ታላቅ ሚስጥር አወጡ! ደማቅ ሕይወት አገልግሎት ከዘማሪት ታገሰች አማቾ እና ሙሉነሽ ዮሐንስ ክፍል 1 ተለቀቀ🔴

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2022
  • ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ፤በዚህ የዩትዩብ ቻናል የማቀርባቸውን ዝግጅቶችን ዝማሬዋችን ወደ እናንተ አደርሳለው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብራቹኝ የወንጌሉን ስራ እንድትሰሩ እጋብዛቹኋለው።
    251916624398 #zelalemtesfaye
  • Hudba

Komentáře • 426

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Před rokem +79

    ማን ነው እንደ እኔ ሁለቱም በጣም የሚወደው እስቲ #በLike_ያሰይ

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 Před rokem +1

      Ooooohhhh wooowww
      Ba tikikili
      Amen geta Yidan Agizen
      Tabarakuuu geta Eyesus Tsgan yabizalachu

    • @user-ok4uw6qo7g
      @user-ok4uw6qo7g Před rokem

      እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ❤

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan Před rokem +21

    የኔ የወንጌል አርበኞች እኔ የናንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ለመጀመርያ ጊዜ ልጅ ሆኘ ታጉ እኛ ቤተክርስቲያን ትመጣለች ስበል ቀኑ አልደርስ ብሎኝ ቀን እየቆጣርኩ ነበር የጠበኩት ዛሬም እየሰማሁቹ ነው❤ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመሰግናለሁ አሁንም ፀጋና ሞጎስ ይብዛላችሁ

  • @gezahegnlefamoofficial6030

    ወይይይይይይይ ፍቅር በሚዲያና በፍቅር በጎዳ ንግግር ተብለው ዝም፡፡ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች♥♥

  • @alhamoha1062
    @alhamoha1062 Před rokem +12

    ዘማሪት ተጉዬ ጌታ አብዝቶይባረኪሽ
    ዘማሪት ሙሉናሽ ጌታአብዝቶ ይባረክሽ
    ዘማሪ ዘለአለም ጌታ አብዝቶ ይባረክ
    በጠምነው የተባረኩት እውነት ተባረኩ

  • @joomezmurtube5371
    @joomezmurtube5371 Před rokem +29

    ዋው!
    በእናንተ ውስጥ ስላለው
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
    የጌታ ውዶች ህይወታችሁ ዘመናችሁ እንደሰማይ ጸዳል ከዚህ በላይ እየደመቀ ይጨምርላችሁ...!! Taguye & Muye እንወዳችሁኋለን💞🙏

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Před rokem +5

    በጣም የምዉድቻዉ እህቶቻ ነቻዉ ኑራልን እግዚአብሔር ይበራካቹ

  • @gezahegnlefamoofficial6030

    ሙልዬ እናታችን ተባርከሻል ጌታ ኢየሱስ Motive የሚያይ አምላክ ነው ዋው!! ዋው!! እንደት ተመጽቼ እንደሰመሁ ልገልጽላችሁ አይልችልም

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před rokem +14

    ሙሉዬ መፅሐፍ ቂዱስን ዘማረች ማለት ይቻላል ምክንያቱም መዝሙሮችዋ ሁሉም ከመፅሐፍ ቅዱስ ያወጣችዋ በጣም ነው የተባረኩት በሷ መዝሙሮች እግዚአብሔር ይባርከችሁ 🥰🥰🥰

  • @yonasgeta6132
    @yonasgeta6132 Před rokem +9

    ዘሌ የእህቶቼ በእግዚአብሐር ቃል ያላቸው ጥንካሬ በጣም ባርኮኛል መዝሙራቸው !! አንተም ተባረክ!!

  • @meklit8648
    @meklit8648 Před rokem +32

    የኔ የትዉልድ በረከቶች በጣም የምወደችሁ በእናንተ መዝሙር ነው ጌታ የገኛሁት በልጆነቴ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ቀር ዘመናችሁ ይባረክ ለበረከት ሁኑ !!

