሁሉ የማይቻልበት ወቅት ነውኮ ዘላለም በምድር ላይኖር ለምን ኢሄ ሁሉ እራስ ወዳድ መሆን ለገዘንብ ተብሎ?

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 4 měsíci +3

      በጣምጂ የሹምየ ያሰፈራል ወላሂ ማንን እንመን😢😢😢

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Před 4 měsíci +18

      እኔ የሷን ከሰማሁ በኋላ የመጨረሻ ተስፋ ቆርጫለሁ ኢትዮጵያ መግባት ሁሉ ፈራሁ😢😢😢

    • @amenamohammed115
      @amenamohammed115 Před 4 měsíci +22

      እኔም አልታለልም እል ነበር አብሮኝ ባደገ አውቀዋለው በምለው ሰው ደም ተፍቼ መዳም ቤት የለፋሁበትን ሲበላኝ ለካ ሰው የለም ብያለው እና ለራስ መኖርና እራስ ወዳድ መሆን ግድ ሆኗል

    • @bemenetbayi9972
      @bemenetbayi9972 Před 4 měsíci +10

      ኢትዮጵያ መንግስት የለም ። እናት አለሜ ሁሉ ሌባ ሆኖል

    • @user-bc7uf9kc3o
      @user-bc7uf9kc3o Před 4 měsíci +1

      btam yesfral

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 Před 4 měsíci +48

    እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት!!!!❤😍😘

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci

      ትክክል እውነት ያሸንፍል በሀይማኖት ተሸሸገው የሰው ቤት ለመውርሰ ሰዉ አብዳል ወገኖቼ ተጠንቀቁ አብሶ ለሀይማኖት ተቃማት እንዳታከራዬ እናቴ እንካን ደሰ አሎት ይቺ ሌባ እንካን አጋለጣት አለም ሰገድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥክ ❤❤❤

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Před 4 měsíci +13

    ዛሬ ሰው ምንም በደል በወንድሙ ላይ ሲፈጸም አይቶ እንዳላየ በምያልፍበት ጊዜ እንዲህ ለሀቅ የሚቆሙ ጎረቤቶችን ማየት ያስደንቃል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Před 4 měsíci +30

    በጣም ያሳዘኑኝ እናት ነበሩ አልሀምዱ ሊላህ ደስ አለኝ የምር እባካችሁ ሰውን ማስደሰት ባንችል ለመከፍቱ መንስኤ አንሁን አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 Před 4 měsíci +12

    ጎረቤት ማለት እዲ ነው ።ደስ ትላላችሁ ጌታ ይባረክ ።

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 Před 4 měsíci +21

    መጀመርያ አለምሠገድ እመቤቴ ከነልጃ ከመላው ቤተሠብህ ጋር ትጠብቅህ የደሃ እንባን እንባ አባሽነህ እማማም እንኳን ቤታቸው ተመለሠላቸው እግዛብሔር ይመስገን አለምዬ ያንተ ውጤት ነው ጉልበትህ ይባረክ ጥሩ ጎረቤቶች ናቸው

  • @Kidist136
    @Kidist136 Před 4 měsíci +3

    ፍትህ በሀገራችን ሲደረግ ያሳየህኝ አምላክ ተመስገን ❣️🙏

  • @genetmengistu2317
    @genetmengistu2317 Před 4 měsíci +13

    ሁልጊዜ አስባቸው ነበር ፡ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 Před 4 měsíci +13

    አለም ሰገድ የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ ልፋትህ ፎሬ አፍርቶል አይተሀል ፈጣሪ ጨምሮ ሮ ሮሮሮ ይባርክህ

  • @user-hu9yc2br2h
    @user-hu9yc2br2h Před 4 měsíci +18

    አላህምዱሊላህ እማማ ሲስቁ እንዴት ደሰ እንዳለኝ ይህን ቀን ስናፍቅ ነበር

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před 4 měsíci +14

    እስይ ልልልል እንኳን ፈጣሪ እረዳዎት እኔ በጣም አንጀቴ በልተውኝ ነበረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን እሷም ፈጣሪ የእጇ ይስጣት አለምዬ ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 4 měsíci +15

