ያለኝ ኢየሱስ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 191

  • @lidubeauty6248
    @lidubeauty6248 Před 2 lety +83

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ 🙏 ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለናንተ የበራው እውነት ለሁሉም ጭለማ ውስጥ ላሉት ይብራላቸው ። የምትመሰክሩለት ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ 🥰 ተባረኪ 🙏🥰🥰🥰🥰

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      ጭለማ አንቺና መሠሎችሽ ናቹ

    • @22-qt2iy
      @22-qt2iy Před rokem +3

      ​@@user-jz6um2qq4n Ephesians 5 (አማ) - ኤፌሶን
      8: ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤

    • @alem8640
      @alem8640 Před rokem

      @@22-qt2iy Amen

    • @tesfhunpetiros330
      @tesfhunpetiros330 Před rokem +2

      Semach semach alitegebem ale Libe

    • @judyshiferaw3699
      @judyshiferaw3699 Před rokem +2

      @@user-jz6um2qq4n 🥳

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +11

    ግን የት ነበርኩ ነብስ አልቀረልኝም ሰማይ የሚከት መዝሙር ልቤበፍቅር ተነካ አሌሉያ እንካን እጄ መራኝ እንኳን ሰማው ጌታ ሆይ

  • @meskiyerosen
    @meskiyerosen Před rokem +11

    እህቴ በመዝሙርሽ ወንጌልን ሰብከሻል! ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ!

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e Před 2 lety +32

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ
    ኢየሱስን እንዳልሽ ዘመንሽ ይለቅ

  • @eleni311
    @eleni311 Před 2 lety +8

    የእግዚአብሔርርን ፍቅር በዝማሬ መግለጽ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ከሰማሁት ቀን ጀምሮ ከአዕምሮዬ አሎጣም

  • @user-wf2ee6px4y
    @user-wf2ee6px4y Před 6 měsíci +3

    አሜን ከቡሩ ሁሉ ለጌታችን ለተሠቀለዉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ጨምሮ ጨምሮ ጸጋዉን ያቡዛልሽ ይባረኸ ሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse Před rokem +3

    eyesusin zemireshal zemenish yibarek silanchi egzihabiher yimesgen

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 Před 5 měsíci +9

    መዝሙሮቹን ደግሜ ደጋግሜ ባዳምጠውም ማቆም አልቻልኩም ተባረኪ የረዳሽ እግ/ር ይመስገን ያገዘሽ ጌታ ይባረክ የመራሽ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ይበል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Před 2 lety +21

    🙏በዚህ ዝማሬ እጅግ ተባርኬያለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት ❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 4 měsíci +2

    Tebareki.Matsiyaf Kidus Bicha Newu.Yemit Zemiriwu Yeredeshi.Mefes Kidus Yimesigen🎉🎉🎉

  • @ZekiKali-os9ve
    @ZekiKali-os9ve Před 10 měsíci +4

    የተባረክሽ ምንጭ ነሽ።ፀጋ ይብዛልሽ።ስለአንቺ እና ስለቃለ አዉዲ አገልጋዮች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @enatcherenet8117
    @enatcherenet8117 Před 2 lety +21

    ጌታ እየሱስ ይበሰርክሽ! ዘመንሽ ሁሉ እግዚሐብሄርን በጽቅ እና በእውነት አገልግለሽ እለፊ!🙏🙏🙏

  • @Motivation-9-M9
    @Motivation-9-M9 Před 2 lety +23

    ኤፌሶን 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ ስለዚህ ስለ እናንተ ስላለ መከራዬ እንዳትታክቱ እለምናችኋለሁ፥ ክብራችሁ ነውና።
    ¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤
    ¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
    ¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
    ²⁰ እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥
    ²¹ ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn Před 5 měsíci +2

    ያነቃል ተቃውሞ ያነቃል ደወሉ በኢየሱስ መነቀፍ ፍፃሜ ነው ድሉ ❤❤❤❤❤ እውነቱ ይህ ነው ጌታ ጋር መሆን❤❤❤

  • @amengetachew4485
    @amengetachew4485 Před 2 lety +12

    ተባረኪ እህታችን በጣም ነሰላም የሚሰጥ መዝሙሮች ናችው።....ጌታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Před 2 lety +26

    በጣም ረጋ ያለ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ዘመንሽ በሙሉ ይህን ታላቅ ጌታ በማገልገል ይለቅ ጨምሮ ይባርክሽ ❤

  • @ashenafibelete2965
    @ashenafibelete2965 Před 2 měsíci +1

    Faarfannawwan dhaggeeffatamanii hin quufamneedha. Ayyaanni siif haa baay'atu! Kanuma caala si haa jabeessu Gooftaa Yesus! Ameen

