እህት ባይኖረኝም የእህትን ፍቅር ያወኩት በሄሉ ነበር አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube '#couples #habesha
    helutube

Komentáře • 4K

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 3 měsíci +784

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +1779

    ሄሉ የዋህ ነች በፍፁም አታደርገዉም የምትሉ ብቻ👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም❤

  • @semu639
    @semu639 Před 3 měsíci +955

    ሢጀመር እንደዚ አትሁን ጥላት አላልኩህም ግን ቆፍጠን በል ወንድ ምሰል😂😂የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs Před 3 měsíci +185

    ውብዬ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ያንቺ እህት ብትሆን እንደዚ የቤት ገመና አታወጭም ነበር ሲጀመር እወቁልኝ በሚድያ ምን ይሉታል አንተ ናሆም ደሞ አታለቃቅስ እሄ እኮ ቀላል ነገር ነው ውብዬ ማካበድ ትወዳለች ኝኝኝኝ ዝም በይ በቃሽ ውይይ

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 3 měsíci +1

      እኮ

    • @user-cm6cx3gn4z
      @user-cm6cx3gn4z Před 3 měsíci +10

      ደግሞኮ ሚካበድ ነገር አይደለም ቢለያዩ ነው ያለችው አረ ስንት ነገር እናቶቻችን ሰምተው አልፈዋል ኤጭ አበዙት የእውነት

    • @user-tn9em1iq2g
      @user-tn9em1iq2g Před 3 měsíci +3

      መጀመሪያ አንቺ እራስሽ ዝምም በይ በትዳሬ ከመጣች እናቴም ብትሆን አልታገስም።ከአንደበትሽ ለሚወጣዉ ቃል ጥንቃቄ ይኑርሽ የሆንሽ ቀፎ😅

    • @saeedamatafria2115
      @saeedamatafria2115 Před 3 měsíci +7

      @@user-tn9em1iq2g ትዳር ቤተሰብን አያካተተም ያለ ማነው ዉብዬ የወሬ ሱስ አለባት ሄሉን ለየብቻ ለምን አጠይቅም ነበር ቁጭ ብላ ልታወራ ይገባታል ወሬ ከመንደር ከመሰብሰብ የባለቤትሽ ቤተሰብ ቤተሰቦችሽ ናቸው አሁንም ለቤተሰብ ክር የሌላት ሴት ነገ ቧሏንም ታዋርዳለች በአደባባይ እድሜዋ ብገፋ ምን ልትሆን ነው ከሁኑ ከሁኑ ወሬ ለቃቃም ሆና

    • @user-zf6kr4tx3v
      @user-zf6kr4tx3v Před 3 měsíci +2

      በጣም በዛ ተንዛዛ የምር ምንድን ነው ቆፍጠን ብላችሁ ችግራችሁን አትፈቱም

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 3 měsíci +434

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠበቃችሁ❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před 3 měsíci +340

    ውብዬ ፕራንክ ሄሉን ስታረጊያት ምንም አትልም ።።።ባለፈው ፕራንክ ሄሉ ብታረግሽ ያዙኝ ልቀቁኝ አልሽ ።።።አንቺ እራሱ ለሄሉ ጥሩ አስተሳሰብ የለሽም

    • @user-wx5lg5sc4o
      @user-wx5lg5sc4o Před 3 měsíci +1

      በትክክል❤❤❤❤

    • @halumahaluma7614
      @halumahaluma7614 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂 ጓዴኜቾን ትድርብኛለች እያለች ነዋ ናሆምን 😂😂😂😂😂 እሄሉ ላይ ዘራፍ የምትለዉ

    • @dimamfikre4112
      @dimamfikre4112 Před 3 měsíci +1

      Tikikil wubiye betam betam ersa wodada nat helu yewah nat

    • @ItechMobile-oh6jx
      @ItechMobile-oh6jx Před 3 měsíci +1

      Yes

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před 3 měsíci

      አረሲሞጨረሰት👍😂😂ሄሉዬ😥❤

  • @Dinblal
    @Dinblal Před 3 měsíci +197

    ውብየ በጣም አስጠልታኝለችየምትሉ በላይክ አሳዩኝ ክብር የለንም

  • @user-iz3nb1qt5d
    @user-iz3nb1qt5d Před 3 měsíci +92

    ብትልስ እዴዚህ ማካበድ የለባችሁም ከሰዉ ላይ ሥተት ከብረት ላይ ዝገት አይጠፋም የምትሉ በላክ ግጩ

  • @hanamareyam-7229
    @hanamareyam-7229 Před 3 měsíci +243

    ገበናችሁን ቢዝነስ አታርጉት ምትሉ በላይክ

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +1

      ልጆች ሚስኪን ናቸው ሚስቱ ግን አትቸለም

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      በተለይ ናሂ የእውነት እንደዚህ አትሁን ጭራሽ ጠገባቸ እኮ

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      ሄሉ አልፈልግም ኮለቸ አለችነው ገዳታ መወደድ አለባት ከሚስቱ ነገረኝ ሰለሆንች ሰለቻታነው ሄሉ ሌላ ከፈታ ኖረባት አይደለም

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      እኛስ እያያን አይደል በሚዲያ

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +3

      የውሸት ሳቅነው የመትሰቀው ሚስቱ ግን ሄዶ ሚሰጥናት ሚስቱ ተብዬዉ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 3 měsíci +446

    ሄሉ ምላስ ብቻ እንጅ ክፋተኛ አደለችም ስወዳት የኔ ደረቅ❤❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 Před 3 měsíci +1

      Betam Helu betam nesu sew nat

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @RadzoI
      @RadzoI Před 3 měsíci +5

      ሄሉ የምትሉ ጉድጓድ ግቡ ባለጌ ሁሉ

    • @tube9850
      @tube9850 Před 3 měsíci +5

      ጉድጓድ ግቢ ደንቆርሮ የወንድሟን ትዳር ለመበተን ለሰው የምታወራ የምትመኝ አይጥ ፊት

    • @user-sc6ez9im6p
      @user-sc6ez9im6p Před 3 měsíci

      አሰመሳይነሸሁሉነገርእዴህፃንለወዲአይነገርምንኑረንበታእየተመታንያዉምግንምንምአልናገርምእዳይጣሉአቺሰበብነዉየምፈልጊላትሄሉማለትየዋህንትአሮጊትማሆላቺእናቱነሽዴሞቁጥሩንእየፈለኩነበርየምር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 3 měsíci +192

    እኔ ወላሂ ግርም ሚለኝ ነጋር ቢኖር ከሜራ ዳቅነው ሚነፋራቁት ነግር ነው የስጣልኝ ቁፍጠኔ አትሉም እዴ 😮😢😢😢😢😢

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mssalam3983
      @mssalam3983 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Před 3 měsíci +92

    እኛ ለሄሉ ያለን ፍቅር እንደዛዉ ነዉ ኤ ኤ በቃ ተፍቶት ሄሉን አትኩብን እናቃታለን አትኩብን ምትሉ በላይክ 🥰🥰🥰

    • @user-vg1ki6ic6i
      @user-vg1ki6ic6i Před 3 měsíci +1

      ኦኦኦኦኦኦ አዝለሻት ዙሪ አሽቃባጭ ሲጀመር የቤተሰብ ገመና ለጓደኞ ማማት አልነበረባትም እች ሙጭል ጭላ ጭላት የመሰለች አሮጊት አዝለሻት ዙሪ

