ባጃጅ የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ ከመግዛታችሁ በፊት ባለሞያ አማክሩ |Bajaj Selling Bajaj at Discount

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • Bajaj Selling Bajaj at Discount
    car insurance quotes texas,
    car insurance for, insurance car, insurance of car, insurance for car, insurance on a car
    insure car insurance, car ins, car insurance
    insurance for a car, car insurances
    car insurance quotes, car insurance companies, car insurance quotes california
    texas car insurance, car insurance in texas
    car insurance texas, florida car insurance
    car insurance florida, florida insurance car
    fl car insurance, car insurance california
    cheapest auto insurance in california
    best car insurance california, car insurance in california
    allianz life login, bajaj allianz life insurance
    tcs, tata cars, tata car, tata new car, how much do motors cost, online car sales, allianz login
    allianz log in, annuity allianz, annuities life insurance, bajaj life insurance online payment
    qute car, corolla car price, corolla cars for sale
    toyota corolla dimensions, toyota dimensions corolla, toyota corolla weight, corolla car
    corolla 2020, toyota of carlsbad collision center,
    #E-commerce Amazon shopi
    #Android app Developmnt
    የባጃጅ ዋጋ በኢትዮጵያ. የባጃጅ ዋጋ በአዲስ አበባ
    የባጃጅ አነዳድ. የባጃጅ ዲኮር. የባጃጅ ጥገና
    የባጃጅ መለዋወጫ. የባጃጅ ጥቅሶች. የባጃጅ ሞተር ክፍሎች. ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2022. ባጃጅ ዋጋ2014
    ሆራ ባጃጅ ዋጋ. Tvs ባጃጅ. Tvs bajaj 2022
    Bajaj price in Ethiopia 2014
    2022
    t.me/abronet_t...

Komentáře • 171

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 2 lety +5

    Aslamualekum አህለን ማሜ ማሻ አላህ ባጃጅ ፈላጊዎች ፍጠኑ በርታልን
    Like ሼር 👌

  • @sisayketema3239
    @sisayketema3239 Před 2 lety +1

    wow good to hear such cost effective bajaj for me

  • @jumo2662
    @jumo2662 Před 2 lety +4

    የፈረሥ ጉልበቱን ከመሬት ከፍታውን የነዳጀ ፍጆታውን አብራራልን

  • @user-iu3qd2ju6b
    @user-iu3qd2ju6b Před 2 lety +10

    ባለ አራት እግሩዋን ሙሉ መረጃ ንገረን አሁን አለም ባለችበት ሁኔታ ነዳጅ እራሱ ጥያቄ ውስጥ ነው የሚሆነው

    • @Lulu-rd7yu
      @Lulu-rd7yu Před 2 lety

      እሷስ ስታምር ነበር

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      ግን ሰትብርነው ባለ 4እግር

    • @user-iu3qd2ju6b
      @user-iu3qd2ju6b Před 2 lety

      ከሶስት መቶ ሰማኒያ ሺህ አስከ አራት መቶ ሺህ ይላሉ

    • @f2271
      @f2271 Před 2 lety

      @@user-iu3qd2ju6b ምን በወጣኝ ነገ ልትገለበት ልትሰበር ብሬን ያዝ አድርጌ ሌላ ስራ።እሰራበታለሁ

    • @user-iu3qd2ju6b
      @user-iu3qd2ju6b Před 2 lety +1

      @@f2271 እውነትሽን ነው ውዴ ቤት መግዛት ይሻላል መቼም አያከስርም እሱ

  • @aduarega1098
    @aduarega1098 Před 2 lety +4

    ኧረ እባካችሁ ፍጹም ለመግዛት እንዳታስቡ እኔ መከራ አይቼ በሰራሁት ብር ያልፍልኛል ብዬ ገዝቼ ከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ ገብቼአለሁ መስከረም 2014 የገዛሁት ባጃጅ ይኸው በ9 ወር ጊዜ ውስጥ ከአገልግሎት ውጪ ሆና አክስራኛለች እንዳትገዙ የእውነት ነው

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc Před rokem

      ወንድሜ እያጨናናቃኝ ነው ግዤ ብሎኝ ምን ትያለሽ ለምን ከሰርሽ ቆይ

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc Před rokem

      ለበዳ ሰው መስጣት የከስራል

  • @user-vx2tj8zv5d
    @user-vx2tj8zv5d Před 2 lety +7

    ደቡብ ክልል የስልጤ ለይ የለም ?? ትልከለቹ

  • @MohmsAhmad-sg3tw
    @MohmsAhmad-sg3tw Před 4 měsíci

    ፍሎክ ባጃጅ ግዙ አትበል በጣም ፌክ ነዉ

  • @rohimaup4666
    @rohimaup4666 Před rokem

    እናመሰግናለን እስከ ሸረው ነው

  • @umuyasmi8895
    @umuyasmi8895 Před 2 lety +2

    ባለ አራት እግር ዋጋ ብትነግረን ጥሩ ነበር ከቻልክ?

