አቤል አቡና ለዘማሪ ዳጊ ማሳሰቢያ ሰጠ | faithline | ኤል ቃል tube | abel abuna | aman shalom | dagi tilahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    aithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 182

  • @elitube8652
    @elitube8652 Před 2 měsíci +14

    መጽሃፍ ቅዱስን የጻፍነው እኛ ነን አላችሁን። ይህንን ያክል ዕብሪት ወንጌልን ኣሳቦ ሲካሄድ ማየት ያማል።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @simretmg9263
      @simretmg9263 Před 2 měsíci +1

      ይሀን ን በማለቴ ይቅርታ እየጠየኩ ዛሬ ቤተክርስትያን የደረሰችበት አትደርስም ነበር ዛሬ ጌታ እረድቷቸው ቤተክርስቴያንን ለማቅናት የተነሱ ወጣቶችን መቀጥቀጥ ኢ- ፍታሐዌ አይደለም ?????

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 2 měsíci

      ​@@simretmg9263 ምኑ ነው ያቀኑት እህቴ ቆይ ከማቅናት በፊት መቅናት ይቀድማል እኮ

    • @user-ur1rt5on1v
      @user-ur1rt5on1v Před 2 měsíci

      Eshi min yelal tadiya man yetsafewenes enemen wey yante yetu new ?

  • @SurprisedBiscuits-tz9tb
    @SurprisedBiscuits-tz9tb Před 2 měsíci +13

    እምነት ራሱ አምልኮ ነውኮ ከመፅሀፍ ቅዱስ ሰፈር ወጥታችኋል

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci +1

      የት ያቃል

    • @tare556
      @tare556 Před 2 měsíci

      አውዱን አንሳት ቃል ሲቶረገም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል በዘፈቃድ መቶርገም ያስጠይቃል።

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ የእኛ ባለ አዉደች

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci

      ​@@user-mo6vs4sk3v
      ጠንቋዮችሽ ተነኩ?
      አንቀጠቀጠሽ?ገና አጥወልውሎ ይደፋሻል

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ሀሀሀሀሀሀሀ ከከከከከከከ የእናንተ አምላክ ነዉ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 2 měsíci +16

    የሰውን እርቃን በአደባባይ መግለጥ (ክርስትያን መሆንን ለጊዜው ይቆየን) በባህላችን እንኳን ነውር ነው በህግ ወንጀል ነው::

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci

      እነሱ አምላክ የመሰረተውን ተቆም ሊያፈርሱ ልጆች የሚጎድበትን ታሪክ እርቃን ሲያረጉ ፅድቅ ነበረ ወይ

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před 2 měsíci +1

      @@Mercy-mw9nt ምን አረጉ ሃሰተኛ ነብያትን ከማጋለጥ ውጪ??

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 2 měsíci +1

      እነሱም እኮ ቆዮ እኮ የሰውን እርቃን መግለጥ ከጀመሩ

    • @isrealbekele7396
      @isrealbekele7396 Před 2 měsíci

      “የእግዚአብሔር ክብር ነገርን መሰወር ነው፤ የነገሥታት ክብር ግን ነገርን መመርመር ነው።”
      - ምሳሌ 25፥2

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci

      @@samymulu7110 ዳጊ ከእከሌ ወልዶ በየቦታው ልጆች ወልዶል የሚሉት dna አስመርምረዎል በአውታሩ መዝሙር ማሽካካት ትችት ከአምላክ ቃል ጋር እና በጭዎነት ነው ሰውን በማዎረድ ነው ነቢያቱን ማጋለጥ እነሱ አልጀመሩትም እኝም አንቀበላችውም አናንጎጥጥም አንሳደብም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 měsíci +5

    ተዉት ወንጌልን ኢየሱስን እንደው እንደሀበሻ ይሄንንስ ማሳየት ምን ማለት ነው ዳግምስ አሁን ልትዘምርነው በዚሁ አፍህስ ፍቅር የሀጢአትን በደል ይሸፍናል

  • @tamiratalemu1779
    @tamiratalemu1779 Před 2 měsíci +9

    ሁላችሁንም ጌታ ከዚህ ሚድያ ላይ ያንሳችሁ

  • @Luna23official
    @Luna23official Před 2 měsíci +5

    ሲጀመር ሰውን ኣያናግርም ቀደም ቀደም እያለ።እየጮኸ። እያምባረቀ።በጣም ቅልብልብ ሆኗል። በዙሪያው ያሉት ሁሉም ይፈሩታል አፉን ካለልክ ሲከፍት ማንም ኣይገስፁትም። የወንጌል ጀግና እንዳላልንህ የወንጌል መፈሪያ ብለንሀል።በጣም መረን ለቀሀል። የሐሰተኞች አለቅላቂ አቶስታሽ መሆንክን አሳይተንሀል።ባጠቃላይ ኣፍረንብሀል። ተመለስ ቢያንስ እንደእድሜህ ሁን ።ኣንተ ልጅህ አድጎ በልጅህ ላይ እንዲሀ ቢያረጉብህ ደስ ይልሀል? ቢያንስ የኣማን ኣባትና እናቱን እንደሚያዝኑ ኣልታየህም? ያሳዝናል

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Před 2 měsíci +6

    አቡናና አማን ትክክለኛ ሰው ናቸው ።የደቡብ ጴንጤ የሀሰተኛ ነብያት አጫፋሪዎች ናቸው የሚቃወሟቸው

    • @user-gn3yf5cl7o
      @user-gn3yf5cl7o Před 2 měsíci

      እድሜ ለእናንተ ለአጫፍሪዎቻቸው እርቃናቸው ታየ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +7