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 Před 3 měsíci +2

      @@user-vg1ki6ic6i እየሄድሸ እየሄድክ

    • @salamannn5701
      @salamannn5701 Před 3 měsíci

      አረ ላይክ ሰለ ፍለጊሽ ነው ባክሽ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 3 měsíci +124

    አይ ወንድ ልጅ ካገባ ባዳ ነው እንቺም ይህን የቤተሰብ ጉዳይ ባደባባይ ማውጣትሽ ጥሩ አደለም ያንቺ እህት ብትሆን ትደብቂ ነበር

    • @samrawitbeyanasabya8530
      @samrawitbeyanasabya8530 Před 3 měsíci +1

      Tkikil

    • @user-rc9oz1ow6k
      @user-rc9oz1ow6k Před 3 měsíci +3

      ትክክክል እህትዋ ብትሆንማ እካን ሚዲያ ልታወጣ ይቅርና ባል ተብየዉ ራሱ አትናገርም ነበር

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před 3 měsíci

      ደምሩኝ❤

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 3 měsíci

      ልክ ነሽ 😢

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 3 měsíci +33

    አሁንም ቢሆን ሄሉ አታረግም ይች አሳመሳይ ሚስትህ ነች ሄሉ እራሷን አሳልፋ ጥፋተኛ አረገች ሄሉ የኔ የዋህ

  • @kebusegikebu
    @kebusegikebu Před 3 měsíci +42

    እናት እና አባት ናቹ አይደል ለልጃቹ መልካም ነገር ሠርታቹ እለፉ ማልቀስ ከፈለጋቹ ደግሞ ስለ ሀጢያታቹ አልቅሱ ጋብቻ ቅድስ ነው። ሸፈን አርጉት እንደዚ መሆን አግባብ አይደለም

  • @cffccc2453
    @cffccc2453 Před 3 měsíci +50

    ቆይ ግን አተ ወድነህ ምንማለት ነው ማለቃቀስ ስጀመር ይህ እሚካበድነገርነው የሰውልጅ በሂወቱ ብዙነገርይደርስበታን
    ምድነውማካበድ እሷ ባለይ አትለያዪ እሷ ባለት አብራችሁ አኖሩ ግን እኔ ባሌ እድህ እደሴት ነገራቶችን እሚያካብድከሆነ አድቀንም አብሪው አልኖር

    • @user-og3zo6to2t
      @user-og3zo6to2t Před 3 měsíci

      እኔዝ ስራ ፍት ናቸው ሙድ እየዙብን ነው

    • @user-fz2sg6gc6u
      @user-fz2sg6gc6u Před 3 měsíci

      እረ እደዉ የወድ አልጫነዉ ይህስ ይህም አሁን ወድ ነኝ እያለ ነዉ😏😏😏

  • @user-sl1hv4cg9q
    @user-sl1hv4cg9q Před 3 měsíci +92

    ወንድ ልጅ ነገር ሲለቃቅም ደስ አይልም

  • @hulubanet4191
    @hulubanet4191 Před 3 měsíci +83

    አርፈሽ ትዳርሽን ብትኖሪ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልመጣ ከወሬ እና ከተራ አሉሽ አሉሽ ውስጥ መግባት አልነበረብሽም ።የሱው አስተያየት ካላገባሽ ለምን መልቀቅ አስፈለገሽ ። ከመንደር ተራ ውጪ ይሄ ሁሉ ሰላምሽን የነሳሽ የአሉሽ አሉሽ መንደር ስለተገኘሽ ነው እራስሽን ተራ መንደር አታስገቤ

  • @SemutiWolloyewa
    @SemutiWolloyewa Před 3 měsíci +174

    ስታስጠሉ ኤጭ ይሄ የዩቱብ ዶላር አጠገባችሁ እኛ ስንት ሃሳብ ሃዘን ናፍቆት ጭንቀት አለብን አትጃጃሉብን ወደዛ

    • @user-cd8xt8qn4d
      @user-cd8xt8qn4d Před 3 měsíci +2

      አንች ቆሻሻ ውብየን እባብ ያልሻት እነሱ ሲታሩቁ አንች እና ላይክ አድራጊዎችሽ የትም ትቀሪያለሽ ቆሻሻ ማስታረቃችሁ ነው ነወ ወይስ ሌላ ፋላጎት አለሽ

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 3 měsíci +3

      ለመሸቀል ነዉ ለዚ ለይክ ምየረጉት ነው ምየስጠሉኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 3 měsíci

      ​@@musfadinerjabo3104አዎ ዶላርነው

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 Před 3 měsíci

      Ufuuu yeenee marrrrrrr teekekeel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mazaashtadese1786
      @mazaashtadese1786 Před 3 měsíci +1

      Beexaamnew yeetee jajaaluubeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdjJdh-gk1gb
    @JdjJdh-gk1gb Před 3 měsíci +14

    ዉብየ አታካብጂዉ ሢጁመር ናሂአትምበጫበጭ የምትሉ

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 3 měsíci +213

    ውብዬ ተረጋጊ ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የምትሉ👍👍👍👍

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci +4

      አንስብስክራይብ ልናረግ ነው from Saudi Riyad ድራማ ማብዛት ምንድነው ክር የለላችሁ

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +4

      አረ ይች የሰው ነገረ ትሰማለች

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +3

      የእውነት ከባድ ሰውናት ሁልግዜም ነገ ነው የምተፈለግው

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +5

      ችግር አለባት ሚስት ተብዬው

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +3

      የትልቅ ጅልናት

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Před 3 měsíci +141

    ሲጀመር ውብየ ጥፉተኛ ናት እደህት ብያት ሚዲላይ ማውጣት ሳይሆ ነይ ብለሽ እደ ታላቅ ትመክሪያት ነበር😢😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 3 měsíci

      ዉድ ደሚሪኝ 18:42

    • @adloshibabau39
      @adloshibabau39 Před 3 měsíci +3

      በሰው አትፍረዱ ዝም በሉ እሳት አታቅጥሉ

    • @tigisitbekana8489
      @tigisitbekana8489 Před 3 měsíci

      በትክክል የፈለገነር ቢሆን ገመናን በውስጥ መፍታት ይቻላል

    • @dimamfikre4112
      @dimamfikre4112 Před 3 měsíci +1

      Tikikil wunet newu gin wubiye atiwodatim helun demo wubiye betam akabide nat

    • @hirut758
      @hirut758 Před 3 měsíci +3

      ​@@adloshibabau39ይሄኮ ፍርድ አይደለም እውነት ቢሆን እንኳን የቤታቸውን ገበና እዛው መጨረስ ነው ያለባቸው አደባባይ ማስጣቱ ምን ይሉታል

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před 3 měsíci +303

    ሄሉን ተፋቷት ትኑርበት😢😢

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před 3 měsíci +29

    ሲጀመር እደዝህ እውነት አይደለም ለማስመሰል ነውየምትሉ

  • @kena_2023
    @kena_2023 Před 3 měsíci +138

    አንተ አራሱ አሁንም ለሚስትህ ደስ አንድላት ነዉ የምትነፋረቀዉ ካለች አለች በዉስጥ ማስታረቅ እንጅ ሚስትህን ንፁህ ለማረግ አትጠጣር።

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před 3 měsíci +186

    ሄሉ የዋህ ነች በፍፅም አታረገውም ውብዬን ስለተሰደበች ሄሉ እድታምን አርገዋት ነው እሚል በላይክ

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 Před 3 měsíci +214

    ውብየ ጥፋቱ እኮ ያንቺ ነው ትልቅ ሴት ነሽ የቤት ገመና ለምን ወደ ሚድያ ታመጪዋለሽ በውስጥ ተነጋግረሽ መፍታት ነበረብሽ ግን ሄሉ ከመጀመርያም አትወጃትም ለመዋረድ ሆን ብለሽ ነው ያወጣሽው እንካን ሰው ለሰው እግር ለእግር ይጋጫል

    • @Hana1998-gb5le
      @Hana1998-gb5le Před 3 měsíci +2

      ሳህ

    • @emebetmerga7291
      @emebetmerga7291 Před 3 měsíci

      Tekekele.

