ተነስቷል ድንቅ የትንሳኤ መዝሙር በሀዋሳ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን ኳየር MAY 4,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 204

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 3 lety +26

    ዋው ዋው ልዩ ትውልድ መጥታል ከአባቶች አደራን ተቀብሎ የሚሮጥ።

  • @Beniyamchemir
    @Beniyamchemir Před 2 lety +6

    ክርስቶስ ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬ እስከ ለዘላለም ሕያው ነው

  • @user-nf9xg5wj7b
    @user-nf9xg5wj7b Před 4 měsíci +1

    yehen mezmur bezu zize lelaema gift ale bebal ene salhon alkerem teshelami beka i can't stop listening tebrekulign......endiz sereat yalew zemare begeta feitm yamare mesewat nw.....

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜንንንንንን ጌታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ተነሥቶዋል

  • @user-ei6jt1jn9o
    @user-ei6jt1jn9o Před 3 lety +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ክብር ለእርሱ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደሱ አለቹዉ እንኳን ደሱ አለን እግዚብሔር ይበርካቹ ታበረኩ 💚💛💒💐

  • @agimie2291
    @agimie2291 Před 3 lety +3

    አሜን ሃሌሉያ አዎ ተነስቶአል ቸሩ ጌታችን ይመስገን

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ሊቀበል ይገበዋል ጌታችን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +6

    ዋው ዋው በጣም ደስ ስትሉ ተባረኩ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላች

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem +1

      ዋዉዋዉበጣምደሰሰትሉተባረኩ

  • @shalombini28
    @shalombini28 Před 6 měsíci +4

    Omg I’m singing this song at stage for Sunday church ⛪️ 😮😊❤🎉

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 3 lety +4

    ተባረኩ ደስ ስትሉ👍👍👍👍

  • @sofiyaabdallah2310
    @sofiyaabdallah2310 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይይ እልልልልልልልልልል ጌታ ይበርካችሁ

  • @salamaarabia6118
    @salamaarabia6118 Před 3 lety +9

    ጌታ ይባረክ ከጭለማ ወደ ብረሀን ያረገኝ

    • @developeraman7190
      @developeraman7190 Před 3 lety

      ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን😍💖

  • @selamawitmanser2550
    @selamawitmanser2550 Před 4 měsíci +1

    Ketelat ege yetadegen Cheru getachin ye nazretu Eyesus lezelealem yikbir yenges. Amen

  • @martha6011
    @martha6011 Před rokem

    አመን አመን አመን አመን አመን አመን አመን 🤲🔥 ተባርኩ፡እንደዝ፡በሰማይ፡ሰፏራላይ፡ዘምሩ፡🙌🙌🙌🙌🙌😘😘😘😍😍💯👌💪💚💚💛💙💚💛💙💚💛💙💚💛💙💚💛💙💚💛💙💚💛

  • @user-ro3hi3qw6v
    @user-ro3hi3qw6v Před 3 lety +2

    Wow amazing worship endet des yilal eyesus endih smelek

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተነ

  • @mehrethabte6744
    @mehrethabte6744 Před 3 lety +2

    ልዩ ዝማሬ ! ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ !!

  • @SB-zt9pr
    @SB-zt9pr Před 3 lety +4

    You made my day! Allah , hou kiber ! 🙏💚💛❤🙏

  • @MuluMikir
    @MuluMikir Před 3 lety +1

    May God bless you 🙏 Amazing worship songs! Glory be to Jesus!

  • @tsionandualem8742
    @tsionandualem8742 Před 3 lety +1

    Amen amen amen🙏 Kibr Hulu legeta yihun

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 3 měsíci

    አሜንንንንን አሜንንንን ተነስተዋል ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +2

    GOD BLESS YOU 🙏 Marcile Choirs !!