    እግዚአብሔር የመበለቶችና የደሀ አደጎች ዳኛ ነዉ ስሙ ይክበር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +8

    ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰው አጥር አጥሮ ጎረቤት በማይገናኝበት ዘመን እናንተን የመሰለ ጎረቤት ማየት እንዴት ያስደስታል ልጆቻችሁ ይባረኩ የ አካባቢ መሃበር መኖሩ እንዴት ያስደስታል እማማም እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት አለምዬም ተባረክ ክፉዎች አይኑሩ አይባሉም ክፉ ከ ሌለ እግዚአብሔር እንዳለ አይታወቅም በ ሃይማኖት ካባ ተሸብባቹሁ የምታጭበረብሩ እግዚአብሔር ይገስፃቹሁ

  • @mihret3341
    @mihret3341 Před 4 měsíci +15

    ውይ የደስታ 😭😭😭የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እንዴት ሆኑ ብዬ ብዙ ጊዜ እያሰብኳቸው ነበር ክብር ለፈጣሪ😍🙏አለም ሰገድዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ❤

  • @HemenNatan
    @HemenNatan Před 4 měsíci +10

    ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +21

    እኛ ሁላችንም ውጭ ነን የእናቴን ሰርቢስ ቤት ተከራይታ የምትኖረው ልጅ ፔንጤ ናት ፀሎት እያለች ቆራቢ እናቴን ሰላም አሳጣቻት ጎረቤት ረበሸች ይሄንን ቤት እንድወርስ ነብይ ነግሮኛል እያለች ደካማ እናቴን ሰላም አሳጣቻት በጣም ሲብስባት ለዘመዶቻችን ነግራ ውጪ ስትባል አልወጣም የቤቱ ወራሽ ነኝ አለች 😂
    በፖሊስ ነው የወጣችው ሐሰተኛ ነብያቶች ህዝቡን ስህተት ውስጥ እየከተቱ ነው
    በሐይማኖት ሽፋን ህዝብ የሚያታልሉ ብዙ ናቸው ወገኖቼ ተጠንቀቁ።

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před 4 měsíci +6

      የምትችይ ከሆነ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ ያለውን ነገር አስተካክይ ይሄ ታሪክ በየቤታችን እንዳይገባ መጠንቀቅ አለብን።

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před 4 měsíci +2

      ጭራሽ ተከራይ ሆና ነብይ ነግሮኛል አልወጣም አለች የአላህ ምን ጉድ ነው፣😅😅😅😅

    • @konjokonjo9375
      @konjokonjo9375 Před 4 měsíci +2

      ኧረ በጣም አሳፋሪዎች ናቸው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 4 měsíci +3

      ነብይ ነግሮኛል እያሉ ሌቦች በዙ ኽዝቡ በየዋህነት ተጎዳ

    • @user-rg7jf6dq2p
      @user-rg7jf6dq2p Před 4 měsíci +1

      btam mtfo gza mataben🎉🎉🎉

  • @user-xo2uc4bk5i
    @user-xo2uc4bk5i Před 4 měsíci +2

    አለም ሰገድ ኑርልን እኔ ምንም የምለው ነገር የለም በጣም አዝኜ ገበር እማ እንካን እንባውት ታበሰሎት ጎረቤቶችም ክበሩልኝ

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 Před 4 měsíci +6

    እውነት እኝህን አዛውንት በለፉበት ንብረት ገብተሽ እንዲህ ያሰቃየሻቸው ሴት ዕድሜሽ ይጠር ድፍት ያድርግሽ እማማ እንኳን ደስ አሎት 😢

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 4 měsíci +5

    በዋነኛነት እማማ ከዛ አለም ሰገድ ልፋትህን ስለቆጠረልህ እንኳን ደስ አላችሁ ጥሩ ጎረቤቶች ኢትዮጵያን ያየሁባችሁ ተባረኩልኝ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 4 měsíci +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሔንን ላደረገ እንኳን እንባዎት ታበሰ እናታችን