    • @AbebaMolla-yf5fk
      @AbebaMolla-yf5fk Před 3 měsíci

      ትዳር ነዉ ማሰብ የሚባል አለ

    • @saeedamatafria2115
      @saeedamatafria2115 Před 3 měsíci +6

      ወሬ ከመሰብሰብ ሄሉ ቁጭ ብላ መጠየቅ የወሬ ሱስ ሰለአለባት ነው ለቤተሰብ ክብር የላትም

    • @ekram2819
      @ekram2819 Před 3 měsíci

      ትክክል

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci +18

    ዋናው እንኳን እውነቱ ታወቀ። ለሁላችሁም ትምህርት ነው። አንድ ሰው ወሬ እንደሰማ መቀበል የለበትም። ሰው በተለያየ በራሱ ምክንያት ልያወራ ይችላል። እነዚህ ጓደኛ ተብዬ ቤተሰብን ለማጣላት አስበው ካልሆነ በቀር በምን ጥቅሙ ነው ሄሉ ብትሳሳት እንኳን አምጥተው ለውብዬ የሚያወሩት። እኔ በፍጹም ለውብዬ አስበውና ተጨንቀው አልልም። በቤተሰብ መካከል ጠልቃ ገብነት የትም አያደርስም። አወቅን ብለው ሞኝነታቸውን ከማጋለጥ በቀር። ቢያንስ አሁን ነገሮች መስመር እየያዙ ነው። ከአሁን በኋላ እናንተ ተነጋግራችሁ ፍቱት። በእኔ በኩል በሁለቱም በኩል ስህተት አለ። ማለትም ሄሉም ብትሆን ምንም እንኳን ከቤተሰብ ጋር ብትጣላ አምና ለውጭ ሰው ማውራት አልነበረባትም። እንዲሁም ደግሞ ውብዬ ነገሩን ብትሰማም አደባባይ ማውጣት አልነበረባትም። ይህ ነው ነገሩን የባሰ የከረረ እንዲሆን ያደረገው። ውብዬም እውነተኛ ፍቅር በሄሉ ላይ ብኖራት ኖሮ ስሟን በአደባባይ አታወጣም። አንዱ ተሳሳተ ተብሎ እንደገና ሌላ ስህተት አይሰራም። ክፋት ክፋትን አያሸንፍም። ደግነት ግን ክፋት በደንብ ያሸንፋል።ስለዚህ እባካችሁ በዚህ ይብቃን በሉ። በእውነት እኔ ስለምወዳችሁ ብቻ ይህንን ሁሉ የምጽፈው። አሁንም ደስታችሁ ተመልሶ ማየት ምኞቴ ነው።

  • @azebte2008
    @azebte2008 Před 3 měsíci +76

    እነዚህ ሰዎች ሰብስክራይብ ማንሳት ነው በጣም መጥፎ ትምህርት ነው የሚሰጡት

  • @AsterArarsa
    @AsterArarsa Před 3 měsíci +93

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ክክፋ ነገረ ይጠበቃችሁ❤❤❤

  • @HabibaAhmed-yu6pb
    @HabibaAhmed-yu6pb Před 3 měsíci +209

    በቃ አንዴ ተሳስተለች የሰው ልጅ በቡዙ ነገር ኢሳሰተል እናም በንዴት ቡዙናገር ዪላል እባከቹ እዳ በፊቱ ዪሁኑ የምትሉ በላይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 3 měsíci +1

      ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @AshraqaaNagash
      @AshraqaaNagash Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @BhelHee
      @BhelHee Před 3 měsíci +4

      ከውብይጋር ሄሉ መቀጠል መገናኝት የለባት ሄሉ ትቅርብቪ ሰው ስላላመናት ነው ለማስተባበል የመጣቻ ውብይ አወቅንቪ

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 3 měsíci

      ለእይተ ለሺቀለ ነዉ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před 3 měsíci +7

    ሚስትህ ለቤተሰቦችህ ክብር ቢኖረት ምርጥ እናትና አባት እንዳሉህ እያየች በእናትና ባባትህ ፊት መጠየቅ ቀርቶ እንደ እህት በጥፊ ብላ ብጠይቃት እውነትም ምስት ናት አሁንም አታሽቃብጥ ናሂ እሚሰማህ የለም ያለዛ ለሁለቱም እኩል መዝን አለቀ

  • @elsilovee
    @elsilovee Před 3 měsíci +147

    ሄሉ በፍፁም አታደርግም የሚል ብቻ 👍👍

    • @tube9850
      @tube9850 Před 3 měsíci

      ብያለሁ አዎ አለችኮ ምን ሙልፍጥ ቁሞቀር ናችሁ ግን ከእውነትጋ አትቆሙም በናንተ በራሳቹጠቢደርስስ

    • @SofiaSaid-tl7iw
      @SofiaSaid-tl7iw Před 3 měsíci

      አመነችእኮ ምንአስባችነው😢😢

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 Před 3 měsíci +65

    ይህ ነገር ሚዲያ ላይ መዉጣት ለምን አስፈለገዉ የቤተሰብ ነገር ከቤተሰብ ጋር መጨረስ ነዉ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před 3 měsíci +1

      ትክክል❤

    • @user-cg7wn8ir5c
      @user-cg7wn8ir5c Před 3 měsíci +2

      በትክክል 👍😕

    • @hirut758
      @hirut758 Před 3 měsíci +2

      እውነት ቢሆን ገበናቸውን በአደባባይ አያሰጡም እየተጫወቱብን ነው ውዴ

    • @Mesay123-bo1wt
      @Mesay123-bo1wt Před 3 měsíci +1

      Lk new

    • @selamenda9588
      @selamenda9588 Před 3 měsíci

      @@hirut758 ኧረ በጣም ይደብራል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @fafi-lp2wy
    @fafi-lp2wy Před 3 měsíci +181

    ሄሉ በነገራችን ላይ ስትናደድ እምትለውን አታውቅም ግን የዋህ ናት ወላሂ ክፋት የለባትም አቺ ይቅር በያት ነገረኞችን ግን ካጠገባችሁ አርቁ ለነሱ አዘንኩ እናተ ተራርቃችሁ አትራራቁም እንኳን አለች ብለሽ ነበር መከለፍ ምን ተጠቀሙ ቆይ ነገረኞቹ

    • @emuseid6290
      @emuseid6290 Před 3 měsíci +6

      ሙስሊም አይደለሽ ወላሂ አትበይ ረሱል ሰለላህ አለህ ወሰለም አንድ ሰው በልቡ ያሰበውን
      በምላሱ ይናገራል ብለዋል
      ስለዚህ የልብን የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻነው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 3 měsíci