    ሚስትህ አትገስጸውም?አንተን ብሎ ወንጌላዊው 😮 የታናሽ ወንድምህን ራቁት ፎቶ ከወሬኛው ዳጊ ጋር እየለጠፍክ ኧረ ትልልቆቹ ተረጋጉ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci

      አቡና የሰው ትዳር እርቃን ሲያረግ ለምን አትነግረውም

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +3

    ዬኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበል መጨረሻ ላይ የተናገርሽው❤❤❤

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 Před 2 měsíci +2

    እኔ በኤርምያስና በትዝታው ነው ወደ ጌታ የመጣሁን ግን ኤርሚያስ ቲክቶክ ላይ ከመጣ በሀላ ነው ነገር የተበላሽው ትዝታው ዩቱብ ላይ ክብሩን ጠብቆ ኦርቶዶክስ ላይ ያለውን ስተት ይገልፃል ያ ጥሩ ነው ግን ኤርምያስ አጥፍተሀል ንስሀ ግባ ታረቁ ነው የምለው

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 Před 2 měsíci +2

    Pastor betm yetbarek sew neh ERMIYAS SEMITAW LYADERGH BIMOKEREM BETAM ASTEWAY MEHONH ASAYTEHNAL

  • @glorytogod3013
    @glorytogod3013 Před 2 měsíci +8

    አቤላዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +5

    እሰይ እህቴ ተባረኪ ንገሪው እንደዚህ ይሄ ወራዳ ኤርምያስ እና ዳጊ ወሬኛው ጭምር

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Před 2 měsíci +6

    እነዚህ ወጣቶች እኮ ጠንቋይ ከዳሚው፣ የ 100 ሺ ጎ ፈንድ ሚ ዶላሩ ጌታ ኤርሚያስንና በሱ ዙሪያ የተኮለኮሉትን ጠንቋይ ወዳጆችን አንጫጯቸው እኮ 😂😂😂😂

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ቆሻሻ ፖልትከኛ አንደ ሙስልም አንደ ምን እያልክ በማያገባቹ ነገር ላይ አፍን አት ክፈት ለባ

  • @martahabte2125
    @martahabte2125 Před 2 měsíci +10

    Kalkidan is that your business to know about the money, he did not beg money. Everybody was willing to donate nobady did by force. Those u have questions about the money it is not anybody business period

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci +1

      why u so mad ..why u have proble bc..she was ask about money ? she donat so she have a right to ask! period
      probably u didnt donat penny. this is no ur bus. shut ur mouth
      period

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 2 měsíci +1

      ​@@sbro-ul7biplease act like you know God. Yes we donated so nobody force us we gladly did it. You don't have to ror here okay. If you donate bring your receit we will pay if you regreat.

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci

      @@user-un6uf9fs1r
      who r u think to pay back ?
      you guys be we donated. period
      agule atmessdaki gurgna.....if u have first off all u dont need opened up gofundme .
      tkae ur dirty mind somewhere else.
      dont vomit here

  • @mert7585
    @mert7585 Před 2 měsíci

    የማቴዎስ ወንጌል
    1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    3 በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    4 ወይም ወንድምህን፡- ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ፡ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    5 አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
    mejemeriya hulachen esti erasachenen askedmen enmelket neseham enegba

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +4

    ከእንግዲህ የቀለሜ አገልግሎት ማን ሊቀበል ነው ?የአማኒን የቤት ውስጥ ራቁት ፎቶ መልቀቅ ከዘጠኝ አመቱ ልጅህ አትሻልም😢

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 2 měsíci +1

    በቅን ህሊና ብትሰሙት አማኝ የሆነ ሁሉ በህይወቱ እንደ ኢያሪኮ የሚገዳደረው ነገር ሲያጋጥመው በእምነት እግዚአብሔርን መታዘዝ የእግዚአብሔርን ጣልቃ ገብነት ያመጣል ነው:: በጎ ህሊና ከራስ, ከወንድም ከእግዚአብሔር ጋርም ያኖራል 💒💒💒

  • @melatyegeta253
    @melatyegeta253 Před 2 měsíci

    hualchume temlesu benseha geta bedeg new

  • @KassahunKassahun-pt5nv
    @KassahunKassahun-pt5nv Před 2 měsíci +4

    የቀለሜ ፓስተሩ እሪሱ ተጠያቂነው

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ቆሻሻ የኦሮቶዶክስ ተከታየ ሰይጣን አምላክ ምናገባቹ እናንተ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 2 měsíci +3

    Abel and Abuna beloved brothers
    I love you guys keep up the great work 👏👏👏👏👏

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 2 měsíci +1

      What? Lehamet ena lewere Abel yaderekew sehetet enidishefen ye Aman shalomen guday tachohaleh. Ye paster tebeyew yebas yasazenal. Telant selafateteh live kefteh tababesaleh. Yikir yebelih

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 2 měsíci

    Ene milewu pastor selah gin manachewu yikirta kezi befit alawekuachewum .