    • @genetabebe1475
      @genetabebe1475 Před rokem

      Taguye muluye baxaminaw miwodachiw tabarakulign damaqi hiywoti zale tabarakilign igiziabiheri yakibirhi🙏🙏❤

    • @nuramoerdado7634
      @nuramoerdado7634 Před rokem +1

      እኔ በህይወት ዘመን እንዴ የሁለቱንም ዝማሬዎች የምወደው መዝሙሮች የለም
      እወዳቸዋለሁ ከፍበሉ❤❤❤❤

    • @pixkcell2076
      @pixkcell2076 Před rokem

      ክመሞች አርዎች ስወዳችው ስታምሩ ፀጋ ይብዛልችሁ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 Před rokem

      🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤❤❤❤💯💯❤❤🤝🏼🤝🏼💋💋💋💋🥰🥰🥰🌹🌹🤝🏼🤝🏼

    • @user-ok4uw6qo7g
      @user-ok4uw6qo7g Před rokem

      ሁለቱም ሴቶች እግዚአብሔር ለሀገራችን የሰጣን ትልቅ ስጦታ ነቸው

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 Před rokem +11

    ዋው የኔ እንቁች የኔ ቅኖች ና የኔቆንጅዬች❤❤❤❤
    በቀ ምንልበል ዌንጌል መነ ሆጎኔ የሚል መዝሙር ለኔ ልዩ ተሪክ አሌ❤😭😭😭 ሙሉዬ በአካል በአገኝ ብዬ ሁሌ እመኛለሁ 1 ቀን ጌታ ቢፈቅድና ቢንኖር ❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂👂👂👂😘😘😘😘😘😘😘😘
    ብሪክበል ዞልዬ

  • @user-lm9ol6ui6y
    @user-lm9ol6ui6y Před rokem +11

    ኢየሱስ ጌታ ነው ፡ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፡ ስለየሀች ከሕፀንነቴ ጀምሬ በመዝሙረችሁ ጌታ ያስተማረኝ ፡ ሁሌም እዎደችሀለሁ ተበረኩ። ዞል በጣም አመሰግንሀለሁ ፡ እነዚህን ኃያል እህቶች ፡ስላሰወተልከቸው፡ አገግሎትህን በጣም አደንቀለሁ ፡ ጌታ በፀጋው ያበረተክ ፡ በሪታ ፡ በጣም ሚጋር አገልግሎት ነው።

  • @user-vr6du9dv5p
    @user-vr6du9dv5p Před rokem +8

    አሜን አሜን ኡኡፉፉ እናንተን የሰጣን ጌታ ይባርክ የእውነት በጣም የምወደችሁ አገልጋዮች ጌታ ኢየሱስ ይባርከችሁ ተጉዬ /ሙሉዬ /ዘሌ ጌታ እንደ ቀድሞ የድርግልን🙏🙏🙏💕💕💕

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před rokem +1

    አሜንንንንንንን ሰለማቹ ይብዛላችሁ ተባረኩ እህቶችና ወንድማችን በጣም ደሰ ቶለላችሁ

  • @matuselahelamo1216
    @matuselahelamo1216 Před rokem +5

    ዞለ ተባረክ እና በጣም ከምወዳቸው አገልጋዮች ይህን ትልቅ ነገር እንድንሰማ ስለደርክ አመሰግናለሁ ።።። ታጉየእና ሙለዬ እወዳቸዋለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @farisqudah2994
    @farisqudah2994 Před rokem +21

    ፈጠር አብዝቶ ይባርክለቹ ለሁሌተቹም መዝሙር በጣም ነው የምወደው ድገም ስለሰመሁ ደስ ብዬሃለው ደመቅ ይወትን አሰግናለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ አብዝቶ ይጨመርለጩ 🎸🎚️♥️👍🙏