    • @bethdejene4362
      @bethdejene4362 Před 4 měsíci

      ተመስገን አምላኬ እውነት እውነት ናት አትደበቅም❤

  • @hannameshesha4854
    @hannameshesha4854 Před 4 měsíci +6

    እልልልል...........ባደባባይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።አለምሰገድ እና አንተን ተከትለው ይህን ጉዳይ ጉዳያችን ነው እውነትን ይዘው ያገባናል ብለው በህግ ፊት ሞግተው የናቴን ንብረት ላስመለሱ ሁሉ ከሰማይ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ይሔ በዋጋ የሚተመን አይደለም ልላው የኢትዮጵያውያን ዳኞች ጠበቃዎች በፍርድ ውሳኔ ላይ በስራ የምትንቀሳቀሱ ሁሉ በቅንነት በእውነት ግራና ቀኙን በማየት ማስረጃ እንኳን ባይኖር እንደዚ ያለውን እናቶቻችንን በማታለል የሚንቀሳቀሱትን ሌቦችና አታላዮችን ፣በሰው ንብረት ተደላድለው ለመኖር የሚያስቡትን የማያዳግም ፍርድ በመስጠት ኢትዮጵያን ከአባቶቻችን እርግማን ነፃ አውጡአት ተባረኩ ደስ ይላል።

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 Před 4 měsíci +9

    እግዚአብሔር ምሰግን ሰለማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተም አለም ሰገደሰ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ጌታ ይባረኪ ።

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 měsíci +4

    በጣም የገረመኝ ታሪክ ነበር። እንኳን ደስ አለዎት!

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Před 4 měsíci +8

    እሰይ ተመስገን በጣም ልቤን የሰበሩት እናት ናቸዉ ዐለምሰገድ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋና ይገባካል

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 Před 4 měsíci +7

    በእውነት እገብግቢ ይህን መልስ መልስህል እልምስገድ ዝብንህን ይባርክው እናታችን እንኳን ድስ እሎት እውነት ክእርሱ ጋር ስልሁን እግዚእብሄር ያተመስገን ይሁን❤❤❤❤❤

  • @Itif649
    @Itif649 Před 4 měsíci +5

    የጎረቤቶቿ ሰዎች እጅግ ልትመሠገኑ ይገባችዋል

  • @user-wu5zc8oo5d
    @user-wu5zc8oo5d Před 4 měsíci +6

    በእውነት አሌክስ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ዘመንሕ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannakifluharegeweyn302
    @hannakifluharegeweyn302 Před 4 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ጥሩ ጎረቤት እንደዚ ይደሰታል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 měsíci +7

    እልልልልልሎእስይእግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ እንኳን ደስአለሽ።።ሀቅሽ መለሰለሽ❤❤❤🎉🎉 የሰው ሀቅ የምትበሉት እግዚአብሔር ዝም አይለምገ አለምሰገድ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ😢😢❤

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 4 měsíci +9

    ስለማይነገገ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 4 měsíci +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነበር ያሳዘኑኝ የመጨረሻው ያማረ ይሁን አለምየ እመብረሃን ታክብርህ

  • @love62076
    @love62076 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን: እግዚአብሔር የባረካቸው ጎረቤቶች ጋር መጎራበት ምንኛ መታደል ነው: የድሮዋን ኢትዮጵያ በናንተ አይተናል ቤተክርስቲያን ብቻ ሳትሆን ማህበረሰቡም እንዲህ አይነት ማህበር በየአካባቢው ማዋቀር ከናንተ ልምድ መውሰድ ይጠቅማል: አንድነት ሀይል ነው : ተባረኩ ሁላችሁም የጎረቤታችሁን ጥቃት እንደራሳችሁ አይታችሁ ተጎድታችዋል: ስለ እውነት ፍርድ እግዚአብሔር ይመስገን: እማማ በመጨረሻው የመከሩት ምክር በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እግዚአብሔር እንኩዋን ነፃ አወጣዎት ተመስገን መልካም ዜና መስማት መጀመራችን🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +15