  • @fatihamohammad2050
    @fatihamohammad2050 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ውድሜ 🙏🙏🙏

  • @mdbalal1529
    @mdbalal1529 Před 2 lety +5

    አታዘበዝበ ዋጋውን ነገረን

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před 2 lety +2

    ስለጥራቱ በደብ ብታብራራልን አሪቴፍሻል ነገር ከሆነቢቀና ምን ዋጋ አለው እና አብራራልን

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety +1

      አይ ስለ ጥራቱ እንኳን እሷ ምን ያቃል ብልልችሁ ነው ለይቱብ ስል ነው እንጅ ሀርፍ ሞተት በዝህ ዋጋ አይገኝም እኔ አሁን እያወራሁ ነበር

  • @user-eq1xm2vv5j
    @user-eq1xm2vv5j Před 2 lety +4

    የት ነው የሚሸጥበት ሀገር

  • @duratube
    @duratube Před 2 lety +1

    Eni efrlgalehu bahrdar yelem kale askemtln

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 Před 2 lety +1

    ወንድሜ እስኪ በጥሩ ዋጋ የሚሰራ የቤት ባለሙያ አገናኘኝ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před 2 lety +2

    ዋጋውን ስንት ነው ያለው ቪድዮውን ያዳመጣቹ ንገሩኝ እስቲ እኔስ ትእግስት አጣው እረጅም ወሬ ማዳመጥ አልወድም😃

  • @user-pl7re5ij9y
    @user-pl7re5ij9y Před 2 měsíci

    yemcersha kisara bajaj

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Před 2 lety +1

    የደሴው ዋሣብናቴሌ...የላቸውም

  • @SaleamlakMengesha
    @SaleamlakMengesha Před měsícem

    በርታ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety

    ከልብእናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m Před 2 lety +2

    ወሏሂ አንድ የባጃጅ ደንበኛ ነበረን አናግረነው ይቀንሳል እየተባለ ነው ትንሽ ጠብቁ ብሎናል ተረጋጉ

    • @user-jm1eo5bb6p
      @user-jm1eo5bb6p Před 2 lety

      እርግጠኛነሽ ውድ እህቴ

    • @user-nn6km7pr5m
      @user-nn6km7pr5m Před 2 lety +1

      @@user-jm1eo5bb6p ወሏሂ ተብሎ አይዋሽም ውዴ ባለቤቴ ደውሎ ጠይቆ ነበር ይቀንሳል ትንሽ ጠብቅ ብለውታል ኢንሻ አሏህ ተስፋ አለን

    • @user-jm1eo5bb6p
      @user-jm1eo5bb6p Před 2 lety +1

      @@user-nn6km7pr5m ኢንሻአላህ እውነት ያድርገው ከሰማሽ አሳውቂኝ

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 Před 2 lety +1

      @@user-nn6km7pr5m sah eheta enem legezi nebere eshi eqoeyalew

    • @user-jm1eo5bb6p
      @user-jm1eo5bb6p Před 2 lety

      @@layilalayila903 ለይላ አብረን እንጠብቅ ከቀነሰ እንገዛለን ኢንሻአላህ

  • @zdtube4303
    @zdtube4303 Před 2 lety +1

    ሰልክ ቁጥሩን በኮመንት ፃፍልን

  • @user-hv1ze8dq1b
    @user-hv1ze8dq1b Před 2 lety

    እናመሰግናለን በርታ

  • @zeharaomeryoutube6032
    @zeharaomeryoutube6032 Před 2 lety +1

    👍👍🌹 ጀዛክ

  • @hyathyate
    @hyathyate Před 9 měsíci +1

    ዋጋውስትነው

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Před 2 lety +1

    ወንድሚ ሰብስክራብ አረጌላው ላያክም እዬረኩ ነው እናም ከቻልክ ከኋላ አራት ከፊት አንድ ጎማ ያለው ገልባጪ የጪነት ጋቢና ያለዉ ህጋዉዪ ኮምሺን አስባለዉ እከፍላለዉ ከቻልክ እስከ ነገ ድርስ ቻዉዉ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před 2 lety