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 Před rokem +4

    የታበራኩ ለእ/ር እራሰቸውን የሰጡ አገልገዬች ታበራኩ

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před rokem +6

    በጣም የሚወደችሁ ዘማሪያን ናቸው ሙሉ እና ታጉ
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠችሁ
    ዘሌ አንተም ተባረክ❤🙏

  • @mihretabwolde9530
    @mihretabwolde9530 Před rokem +5

    Wowwwwwwwww!!!!!
    👉እግዚአብሔር እናንተን ባይሰጠን ብዬ አስቤ እናንተን የዚህ ትውልድ በረከት አድርጎ ያስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን ።
    👉ዛሬ በጣም ከተባረኩበቸው ነገሮች፦
    1. ገነ አንድ ላይ ሳያችሁ ራሱ ውስጤ ሐሴት ሞላኝ
    2. ከመዝሙሮቻችሁ በተጨማሪ ከአፋችሁ የምወጠው ቃል እጅግ ልቤን እየነከኝ እንባም እየተናነቃኝ ነው የሰማሁት
    3. የሚቆረስ ሕይወታችሁ እንዴት ውስጤን እንደነከኝ.. ......ኑሩልን🙏
    #በመዝሙሮቻችሁ እኔን ጨምሮ ያልተበረከ የላም። ብሩካን ናችሁ!!! ከእንደገና ለምልሙልኝ ባጣም እወዳችሃላሁ።❤❤🙏
    Zed you are Blessed ❤

  • @adumamo5285
    @adumamo5285 Před rokem +3

    Bexam yemasdinqi nw tebarku nurulign 🙏❤❤

  • @tsttst2385
    @tsttst2385 Před rokem +7

    አሜንንንንንን ያኔ ውዶች ታበረኩ ዘመነቹ ይበረክ🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @betisalimbetida8740
    @betisalimbetida8740 Před rokem +4

    ሙሉዬ ታጉዬ ስወደቹሁ እግዚአብሔር ይበረክቹሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰

  • @tagesechtagesech42
    @tagesechtagesech42 Před rokem +5

    ታጉዬዬ ሙሉዬዬዬዬዬዬዬ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው እግዚአብሔር የእድገትና አምላክ ነው

  • @beki6160
    @beki6160 Před rokem +7

    እግአብሔር ይርደን አሜሜሜሜሜሜን
    ለሉዬዬ
    ሙሉዬ
    ተጉዬ እግዝአብሔር አምለክ ፈፂሞ ይበርከቹ ተበረኩ

  • @user-vn8fs1ot1g
    @user-vn8fs1ot1g Před rokem +6

    ዋዊዊዊዊ ተጉዬና ሙሉዬ በጠም የምንወደችሁ የሀድያ ግንበር ቀደም እህቶቼና አገልገዮች ጌታ ዘማን ሕይወተችሁን ፍፅሞ ይበርካችሁ እድሜያችሁን ያርዝምለችሁ።

  • @markosdadebo946
    @markosdadebo946 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። ወንጌል መን ሆጎነ ...።✈️✈️✈️✈️

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 Před rokem +3

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙሉዬ ታጉዬ ዛሌ 🌹🌹

  • @tamenechhaile2177
    @tamenechhaile2177 Před rokem +2

    Geta abizito yibarekachu ewunet kenante turu turu mikir new yewesedkut ayileyachu geta kegonachu yikum tebarekulign

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před rokem +3

    ዘሌ ጌታ ይባርክህ

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Před rokem +3

    ሙሉዬ ውድ ተባርክልኝ💝💝

  • @meseretgirma2330
    @meseretgirma2330 Před rokem +3

    ታባራኩልን የጌታ ብርቱ ዎታዳሮች እኝ ታባርከናልን ፃጋ ይጫምርላችሁ ራጅም እድሜ እና ሳላም ጤናሁን እማኛቹሃለሁ ፈጣሪ እሱ ባፋቃዳሁ እና እሱ ባሚዎዳሁ ማጋዱ ሁሉ ያስካሄዳ 🥰🥰