    ተመስገን እንኳን ካሶት እናቴ❤ደሞ ምን ልንሰማ ነው ልል ነበር ተመስገን

  • @user-ni2kf8vx4m
    @user-ni2kf8vx4m Před 4 měsíci +11

    በጣም ደስስስ ይላል
    እማማ እንኳን ደስ አልዎት
    ጋዜጠኛ አለም ሰገድ አላህ ይጠብቅክ
    እረጂም ጤና ይስጥህ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před 4 měsíci +6

    አምየ አተ መልካም ሰዉ በፈጣሪ እርዳታ በናተ በመልካም ሰወች ነዉ የኒህን ምስኪን እናት እባ አብሳችሗልና ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před 4 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አሎት እናቴ ቀሪ ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před 4 měsíci +1

    ❤በእውነት የሚደነቁና ጀግና ጎረቤቶች ናቸው እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ አለምዬ አንተም ዘመንክ ይለምልም

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 měsíci +4

    እጅግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እማማዬ አብሬዎት አልቅሼ ነበር❤❤❤

  • @user-kq5dk7qp6w
    @user-kq5dk7qp6w Před 4 měsíci +1

    አንተን አለማድነቅ ነውር ነው ብዙ ጥሩ ነገር አለህ በተለይ አይዞሽ ስታል ድምፅህ ሃይል አለው ያፅናናል ተባረክ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 4 měsíci +12

    እግዚአብሄር ይመስገን ክብር ለፈጣሪአችን ይሁን እንኳን ደስ አልዎት የዋህዋ ወይዘሮ ዘምባዌ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 4 měsíci +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልህምድላ እናታች እኳ ደስ አሎት

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 4 měsíci

      “ ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፥ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፥ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ። “
      . መዝሙረ ዳዊት ም. ፺፱ (፻) ቁ . ፩ - ፪ ። 👉🏾📖🤔

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 měsíci +11

    ማረያምን ሁሌ ነበረ የማሰባቸው በጣም ያሳዝኑኝ ነበረ እንኳን ደሰ አሉውት የኔናተ አምሮባችሁል ደሞ ❤️❤ ተመሠገን እውነተ ሁሌም ታሸንፍለቸ ተመሠገን ለድግል ማረያም ልጅ

  • @senaitabdisa3879
    @senaitabdisa3879 Před 4 měsíci +1

    እዮሀ ሚድያዎች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!!!የሰዉን እምባ እንዳበሳችሁ!!! እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለሰራችሁት ውለታ!!!

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎ ሰራው ይሔ ነው የኜ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ሰምህ ይባረክ

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 4 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mo4um4pd8l
    @user-mo4um4pd8l Před 4 měsíci +1

    በጣም ሚገርም ተአምር ነው በገዛ ቤታቸው እንኳ ፍትህ አገኙ እናቴ

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Před 4 měsíci +9

    እአይ እመ አምላክ አይቼ ሳልጨርስ ደስ አለኝ እናቴ እንኳን ደስ አሎት በጣም ያሳዝኑ ነበረ ፈጣሪ እንኳ ን እምባዎን አበሰሰሎዎት

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 4 měsíci +6

    አለም ሰገድ እግዚያብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před 4 měsíci +7

    ሀቅ ይቆያል እንጂህ እውነት ሀቅ ይውጣል

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 4 měsíci +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምህረቱ አያልቅምና እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት የረዳቹሃቸው ሁሉ ተባረኩ አለምዬ አንተም ለምልምልን

  • @mesafint44
    @mesafint44 Před 4 měsíci +2

    እማዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳዎት
    በንፅህና ለተገፉት ሴት እውነተኛ ፍርድን ለፈረዱ ዳኞች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።ቤታችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc Před 4 měsíci +3

    ልልልልልል እርእሱን ሳይ በጣም ደስስ አለኘ ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ እናት ከአሁን ወዲ ተጠንቀቁ
    የቅርብ ቤተስብ ሁልጊዜ ልከታተል ይግባለን
    ምክንያቱም ስው እዴሜ እየጨመሪ ሲሃድ ብዙ ነገር ያበላሻል ቤተስብ የሆነችሁ ስዎች አደራ ❤❤

