ትረካ ፡ ከልታማዋ እህቴ - አቤ ጉበኛ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Vložit
- čas přidán 15. 02. 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ አቤ ጉበኛ
ታሪክ፡ ከልታማዋ እህቴ
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia - Zábava
አቤ መምህር ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። ተራኪያችንም ምሥጋና ይገባዋል ።
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏
በጣም ያስተምራል ።
በጣም እናመሰግናለን በርታ እረ ላይክ አድርጉት
enamesgenalen ❤
Waaaw❤❤❤
This story is deeply poignant☹️☹️😭 it resonates with the universal experience of facing challenges, making it clear that life is tough for everyone.
Nicely put, dude🤜 Indeed, it's a truly heartbreaking story and life can be tough.
ወንድሜ በደንብ ገለጽከዋል።በእውነት በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው። 😞😞ከልታማዋ እህቴ😭😭
እናመሰግናለን በሚያደምጡህ አድማጮች ስም አመሰግናለሁኝ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🏾
በጣም አስተማሪና መካሪ ትረካ
እንጠብቃለን በጣም ከምወዳቸው ደራሲያን መካከል አቤ ጉበኛ አንዱ ናቸው።በተለይ "አልወለድምን"
🎉🎉🙏🙏🤝🤝
eskezare kakrbkachew hulu yetleye megerm astmare sera nw❤
አመሰግናለሁ 🙏🏾
እናመሰግናለን
እጅግ አሳዛኝ እና አስተማሪ ፅሁፍ ነው ። ለደራሲውና ለተራኪው ❤
😢😢❤❤
Thank you sir ❤
🙏🏾❤️
ዋው ድንቅ ትረካ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ድንቅ ነው አስጠንቃቂ ምክራዊ ድርሰት ነው
❤❤
እናመሰግናሐን ወንድም 🙏 በርታልን
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
This treka has a lot of good points, thank you so much 🙏
እነጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤
Bexam yasazinal😢😢😢😢
❤
እናመሰግናለን!!!
የሚገርም ፀሐፊ ነው አቤ ጉበኛ እና ተራኪውም በጣም ጎበዝ ነው ያሳዝናል ሳይኖሩ መሞት ብርን እና ጥቅምን አምልኮ ልጆቹ በጣም ነው በህሊናዬ የሳልኳቸው😢😢😢
Tank you ❤❤❤❤❤❤
ክላሲካሉዎ ብትኖር ❤ እንከን አይወጣልክም በርታ ግልባጩን ለዘመኑ ጅቦች
Thanks የተከበረ ደራሲ አቤ ከ50 ዓመት በፊት ስለ አሁኑ ግዜ ትንቢት ተናገረ
Yezanem endihu neber bakek 😂
ይገርማል አንዱ ማንነቴ ሲፈርድ አንደኛዉ ተይ ሲለኝ ጨረስኩኝ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ
Mariyamn betam new yemsazenewu betam ahun laye enat ena abat be hiwot yalchuh lijoch men yahal endelngen nen 😊😢hulum eko dese yemlewu family muluu sehon new 😢😢😢😢😢
አልወለድምን ተርክልን
የትርጉም ታሪኮችን
የሁልጊዜ የተረክ አድማጭሕ ነኝ ወደአባቢነት እድመለስ አጓጉተኽኛል አመሰግናለሁ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በስማም እንዴት እየተቃጠልኩ እየተሳደብኩ እየስማውት እንደሆነ መጨረሻው ላይ ሳልደርስ ነው
ዘሬ ጠፋክኮ 4 ቀን 1 አትለቅልንም
ከልታማዋ ምን ማለት ነዉ ?
ከልታማ ማለት አቅም የሌለዉ ፣ ምስኪን ማለት ነዉ።
ሰው እንዴት በወንድሙ እና እህቱ ይጨክናል እኔ ኤርትራዊ ነኚ እስራኤል ሃገር ከመጣሁ 13 ኣመቴ ነው እስከ እዝቺ ደቂቃ የሚኖረው ለቤተሰቦቸ ነው በታላይ እህቴ እና ወንድሜ እናቴ
❤