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před rokem +3

    Tabaraku geta yibarkachhu zalye geta yibarkh tsaga yibzalk 💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaelsa3964
    @elsaelsa3964 Před rokem +1

    የእኔ ዉዶዎች በጣም በጣም ነው እምወዳቹው ተባርኩ ዘልዬ አንተም ተባርክ የኔ ጀግና💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐

  • @agezemishamo1612
    @agezemishamo1612 Před rokem +6

    እናንተ ለምድርች የሰጠው ጌታ ይመሰገን
    ዘልዬ አንተ ልዬ ሰው ነኝ ጌታ ፀጋዬ ያብዛልን
    እነዚ የሚንወደችሁ ተጉዬ ና ሙሉዬ ስለ ቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተጉዬ ሙሉዬ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ በዝማሬ በብዙ ተባርከናል በጣም ነው ምውደችሁ ዝማሬ ሰምቼ አልጠግም በሰመውት ልክ ውስጤና መንፈስ ያድሰል እንደ እናት ለማዘራ ሁሌ ምኖቴ ነው 💞💞💞💞💞💞🎻🎻🎻

    • @workeabebe4450
      @workeabebe4450 Před rokem

      Aemmmmaemmmaemnmaemmmmaemmmmaemmmmaemmmmaemnmmaemnmmaemmmmaemmmmaemmmmmaemmmaemnmmaemnmmaemmmmaemnmmaemmmae

  • @terefe9149
    @terefe9149 Před rokem +1

    waww እግ/ር በብዙ ይበርከችው

    • @terefe9149
      @terefe9149 Před rokem

      በጠም ነው የምንወደችው

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Před rokem +2

    Tabarku siwodachu iko❤❤

  • @shotidj5597
    @shotidj5597 Před rokem +3

    Amen tabaraku muluye & taguye 💓💓👍💚

  • @malasachii8115
    @malasachii8115 Před rokem +4

    የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ የታባረከ ይሁን ታባረኩ እወዳቸዋለሁ

  • @user-hu5ro6fw5p
    @user-hu5ro6fw5p Před rokem +4

    ተባረኩ 🙏♥️❤❤❤

  • @samsungduos5286
    @samsungduos5286 Před rokem +4

    Waii gulate maseone kalicho mishisakamula ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alhamoha1062
    @alhamoha1062 Před rokem +6

    አሜንንንንንንንን ሃሌሉያ ኢግዚአብሔር አምላክ ይባረካችው❤❤❤❤❤

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r Před rokem +7

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረከቹ ታባርኩ♥

  • @user-ru2lw9gl1i
    @user-ru2lw9gl1i Před rokem +3

    ወወወወ በጠም ያምወደችሁ ወዶቼ ጌታ እየሱስ አይለያች እንድ እንደመረበችሁ ኑልኝ እወደችሀሎ ዘ ታበርክ ሙ ታበርክይ ታ ታበርክይ ሁለታችሁን ሰያይ በጠም እኔም ናጋ ልክ እንድነቴ ጌታ እየሱስና እየሱስ ብቻ አገለግለሎ

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Před rokem +4

    ድሮና አሁን በጣም ይለያል እውነት ነው ታግዬ ተባርኪልኝ

  • @sarakabada3995
    @sarakabada3995 Před rokem +3

    ዛማናችሁ ይባረክ 😘😘😘

  • @goodlove8421
    @goodlove8421 Před rokem +3

    ሉኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ አርበኞቼ

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 Před rokem +8

    Wowow❤❤️❤️taguye muluye❤️ zele ye ኢየሱስ ጀግናሆቺ ነችሁ አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍🍒🍒