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 Před 2 měsíci +1

    እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ሚዲያን ወንጌልን ለመስበክ ተጠቀሙ።ትናት ወደ ጌታ ከመጣው ከእንዳልካቸው ዘነበ ተማሩ።እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 2 měsíci +2

    በእነት ጮኹ እምነት እኮ አምልኮ ነው
    እንተ ሰው ዘምረው ሰንሰለት ወድቋል

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 2 měsíci +2

    Abel it’s ok , God loves you so much and we love you ❤❤❤❤

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ቱቱቱቱቱቱቱ የለባ ደጋፍ ለባ

    • @hssana8939
      @hssana8939 Před 2 měsíci

      ​@@user-mo6vs4sk3vየአማርኛ እራብተኞች ፍራ ሁሉ ስታስጠሉ

  • @JehovahRohi777
    @JehovahRohi777 Před 2 měsíci +1

    ምን አይነት እብደት ነው የእግዚአብሔርን ቃል እና ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ የእምነት መታዘዝ ወይም የእምነት ጩኸት ማለት አምልኮ ማለት ነው

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Před 2 měsíci

    አቤላ እውነት እውነት ናት ማንም ቢጮህ አትለወጥም የጌታ ነብያት እውነትና ውሸት ቀላቅለው አያውቁም ጌታ ካለ አለ ነው በጌታ ስም የሚነግድ ሀሰተኛ ሁሉ ከዲያቢሎስ ነው ወንጌሉ ያለው ይኼንን ነው እኔ አውታሩን በጣም ነበር የምወደው ጌታ የቀባው ዘማሪ ነበር ግን ለሐሰተኛ ነብይ ለሰይጣን አገልጋይ ለእስራኤል በዚያ ሁኔታ እተሞከሻሹ ትንቢት የተነጋገረ ጊዜ እንደሳተ ያየሁት ንስሀ ገብቶ ይመለስ ሌሎቹም ይመለሱ ያለዚያ እነሱን የሚደግፍ ሁሉ የእውነት ተቃዋሚ ነው ግን አቤላ ይኼ የእናንተ ግብ ግብ ለጌታ መንግስት አይጠቅምም እውነትን በፍቅር ካልገለጥን ዋጋ የለውም ይኽ አካሄድ መጨረሻው ጥሩ ስላልሆነ በማህበራዊ ሚድያው በሚገባ ተጠቀሙበት ክርክራቹ አያንፅም እባካቹ እወዳችኃለሁ በተለይ አንተን ስትናገር ደስ ይላል ትዕቢት የለበትም አሁንም ተጠንቀቅ ከክርክር አልፎ ለመካሰስ መድረስ እየወደቅን እንደሆነ ያሳያል እባካቹ ንቁ የሰይጣንን ሀሳብ አንሳተው እወዳችኃለሁ ጌታ ይርዳቹ

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +12

    እውነት አስተዋይ የሆነ ሰው ሁለተኛ ከዚህ ኤርምያስ ከሚባል ሰው ጋር ህብረት ባታደርጉ ጥሩ ነበር ፥ ተሳዳቢ ፓስተርን እንኳን ባለጌ ብሎ ነው የሰደበው ደግሞ ከዳጊ ጋር ሆኖ የአማንን ፎቶ መለጠፉ የመጨረሻ አሳፋሪ ነገር ነው ፡የመጨረሻ ውርደት ነው

    • @SurprisedBiscuits-tz9tb
      @SurprisedBiscuits-tz9tb Před 2 měsíci

      እምነትስ አምልኮ አይደለም ወይስ መዝሙር ብቻ ነው አምልኮ?

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ከለባ ጋራ እንተባበር

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      እዉነት ሁላቹም ኦርቶዶክስ ናቹ ለቦች

  • @TamratWegu
    @TamratWegu Před 2 měsíci +2

    አቦና አንተም እኮ ወሬ እና ትችት ብቻ ነው ምታወራው አንተ የሰራሀቸው ቪዲዮችስ ስለ ምን እያወሩ ነው በመጀመሪያ ከባዶነት ህይወትና ከትዕቢት ውጣ ብሮ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 2 měsíci +3

    ታማኝ አምላክ ልኡል እግዚአብሄር አለን እንጂ እናተሰ በሰው ህይወት ልትጫወቱ የተነሳችሁ ናችሁ በጌታ በኢየሱስ ሰም ሸራችሁ ይፍረሰ አሉቧልታና ወሬ አመላላሸ መንፈሰ ለማይረባ አእምሮ ተላልፈህ ሰትሰጥ እንዲህ ነው የምትሆነው የእግዚአብሄር መንፈሰ ይርቅሀል ምክር አትሰማም እኔ ብቻ አውቃለሁ ትላለህ ተኝተህም ተነሰተህም ክሰ ነው የምታሰበው በጌታ ነኝ ማለት ምን ጥቅም አለው እሱን ካልመሰሉ በዚህ ሁኔታ እኳን ነብሰ ልታድኑ የዳነውንም ልታጠፉ ነው አላማችቱሁ በንሰሀ ወንጌሉን አንሱ እኛ የናተን ንትርክ መሰማት በቃን ጆሯችን ወንጌልን ኢየሱስን ናፍቋል

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci

      @eleni311
      ሂጂና ለቀለመወርቅ አይተንፍሱ እና ለ ሴታሴቱ ወ/ሮ ዳግማዊ ጥላሁን ንገሪዉ!