    በለአራት ባለሶስት እግር ዋጋ ብነግረኝ በአሁኑ

  • @user-zo7qz1iz7x
    @user-zo7qz1iz7x Před 5 měsíci

    አሄ ቸገር አለበት የምረ በይዱ የልቃል ፎርግድ ነው

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 Před 2 lety +1

    ማሻአሏህ

  • @user-il4yv2tv9v
    @user-il4yv2tv9v Před 2 lety

    ጓደኛዬ ስለ ፎርስ ትንሽ ብትሰራለን ደስስ ይለናል

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety +6

    ይሄ ባጃጅኳን አይነፋም🙄 ውበት ብቻ ነው
    ትንሽ ተረጋግታችሁ ጠብቁ ብትሸጡትኳን ዋጋውን ማይጥልባችሁ አር ኢ ባጃጅ /ሆራ አንደኛ ነው

    • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
      @aleyeloveyebaliyenafaki7664 Před 2 lety

      Tvs እንደት ነው።

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety +1

      @@aleyeloveyebaliyenafaki7664 እሱ ለመስመር ሃሪፍ ነው ለገጠራማ ቦታ አይሆንምንጂ

    • @umuyasmi8895
      @umuyasmi8895 Před 2 lety

      ስለ አራት እግር መረጃ ብትሰጡኝ የምታቁ?

    • @aminaoumer5909
      @aminaoumer5909 Před 2 lety

      ለወንዲሜ ልገዛ ነበረ ማንኛዋ ትሻለለች በረቢ የምታዉቁ ንገሩኝ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety +1

      @@aminaoumer5909 እኔ ልግዚ ነበር ለወንድሜ እየስራ ግን የትኛው ይሻል ይሆን

  • @user-ic4vb7km4q
    @user-ic4vb7km4q Před 2 lety

    የት አለ ዋጋዉን አስቄምጭያሌሁ አላልክም?🤔🤔

  • @user-uy1pw9km5t
    @user-uy1pw9km5t Před 4 měsíci

    የትነዉያለኸዉ

  • @fufu4959
    @fufu4959 Před 2 lety +1

    ኧረ. ወላሂ የኔ ወንድም. ሊገዛ ብሩን ይዞ ቁጭ ብሏል. እስኪ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን. እንደት ነው ነገሩ

    • @mulualemabera8083
      @mulualemabera8083 Před 2 lety

      ይህ ባጃጅ ለስራ አይሆንም።የሰራ tvs ቢገዛ ይሻለዋል።

    • @sportreview5288
      @sportreview5288 Před 2 lety

      @@mulualemabera8083
      ችግሩ ምንድ ነው

    • @mulualemabera8083
      @mulualemabera8083 Před 2 lety

      @@sportreview5288 አይ እንግዲህ ተናግሬአለሁ።በቃ አይሆንም።ስለመኪና እውቀቱ ስለሌለህ እንዲህ ነው ብዬ ላስረዳህ አልችልም።‼በጥቅሉ አይሆንም።

  • @user-yr7ey8qw9c
    @user-yr7ey8qw9c Před 2 lety

    ye addis abeba yelem?

  • @matusalpaltamo9866
    @matusalpaltamo9866 Před 2 lety

    Abisaba yelem ende ?

  • @birukTekly
    @birukTekly Před 6 měsíci

    Fiche ena dase yemsali

  • @jemilakendalem8824
    @jemilakendalem8824 Před 2 lety

    ታርጋው ደግሞ ስንት ነው የሚሸጥ

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 2 lety

    Waliso yelem ende????

  • @user-nf7lv9qj3h
    @user-nf7lv9qj3h Před 2 lety

    ግዛና መርሳ አድርስልኝ

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i Před 2 lety +1

    መኪና አቅርብልን

  • @alihusen2621
    @alihusen2621 Před 2 lety +1

    የመቸነው ወንድሜ?