  • @hadiyamazmur6116
    @hadiyamazmur6116 Před rokem +4

    ዋውውውውው አሜንንንን ወደ ተወዳጅ ዘላለም ዘመንክ ይባረክ ተጉዬ &ሙሉዬ #እግዚአብሔር አምላከ #ይባርካቸው 😍😍😍🙏🙏🙏💓🌼👈

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před rokem +1

    Wowow egzabhr amelaki yibarkchu siwdachu zale biruki huni 🙏♥️♥️♥️♥️

  • @safamd6727
    @safamd6727 Před rokem +5

    ዋው እግዚአብሔር ይጨምርለች እስከ ፍፃሜ ፀንተች መቆም ይሁንለች ተበረኩ 💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍♥♥♥♥♥♥

  • @saraalbalooshi1346
    @saraalbalooshi1346 Před rokem +3

    ሀዲኛ አልችም በጣም የምሰማው መዝሙራቸውን ታጉ ሙሉ ጌታ ይባርከናል ችው 😍❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @makkiya1062
    @makkiya1062 Před rokem +6

    Ameeeen Ameeeen Tabarkii Ameeeen Tabarkii

  • @zinashethiopia6365
    @zinashethiopia6365 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይበርካችሁ ታበረክ በብዙ ጻጋ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ez2fu7ew6e
    @user-ez2fu7ew6e Před rokem +1

    ተጉዬ ና ሙሉዬ ዘሌ ዘመናችሁ ይለማልሚ♥️♥️

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 Před rokem +4

    ዘሌ ተባረክ ብዙቹን ስለ ምትገብዛቸው እናመሰግናለን ሁሌቱንም በጣም ነው እምንወዳቸው ዝማሬያቸው ህወትን የድሰል ተባረኩ ለብዙዎች ምሳሌ ሆነችሁሃል ተባረኩ ታጉ እና ሙሉዬ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም የወዳችሁ ታጉዬ ሙሉዬ መዝሙሮቻቹ አይጠገቡም ያፅናናል ይፈውሰል ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ ዉዶቼ ዛልዬ አንተም በቡዙ ተባረክ ♥️🙏🙏🙏🙏

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ አለልኝ አሁን ታጉዬ ያለችን ነገር ሁሉ ጌታ በጣም መልካም የሆነ ፓስተር wubeshet የሚባል አገልጋይ ሁሌም ሰው የሚወደድ በአፈ ብቻ አይደለም ከልብ እንዋደድ ይላል

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 Před rokem +4

    እሄ ትውልድማ ድንጋይ ነው ተመለሱ ስባል ወዴ ጥፋት ይሄዳል እግዚአብሔር አምለክ ምህረቱን የወርድልንን ብቻ🥺🤲ተጌ ሙል &ዘሌ ተባረኩ እንወዳችኃለን ጥሩ ደስ የምል ፕሮግራም ነው ከፍ በሉልን 😘😘😘💓💓💓💓

  • @AmmanJor-xp2ez
    @AmmanJor-xp2ez Před měsícem +1

    ዘላለም ሰላም ነው እግዚአብሄር ይመስገን ከእኔ ጋር ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በጣም ነው የምናከብር በጣም እናመሰግናለን እና እነሱን እንትን ስላላደርግ ስላደረከው ብቻ አይደለም እና በፍትም በጣም ነው ባንተ መዝሙር የሚበረከው የመቀበል በጣም በጣም መዝሙር በጣም የማረግ አሉ በጣም ለመግለጽ ቃላት የለውም እና በጣም ነው የምንወድቅ በጣም ነው ምናከብር ጸጋይ ጨመርልኝ መንፈስ ላይ መንፈስ ጨመር የእግዚአብሔር እሳት ይኖራል ሁሌም ከእግዚአብሔር እሳት ጋር ተራመድ የጨብጥ ከሁሉ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን በጣም ተባረክልን ተባርከናል በጣም እናመሰግናለን። የምርምር የሚገልፀው ቃል የለኝም ማለት ነው። እና አባረክልን እግዚአብሄር ዘመን ይወትን ኑሮውን ቤተሰብን ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይባረክ በብዙ ተባረክል