    • @eleni311
      @eleni311 Před 2 měsíci

      @@sbro-ul7bi ሁላችሁም በአሉሸ አሉሸ መንፈሰ ታሰራችኋል እግዚአብሄር ይፍታችሁ እርሰ በርሳችሁ እንደ ሙዝ እዬተላላጣችሁ ወንጌልን ታሰድባላችሁ

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci

      @@eleni311
      እረ? ሂጂና እንደ ለመድሽው ምንጣፍ ጎትች

    • @eleni311
      @eleni311 Před 2 měsíci

      @@sbro-ul7bi የሰይጣን አርበኛች ድንቄም ጴንጤ ሰንት መልካም አገልጋይ በተጠራበት ሰም እናተም መጠራታችሁ ተጠራርጋችሁ ውጡና እዛው ጫታችሁን ቃሙ ሳይመጣ የመጣ ጴንጤ ሁሉ ወንጌልን ያሰድባል ማፈሪያ ሁላ

    • @sbro-ul7bi
      @sbro-ul7bi Před 2 měsíci

      @@eleni311
      ጴንጤ በእናተ ጊዜ ቀረ አይደለ
      የጠንቋይ ካዳም....አንቺ ምንጣፍ ጎታች😄😄😄
      ይታየኛል አንቺ እንደውም.....የ "" ነቢይ"" ....እ..... ቅምጥ

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Před 2 měsíci +3

    በቀል ካልሆን አቤል ወንድምህን በስሙ ጥራዉ ነውር ነው

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 Před 2 měsíci +2

    Ermias, please keep your heart safe, otherwise your future will be hard

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 2 měsíci +4

    ኤርሚያስ ከዳጊ ጋር ሆኖ ተልከሰከ! ዘቀጥክ ቂመኛው ቀለሜ !!

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 2 měsíci +3

    ኤርሚ አቤት ይቅር ይበልህ ያሳዝናል የሰራኧው ስራ ቅሌት ነው ከናንተአይጠበቅም በተለይ ዳግማዊ ምትባል ንስሀ ግባ ቶሎ ኤርሚያስም ቶሎ ንስሀግባ : በአይናቹ ያለውንግንድ ሳታወጡ የሰውን ጉድፍ ኧረበጌታ ምንይባላል,

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci

      አቡናን ንሰሀ ግባ በለው

  • @martahabte2125
    @martahabte2125 Před 2 měsíci +1

    God give u his mercy

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo Před 2 měsíci

    Iyesus geta nw kiristinaa kaamaref nw yemijarew❤❤❤❤❤ baxam

  • @emebetabosss3885
    @emebetabosss3885 Před 2 měsíci

    Eremi stmeseker weyem onli gises eyalk setnager betam tasaferalen medan beyesus sem beha new yalatemeket mdan new

  • @etiosa9865
    @etiosa9865 Před 2 měsíci

    ሀበሻ ወይም ጴንጤ ቃሉን ሳይሆን ሰውየው ፌመስ ስለሆነ ቢሣሣትም ተሳስተሀል ሣይሆን የሚሉት ሙዚቃ ብቻ ሞቅ ይበል አብሮ ትክክል አይደለም ያለውን ሰው ለማሽማቀቅ አብሮ ያጨበጭባል አጨብጫቢ እና ታዋቂ ታናቂ የሆነ ህዝብ ስለሚበዛ እንደተሳሳተ ሳይነግሩት ስተቱን እንዲደግም ይኸው እንደዚህ ያበረታቱታል 😭😭
    አውታሩ አቅም በሙዚቃው አቅም በቃላት እንዲሁም ዝማሬው በመንፈስ የተቃኘ አይደለም ማለት አይደለም የከዚህ በፊቱ ጥሩ ነገር አለው የዛሬው ግን ልክ አይደለም ትላንት ጌታን ያገኘ አዲስ ፍጥረት እንኳን አይፅፈውም
    በቃ እስከዛሬ እኮ ደስ ደስ የሚሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ ዝማሬዎችን ዘምሮልናል ተፅናንተናል ሰምተን ጌታን አግኝተናል እና ስለዚህ የአሁኑ ዝማሬ በቃ ከዘመኑ ጋር በስጋ የተሰራ ነው። እና በእየሱስ ስም የስጋን ሀሳብ ወጋነው።
    ሰው እኮ ይሣሣታል ምንድን ነው ?
    እና በአጠቃላይ እንደ ስነ ፅሑፍ ለእኔ ቀልድ ነው። እሱም ቢሆን እንደ ባለ አይምሮ ሙዚቃው አጠቃላይ አንስቶ እራሱን ማየት አለቀ

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Před měsícem

    Getan lemagelgel mejemeriya memot yasifeligal enanite ko gena alimotachihum memot alebachiew😊

  • @shimliesdagne8654
    @shimliesdagne8654 Před 2 měsíci

    የአውታሩ መዝሙር ድንቅ ነው ምንም ስህተት የለውም አንድ መዝሙር ሳትዘምሩ ሰለ ሰው ስታወሩ ትውላላቹ

  • @kibromgebre331
    @kibromgebre331 Před 2 měsíci +1

    ይህ መዝሙር ቅባት ያለብት ነው።
    1,2,3...ሆነ 4,5,6... ሆነ ምንም የለም...
    7 ቀን... ቃሉ እዳለው
    #የጎልያድን የአቤን የአማን ብቻ ሳይሆ #ኤልዛባት ዙፋን ጭምር ነው የገለበጠው።

  • @mulunehtegegn4682
    @mulunehtegegn4682 Před měsícem

    We need to come back to Jesus. I have been texting Ermias to stop and think about what he is doing. Pray and consult in love, please. To correct mistakes do not make the same mistake.

  • @DawitBerhe-hi4jm
    @DawitBerhe-hi4jm Před 2 měsíci +1

    Enante hulachum ke social media betexefu selam yehonal,,,hezb metakebru kehone tefuu bakachu selechachun.