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +1

    Bajaj mesrat bexam new yemi wedew Gen gexer Ke tesera be war 1000 se Aiblxem ketema Ke hone 500 si gebaewu tenes new Areb Ager yesalal tenes demoz 21 sii 25 si new beterefe tenkes

  • @jemila602
    @jemila602 Před 2 lety

    አህለን እንኮን ሠላም መጣህ ብሮ

  • @saditube5199
    @saditube5199 Před 2 lety +1

    4 እገሪ ያላት ይሻላል

  • @GiasBd-mk8ox
    @GiasBd-mk8ox Před 2 lety

    ማሻ አላህ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Před 2 lety +1

    እኔ ምፈልገው ባለ አራት እግር ነው ሲቀንስ ሹክ በለን

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Před 2 lety +4

      ሲጨምር ማለትሽ ነው ክክክክ ባሁን ሰአት እየጨመረ እጂ እየቀነሰየሚሄድ ነገር የለም ብቻ አላህ እዝነቱን ያምጣልን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      እኔ በለ4ነው የምፍልግ ግን ሰትነው መረጃካላቹሁ

  • @jamilajamila4212
    @jamilajamila4212 Před rokem

    ቁጡሩን አስቀምጥ

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 2 lety

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አብሮነት እስኪ አፈር ፈልግልኝ ቤት የማስመርግበት ወደ ደሴ የሚደርስ ካለ ፈልጉልኝ በተረፈ በርታ እናመሰግናለን ሀገራችንን እና ህዝባችንን ሰላሙን ይመልስልን ፍትሕ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 lety

    ማሻ አላህ እፈልጋለሁ እኔ

  • @gizworksalm8465
    @gizworksalm8465 Před 2 lety

    አዲሥ አበባ ቅርጫፍ የላቸውም ?

  • @user-gm5bp1fi4j
    @user-gm5bp1fi4j Před rokem

    ዬትኖቦተሁ

  • @user-vy6co2wc9f
    @user-vy6co2wc9f Před 2 lety +4

    የትነው

  • @allaplication6447
    @allaplication6447 Před 2 lety

    ይቅርታ ወድም ባለ6 ወይም 5 ሰው የሚይዝ ባጃጅ በአብዛሀኛው ድሬ ላይ ይታያሉ እስካሁን ግን ቪዲዬ ብትሰሩልን ዋጋውን ብትነግሩን

  • @tamramahmmad4425
    @tamramahmmad4425 Před 2 lety

    የሸዋሮቢት የለም

  • @tube2530
    @tube2530 Před 2 lety

    ግን እርግጠኛ ነህ ዋጋው ማለቴ ሙሉክፍያው ነው ዋናው ቦታው የት ነው ወደአጣዬስ ያልነው በምን ቁጥር እንግዛ

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety +1

      በደሴ ስልክ ወይም ወሎ በተባልው ስልክ ሞክር ግን ዋጋው እውነት ይሆን ?

    • @user-yu8ls4bu6m
      @user-yu8ls4bu6m Před 2 lety

      እኔምእፈልጋለሁ ኮቻ ካላቸው ?ይነገረን

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 Před 2 lety

      @@user-yu8ls4bu6m ደሴም ኮንበልቻ ያው ነው እርቁት የለውም ግን የሞተሩ ጥራ ነው ዋናው እኔም እስከ ቀጣይ ወር መግዛት እፍልጋለሁ እውነት ከሆን