  • @meselechliranso6541
    @meselechliranso6541 Před rokem +3

    Amen ameen Ameen Ameen teberreekkk Uuuuuuuuu

  • @mthh752
    @mthh752 Před rokem +1

    ወድማችን ስወድክ ተበራክ😍😍💓💗💎🙏🙏💒🍇🍇🍓🍓

  • @user-ec9po9ji7h
    @user-ec9po9ji7h Před rokem +5

    ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤️🙏🙌

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Před rokem +2

    geta.yibarekachu.tebareku.itoche.zemenchu.geta.yibarekchu.tebareku

  • @user-hi5de6dx1t
    @user-hi5de6dx1t Před rokem +7

    የእኛ እንቁዎች እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @hhkk1108
    @hhkk1108 Před rokem +4

    አሜን አሜን 👍🥰

  • @selamEyob-bd9fn
    @selamEyob-bd9fn Před rokem +2

    Sila inate geta iyesusi yimasigen yene wudoch tabaraku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zalalamitabarakiiuae8379

    Wowwwww ameeeeen haleluyaaa

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 Před rokem +2

    Wowowow muluye taguye እኛ እንቁዎቻችን

  • @badriyaabata1376
    @badriyaabata1376 Před rokem +4

    Woooow amazing message T&m God Blessed more thank you so much ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meselechliranso6541
    @meselechliranso6541 Před rokem +4

    Amen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @user-rt3pe4xv6u
    @user-rt3pe4xv6u Před 4 měsíci

    አሜን ተባሪ ሁለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከእናንተ ጋር እግዚአብሄር ይሁን ዝማሬ ይብዛላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @konjokonjo5667
    @konjokonjo5667 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👍👍👍ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይብርክች ታብርኩ

  • @user-tc4xf7jl2y
    @user-tc4xf7jl2y Před rokem +4

    እውነት ነው ዛማኑ ታቃይሮል ዛላላም ጌታ ይባርክህ 🥰ታጉ &ሙሉዬ ቃሪ ዛማናችሁ ይባረክ ታባራኩ ሁላችሁም 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @marthaayele1470
    @marthaayele1470 Před 3 měsíci

    እግ/ር ዘመናቹን ይባርክ ዌዘሮች ታገሰች እና ሙሉነሽ ❤❤❤

  • @berhanhana9264
    @berhanhana9264 Před rokem +4

    Amen Amen Amen Amen Amen tebarku tebarku ❤️❤️❤️

  • @eteneshnegero7697
    @eteneshnegero7697 Před rokem +4

    አሜን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @selamudamise9852
    @selamudamise9852 Před rokem +2

    wow muluye& taguye mase,amehe maqada,e liramamo kinuwa ka,isa ikaka mo,imanehe ዘልዬ ተበረክ

  • @tesfutojesus9375
    @tesfutojesus9375 Před rokem +4

    ኡፍፍፍፍ ቃለት የለኝም የእኛ በርከቶች እንዴት ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ ጌታ ለዘላለም በቤቱ በብዙ ፀጋና ሞጎስ እንደትታገለግሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ናቸው ተበርኩልኝ ዘሌ ዘመንህ ብሩክ ይሁን የኔ ምርጥ ሰው ❤❤❤💞💞💞💞

  • @frehiwoteshetu925
    @frehiwoteshetu925 Před rokem

    ኦኦኦ ድንቅ የህይወት ምስክርነት።አሁን ይህንን መንፈስ አይወሰድባቹ እህቶቼ።መንድሜ አንተም ጌታ ስለረዳህ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልህ

  • @gechanshiso8377
    @gechanshiso8377 Před rokem +4

    you guys are warrior of the gospel love you so much may god bless you both

  • @meselechliranso6541
    @meselechliranso6541 Před rokem +4

    Amen ameen Ameen Ameen

  • @aselefecherimiyas8859
    @aselefecherimiyas8859 Před rokem +2

    አሜንንን
    አሜንንንንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንንንን 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-mu9oy9qr6h
    @user-mu9oy9qr6h Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኡፍፍፍፍ 🎸😭😭እግዚአብሔር ይባረክሽ ታባረክ