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Před 2 měsíci

    Unet ye duro ermin አግዚአብሔር yimelisilin🙋‍♀️

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 2 měsíci +6

    አቤል አንደበትህን ጌታ ኢየሱስ ይግረዘው ይፈውስህ በእውነት አምላካችን እግዚአብሔር ማረን አንተም ፎቶ ያሳየው መቶ በመቶ ትክክል አይደላችሁም ውይ

  • @wondimuwoldie3909
    @wondimuwoldie3909 Před 2 měsíci +1

    ሰዎች ጌታ የታል? መቧጨቅ ወንጌል ሆኗል ማለት ነው? እስኪ ሁላችንም እንመለስ ወደ መስቀል።

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 2 měsíci +1

    Abelo always loved ❤❤❤

  • @tesfahunbadebo5682
    @tesfahunbadebo5682 Před 2 měsíci +1

    በጣም አሳፋር ተግባር ናዉ ጌታ ይቅር ይባላቸዉ ::

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před 2 měsíci

    እነዚ ኣቡና እና ኣማን ከየት ነው የመጡብን ዘመናቸው ሁሉ ክርክር ፡ኣንዱ ይዘጋል ሌላ ይከፍታሉ ፡በዚ ሁለት ሰዎች እኮ ተበጠበጥን ።

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 Před 2 měsíci

    አቤል የሚባል ቀፋፊ ሰው አፉ መለጎም አለበት።😊

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Před 2 měsíci

    አቤል ተመለስ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 2 měsíci +2

    ዳግማዊ የሚባል ዶላር አመላላሽ ሌባ ዘፋኝ ከመጣ በዃላ ነው የበጠበጣቸው አውታሩ ዘመረዴ ዘፈነእጂ የመዋለ ህፃናት ማስተማሪያ አርገውታል ዳግማዊ ስድ ነው

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před 2 měsíci

    የራሳችሁን የግል ችግር በአውታሩ መዝሙር ሰበብ እዚህ አ ደረሳችሁ ያሳፍራል ስራችሁ ለሁላችሁም አግዚአብሔር ልቦና የስታችሁ

  • @selamselam65
    @selamselam65 Před 2 měsíci +4

    የድሮ ጴንጤ ሲበደል ጌታ ይባርክህ ብሎ ለእዛ ሰው ይፀልያል። አሁን ግን እርስ በእርሱ ይበላላል ከጸልት እንደራቅን ማሳያ ነው።

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Před 2 měsíci

    ስትከራከሩ የምትውሉ ሁላችሁም አላማችሁ ምን ይሆን? ይህን ስል የማንም ወገን ሓሳብ ደጋፊም ነቃፊም ሆኜ አይደለም። የእርስ በእርስ ክስ ክርክር ግን ምንም ፋይዳ እንደሌለው ስለማውቅ ነው።
    በክፉ ህመም በስቃይ ላይ ብትሆኑ እና ነገ ወደጌታ ልትሄዱ እንደሆነ ብትጠራጠሩ ይህ ሁሉ አሁን የምትከራከሩለት ከንቱ እንደሆነ ታስቡ ነበር፣ አንድ ነገር ብቻ ትሹ ነበር፣ ፍቅር ምህረት ጠይቃችሁ ለየግል ህይወታችሁ ብቻ ከጌታ ጋር ትስተካከሉ ነበር፣ ሌላውን ለመክሰስ ቀርቶ ለማፍቀር ይቅር ለማለት ጊዜ ያጥራችሁ ነበር።

  • @user-gz6sd5oz7r
    @user-gz6sd5oz7r Před 2 měsíci

    ሁላችሁም ወራኞች ሀሜታይኞች ተሰዳብ ናችው ናቸው ጌታ ማስተዋል ይሰጣችሁ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Před 2 měsíci +1

    ይሄ ልጅ ኮ ነው ነገርር የሚያቀጣጥለው ተዉ ንቁ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 2 měsíci

    EYEROTE NEWENDE YEMIYAWERAW ?

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 2 měsíci +1

    ኤርሚያስ ማለት አሱ ማድርግ የማይፈልገውን ነገር ሰው አንዲያደርግ ይፈልጋል አኔም ታከመ ወይ ጥያቄ ኣለኝ

    • @lovemab2256
      @lovemab2256 Před 2 měsíci

      ሲጀመር የሚኖርበት አገር ህክምና ነጻ ነው የታዋጣለት እሱ ነው ያጠገበው

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před 2 měsíci

      ገድል ላይ ያለ በሕዝብ የሚያላግጥ ውሸት በማውጣቱ እኔም አናድኛል

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 Před 2 měsíci

    እኔም እልፈርድብሽም ደግመሽ እጥያት እትስሪ ያለውን ጌታ እያመንን እንደዚህ ያለ ዝቅጥት I got you ውስጥ ደርሰናል ውይ ጉድ እንዲህ ቅጥ ማጣት ለምን አማን የፈለገውን ነገር እያደርግም በዚህ ደረጃ መውረድ ጌታን ያሳያል? እሱን ያስከብራል? ምን ለመሆን ነው እሱን እንደዚህ ፎቶ ምታነሱት ወይ ጉድ