  • @hayatahmad5806
    @hayatahmad5806 Před 2 lety

    ወለይኩም ሰላም ወንድም ሸኩራን በርታ

  • @tigistadanekibiretu2112

    ደስ

  • @BbmmMmbb-ys5vk
    @BbmmMmbb-ys5vk Před 8 měsíci

    ❤❤

  • @user-xk8xx9ok7q
    @user-xk8xx9ok7q Před 2 lety +3

    የሞተር ሳይክል ዋጋ ነገረኛ 😊💗

  • @genetabera5
    @genetabera5 Před 2 lety

    እረ በድር ምትሸጡ ከሆነ ተባበሩኝ አረብ ሀገር ነኝ ወንድሜ አሄ ካልገዛሽ ብሎ ጭቅጭቅ አረገኝ ተባበሩኝ

  • @alemohamb1583
    @alemohamb1583 Před 2 lety

    እኔ እፈልጋለሁ የት ነው ያላችሁት

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 Před 2 lety

    የት ነው እሚሸጠው ወንድሜ ይፈልጋል

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Před 2 lety

    ስልክ

  • @aeshaha1468
    @aeshaha1468 Před 2 lety

    መሻአላህ

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Před 2 lety

    ችግሩሥልክ አታስተናግድም

  • @amulukenabebaw9903
    @amulukenabebaw9903 Před 2 lety

    ባለ አራት እግሯ ባጃጅ ይገኛል

  • @anwarhassen2717
    @anwarhassen2717 Před 2 lety

    ስልኩ ይጠራል አይነሳም

  • @asnagetch8152
    @asnagetch8152 Před rokem

    አርብ ምንጭ አይቻልም inde

  • @user-zt8de7kb3b
    @user-zt8de7kb3b Před měsícem +1

    አር እኔ ፈልጋለው

    • @user-zt8de7kb3b
      @user-zt8de7kb3b Před měsícem

      ሰላም ወድሜ እኔ እፈልግነግ ነበር ግን ስደውል የለምን ትተናል አሉኝ በሃዋሳው ቁጥር ደውዬ ነበር የቆየነው እዴ በአላ ወድሜ አስቸግሮኛል ካለ ንገርኝ ለኔ የለም ብለውኛል

  • @wondiyewwondiye9908
    @wondiyewwondiye9908 Před 2 lety

    Wolayte soda?

  • @genofeko9505
    @genofeko9505 Před rokem

    Bankhi oromiya wajin wal kabate mo

  • @queenfatoma2554
    @queenfatoma2554 Před 2 lety +1

    አህለን

  • @sefunasir2769
    @sefunasir2769 Před 2 lety

    Bin zilnew woyis gaaznew ?

  • @hassenahmed350
    @hassenahmed350 Před 2 lety

    ፎርስ በለ ሶስት እገር ተሽከርካሪ መረጃ የለም እንዴ እናንተ ገር ለመግዛት ብዙ ሰዎች በመፈለግ ላይ ናቸው ?

  • @emanseid3236
    @emanseid3236 Před 2 lety

    ባለ ዓራት ዕግር ካለህ አሣየኚ

  • @ArA-ul6zc
    @ArA-ul6zc Před rokem

    ኮበልቻ ቁጥር ካለህ

  • @fatmah6730
    @fatmah6730 Před 2 lety

    የጭነቱን አቅርብልን

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Před 2 lety

    ከምርእእፈልጋለሁ አስተናግድኝበትህትና

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc Před 2 lety

    እሄ video የመቼ ነው ባጃጅ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @endalechdagnew6556
    @endalechdagnew6556 Před 2 lety

    ባህርዳር የለም እንዴ

  • @user-pp4fx4mb9v
    @user-pp4fx4mb9v Před 2 lety

    ቁጥር

  • @FatimaFatima-yw8rz
    @FatimaFatima-yw8rz Před 2 lety +1

    እሽ

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 Před 2 lety

    ክፍትፍት ያለ ነገር ነውሳ

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 Před 2 lety +2

    ዋጋ፡ንገሩን

  • @tigistadanekibiretu2112

    ሠላም

  • @yabsra5999
    @yabsra5999 Před 2 lety

    Selam

  • @user-vk5mu3li3p
    @user-vk5mu3li3p Před rokem

    ውደነው

  • @user-ps8xs5le4o
    @user-ps8xs5le4o Před 2 lety

    ሠብሥክራይብ አድርጌ ነበር አይገባልኝም

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj Před 2 lety

    205 ሺ ብር

  • @dagihealth7097
    @dagihealth7097 Před 2 lety

    ይሄን ባጃጅ ብለ ታስተዋውቃለህ የማይረባ

  • @jainalezynb5023
    @jainalezynb5023 Před 2 lety

    በሀረዳረ አለ በናት ነገረኘ

  • @tubeiqratube2615
    @tubeiqratube2615 Před 2 lety

    ፌክ ባጃጅ ነዉ

  • @risakedist839
    @risakedist839 Před 2 lety

    ባህርዳር እስ

  • @user-sn8td8mb7i
    @user-sn8td8mb7i Před 2 lety +2

    አንዱን ሶስት ጊዜ እየደገምክ ሰአት ታራዝማለህ

  • @tadast7771
    @tadast7771 Před 2 lety

    Lemn displeula ataskemtm kmtnager slk kutrochun

  • @user-ll9gp2qs6j
    @user-ll9gp2qs6j Před 2 lety

    wagaw yetal

  • @user-rj9yl7qs1d
    @user-rj9yl7qs1d Před 2 lety

    ሰላም ናቹ ውዶች ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @riyadabu953
    @riyadabu953 Před 2 lety

    Flake(Fake )motor

  • @ebrahimfenthie5578
    @ebrahimfenthie5578 Před 2 lety

    ባህርዳር የለም