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Před 29 dny

    አለምየ አተ ከእግዚአብሔር የተላክ ነህ የሠውን እባ እድታብስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hanademe7648
    @hanademe7648 Před 4 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ስው የዘራውን እንዲሁ ያጭዳል ይላልና የዘራችውን ታጭዳለች።እማማ እግዚአብሔር እንኳን እረዳዎት።

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት የኔ ጀግኖ❤❤❤😢😢😢

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 Před 4 měsíci +1

    እንዲህ ነው ጎረቤት። እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 4 měsíci +3

    እሰይ እናታችን እልል እንኳን ደስስ አለዎት 🙏

  • @eriloveyou2699
    @eriloveyou2699 Před 4 měsíci +8

    እማማ እንካን ደስ ኣላቹ ኣልሓምዶሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jerryjerry4050
      @jerryjerry4050 Před 4 měsíci

      ኣንተ የኣማራ ዘር ኣህያ ዲቃላ የኤርትራ ማልያ ለብሰክ የዉሸት ማንነት ትግርኛ ነኝ የምትልበት ቀን ያቆማል እኛ ደቀባት ጭዋ ህዝበ ትግርኛወች ጠራሮገን ከመሬታችን እናባርራቹሃለን ባንዲራችን ያንተ መጎረርያ አደለም አንተ ሉሙጥ ዲቃላ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነት ደኞች ጎሮቤቶች እነ እንዲሁም የሚዲያው ሰዎች እግዚአብሔር ክብር ይስጣችሁ ❤

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን !እንኳን ለዚህ ቀን አድረሶዎት እናታችን .እንኳን እንባዎትን መድሃኔ አለም አበስሎት 🙏🏽አሌክስዬ እንኳን ደስ አለህ የኔጎብዝ 👏🏾👏🏾

  • @hanytwin
    @hanytwin Před 4 měsíci +7

    የኔ እናት እንኳን ደስ ያሎት ❤

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Před 4 měsíci +4

    እንኳን ደስ አለወት እናታችን😢😢😢😢😢 እረጅም እድሜ ይስጠውት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 4 měsíci +3

    🙏እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ሁናት ዬ ያዘው ሳው ዋርቆ አይወርቂም አላምዬ የምት ገርም ሳው ንክ እግዚአብሔር ይባረክ 🥰

  • @ethio125
    @ethio125 Před 4 měsíci +1

    እማማን የረዳው እግዚአብሔር የሚፈሰወን የወገኔን ደም ተመልክቶ ወንድም ወንድሙን የሚገድለውን በቃ ይበለን እባችሁ ፀልዪ በየሃማኖታችሁ እጃችን ወደ ፈጣሪ ዘርጉ እኔ ጀግና እኔ ልታይ ማለት ይቅር ለህዝብ እናስብ

  • @weynshet1251
    @weynshet1251 Před 4 měsíci +1

    እማ ዘምባቤ እንኳን ደስ አሎት ዛሬ በእውነት ትክክለኛ ዳኝነት በመሰጠቱ እግዚአብሔር ን አመሰገንኩ ስሙ የተባረከ ይሁን !!!!!!!!!

  • @didy898
    @didy898 Před 4 měsíci +1

    አቤተ አንተ ጋዜጠኛ ብቻ ሣትሆን የተቸገር እንባ አባሽ ነህ አላህ በሂወትህ ሙሉ ደስታን ሠላምን የእድሜ በረካን ይስጥህ ❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ባጣም

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 4 měsíci +1

    ሰላም ወገኖቼ በጣም አስተማሪ ነው ተጠንቀቁ ወገኔ በተረፈ ለወይዘሮ ውድነሽ በጣም ደስ የምሉ እናት ናቸዉ ሰላም ጤናና ረጅም እድሜ ያኖሯት

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለዎት እግዚያአብሔር እንባዎትን አበሰሉት ያኔ እናት