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 Před 2 měsíci +1

    ኤርሚያስ ሆዳም የጥቅም ስው ነው አማን ላይ እግዚአብሔር ወደፊት ከዚህ በበለጥ ይሰራበታል

  • @muluterefe
    @muluterefe Před 2 měsíci

    አሁንእዚህ ላይ የምታሰደቡ አባቶች ሲሰደቡ ጻድቆ አብዶ ጋሽ ቤቄ ሲሰደቡ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ ምነው እንደዚ አላላችሁ እውነት ህሊናችሁ እውነት ትክክል ናችሁ ይላችኅል እውነት መንፈስ ቅዱስ ልክናችሁ ይላችኀል

  • @bog7389
    @bog7389 Před 2 měsíci

    አናንት ክርስትያን ናችሁ ወይስ ምንድነ ናችሁ ወንግል አኮ ታጋሽ ነው ይምይድርገው አናንተ ግን ይዱርይ ስባይ ነው ይምታሳይት abale በአዙ ይጉለዋል ትማር አዋቂ ይምሰላል ይዱርይ አንጋገር ነው አይስትምርም የሰይጣን አግልጋይ ምስማት አቁሙ

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Před 2 měsíci +1

    ኤርሚ ከቲክቶክ ወጥቻለው ብሎ ሲለፈልፍ አልነበር እንዴ😊

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 Před 2 měsíci

      እንዴት ይወጣል ሱስ እኮ ነው የሆነባቸው እንደ እድሜውስ ክታናናሾቹ ጋ እንዲህ መውረድ ያሳዝናል

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 2 měsíci +1

    ፎቶ መለጠፍ አያንጽም ,ኤርሚ ተሳስተሀል

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 Před 2 měsíci

    Enqan dis aleh

  • @tomasmulatu-bq5vq
    @tomasmulatu-bq5vq Před 2 měsíci

    ወደኔም ጩህ እኔም እሰማሀለሁ የሚለው ቃል የትኛውን ጩኸት ነው

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt Před 2 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ አንተ ማነህ ይሄኔህ ጀርባህ ቢመረመር ስንት ጉድ ይኖርብናል እረኛ ወይ አታገለግል ወይ አትገለገል ሁሌ ቅዱሳንን የምትከስ የክስ መንፈስ ያለብህ የወንድሞች ከሳሽ ትቢተኛ

  • @liydiahabte3990
    @liydiahabte3990 Před 2 měsíci

    Abelo bless u

  • @user-tw5sv1cg5w
    @user-tw5sv1cg5w Před 2 měsíci

    እነሱ ወንድማማች ናቸው ነገ ይታረቃሉ መሀል ላይ ገብታቹ የምትረብሹ ተው::

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před 2 měsíci

    ታስታውሱ እንደሆነ : ኤርምያስ አበበ ከ 4 ወይም 5 አመት በፊት : "የአቋም መግለጫ" ብሎ ስለ ቲቪ ጆስዋ (TB JOSHUA) እና ስለ ዮናታን አክሊሉ ለነሱ ጥብቅና ቆሞ "ደፋር ትውልድ" እያለ ሲደነፋ ነበር። ልክ ያኔ : አሁን ፓስተር እንደተናገረው ኤርምያ ደፋር ነው: ደፋር ብቻ ሳይሆን ሰው ከሚገምተው በላይ ስድ እና ቂመኛ ነው። "ጀፋር ትውልድ" እያለ ሲደነፋ አይቸው : አንተ ራስህ ደፋር ሆነሃል ብየ ኮመንት ስለ ጻፍኩ ብቻ : ያኔ ብሎክ (block) አድርጎኛል።

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 Před 2 měsíci +2

    አቶ ኤርሚያስ አበበ/ቀለመወርቅ አይተንፍሱ/ የሚባል ፈሪሣዊ ሆሆሆሆሆሆሆሆ ሰውን ሁሉ አላስተነፍስም አለ እኮ! የድሮው የዛኛው ቤት ትዕቢት አልለቀቀውም የዳነ ሰው እኮ መለወጡ የሚታየው በተግባሩ ነው እንጂ በንግግሩ ብዛት አይደለም። በጣም ገራሚ ነው ሁሌም የሚናገረው ነገር ህይወትን አያድልም ትክክለኛ የህይወት እድገት ላይ ያለ ሰው የዚህን ሰው ሁኔታ ይለያል በአጋጣሚ ሣየው ውስጤ /መንፈሴ reject ያደርገው ነበረ ። ተናገር እውነቱን ይላል እንጂ እውነትን ከቶ አያውቀውም። አንድ አማኝ የሆነ ሰው እውነትን በተግባር ሣይኖረው እንዴት እውነት እናገራለሁ ይላል?! የተኖረ እውነት ነው የሚነገረው እንጂ ባልተኖረ ህይወት እንዴት እውነትን እናገራለሁ ተብሎ ይታሠባል?! እውነት ማለት ህይወት ነው።
    እውነት ማለት ኑሮ ነው። እውነት ማለት ክርስቶስን በሰናይ ባህሪው መኖር ማለት ነው። እንጂ ባልተገራ አንደበት በጣም ልቅ በሆነ ማንነት እንደ ቁራ መጮህ በጩኸት ብዛት ለማሣመን መሞከር የማያቁትን ሰው ማሸማቀቅ በጣም ፀያፍ ነው በአማኞች ስም ይህ ሁሉ መሆኑ ያሣፍራል። ፓስተር ሣህለ ጌታ በልቡ ሃሣብ ይባርክህ መካከለኛ መሆን በመቻልህ ተባረክ። እውነትን በትህትናና በሰከነ መንፈስ መናገርህ ጌታ ይሸፍንህ የተኖረ እውነት እንደዚህ ይታያል አቶ አይተንፍሱ ለወደፊቱ ጭንቅላትህ አሰርተህ መቼም ጌታ ቸር ነው ለሚመለሱ በእውነት ለሚመለሱ እድልን ይሰጣል የእውነት መመለስ ይሁንልህ