  • @pastorermiasbehailuofficia9048

    Glory to God ,you are so blessed

  • @aynalemdana2466
    @aynalemdana2466 Před 3 lety +1

    Amen amen geta yebarakachu ❤️❤️❤️🇪🇹

  • @user-ui2rz8er6f
    @user-ui2rz8er6f Před 4 měsíci +2

    yihen mezmur kuayer linseraw new iski barkun

  • @user-fr1sb2xb7y
    @user-fr1sb2xb7y Před 3 měsíci

    እልልልል ቸሩ ጌታችን ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @EodineshBabulo
    @EodineshBabulo Před 3 měsíci

    Amennnnnn yegeta yibarikachu

  • @mesfinsisay655
    @mesfinsisay655 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ።

  • @asmlferbo2370
    @asmlferbo2370 Před 2 lety +1

    አሜንንን አሜንን አሜንንን እልልልልልልልልል ተባረኪ

  • @asteraster4382
    @asteraster4382 Před 3 lety +1

    Amen amen tebareku bebizuu🙏❤️

  • @diboyerobi7967
    @diboyerobi7967 Před 2 lety

    Wow menifes yalewu amiliko tebarekulign

  • @topman1252
    @topman1252 Před 3 lety +2

    Wow Thank you hol spirit

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 Před 3 lety +1

    Amnenn amnenn amnenn endte dase yelale 💓💓💓💓

  • @meseretgutema9589
    @meseretgutema9589 Před 3 lety

    Eeeeeeesssseeeeyyyyyiiiiiiii ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen elelelelelele elelelelelele elelelelelele 👏👏👏👏🙌🙌

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Před rokem

    Gin tinsh kir yalgn biyans encwan mdrak lay tsagurchun bitshafnu gata das yilawl tabrku❤

  • @user-zi5nl4kx5n
    @user-zi5nl4kx5n Před 3 měsíci

    የማን፡እብዶች፡ናችሁ፡ጌታ፡ሆይ፡ልቦና፡ስጣቸው

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 3 lety

    Amen Amen geta Tenstewal del Areguwal Geta Eysus AmenAmen

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    አሜን ተባረኩ በብዙ አሜን

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 Před 3 lety +1

    Amen. Amen. Hallelujah. Glory to God.

  • @tigabuadijamo6287
    @tigabuadijamo6287 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tsaga yichamarilachu

  • @godislove6054
    @godislove6054 Před 2 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN YASUUS GETA NOW AMEEN AMEEN TABARAKU

  • @user-uj2kd8ky8r
    @user-uj2kd8ky8r Před 3 měsíci

    አሜን አአሜን አሜን አሜሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +3

    አሜንንን እእእእልልል ተነስታል እየሱስ 💘💘

    • @tigist9995
      @tigist9995 Před rokem

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን
      ተነሰታልእየሱሰተነሰነታል
      እየሱሰተነሰታል
      አሜንንንንንንንንን
      እልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልል
      እሳይይይይይይይ
      እሳይይይይይይይ
      👏👏👏👏👏

  • @betheltaye
    @betheltaye Před 3 lety

    Tebareku zemenachu yilemelem ❤❤👍👍

  • @yadenijirana5261
    @yadenijirana5261 Před 3 lety

    Amen amen kibir letinsayewu Geta🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @muluneshdana3575
    @muluneshdana3575 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @hirutana565
    @hirutana565 Před 3 lety +1

    Tebarekuuu🙌🙌🙌💟

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 3 měsíci

    Amen ተባረኩኩኩኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ke8lf6er9m
    @user-ke8lf6er9m Před 3 lety +1

    Tabarikachiw kiruuu
    Mogosi yichamribachiw

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ታባራኩ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @mekdesdaniel3963
    @mekdesdaniel3963 Před 3 lety +1

    ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety

    ዋው፡እልልልልልልልልልልልልልልል፡ይገባዋል፡፡እሰይ፡አባቴ፡፡እወድሀለዉ፡ተባረኩ፡አሹ፡እልልልልልልልልልልልልል።

  • @shibirugudisa8812
    @shibirugudisa8812 Před 3 lety

    May God bless you ! I am blessed with you

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 3 lety

    Tebareku yibzelachu Ye Yesus tsega

  • @michaeltecle2937
    @michaeltecle2937 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ስራ። ጌታ ይባርቹ በርቱ

  • @HAQTECH655
    @HAQTECH655 Před 3 lety

    Wow it's amazing song my humble choirs

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 Před 3 lety

    Amazing!! You all are so beautiful❤💖💕💓

  • @belaynesh7834
    @belaynesh7834 Před 3 lety +1

    Amen Lllllllllllllll tebareku

  • @topman1252
    @topman1252 Před 3 lety +3

    ጌታ ይባርከቹ

  • @mimmimiya4141
    @mimmimiya4141 Před 3 lety

    Woww Batam Desi yelal

  • @galaxyj4891
    @galaxyj4891 Před 3 lety

    Ewant.gat.tenasetwal.kiber.lgata.wawe.tebarikuileqe.