  • @HargeWondmu
    @HargeWondmu Před 4 měsíci +1

    አለምሰገድ እንዴት መልካምሰዉነህ ዘንድሮ ለፍትህ የቆምክ ጋዜጠኛረጅምእድሜ ❤

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Před 4 měsíci +2

    እንክዋን ደስ አለዎት እናታችን ለሁሉም ቀን አለዉ እግዚአብሔር ሀቅ የሌለበት ነገር ሁሉ ያዋርዳል እኚን እናት ያንገላታሽ ያዋረድሽ ሴት መድሀኒአለም አሁንም ዘመንሽ ሙሉ የተዋረድሽ ሁኚ

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 Před 4 měsíci +2

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ወጣ ጋዜጠኛው ጎበዝ ነክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 Před 4 měsíci +3

    እንኳን ደስ አለሽ ኢዮሀ ሚዲያም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 4 měsíci +1

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት 😢 ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥህ አባቴ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሄር ይመስገን።እማምዬ እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ብሎኛል።😁😀😃😄 ለእዮሃ ሚዲያ፤ ለኮልፌ ችሎትና እማማን ለተባበራችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ይድረስ።🙏❤

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před 4 měsíci

    ውይ የኔ እናት አንኳን ደስ አለዎት እናታችን እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለም አለም ሰገድም የብዙ ሰዎችን እንባ ከእግዝአብሄር በታች እያበስክ ነው በሄድክበት ሁሉ ከነቤተሰብህ መልካሙን ነገር ይግጠምህ❤❤❤❤❤

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ Před 4 měsíci +3

    እልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስ አሎት የኔ እናት

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb Před 4 měsíci +2

    ጎበዝ አለምሰገድ ሁሉም አንድ አይደለምይች የተለየች ወንበዴ ናት

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 4 měsíci

    ተመሰገን አለምሰገድ የደንግል ማሪያም ልጅ ይባርክህ🙏 አይህም አናት ቀሪዉ አድምያቸዉን ንሰሃ ገብተዉ ለመቁሮብ ያብቃቸዉ🙏

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 4 měsíci +5

    እስይ እማዬ እንኳን ደስ አሎት አንተ ደግስዉ አንተን የወለደች እናት ምንኛ መልከም ሰዉናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před 4 měsíci +1

    ኦፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አለ ሚስኪኖችን አይቱዋል ስምቱዋል በ እውነት ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ልምናህን ይስማ ልጆች ካሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንባችው ያበሰ የ እስራኤል አመላክ ይመስገን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 4 měsíci

    እሰይ እንኳን ደስ አሎት እናታችን አለመሰገድ የሰው ልክ ፈጣሪ ሁሉም ያኑርልን

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ይህች ሴት ልጅ እንኩዋን የላትም ግን እግዚአብሔር ህዝብን አቆመላት መልካምነት ለራስ ነው

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 4 měsíci

    እሰይ ተመስገን የኔ ጌታ ታሪካቸውን ሰምቼው ያለቀስኩትን አረሳውም😢 እንኳን ደስ አሎት እናቴ❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +1

    ይሄ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ቅን ፈራጅ ክብር ይሁንለት የልጅነትዎ አምላክ አይጥልም አይተውም ሃሌሉያ ! በሃይማኖት ስም የምትነግዱ ሁሉ ንስሃ ግቡ ተመለሱ እግዚአብሔር የሚባላ እሳት ነው !

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 4 měsíci

    አራ በእውነት እግዚአብሔር ክብር ይስጣችሁ ❤ እንደ ጎረቤት ግን ማን አለ በስመአብ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባሰርክህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ፍትህ ለዘላለም ይኑር ደጋግ ጎረቤቶች ብረክ ሁኑ ያች ወረዳ የሲዖል ልጅ የንሠሀ ዕድል ይስጥሽ

  • @azedazedazedazed8995
    @azedazedazedazed8995 Před 4 měsíci

    ሪታዬ ❤እግዚአብሔር ይመስገን የስፍራችን እናት ናቸው