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před 2 měsíci

      ይሄ በገድል የተናደደ ሰው አስተያየት ይመስላል

  • @Mercy-mw9nt
    @Mercy-mw9nt Před 2 měsíci

    እኔ ያልኩት ትክክል ነው የሌላው ስተት ነው እያልክ እንደሴተኝ አዳሪ እያስካካህ ነው የምትተችው አጋንንታም

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Před 2 měsíci

    አቤል ቱልቱላ ቲክቶኩን የነገር መንደር አደረግከው ...አይን አውጣ ነህ .....የሰው ልብ ከማድረቅ ውጪ ምንም አታመጣም ....

  • @lidiyahailu1828
    @lidiyahailu1828 Před 2 měsíci +1

    Weye Eyariko gud ameta🤔z yigirim nw mechem

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci +1

    የለባ አይን ደረቅ ነዉ

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 Před 2 měsíci

    አቤል መቀፍደድ አለበት።

  • @user-om8ui5nm2k
    @user-om8ui5nm2k Před 2 měsíci

    እረ ወኔ አይበቃም ወይ ሁላቹሁ መካሪ መስሎቹ ወገተኛ ናቹሁ በዛም በዜህም ያሉት ወንድሞች ናቸው በቃ ብላቹሁ ብትተውሱት ዘማሪ አውታሩ ከበደ መልስ አልሰጠም እኮ ከኔ ባልጀራዬ ይበልጣል ብሎ ዝም ብላል እውነት አሁን እዚህ ሚዲያላይ ሳይሆን በውስጥ ብትነጋገሩ ጌታ አይከብር ወይ በእውነት አብናና አማን በሚያመጡት አጀዳ ጴጤው ለሁለት ተከፍሎ አንድ እነአብናን ሌላው ደግሞ እነኤርሚን ወግነው እንዲሁ ስተባሎ ስልችት አለን አሁንስ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ጌታ እናተ ስታወሩ እኛ ስንሰማ ጭንቅላታችንን አቆሸሻቹሁት

  • @tigisttravel
    @tigisttravel Před 2 měsíci

    አንተ ግን ምንድነው ካውታሩ ጋር ያለህ ተወው በቃ ይዘምርበት

  • @eyerusalemsamuel7677
    @eyerusalemsamuel7677 Před 2 měsíci

    አቤል ምናለ አስተካክለህ ኤርሚ ብለህ ብትጠራው ኧረ ተው አቤል

  • @SurprisedBiscuits-tz9tb
    @SurprisedBiscuits-tz9tb Před 2 měsíci

    አበል ከቃሉም ውጭ ናችሁ እንደ?

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂አረ አቡና ኢያሪኮ የፈረሰበትን ሳታውቅ በድፍረት መናገርህ

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 2 měsíci

    Abel Abuna,yitayikal gin yametahewu elkit yewendimoch chikichk minalebet nigigirachin betibeb mastewal bihone

  • @user-ut5wp4rq3v
    @user-ut5wp4rq3v Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤Abuna❤❤❤❤❤❤

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 měsíci

    አቤል እስከ ሚስትህ እየጠጣህ እዚህ አትደንፍ ሰካራሞች አሮጌ ኪዳን አይሰበክም አይዘመርም አንድ ምእመን ነህ ጨምላቃ 😂😂😂

  • @ayeleerose7155
    @ayeleerose7155 Před 2 měsíci

    አምልኮ ማለት ለአንተ ምንድር ነው አቡነ ??? ትርጉም ለአንተ አልገም ዝም በል

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 měsíci

    እድሜክን ጨረስክ ስለሰው ስታወራ

  • @Angela_436
    @Angela_436 Před 2 měsíci

    ቆይ እያሪኮ የሚፈርሰው በእምነትም ሆነ በጩኸት እሺ አቡና ምትባለው ሰውየ አንተ ባልከውም መንገድ ይሁን አፍራሹ ግን የኛ ሀይል ወይም የኛ ማንነት አይደለም የእግዚሀብሄር ሀይልና ስልጣን አብሮነት ነው ኢያርኮን የሚያፈርሰው ፐፐፐ ባንተ ቤት ታላቅ የቃሉ እውቀትና መገለጥ አለህ አሉ ፕፕፕ አደነኩህ በቃ ይሁንልህ;;;ያም ሆነ ይህ በጩኸትም በለው በእምነትም በለው በጸሎትም በለው በዝማሬም በለው አላስኬድ አላፈናፍን ያለኝን ኢያሪኮ እግዚሀብሄርን እስከተመካውበትና እስካመለከት ድረስ አምላኬ እያሪኮየን አፍርስልኝ ብየ በጠየኩት መንገድ ያፈርስልኛል።አፍርሶልኝም በጌታ ቤት 25እመት እስቆጥሬአለው ይሄ ጨዋ እምላክ የተሰበረውን የተዋረደውን መንፈስና ልብ አይንቅም ይሄ ጨዋ እምላክ ሚሰራው እንደ ቃሉ ነው አዎ ግን ጸጉር ሰንጣቂ አይደለም ኢያርኮን ሊያፈርስልኝ ሲፈልግ እንኳን እራሱ ነው በይ ጸልይ እያርኮ ከፍትሽ አለ አፈርስልሻለው የሚለኝ ምን ማለት እንዴት መጸለይ እንዳለብን የሚነግረን ወደ እውነት የሚመራን ቅዱሱ መንፈስ እኮ አለ አታወዛግቡን ቅባቱ ያስተምራቹዋል እንደሚል መንፈስ ቅዱስ ያስተምረናል ከፈቀድንለት እሪሳችንን ካስገዛንለት በቃ ይመራናል መርቶናልም ለማለት የፈለኩት አጉል የቃል ሙላት አለው እንድትባል ኢያሪኮ እንዲ ነው ኢያሪኮ እንደዛ ነው እያልክ አትመጻደቅብን አግዚሀብሄር የልብ አምላክ ነው ገና ሳንናገር ምን ለማለት እንደፈለግን ያውቃል ይረዳናል ኢያሪኮ በእምነት ነው የፈረሰው እሷ ግን ኢያሪኮ ፈረሰ ብላ ዘመረች ወይም ጮኸች አላፈርስም አይልምምም ይሄ ጨዋና የሰውን ውድቀት ማይፈልግ ደግ አምላክ ክብር ይሁንለት እግዚሀብሄር አባታችን ነው የቅርባችን።ቃሉን እያጣመማቹ እንደ ፈሪሳዊ አታርቁብን