      ​@@emuseid6290በጣም የሰዉሆዱን ማንም አያዉቅ ደሞም ቀርበሽ በማቲቃያት አትማይ❤❤❤

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 Před 3 měsíci

      ​@@emuseid6290ሱለላህ አለይ ወሰለም

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 3 měsíci +30

    ነሂ ሲጀመር ውብዬ ነገርኛ ሾካካ ነች ብታርገኳን ሚድያ ላይ ከማውጣት ይልቅ በውስጥ ብትቆጣት እንደእህቷ ካየቻት ማጉርጥ ሄሉዬ አታርገውም የኔ የዋህ❤

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před 3 měsíci +65

    የፈለግሽውን ብትዪ ውብዬ ።።።ሄሉን አንጠላትም

    • @almitse9017
      @almitse9017 Před 3 měsíci

      ትገርሚያለሽ ኩፋ ያደረገ ምኸር ነዉ እንጂ ግን ከደረሰችስ በኅላ ጥሩ ኣድርጎ ይገባሻል

    • @ItechMobile-oh6jx
      @ItechMobile-oh6jx Před 3 měsíci

      Yes helu enh odishalenh Yn mari

    • @user-wx5lg5sc4o
      @user-wx5lg5sc4o Před 3 měsíci

      ትክክክክል

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před 3 měsíci +67

    እንደ እህት የምታያት ከሆነ ለምን ወደ ሚዲያ አወጣሽዉ ? ሄሉን ለብቻ ማናገር ትችይ ነበር
    ናሂ ለቤተሰብህ ክብር ይኑርህ አገር ጥዬ እሄዳለሁ ትላለህ? ሚስትህ የምትፈልገዉ ይህንን ነዉ

    • @hamtamyemam6680
      @hamtamyemam6680 Před 3 měsíci +2

      ለዛዉም ሚስኪን በሽተኛ አባት እያለዉ እድህ አይነቱ ባይወለድስ

    • @SoySony-os6wf
      @SoySony-os6wf Před 3 měsíci

      Eko. Yeweshit eht atbel koeshisehi neh betel ESA Meath ngergi nech min nger alkakmat

    • @Asemafrho
      @Asemafrho Před 3 měsíci

      አሁንስ አስጠሉን😂😂😂😂

  • @user-rp4sn9jx4s
    @user-rp4sn9jx4s Před 3 měsíci +258

    ሄሉ ክፋት የለባትም ታስታውቃለች ውብየ ግን ነገር አታጥብቂ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 3 měsíci +1

      አረ ባክሺ

    • @anangirma3006
      @anangirma3006 Před 3 měsíci

      Er bakish atsi mesiye werng wabiye washtm sexan nashi sijemer

    • @marbayname
      @marbayname Před 3 měsíci

      አትፍረዱ በቃ።

    • @AbebaMolla-yf5fk
      @AbebaMolla-yf5fk Před 3 měsíci

      አረተይ ባንች ቦታ ብሆን ምን ታደርጊ ነበር

    • @user-rp4sn9jx4s
      @user-rp4sn9jx4s Před 3 měsíci

      @@AbebaMolla-yf5fk ትዳር ላይ ፀብ ያለ ቢሆንም ግን ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም ምንም ስላለ አይፍርስም ወይም አይለያዩም ውብየ ነገር አጥባቂ ሁና እጅ ደግሞ እኳን በውስጥ መፈታት ሲቻል ሚዲያላይ ወታ እህትና ውንድም ማለያየት ምን ይሉታል በፈጣሪ ሄሉ ለናሂ አንድ ብቻ ናት ክፉ መፈስ በውጣቸው ባታስገባ መልካም ነው

  • @user-dn5lj8pi6j
    @user-dn5lj8pi6j Před 3 měsíci +11

    አትጨማለቁብን እንግዲሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ደግ አደረገች😊😊😊

  • @user-ul9ft8im1y
    @user-ul9ft8im1y Před 3 měsíci +21

    እናትሽ የቻለችሽን ማንም አይችልሽም አንች ሀይለኛ ነሽ አንነን እሽሩሩ የሚልሽ የለም የሆነ ያልሆነ እየለቃቀምሽ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Před 3 měsíci +178

    እኔ የገረመኝ ስው ሁሉ ሄሉ ሄሉ ማለቱ ነው የመዳም ቅመሞች እኛ እኮ ለወደድነው ሟች ነንን ❤❤❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před 3 měsíci +145

    እኔ ይች ውብዬ የምትባል እባብ ላለማየት ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው እንድ እምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉ

    • @seble4004
      @seble4004 Před 3 měsíci +13

      ሙና እውነት ነው ያልሽው ጥጋብ ነው እንጅ ይኸ ቀላል ነገር ነው ሲጀመር ከሄሉ ጓደኞች ጋር ውብየ ምን ወሬ አስወራት ናሒ ሄሉን ስለሚወዳት ለማለያየት ነው

    • @user-wf8lq1st6d
      @user-wf8lq1st6d Před 3 měsíci +4

      እወነት ስታሰጠላ

    • @znteznte965
      @znteznte965 Před 3 měsíci +2

      ዘጋችኝ የምር ቂጣ

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 3 měsíci +5

      ቆይ ምን አርጋችሁ ነዉ በዚህ ልክ የጠላችኋት በቃ ጥሩነቶዋን ባሎዋ መስክሮላታል ለሚስቱ ባል ከመሰከረላት ምርጥ ሚስት ናት

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g Před 3 měsíci

      ወረኛ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 3 měsíci +32

    እኛ መቼም ቢሆን ለሄሉ ጥሩ ቦታ አለን የኔ የዋሀ ነሂ ዳሞ አንድ እህት ነት አታስከፋት ዉብዬ ዉስጦ ከባድ ነዉ

    • @alaenshtamnhdargh7050
      @alaenshtamnhdargh7050 Před 3 měsíci

      ኤሉ ኤሉ የምትሉ
      ገደል ግቡ ዉብዬ ምርጥ ሴት ናት ለናቱም ክፉ አይደለችም ሱቅ ሳይቀር የከፈተች ጀግና ነች።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 3 měsíci +159

    ቆይ ብትልም እንኳን ይሃል ምድነው???? ባልሽ ከወደደሽ አንቺ ስለ ሌላ ሰው ምንግባሽ ጵ?

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před 3 měsíci

      ሳህ

    • @breneshglobal5899
      @breneshglobal5899 Před 3 měsíci

      Eko

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 3 měsíci

      አቀራረቧ ነዉሀ እህትከለላት ይሰማቲል የሆዷ ን ካወራቺት ተቀረበቻት ያናዳል❤❤

    • @betiTub
      @betiTub Před 3 měsíci

      Eko akabedut

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l Před 3 měsíci

      እረበጣምአካበደችውብትልስምንችግርአለውሰውሲናደድምንምይላልእሱእራሱሴታሴትነውወንድሜቢሆንሁለታችንንምእያጋጨነበርየሚያስማማንደሞያለቅሳልደሲደብር

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před 3 měsíci +71

    ናሆም ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር የቤተሰብህን ገመና አውጥተህ ለሚዲያ ትሰጣለክ አይይይይ መሞኘትህ።