  • @rakzeyada7905
    @rakzeyada7905 Před rokem

    የጌታ ክብር ከሌለ የእኛ ቢዘት ለምድረችን ለውጥ አያማጠም ተበረኪ ተጉዬ

  • @kukutiroro4171
    @kukutiroro4171 Před rokem +3

    እንግዲህ ምን እላለሁ ዘልዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እየሰራ ያለው ስራ በጣም ደስ የሚል ነው እነዚህ ሁለት እንቁ ዘማሪዎች ናቸው በእነርሱ አገልግሎት ያልተባረከ የለም እንወዳችሁለን

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před rokem +5

    Ye abata wudochi Tebarekuu bebizuu tsega Teguye&Muluye)) zeliye Tebarekilign📖❤️🙏🙏

  • @bogeyegetaliji4227
    @bogeyegetaliji4227 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ታባራኩ ባ ብዙ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Před rokem +6

    ሙል ለመጀመሪያ ጊዜ የ አንቺን interview የሰማሁት መዝሙሮችሸ ሁሉም በውስጣቸው ትልቅ ሀይል አለ አሁንም በፀጋውን ያብዛልሽ

  • @salamwit4166
    @salamwit4166 Před rokem +3

    ሙሉዬ💓
    ትአግዬ 💓እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክቸህ🍇🍇✔️✔️✔️

  • @aaaaaaaa1220
    @aaaaaaaa1220 Před rokem +1

    የኔ እናቶቺ አሁንሚ ፀገና እደሜ ይጫመርለቹ🎻🎻🎻🎻🎻😭😭😭❤❤❤❤

  • @meselechkaraba576
    @meselechkaraba576 Před rokem +2

    Egazabar yibarikachu🎸🎸🎸🎸🎻

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před 8 měsíci

    ውውውውውው ተባረኪልኝ ክብር ክብር ለጌታ ይሁን አሄ የትውልድ ጆሮ በጥሞና ይሰማ 👂👈😘መመለሻ ይሁን 😢አግዚአብሔር ይባረካችሁ ተባረኪልኝ በብዙ ጸጋ //ዘልይ ዘመንህ ይባረክ ቡርክህ ነህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazkorma542
    @almazkorma542 Před rokem +1

    Wowowowowo
    Ameeeeeeeeeeeennnnnn
    Ameeeeeeeeeeeeeeeeennnnn
    Tabarakuuuuuuuuuuuuuuuuuu
    እግዚአብሔር ይበረከቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 Před rokem

    አሜን አሜን ዛምናችሁ .የታብርክ .ይሁን
    እግዛብህር .ምርክኦን .ይምልስልን 💔💔💔😭😭🙏🙏🙏🙏😘😘😘😍😍😍😍🎵🎻🎺🎷🎤😘😘😘📖🙏🙏🙏🙏

  • @abinetamanuel-zr5sk
    @abinetamanuel-zr5sk Před 2 měsíci

    ጌታ እንቱኔ ዘሚነችን አብዘቶ ይበረከች በጠሚ አዊደቸው አል እነትን መዝምራን

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Před rokem +1

    Baxami ymiwodachu mixi mazimurani tabaraku

  • @user-hu5ro6fw5p
    @user-hu5ro6fw5p Před rokem +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢♥️❤❤❤❤♥️♥️♥️😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @teketelyohannes4905
    @teketelyohannes4905 Před rokem

    ዘመናችሁ ይባርክ !ሙሉዬ እና ታጉዬ
    ዘሌ ተባረክ

  • @masi6905
    @masi6905 Před rokem

    geta zamanchu yebarekekchu sewadchu selanate እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተባረኩ ዘመናቸው ይባርክ

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 Před rokem

    በእዉነት እግዚአብሔር ይበረከቹሁ ታበረኩልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💓💛💚💪💪💤💤💤💤🍒🍒🍒🍒🍒😢😢