  • @zenebachdesallen2429
    @zenebachdesallen2429 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ታበራኩልኝ

  • @aeeazz6081
    @aeeazz6081 Před 3 lety

    Tebareku steghu yibizalchu

  • @user-zf6qu8pw8t
    @user-zf6qu8pw8t Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen 🙏🙏💗💗

  • @elsaelsa9526
    @elsaelsa9526 Před 3 měsíci

    አሜን እልልልል❤️🥰🥰🎉

  • @mikyasasiye8518
    @mikyasasiye8518 Před rokem

    ,egzeyabher hoy sladankegn amesegnalew

  • @werkenshberanu47
    @werkenshberanu47 Před 3 lety

    Elelele geta ye masgen 😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t Před 3 měsíci

    Eyesus yadina

  • @aladorgetanew6486
    @aladorgetanew6486 Před 3 lety

    leba menafike hula

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 3 lety

    ተባረኩ የአባቴ ቡሩካን

  • @yohanasebsibe
    @yohanasebsibe Před 4 měsíci

    i love it

  • @yetinayetfeleke3105
    @yetinayetfeleke3105 Před 3 lety +1

    ማርሴል አንደኛ😘 ተባረኩ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu

  • @natinuke
    @natinuke Před 3 měsíci

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mikyasasiye8518
    @mikyasasiye8518 Před rokem

    God is Glory

  • @sarazar9206
    @sarazar9206 Před rokem

    Gata chamiRo darbo Mogsun yichmirbachu❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu

  • @kalyemaryamlij7237
    @kalyemaryamlij7237 Před 3 lety

    Shibsheba ya Amra yalkew jil

  • @abrrashmarara2905
    @abrrashmarara2905 Před 3 lety +1

    Ameen Ameen Ameen 👏🙌🙌

  • @eyasunatan
    @eyasunatan Před 3 lety

    ዋው ሌዋውያን

  • @africayegetalijiyetalenemr4626

    Wwwwwwww Ameeeni begeti simi tebarkuuuu

  • @berekettitos9093
    @berekettitos9093 Před 3 lety

    Amen Amen 🙌🙌🙏🙏 Tabarkuu

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 Před 3 lety

    ውውውውውውው ተበርኩ አሜንንንን ይገበውል ለአምለካችን

  • @atmphone6460
    @atmphone6460 Před 3 lety

    Woow Amen Amen Amen tebarku

  • @mrphone1311
    @mrphone1311 Před 3 lety

    ዋውዋውዋውዋውዋዋው ተበረኩ በብዙዙዙዙ ፀገገገገ

  • @aliali1287
    @aliali1287 Před 3 lety

    WOW Tabaraku Wudoche

  • @mekedemmetaferiaw9543
    @mekedemmetaferiaw9543 Před 3 lety +3

    ተባረኩ

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485

    Elelelelele bebizu etif tebareku.

  • @betheltaye
    @betheltaye Před 3 lety

    Amen ❤❤❤👍👍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +2

    እሰይ እልልል አሜን ተባረኩ

  • @alemitudegu9032
    @alemitudegu9032 Před 3 lety

    Wow wow God bless you

  • @mulusedamo7179
    @mulusedamo7179 Před 5 měsíci

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadoeyafkirnatisu4456
    @tadoeyafkirnatisu4456 Před 3 lety

    Woooooow Ameeen Ameeeeen🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤

  • @sarafikr9449
    @sarafikr9449 Před rokem

    Amen amen

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety

    የማቴዎስ ወንጌል 28
    6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።

  • @battyfilke9191
    @battyfilke9191 Před 3 lety +2

    አሜን ሀሌሉያ

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před 3 lety +1

    አሜንንንአሜንንን❤❤❤

  • @nally5385
    @nally5385 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @eliecelll9336
    @eliecelll9336 Před 3 lety +1

    Amennn