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před 3 měsíci +1

      የሞኝ ሞኝበይው

    • @user-gu1zg9fs7g
      @user-gu1zg9fs7g Před 3 měsíci

      እንዴ ትዳር ይበልጣል እኮ መጽሀፍ ቅዱስም ከሚስቱ ጉን እንዲሆና ከቤተሰቡ በላይ ሊወዳት ነው

    • @Sebley-gw9yk
      @Sebley-gw9yk Před 3 měsíci

      Set yelake moti ayiferam habibity

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 3 měsíci

      ኡኮ ሰብስክረይብ አንሱ ይጨወቱቢነል

  • @doracell2474
    @doracell2474 Před 3 měsíci +32

    እኔ ግን ከዚ ፕራክ ያስገረመኝ ነገር ያስደሰተኝ ነገር የመዳም ቅመሞች አቋማችሁ ስለ ሄሉ ያላችሁ አቁዋም የመጀመሪያ ጀምሮ አትልም በማለት ለሄሉ ያላችሁን ፍቅር እየገለፃችሁ ትገኛለችሁ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤

    • @YoditAmbaye
      @YoditAmbaye Před 3 měsíci +1

      እግዚያብሔር ልባን ስለሚያቅ በሠዉ ሀሉፊት ሞገስን ሰጣት እሱም ለስዋ ተዋጋ ሠዉ ዝምብሌ ሲኮንንሽ ባደባባይ እሱደግማ ሠዎችን ያስነሳል

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w Před 3 měsíci

      ሄሉ ❤️❤️

  • @user-xs4in8nx5r
    @user-xs4in8nx5r Před 3 měsíci +5

    ሄሉስ ያወራች ለአንድና ለሁለት ጓደኛ ነዉ አንች አለሽ አይደል እሷን ለብቻ መጠየቅ ስትችይ ቀጥታ ሚዲያ ላይ ያመጣሽ ደግሞ የሱ አልጫነት ይግረም ቆፍጠን ብለህ ሚዲያ ላይ አይቀርብም አትልም ሰዉ ብዙ ነገር እየተነጋገረ እየተቻቻለ ነዉ ሚኖር አታካብዱ

  • @user-jq5pr2pg1n
    @user-jq5pr2pg1n Před 3 měsíci +92

    የዋህ ስለሆነች በቀልድ ቀልድ የተናገረችው ነገ የተናገሩበት💔💔💔

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 3 měsíci

      በጣም ኅደኛ ተብየወች ሰው አይዴሉም ምቀኞች ናቸው ውብየ ደግሞ ሔሉን ትጠላታለች ለማራቅ ስለምትፈልግጅ ብትልስ ምኑ ነው የሚካበደው

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 3 měsíci +45

    መቼም ቢሆን ለሔሉ መጥፎ አስተሳሰብ የለኝም ሔሉ ምርጥ ልጅ ቅን ናት ነገረኛው ውቤዬ ተብዬዋ ነች ወንድ ልጅ እዴት በተራ ነገር ይነፋረቃል

    • @RadzoI
      @RadzoI Před 3 měsíci

      አቺ ቀፋፊ አደሄሉ ደባሪዎች እሷን ደግፉ ደደቦች

    • @meseretfekadu6526
      @meseretfekadu6526 Před 3 měsíci

      ይሕም ዉንድ ይባልል አሁን ኤጭጭ

  • @helentube325
    @helentube325 Před 3 měsíci +64

    ሄሉ መቼም ቢሆን አትልም ብዬ አስባለሁ ቢያንስ እንኳን ብላ ቢሆን ለምን እንደዚህ የሚባል ነገር ስምቼ ነው ብላ ለምን አልጠየቀቻትም ሚዲያ ላይ ከማምጣት ለማንኛውም ፀባይሽን አስተካክይ አታክብጂ ክብር ይኑርሽ ለሁሉም ነገር

  • @AzariyasHailu-zh5wl
    @AzariyasHailu-zh5wl Před 3 měsíci +8

    እሱ አልገባውም ሚስቱ መርዝ እንደሆነች
    አብራክ ተወልዳ ብዙ ላየች አህትህ በቅርቡ ባወካት ሴት አታሰቃያት

    • @bituu126
      @bituu126 Před 3 měsíci

      አሽቃባጭ ነሽ መርዙ አንችስ ብትሆኝ 😡😡😡ስንት ሰው አለ

    • @AzariyasHailu-zh5wl
      @AzariyasHailu-zh5wl Před 3 měsíci

      @@bituu126 ማነሽ ደግሞ አንቺ ወረኛዋ ነሻ 🙄

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo Před 3 měsíci +24

    ውብየ ለትዳር አኮኝም ፅባይሽን አስተካክይ ብትልስ ምን ይገርማል

    • @almitse9017
      @almitse9017 Před 3 měsíci

      ወይ ጉድ እህቴ ከደረሰሽ ይገባሻል።

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 Před 3 měsíci +81

    ለቤተሰብ ክብር ቢኖራት በውስጥ ትጨርሰው ነበር እንጅ ባደባባይ አታውጣውም ነበር ውቤየ ለቤተሰብ ክብር ያላት አትመስልም ለምን መቅረፅ አስፈለገ መጀመርያ

  • @user-sp4rf1lg8t
    @user-sp4rf1lg8t Před 3 měsíci +118

    ውብየ በጣም አካበድሽ ምን ያስለቅሳል ሰው ሲናደድ ይሳሳታል

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 3 měsíci

      ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @Biyu151
      @Biyu151 Před 3 měsíci

      Esu enkuan kelal adelem tey

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 3 měsíci

      @@user-ru6up4iv4k እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 3 měsíci

      @@Biyu151 እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc Před 3 měsíci

      @@user-bq8dg3fh1y እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @user-qx3px1hs9p
    @user-qx3px1hs9p Před 3 měsíci +3

    አይወድም አፈርብላ ቤተሰቦችህን እረሳህ እህትህን ገናሁን አስጠላከኝ😢😢😢😢

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 3 měsíci +101

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ እናተ አዛኞች ተዉ ደምሩኝ 😢😢

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf Před 3 měsíci

      ነይ ወደቤቴ ጎራበይ እመልሳለሁ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Před 3 měsíci +1

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před 3 měsíci +3

      ኑ እስኪ እኛም እንተባበር

    • @BhelHee
      @BhelHee Před 3 měsíci

      ስታመነጫጭቃት ነበር ውጪ ስትላት ሁሉ አይተናል ሰው ሄሉን እንዲጠላት ነበር ፈጣሪ እራሳ እንድትጠላ አረጋት

    • @tigistteketel3363
      @tigistteketel3363 Před 3 měsíci

      Wedenam gora belhu

  • @meronkenfe9589
    @meronkenfe9589 Před 3 měsíci +21

    ኢጪጪጪ ምነው አካበዳችሁ ሄሉ ይፏቱ ስላለች እናተ ትፍታላችሁ ሄሉ ሰው ናት ብትልም ባትልም በናተ ሂውት ውስጥ ምን የሚፈጥር ነገር አለ አለች እንጂ አላፏታችሁም እኮ እረ ፈጣሪን ፍሩ ትዳራችሁ ብእግዚአቤሔረና በእንተ እጄ ነው ሚድያ ላይ እየመጣችሁ አትነፍረቁ ደይ ወደ ስራ ውንድ ልጅ ኩስተረ ሲል ነው😢😂

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před 3 měsíci +61

    ናሂ ቆፍጠን በል አብረሀት አታልቅስ እኛ ሴቶች ቆፍጣና ወንድ ነው የምንፈልገው በቃ ሄሉዬን ተዋት አንድ እህትህ ናት የሚካበድ ነገር አይደለም ሰው ብዙ ነገር ይባላል ለትዳሩ ሲል ችሎ ይኖራል የምትሉ እስቲ👍👍👍

    • @Sadawmer-sz6yz
      @Sadawmer-sz6yz Před 3 měsíci +3

      ሳህ. ሄሉየ. ❤❤ወድ ልጂ. ቆፈጠን. ሲል ነው. ሆሆሆ ትዳሯን. ከፈለገይ. ክፉንም ደጉንም ችላ ትኖር. ምንያነፉርቃቹሀል.