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 Před 2 lety +8

    እማይዬ የእኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ብሩክ ስም ኢየሱስ ከልብሽም ከአፍሽም አይውረድ፡፡ በቃል መግለጥ አልችልም እውነት ሲዘመር ለካ ነፍስ እንዲህ ትረካለች፡፡ ላዳነን በደሙ ከሀጢያትም ላነጻን ለእርሱ ለኢየሱስ ለዘላለም ምስጋና ይሁንለት፡፡ የጸጋው ባለቤት ሥሙ ይባረክ አንቺም ተባረኪ ፀጋ ይብዛ ይትረፍረፍልሽ የአባቴ ልጅ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před 6 měsíci +11

    ❤የመፅሐፍ ቅዱስን ቃሉን እንደተፃፈው ሳይጨመርበትም ሳይቀነስበትም ስለተዘመረ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ዝማሬ ነው። እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሲከብር፣ ስንጓደድበት፣ ከእሳት ውስጥ እንደ ትግታግ ሲያወጣን ለአምላክ ክብርና ምሥጋና አምልኮና ሥግደት ሲያንስበት ነው!

  • @jedi1872
    @jedi1872 Před 4 měsíci

    ሚደንቅ መዝሙር። ተባረኪ እህታችን። ፀጋ ይብዛልሽ።

  • @maranata6997
    @maranata6997 Před rokem +11

    የማልጠግበው ዝማሬ !!! ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው !! ተባረኪ ውዷ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Před 9 měsíci +8

    ውለታህን እየሱስ እንዴት ልደብቀው 😢😢😢
    የፈወሰኝ እጅህን እንደምን ልልቀቀው
    አልተካህም በምንም በማንም
    ሬሴን እንኳን እንዳንተ አላምንም
    ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ የተወደድሽ

  • @beletesebsibie9302
    @beletesebsibie9302 Před 2 lety +9

    የምታገለግይዉ አምላክ ህይወቱን ስለሰጠሽ በርች የመፈስ እህቴ

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Před rokem +4

    አሜን ውለታህን ኢየሱስ እንዴት ልደብቀው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +18

    ጌታ ኢየሱሰ ዘመንሽን ይባርክሽ ጽጋ በሀይል ይጨመርሽ መዝሙሩን ስምች አልጠግብም 😢😢❤

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 Před 2 lety +5

    Amen Amen 😍tebaraki tsgayebzalishe

  • @legesealemtsehay3505
    @legesealemtsehay3505 Před rokem +3

    Tebareki Ehtea zemarit Zemenay

  • @mekdelawitkiroubel116
    @mekdelawitkiroubel116 Před 2 lety +18

    Full of gospel songs. Whenever I listen to it, it gives me internal strength and I feel it. May Almighty God blesses you with His abundant Grace.

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo Před 2 měsíci +1

    Amen amen tabarek 🥰🥰🥰🥰

  • @shemelisibrahim5954
    @shemelisibrahim5954 Před 6 měsíci +5

    የደረቀውና የጠነከረውን ልቤን ልክ እንደውሀ ፈሳሽ እረስርሳል ዝማሬው በእ/ር መንፈስ የተዘመረ እንደሆነ በደንብ ይመሰክራል ዘመንሽ ይባረክ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před rokem +2

    ተባረኪ እህቴ ዝማሬው ልብን ❤ደስያሰኛል እመቤቴ ቅድስትድንግል ማርያም በቤትዋ ⛪️ታኑርሽ በርቺ
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @deva4606
    @deva4606 Před 2 lety +5

    እንደዉ ዘመናይዬ ምን ላድርግሽ የኔ እህት ጌታ እንዴት አብዝቶ ባረከሽ በእዉነት ተባርከሻል እኮ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪልኝ ለምልሚ ጌታ ኢየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +7

    አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን ዘመናዬ ተባረክ 😍🙏

  • @hailea1355
    @hailea1355 Před rokem +3

    ... ካህኔ ሊቀ ካህኔ ፡
    ቤዛ'የ ቤዛ'የ. ..... እሰይይይይይ መግለጽ የማልችለው ሰላም። እንዲህ ዓይነት መዝሙር በብዙ ጽሎትና ፡ ፊቱን በመፈለግ ፡ ደግሞም በብዙ የዓለምና የጠላት ውግያ ውስጥ ሆኖ እንደሚሆን አስባለሁ ። እግዚአብሔር ትከሻችሁን ያስፋ ፡ ርሆቦት ይሁንላችሁ። ሙሉውን አልበም ሰምቼ ማልጠግበው ዝማሬ ነው ። በተለይ ደግሞ "በማለዳ፡ " ያየሁህ በመስቀል ፡ " ካህኔ " ልቤ ላይ ነህ. .. ወዘተ የሚሉት

  • @hiwotalemu4085
    @hiwotalemu4085 Před 2 lety +6

    እንዴት አይነት ፀጋ ነው የፈሰሰብሽ
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚልኝ እህቴ🙏

  • @dawitdebebe5951
    @dawitdebebe5951 Před 2 lety +10

    Zedye God bless you ስላንቺ የእግዚኣብሔር ስም ይባረክ
    Did you know? You are a great blessing for this generation from God!
    Keep going our Beloved sis
    Thank you so much for sharing

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 6 měsíci +6

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před 2 lety +12

    አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!
    በጣም የምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ!