    • @Angela_436
      @Angela_436 Před 2 měsíci

      ደግሜ ልንገርህ ኢያሪኮ የሚፈርሰው በእግዚሀብሄር ሀይል ነው አፍራሹ እግዚሀብሄር ነው ፍረስ!!!!ብየ አመንኩ ብል ወይም ብጮህ እግዚሀብሄር ካላፈረሰው አይፈርስም በወቅቱ ምሪቱን ምን ማድረግ እንዳለባቸው መመሪያ የሰጣቸው እኮ እግዚሀብሄር እራሱ እንጂ በዚ በዚ ገብተን ብለው እቅደው ያመጡት የራሳቸው ሀሳብ ጥበብ መገለጥ አይደለም አምላካቸው የሰጣቸው ምሪት ነው በአጭሩ እየዘመርኩም እየጸለይኩም እያመንኩም አስፈላጊ ከሆነ በጩኸትም አምላኬ ከፍት ለፍቴ ያለውን እያሪኮ እያፈረሰ ዛሬ ላይ ደርሻለው አራት ነጥብብብብ

  • @greeneggs7558
    @greeneggs7558 Před 2 měsíci

    አቤል አንተም ሕጋዊ በሆነው በስሙ ኢርሚያስ ብለኽ ጥራው ሁለት ስተት አንድ እውነት አይሆንም በሌላው ከአንተ ጋር ነኝ

  • @yade716
    @yade716 Před 2 měsíci +1

    Abuna! You are getting mad.

  • @sabamakonnen4709
    @sabamakonnen4709 Před 2 měsíci

    Endiw men yshalhal ante lji ymiselylh zemde ylehm kesahe ywondimoc kesash nhi

  • @NiguseMadebo
    @NiguseMadebo Před 2 měsíci

    አበል አቡነ ክፉ ማንፋስ አለው 🤞🤞🤞🤞

  • @alelignkassa4614
    @alelignkassa4614 Před 2 měsíci

    Anite sewu asib enij abel koy ahun eyarko ale? E sima mnm bihone anite cherisekal ere bak birr eyenefak eeekkkkkk ere baki tewu

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Před 2 měsíci +3

    ቀለሜ ተዋረድክ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ከከከከከከከከከከ ጓሮ ተዋረደች እንጅ ዱባየ የፓስተርን ቤት ፈልገን አጣን

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před 2 měsíci

      ገድላት ላይ ያሉ በህዝብ የሚያላግጡ ውሸቶችን ማጋለጡ በጣም ተዋርዷል

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ቱቱቱቱቱቱ ጣኦታቹ ተዋረ እንጅ

    • @user-kd5xn4mu1r
      @user-kd5xn4mu1r Před 2 měsíci

      ታቦት የተቀረፀለት ሰይጣኑ መጥቆራ ጃንጥላ እጣን ስግደት ሳቀርብላቸው የነበሩት ጣውላዎችን በማዋረዱ ብዙዎች ነፃ ወጥተናል

  • @muluterefe
    @muluterefe Před 2 měsíci

    በጣም በጣም አምጠ ድገሙ ተሳዳቢዎች ናችሁ ይቀር ይበላችሁ ሁሉንም መገሰጽ እንጂ ቀለመወርቅ አይተፍሱነው ስሙ ብለሽ የምትሳደቢ እናት ባልሳሳት የናት ድምጽ ስለሆነ ማለት እኩል ሚዛን ስላለው

  • @KassahunKassahun-pt5nv
    @KassahunKassahun-pt5nv Před 2 měsíci

    ዶክተር ሻወል እና ፓስተሩም አንድናቸው

  • @astermitiku-ic9bf
    @astermitiku-ic9bf Před 2 měsíci

    ይቺ አለም ምትበሎዋ

  • @Misha2023-ox6wy
    @Misha2023-ox6wy Před 2 měsíci

    Ay erso paster note or poster kande minchi nw yatatanew yizaki sijamare erso ezi min yisarslo go pray for you church people!!! Tarate tarate Mawerati ykomo ena abona gana watate eyatato nw

  • @liydiahabte3990
    @liydiahabte3990 Před 2 měsíci

    abelo❤❤❤❤❤❤

  • @alem7076
    @alem7076 Před 2 měsíci +2

    ዘግናኝ