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 3 měsíci

      😒ደደብ

    • @user-ri9hj9ez
      @user-ri9hj9ez Před 3 měsíci

      @@user-kp2vl5fc3c ማንን ነው😎

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před 3 měsíci

      @@user-ri9hj9ez አንተን ነው ያንተን እኮ ነው የመለስኩት 😒ስለዚህ አንተ ሚስትን የምታቆሽሽ ስለኦንከ የ እህቱን አቀለልክ 😒😒

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማራችሁ የምትሉ Like

  • @azebte2008
    @azebte2008 Před 3 měsíci +14

    ውብዬ ትምህርት ተማሪ ከሩታ: ለአብርሽ ላት ፍቅር አክብሮት ለሱ ቤተሰብ ያላት አክብሮት እሷ አክብረው ቤተሰቦቿ ሁሉንም አከብሩት ሚስት ማለት እንዲህ ነው::

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm Před 3 měsíci

      ኩታራ ምን ከምን ጋ ነው እምታወዳድሬ አሸቃባጭ የኛ ሰው ወርት ሰትወዱ

  • @user-mr3lb7xl7g
    @user-mr3lb7xl7g Před 3 měsíci +42

    በጥራቃ ቆፍጠን በል አድ ፋሬ እህትህን በሚዲያ
    መምከር እየቻልክ በዉስጥ
    ቤተሰብ ያዝንብሀል😢😢😢

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 Před 3 měsíci +6

      ሳህ የወንድ እቡቅቡቅ ሲያስጠላኝ እወደው ነበር 😂😂 ቆፍጠን በል ምንድን ነው የኽን ያህል አንድ እህትህን 😢😂😂

    • @UaeUae-gc5bm
      @UaeUae-gc5bm Před 3 měsíci

      ምን አገባሺ እውነቱን ቤተሰቡ ያውቃል ውብዬ መልካ ሰው ናት😢😢

    • @hshdhdh5295
      @hshdhdh5295 Před 3 měsíci +4

      ማን ክፉ ናት አለ ግን ነገሮችን ለምን በውስጥ አይፈቱትም እውነት ከሆነ ምን ይኽን ህብረተሰብ መጫወቻ ሁነናል መቸስ ግን ወንድ ልጂ በሆነው ባልሆነው አያለቅስም አለቀ ::

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l Před 3 měsíci

      መልካም ሠው ብትሆን ሜዳ አታወጣውም ነበር ሙጥሙጡ ናት የምር😢😢😢😢😢​@@UaeUae-gc5bm

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před 3 měsíci

      ሳህወላሂ

  • @user-ou3mf2yi3g
    @user-ou3mf2yi3g Před 3 měsíci +32

    እና ምን ታድርግ በግድ አልሽ አላችሁ..... ሄሉ አትልም የዋህ ነች አንተ ማመንህ ይገርማል ትች

  • @malomulo-yd4jg
    @malomulo-yd4jg Před 3 měsíci +2

    እናንተ ግን ኮሜንታተሮች የሚታሽቃብጡ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ አትፍረዱ ይፈረድባቸዋልና ነጌ በእኔ ብድር ስብላችሁ አስቡ በጣም ነው የምታሳዝኑት በእውነት ጥሩ ኮሚንት የምትጽፉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤ 19:26

  • @meseretebosena
    @meseretebosena Před 3 měsíci +36

    ሲጀመር ሄሉ ባለችው ቲዳር አይፈርስም እንደ ፈን እይው አታካብጂ ከበአድ ጋር እየኖርን ነው ልባቹህን እናተ ተናበቡ ከሄሉ ወረድ በሉ

  • @user-ck2xd2jk2i
    @user-ck2xd2jk2i Před 3 měsíci +14

    አረ ወድያ አካበዳችሁ ትዳር እና ቤተሰብ ውስጥ ከዚህ የበለጠ ችግር ይፈጠራል ብልጥ ሚስት ብቶኝ ግን እናቷንና ባልሽን ይዘሽ ትጨረሽ ነበር ምነው አዛዛችሁት ትልቅ በደል ይመስል አስጠላባችሁ ባልየው ደግሞ ቆፍጠን ብሎ ያችንም ይችንም እንደመቆጣት አብሮ ይነፋረቃል አታርግብኝ ጌታየ

  • @eidvid3939
    @eidvid3939 Před 3 měsíci +52

    አካበዳችሁት
    ኖርማልኮ ነው

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 3 měsíci +5

    ታው ወንድልጅ ጄነን ሲል ነው የሚያምረው ውብየም ተወት አድርጊው ውደ አትዘኝባት ልጅነቷ ነው ስትናደድ ነው ጠልታሽ አይደለም ወደበፊቱ ደስታችሁ ተመለሱ ቤቢ ፈንጥዞ እዳድግ የናተ ፍቅር ያስፈልገዋል

  • @SofiayKedar-nn9io
    @SofiayKedar-nn9io Před 3 měsíci +62

    ውብዬ መርዝነሸ እውነት ከሰርሰር ነው ሰውን ምታጣይው ወንድምና እህት አጣላሸ ምን ጠቀመሸ ገልቱ

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZemzemMehamed-dn1fr
      @ZemzemMehamed-dn1fr Před 3 měsíci +6

      ውብዬ ተብየው በጣም ባለጌ ስድ አዴግ ለቤተስብ ክብርየሌለሺ ጅላጂል ጂላፎ ነሺ አንችንብሎ ስው ቱ እበትም ትል ይወልዳል ዴነዝ የዴነዘሺ ነሺ የሆንሺ ዱባፊት ሞላላ

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p Před 3 měsíci

      😂😂😂😂 uuuuuuuuuu kkkkk

    • @user-qx3zl5eu4n
      @user-qx3zl5eu4n Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye Před 3 měsíci +10

    ወይኔ ምንአይነት ሴት ነሽ በስመአብ እስከዚህ ነፍስ ያጠፋች መሰለሽ አንዴ አላለችም ብትልስ ዝም ብላ አትልሽም እንኳን እስዋ እኛም ባህሪሽን አይተናል በቃ ተያት ሄልዮን ትኑርበት አትጨቅጭቂያት ከዚህ በሀላ በዚ እርእስ አትመጡም መቼም ሄልዬ ሠላምሽን ጠብቂ በተራ አሉባልታ አትጨነቂ እስዋ ነገርስለሆነ የፈለገችዉ እዛዉ ታኝከዉ የሀለዉን ትተሽ ወደፊትሽ ያለዉ እይ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ስልክሽን ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g Před 3 měsíci +12

    ብትልም እንካን ብዙ የሚካበድ ነገር አይደለም አካበዳቹት እንጂ ዋናው የሁለታቹ ነው እንጅ የለላው ሰው ትርፍ ነው የእናቴ ፍቅር ያሸንፋል በምዲያ አታውሩ

    • @user-eq9pu9bb4g
      @user-eq9pu9bb4g Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያጣመረው ሰው አይፍታውም ዋናው የሁለቱ ልብ ነው በአወራችው ሊሁን አይችንም ነገርን አንደጋግም በሰው አንፍረድ ይቅር ባይ አባት ነው ያለን ይቅር እንበል