  • @tsiab791
    @tsiab791 Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ ከዚ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ
    እኔ በመዝሙሩ ተባርኬበታለው ተባረኪ

  • @fasikasileshi1066
    @fasikasileshi1066 Před rokem +1

    ተባረኪ ዘመንሽ እርሱን በማገልገል ይለቅ፡፡

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před 2 měsíci +1

    Amen eyesus geta new 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 2 lety +4

    Indeti yetadelish indehonish min yakil tawuk yihuni yene ihit. Bereketachin nesh zemenush belimulame yileki.

  • @wubeshetzerfu4249
    @wubeshetzerfu4249 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ሰለ ልጅ ወንጌል ብቻ ሰለ ምታደርጎት መንፈሳዊ ተጋድሎ ፀጋውን ያብዛላቹሁ ደግሞም የእግዚአብሔር ቅሬታዎች ያድርጋቹ።ፀጋ ና ሰላም ይብዛላቹሁ

  • @fikrabrham6028
    @fikrabrham6028 Před 2 lety +4

    ዘመንሸ የተባረከ ይሁን ፀጋ ያበዛልሸ ጌታ ይባረክ.

  • @ayelehabte6787
    @ayelehabte6787 Před rokem +2

    waw tebareki yichemr.

  • @mitenlove2892
    @mitenlove2892 Před 2 lety +5

    Amen Amen zemensh yibarek ehite🙏🙏🙏

  • @eyobteakalign6435
    @eyobteakalign6435 Před rokem +2

    tebareki ehite

  • @biruhalemayehu5343
    @biruhalemayehu5343 Před 2 lety +7

    በጣም የምወድሽ እህቴ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ውድ ❤

  • @famousby6643
    @famousby6643 Před 2 lety +4

    Fetari yibarkish edmesh yirzem ehitachin

  • @lidyayegeta8730
    @lidyayegeta8730 Před rokem +2

    Amen Amen Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ተባረኩ

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Před 3 měsíci +1

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤

  • @zerihungmichael9072
    @zerihungmichael9072 Před rokem +3

    so power full messages, Be blessed .

  • @phonetastic8131
    @phonetastic8131 Před 2 lety +4

    Amen amen amen tebarki yene wud 🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 Před rokem +3

    Girum zimarewoch!! God bless you, sister!!

  • @HilftiKiros-cy8dg
    @HilftiKiros-cy8dg Před 5 měsíci +1

    አሜን ተባረኪ እህታችን

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እስይ ሀሌሉያ አባትነት ሁሉ የሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረካከላው በልጁ ለሚያየኝ ።እስይ ክብር ለታረደው በግ ይሁን።በብዙ ተባረኪ ለምልሚ ዳርቻሽ ይስፋ በመዝሙርሽ ትውልድ ይዳንበት ጀግና ሴት ነሽ እውድሻለው

  • @DL12able
    @DL12able Před 3 měsíci +1

    Yes! ያለኝ ኢየሱስ ነው!!!!

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 2 lety +8

    የናዝሬቱ እየሱስ በከፍታው ያቁምሽ ከዚ በላይ ለምልሚ እኔስ በመዝሙርሽ ተባረኩኝ ሃሌሉያ ለጌታ ክብር ይሁንለት ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @samuelyohanis6493
    @samuelyohanis6493 Před rokem +2

    እጅግ የሚባርኩ መዝሙሮች ናቸው። ተባረኪ

  • @temesgenyoseph8363
    @temesgenyoseph8363 Před 2 lety +5

    God bless you with more Grace

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Před 9 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒታችን አለኝታችን አለታችን ይባርክሽ

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 Před 2 lety +11

    GOD bless you more and more beloved sister. May the HOLY SPIRIT be your guide and strength for days to come , till your last breath.

