ከአድማስ ባሻገር | በዓሉ ግርማ | ትዕይንተ መጽሐፍት
Vložit
- čas přidán 27. 10. 2022
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World - Hudba
የእራሳችንን ደራሲያን ድንቅ ሥራዎች ወደ ትእይንተ ምስል መቀየር ደስ የሚል ሥራ ነው። ሰመመን፣ አምሳል፣ ቃልኪዳን፣ ፍቅር እስከ መቃብር፣ ዶሰኛው ወዘተ... ድርሰቶች እንደዚህ ቢሰሩ አንባቢ ትውልድ ይቀርጻል። ይህን የሰራችሁ በሙሉ ክብር ለእናንተ ይሁን!
ነፍስ ይማር ጋሽ ፍቃዱ ተ/ማሪያም ነበር ትረካን እንድወድ ያደረገኝ።
የእውነትም አርትስ ቲv
ጋሽ ደበበ እድሜና ጤናይስጥህ በአሌክስ አብርሃም ዙቤይዳ አስደምማችሁኝ ነበር ይሄ ደሞ ድንቅ ነው ሌሎቹንም መፅሃፎች እንደዚሁ ጎብኙልን እውነትም አርትስ ቲቪ እናመሠግናለን በትረካም በምስልም በካሜራም ለተሳተፋችሁ ሁሉ
መፅሀፍ ላይ ህይወት መዝራት እንዲህ ነው
This is a masterpiece that levels and matches the work and the story of the legendary Bealu Girma!
Yes you can produce movies.
Setting
Custom
Light
Music
Synchronization
Go for it and show what you can do.
I'm so impressed
ዋው ግራም ነው
ተጀምሮ እስኪያልቅ ሌላ አለም ውስጥ ነበርኩ ፤ እንዲህ አይነት ስራዎችን ማበረታታት: የመላው ኪነ- ጥበብ ወዳጅ ግዴታ ነው!
Let God bless you all! The retold story reminded me of the actions and its implications. ARTS TV you helped me to revisit my past. Thanks you!
ያልኖርኩበት ያ ዘመን የሚናፍቀኝ እኔን ብቻ ነዉ?
ቅድስት ይልማ በጣም በጣም ትችያለሽ እጅሽ ይባረክ
Arts for arts, i am feeling ill, but when i unfortunately watch this my pain goes away. U deserve watching keep on this timeless job!!
ብቻ ልታቆሙት እንዳይሆን እነደ 3አመት በፊቱ
ዋው ሰላም ይሰጣል እርእሱ ምድነው 😢😢❤❤ ዋዉዉዉ
የሚገርም ስራ እጃቹ ይባረክ
ግሩም ድንቅ!
ልተርኩልን ከሆነ ታሪክ ሰራቹህ በተለይ በዚህ ድምፅ
wow / really amazing work so.....real and yet so artistic ...
wow
Thank you , please don’t discontinue
መፀሐፍ ለማንበብ ያበረታታል በርቱ
እውነት ነው ድምፅህ ተአምር አለውኮ ❤️🙏🏽😘
አብድሮማን ዳውድ ሳይህ እንዴት አንደምደሰት እኔ ብቻ ነኝ ማቀው ብቻ ትለያለህ ልጅ ያለህም አውቅሃለሁና አብረንም ተምረናልና ስኬትህ ያስፈነድቀኛል ❤️❤️❤️❤️
Wow! Ewnet yemigerm neger new yegermal yetarik Hail Liyu new yidenkal, eni bezih Tiwlid endezih aynet Tarik bemayeti ena bemesmati betam ekoralew benante 😘😘😘🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Thats amaizing,the next will be by dereje Haile..I know both you has agreat capability!
ቃላት የለኝም❤❤❤❤
🙏🙏🙏❤
የበዓሉን ግርማን መጽሀፍ አንብቦ የስነ ጽሁፍ ውበትን የማያደንቅ ማን አለ?
Dont stop it please
ከዛስ እባካቹ ቀጠሉበት
ልቀቁልን ሁሌም
Metsihafun sayhon Bealun....hiwot...adelew
😮😮😮
እንጠብቃለን እንደምታስደስቱን እንወዳቸዋለን
አሁን ላይ ደግመ አንብብ አሰኘኝ
አርትስ ቲቪ በቃ አርት ነው ።
betame nafkachugne neber
lemin bedigami.... kezi befit ayichew nbr.
please stop the background music
ሀጂ ድንቅ እንጂ...!