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh Před 3 měsíci +4

    ሲጀመር ሄሉጋር ምን ጥፋት የለም. ምክንያቱም ተጋጭተን ነበር የዛግዜ ነው ያልኩት. ብላለች. የድሮ ነገር. አምጥቶ የለኮሰላችሁ ሰው የሴጣን ጋደኛ ነው እናት. ስትጣሉ የማስደስተው ሴይጣን እንጂ የሰው ልጅ አይደለም. እናንተም የሴይጣን ጓደኛ ሆናችሁ ባልና ሚስት. እንኳን አረች ብላችሁ ማሳፈር ሲገባችሁ እህታችሁን አሳልፋችሁ ለሚድያ ትሰጣላችሁ ነገ በሷ ህይወት ላይ ምን እደሚገጥማት ታቃላችሁ. እናተ ፍጹም ናችሁ. ባልና ሚስት ማርያም በጣም ነው የምታሳፍሩት. ምክንያቱም አምድ እህትህን አሳልፈህ ባደባባይ ታሰድባለህ. ጥፋታን ለብቸዋ አትመክርም. ሚድያ ንስሃ አባታ ነው እኔ የማቀው አንድ ክርስቲያን ሳጠፋ ለብቻው ይመክራል ካቃተ ለንስሃ አባቱ ያስመክራል እጂ አሳልፎ ለተሳዳቢ አይሰጥም. ባልና ሚስት በጣም በጣም ታዛዝናላችሁ ያሁላ ያሳለፋችሁት. የሰራችሁት መልካል በትንሽ ነገር ገደል ከተታችሁት. ይገርማል. 😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 3 měsíci +1

      በጣም ሔሉን ትጠላታለች እሱም እደማይረባ ስላወቀች ነው ነገሩ ን ቀለል አድርጋ ማለፍ ትችል ነበር አካባደችው ስሟን ለማጥፋትና ሰው እድጠላት ለማድረግ ነው ይች ጆንያ የሆነች ሴትዬ

  • @ajaybakedir2527
    @ajaybakedir2527 Před 3 měsíci +11

    ምን ብትሉ ሄሉ እንወዳታለኝ ውብየ ነገርኛ ነሽ ዶማ

  • @user-ni2ru6xy4e
    @user-ni2ru6xy4e Před 3 měsíci +37

    የወንድ አልጫ የኔ ባል ቃል አያናግረኝም ስለቤተሰቦቹ ዴዴብ

    • @merah8940
      @merah8940 Před 3 měsíci +1

      እዉነሽነዉ የኔ የሱን እደበተሰቦቼነዉ የማያቸዉ እሱም እደዛዉ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před 3 měsíci +69

    አሁንሽ አስጠላሽኝ እጭ😤😤

    • @kidist_tube1
      @kidist_tube1 Před 3 měsíci +2

      እውነትሽ ነው እኮ በእውነት 😂😂😂😂

    • @kababushkwt1507
      @kababushkwt1507 Před 3 měsíci +2

      👍🏻🤣🤣👍🏻

    • @Marti.Negese
      @Marti.Negese Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @user-wx5lg5sc4o
      @user-wx5lg5sc4o Před 3 měsíci

      ዉነሽነዉ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 3 měsíci

      ስጀማር ዉቢዬ የለቀሰቹው በኮሜቱ ተሰምቶወት ነው ፓርክ ነው ምሰሩት ሰብስክረይብ አሱ አስቸለሁ

  • @amtiamti-st9vi
    @amtiamti-st9vi Před 3 měsíci +3

    እሰይ ደግ አደረገች ሄሉ አይዞሽ🥀🥀🥀

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 Před 3 měsíci +30

    ምንድነው መጨማለቅ እስኪ ወንድ ወንድ ምሰል ከተሳሳሐችም በውስጥ ማስተካከል ትችላለህ አስጠላችሁ አሁንስ ኤጭጭጭጭ😮😮😮😮

  • @user-hs8dd9ht8e
    @user-hs8dd9ht8e Před 3 měsíci +113

    ውብየ ፀባይሸንአሰተካክሊ እደዚህአልነበርሸም አታካብጅ እሷባለይሸ አትለያዩ የሰወሬሰምተሸ ወደሰደትእዳታሰመኛትልጅቱን ተይ ደህናሰው ሲበላሸ ቅራሪየለውም አሉ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 3 měsíci +5

      እዴት ትሁንልሺ ኢጪ ሄሉ ባለጌ ናት ብያለሁ እያለች አደለ

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u Před 3 měsíci +1

      ግን በውስጥ አጨሪሱም

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Před 3 měsíci

      Abete egzabere yekere yebelachewe menanete balege. Nachewe. Yemetesademute. Nahen balebetune akeberu mesetu konate. Ede ataferme setesadebu. Enesu nege yetarekalu. Balege hula

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Před 3 měsíci

      Enanete betehonu tesadabewoche. hulu setate taketatelu nebere benanetet bederese eferu egzabere feru kalune kawekachewe

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 3 měsíci +16

    በቃ አሁን ተይው ፀሎት አድሪጊ ነገርን መተው ልመጂ አለበለዚያ ከዚሕ የከፋ እንዳይመጣ አስተውይ

  • @zenebeshNeby-dj8em
    @zenebeshNeby-dj8em Před 3 měsíci +3

    ከስህተታችሁ ታርማችህ በእግዚኣብሄር ፍቅር ንሩ ሰው ሁኖ ማይሳሳት የለም ይቅር ተባብላችህ በፍቅር ንሩ❤🙏

  • @HayatTi-tr7hp
    @HayatTi-tr7hp Před 3 měsíci +34

    እኔ ሚዲያለይ መውጣቱ ምን አስፈለገ አትውን አትከታተሉን ነው ሄሉዬ ሠለምሽ ይብዛልኝ እቴ ወደፊት ቀጥይ ምርጥ እናት አለችሽ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Před 3 měsíci +30

    ሄሉየ የኔውብ እንወድሻለን እነሡን ተያቸው ተጎንሽ ነን የኔልዩ

  • @user-io8dy9mt9p
    @user-io8dy9mt9p Před 3 měsíci +32

    አረ በቃ ይቅር ተባሉ እግዚአብሔር አምላክ ስንት በደላችንን ትቶልን እኮ ነው እችን አዲስ ቀን የሰጥን ይቅር ታባባሎ እና ዳይቢሏስን ድል ንሱት ደሞ ሰው ብዝ ነገር ይባላል እኮ ማሳለፍ መቻል የሚባል ነገር አለ ውብዬ አይዞሽ

  • @SamiraSamira-bt4yw
    @SamiraSamira-bt4yw Před 3 měsíci +9

    ሄሉየ አታደርግም ሲጀመር እህትና ወድም አታለያይ ውብየ እስኪ ሄሉን የምቶዱ🥰🙏

  • @user-wq2ge5gv8g
    @user-wq2ge5gv8g Před 3 měsíci +24

    ወላህ በጣም ቀላል ነገሪ ነውውው😮ዋይ እናተ ስንናደድ ሁላችንም ስንናደድ ብዙ እንናገራለን ስታካብዱ የባሰ እንዳይመጣችሁ ውብዬም የገዛ እጅሽ ራስሽ ጎዳሽ ለብቻዋ በቀስ ብትጠይቅያት ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ

    • @nigusuayane
      @nigusuayane Před 3 měsíci +3

      የቤተሰባቸውን ፍቅር ስታይ ተናዳ ነው መርዝ ነች ውብዬ የምትባል ሰው በትዳር ውስጥ ስት ነገር ይችላል እኮ

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 3 měsíci +1

      ኡኮ ዉቢዬ ጥፈቱወ ለምን ምዲየ አወጠች

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 3 měsíci +43

    ምንም ብትል ሄሉን ለብቻ በልሽን ሰትጨምር መጠያቅ ነበረብሽ እኛ ስንት ታብለን ተሰደን ቻለን እያኖረን ነው ከቤተሰብ የምመጣ ነገር ሁሉ ለበልሽ መናገር አያስፈልግም ለምን ብትይ ሁሉ ነገር ከሰማ ከቤተሰብ ጋር ይጠለል ሴት ልጂ ብል ማሆን ነው የለበት 😢

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Před 3 měsíci +14

    ሄሉ ብትልም አች ወዳ ሚዲያ ማምጠት አነበረብሺ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 Před 3 měsíci +1

    እኔ ከወጭ ሀገር ሆኜ ነው የምከታተላችሁ እና የቤተሰባችሁ ሁኔታ እዚህ ደረጃ መድረሱ እጅግ በጣም ተሰምቶኛል።እናም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምና አሁንም ቢሆን የዓለም መጨረሻ አይደለም ማስተካከል ይቻላል። እግዚአብሔር በኃጢአታችን መጠን ቢቀጣን ኑሮ አንዳችንም በሕይወት አንኖርም ነበር። ስንት ጉዳችንንና ገበናችንን በምህረቱ ሸፍኖ በሰው ፊት ውብ ሆነን እንድንታይ የሚያደርግ ምህረት ስለሚያደርግልን። ስለዚህ ይቅርታ ከእግዚአብሔር ነው የምንማረው። ስለዚህ ይቅርታ ይበልጣል። ነገ ትልና አፈር የሚሆን ሥጋ ተሸክመን እንዲህ መሆን አይገባንም። ውብዬም እና ሄሉ አይዞአችሁ ነገሮች በጊዜው ይስተካከላሉ።❤

  • @user-xv7jg5rb5u
    @user-xv7jg5rb5u Před 3 měsíci +35

    እኔ ነበርኩ በሰዉም አይቻለዉ ግን ስንት ነገር ይችላል ሰዉ ቀድሞሙ አትፈልጋትም ነበር ሲቀጥል በሷ ሳይሆን በሰዉ ኮሜንት ነዉ ያዘሽዉ አንቺ ነሽ ይቅርታ መጠየቅ ያለቡሽ ለሰዉ ግድ እደሌለሽ አሳይተሽናል ያሳደጋት እናት አለቻት ያዉም ጀግና እዚ ከማጣት በዉስጥ ማዉራት ነበረቡሽ አትረቢም

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 3 měsíci +92

    ሄሉ እና ዉብየ ይታረቁ የሚል❤❤❤🎉

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o Před 3 měsíci +31

    አንቺ ሴትዮ አሁን ደስ አለሽ አይደል ወንድምና እህት አጣልተሽ አሁን ደሞ እሱ እራሱ እያናደደኝ ነዉ አታለቃቅሱብን እዛ እኛ ስንት የምያስጨንቀን ነገር አለ አንተ ደሞ ወንድ ምሰል ኤጭ ሄሉን መቼም አንጠላትም።

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 3 měsíci +1

    አማት እና ምራት የሀገራችን ብሀል ነዉ መነቋቆሩ ሲጣሉም ሲታረቁም ነዉ ዉብዬ አንችም እንኳን ደስ አለሽ የምራትነት ወጉን አየሽ ሂሎም አማትነትሽን በልኩ አርጊዉ አር እኛ ሰፈር ያሉት አማቶች እንደሂሎ ደግ አይደሉም ማለቴ ቶሎ ነዉ የተፍታችሽ 😂😂😂😂😂😂😂ናሂ አንተም በአማት እና ምራት ምሀልገብተህ አታልቅስ ይወጣላችሁ በላቸዉ ያለህበት ነገር ቀላል አይደለም ወንድሜ አምልጥ ሆ የሁለት ሀገር ጦርነት በሉት😂😂😂

  • @SumanSuman-yn2ze
    @SumanSuman-yn2ze Před 3 měsíci +29

    መስሏት ልትናገር ትችላለች ግን ይህንን ይህም እሚካበድ ነገር አይደለም ውብየ ግን በጣም ነገር አጥባቂነሽ ብዙ ነገሮችን ሰምተን እንዳልሰማን ካላለፍናቸው ትዳሩ ፈራሽ ይሆናል እናም ተጥንቀቂ ሳስብሽ የእመቤትነት ስሜት ይለሽ ሰው ትመስሊይለሽ

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před 3 měsíci +7

    የሄሉ ጎደኞች ጥላቻ ሳይኖራቸው አይቀርም ሄሉ አትልም በዚነገር እናታቹ ትጠይቃቸው

  • @user-om5zc4zm2n
    @user-om5zc4zm2n Před 3 měsíci +59

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይባላል ያተቢጤ ሄሉ አትልም ውብየየምትባይ አሮጊት የቤት ገበና አደባባይ አይወጣም

    • @user-fo7uk4lj8t
      @user-fo7uk4lj8t Před 3 měsíci

      የኔ ውዲ ሄሉ ብያለሁ አለች እኮ

    • @Asemafrho
      @Asemafrho Před 3 měsíci +1

      በጣም ነዉ ሚያስጠሉት ባልና ሚስት.ሄሉ ሚስኪን ናት

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 Před 3 měsíci +2

      ይሄ ቦሮኮ አዴት እደምያናድ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Před 3 měsíci

      ከከከከ በጣም ባለጌእደ በቤቶዋአትፍታምደ ደሞ ያለቅሣልእሡው😂

    • @መመመመመ
      @መመመመመ Před 3 měsíci +1

      ባልየዉ ያናደድል ከሚስቱ ጉን ሁነ እህቱን ትቱ

  • @user-yq4kg7wy2i
    @user-yq4kg7wy2i Před 3 měsíci +1

    ሄሉየ የኔ ቀውሥ አይዞሽ ጠካራ ሁኚ አች ትለያለሽ የዋህ ነሽ ፖራክ በሚያደርጉሽ ውስጥ ያችን የዋህነት አይተናል በርችልን እነ ወድሻለን አችስ ለጎደኞችሽ ነው የተናገርሽው እሷ ግን በሚዳያ ነው ያወጣችሽ

  • @user-gt2jh2wn3f
    @user-gt2jh2wn3f Před 3 měsíci +16

    ነገሮ አታስመስይ እሷ አቺ ክፉ እዳትባይ ነው ብያለሁ ያለችው አተ ሚስትህ ነገር ስታሯሩጥ ተቆጣት ሴት ይመስል እህ አትበላት ሚስትህ ለቤተሰቦች ክብር የላትም ሄሉ ምርጥ ሰው ናት

  • @sagrita1325
    @sagrita1325 Před 3 měsíci +7

    ተከታታይ ድራማ አደረጋችሁት ገበናን በደባባይ ትዳር ዘጋኝ😢

  • @essy5906
    @essy5906 Před 3 měsíci +25

    የሰዉ ወሬ እያመጣሽ አትነፋረቂ ሲጀመር ሄሉ አትልም

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 3 měsíci +1

    አይይይ
    ሂሉ ጀግና ሴት ናት
    ማስመሰል አታውቅም
    ግን ውብዬ ጎድሽን አይ ነው መጨረሻው ይህ ሆነ