  • @azbhbt1882
    @azbhbt1882 Před rokem +3

    Tebareki ehte

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 7 měsíci +1

    Amen amen 🙏 🙌 amen God bless you 🙏
    ልብ የሚነኩ መዝሙሮች ጌታ ይባርክሽ 🙏❤️

  • @MeseretMengesha-tx8bb
    @MeseretMengesha-tx8bb Před měsícem +1

    Tebarek

  • @tessmalulseged5894
    @tessmalulseged5894 Před 6 měsíci

    ጌታ አብዝቶ እንደዚ ይባርክሽ!
    💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  Před 6 měsíci

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ አገልግሎቴን ስለደገፍክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @ethiopiannetflix1452
    @ethiopiannetflix1452 Před 2 lety +11

    ድንቅመዝሙር
    እየሱስበፀጋውይጎብኝሽ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NuhaminLegese
    @NuhaminLegese Před 2 měsíci +1

    Mn ayenet mebarek new❤❤❤❤

  • @user-rx1gu4sx8d
    @user-rx1gu4sx8d Před 2 lety +5

    Amen kiberna misgen LA egzbher yhun uuuuuuffffff tabrke zamniiyyyee tsghun yabzlsh siwodesh iko geta zamnishn yi arke ka kifu nagre ba geta dami tashfny

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Před 10 měsíci +1

    እሰይ እሰይ እልል እልል ተባረኪልን አብረውሽ በዜማ እና በሙዚቃ መሳሪያ የምታገለግሉ ሁላችሁም አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ይባርካችሁ።

  • @user-kl6kn8hm4z
    @user-kl6kn8hm4z Před 2 lety +5

    ❤❤❤

  • @asnicute2895
    @asnicute2895 Před 2 lety +3

    Amennnnn!!!!!!!!!!!!!! May God bless uuuuu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Amennnnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před 2 lety +2

    Keberu hulu lesu yehunelete ! Zemenaye Geta EYESUS KIRISITOSE zemenshene hulu bemesegana endetadergew tsgawene yabezalesh !

  • @minaswmelaku587
    @minaswmelaku587 Před rokem +4

    may the glory of living God shine up on the ministry of kal awadi!!!

  • @abinetalemu8793
    @abinetalemu8793 Před rokem +3

    Egziabher tsgswu yabizalish

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Před 8 měsíci +1

    megermu mezmuroche nachew eske zare endet salsema koyehu, Geta yebarekesh,ye tsegawu balabet yekeber keep shining Jesus.

  • @wudiemekuria5386
    @wudiemekuria5386 Před 3 měsíci +1

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před rokem +3

    Amen tolo na geta eyesuse

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Před 2 lety +4

    Amen!!! blessed holy singer!!!

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku1307 Před 17 dny +1

    Be❤blessed

  • @endalkachewtv7388
    @endalkachewtv7388 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tsadealasmare5043
    @tsadealasmare5043 Před 2 lety +16

    ዘመናዬ በጣም ግሩም ስራሆች ናቸው ፡ ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ ብለሽ በነፃ የተሰጠሽን በነፃ ሰተሻል ተባረኪ ፡ ጌታ በረከቱን ባከበርሽው ልክ ይጨምርልሽ፡አገልግሎትሽን ይባርክልሽ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +3

    አሜንንንንንንንንንን ተባረኩ

  • @maggiewasie8282
    @maggiewasie8282 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር የባርክሽ 🙏🙏🙏❤

  • @benexttesema2445
    @benexttesema2445 Před 7 měsíci +1

    Zemenayi ❤bara tajaajila ke Waaqayyoo siif ha eebbisu

  • @wengellewaka9161
    @wengellewaka9161 Před rokem +16

    የምትመሰክሩለት ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ 🥰 ተባረኪ

  • @redamahmood2993
    @redamahmood2993 Před rokem +4

    ጌታእየሱስንየገጥሽበትዝማሬ ታድለሽ አሁንምፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ።ባረኪ

  • @gebremichaeltasew1486
    @gebremichaeltasew1486 Před rokem +3

    Yetebarekish Nesh!!!...

  • @kidistemiru5638
    @kidistemiru5638 Před rokem +1

    Amen 🙏

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před 2 měsíci +1

    Tebareki ehete😊😊

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን!!!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በህውነት

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Před 2 lety +5

    amen

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Před rokem +5

    Abundant blessings to you, my sister!

  • @ayelehabte6787
    @ayelehabte6787 Před rokem +1

    Let God Bless you we are now re tern to mother church with great improvement thanks God ZEmenay!

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Před 2 lety +3

    ተባረኪልኝ በደስታ እንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ተባርኬበታለው በእውነት ተባረኪ

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 Před 6 měsíci +1

    ግን እንዴት የተባረክሽ ሴት ነሽ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ አድሮ አረሰረሰኝ አሁንም ስራውን ይሰራ በአንቺ ይቀጥል ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪ እህታችን 🔥🔥🥺🙏🙏

  • @ejejmdks2977
    @ejejmdks2977 Před rokem +1

    Amen amen geta eyesus yebarkishe zamanishe yebarki tsgayebzalishe

  • @tizitaeshetu1307
    @tizitaeshetu1307 Před rokem +3

    Geta Eyesusi zemenishin yibarikew lemilimi eskemechereshaw yemitirochibet tsega yibizalish