የተወዳጇ አርቲስት አርሴማ የሰንሰለቷ ሳምሪ ዉብ መልስ በ ስካይ ላይት ሆቴል እነ መዲ,ሳያት, ቅድስት ,እማማ ቸሬ ጭፈራ አልተቻሉም 💃🎊

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2024
  • Part 2 | በጣም ዉብ በባንድ እና ታዋቂ ግለሰቦች የደመቀዉ አንደኛ ሰርግ የአርቲስት አርሴማ አባይነህ እና መስቀሉ ሰርግ በሸራተን አዲስ ሆቴል | ሰንሰለት
    • Part 2 | በጣም ዉብ በባንድ እ...
    የሰንሰለቷ ሳምሪ ዉብ መልስ በ Skylight hotel እነ መዲ እና ሳያት ጭፈራ አልተቻሉም @Ethiopian skylight hotel

Komentáře • 107

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 Před měsícem +35

    ድሮ የምናውቃት ኢትዮጵያ አቺ ናት

  • @momo9071
    @momo9071 Před měsícem +37

    ይች ናት ኢትዮጵያ :የኛ አንድነታችን የሚያምርብን

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před měsícem +21

    አቤት ይህንን የመሰለ ባህላችንን ትተን በልዩነታችን ኮርተን ግን ተከባብረን ብንኖር እንዴት እግዚአብሔር እንኩዋን ደስ ባለው፣ ሰላማችን ይብዛ❤❤❤፣

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem +2

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před měsícem +6

    ለተጋቢዎች መልካም ጋብቻ ህብረታችን ዘፈን ፣ ሰርግ ላይ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před měsícem +3

    ይቺን ኢትዮጵያየን ነው እማውቃት ::
    ይቺን ኢትዮጵያችንን ነው እምወዳት ::
    ይቺን ኢትዮጵያችንን ነው እማከብራት
    ይሄ ነው እሚያምርብን ::
    ስርገኞቹ ከቆሻሻ ዘረኝነት የፅዱ መሆናችውን ያስያል... ትዳራችሁ ይባረክ ::
    ወልዳችሁ ሳሙ ::
    ዘርታችሁ ቃሙ ::
    ወልዳችሁ እቀፉ ::
    👏👏👏💚💛❤️👈
    💃💃💃👑🙌🏻

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 Před měsícem +5

    እኮን ደስ አለሽ አርሴምዬ እመቤቴ ቅዲስት ዲግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ🎉❤❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před měsícem +3

    የስንስለት ድምቀት እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም ና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው አለባበሳችሁ ያምራል

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      አሚሜን አሜን አሜን❤️🙏🏾

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +4

    ይሄን ማየት በጣም ናፍቆኝ ነበር❤❤❤

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před měsícem +6

    Beautiful 👌 thank you🙏🏾

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem +2

      Thank you so much 😊😊🙏🏾🙏🏾 Part two will be posted soon 😉 stay tuned

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 Před měsícem +3

    congratulation both you

  • @leulmekonnen3106
    @leulmekonnen3106 Před měsícem +3

    Wow ❤❤❤❤ lovely wedding

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      Indeed ❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-kq2fz4vs3g
    @user-kq2fz4vs3g Před měsícem +2

    ማሀደርን ሳይደስታ ነው የሚሳማኝ ወላሂእህቴን ትመስለኛለች ወላሂበጣምነው። የምወዳት🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋

  • @sisaygebru9632
    @sisaygebru9632 Před měsícem

    My brother meskelu ( Chelsea) am happy for u congrats. My God bless your marriage.

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Před měsícem +1

    በጣም ያምራሉ ይቺ ናት ኢትዮ ፍቅር 🙏🙏🙏

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před měsícem

    የ አመቱ ምርጥ @ ድንቅ ስርግ ብየዋለሁኝ ::
    አቦ ተባረኩ ::
    87 የቁዋንቁዋ ተናጋሪዎች የ ባህል @ ባህላችን የታዩበት ድንቅ ብቃት .. ደስ እሚል ስርግግግግግግ 👏👏👏👏👏💃💃💃💃❤️❤️❤️❤️

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem +1

      አወ አወ 😍😍😍🎊🎊🎊 ክፍል 2 በቅርቡ

  • @birtttt1064
    @birtttt1064 Před měsícem +1

    ውይ ደስ ሲሉ❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem +2

    ቴዲ ጎበዙ:: ማን እንደ ሀገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን:: ቸቤ ምነው የለም

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Před měsícem

    ኢትዮጵያዊነት እንዲ ያምራል።መልካም የትዳር ዘመን

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      አሜን አሜን በጣም❤️🙏🏾

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před měsícem

    እንኳን ደስ አላችሁ ሁለታችሁም ውብ ስሞች💞

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 Před 24 dny +1

    Congratulations ❤❤❤❤

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 Před měsícem

    Congratulations arseyee🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @tsigeredahailemariam9962

    እንኳን ደስ አላችሁ!🙏 በነገራችን ላይ እሱም ሰንሰለት ላይ ሰርቶል ልበል?

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bemnatabebe3255
    @bemnatabebe3255 Před měsícem

    Ya derowan Ethiopia zare ayewat fetare hoy fikerachen malse yeker belan one love Ethiopia 🇪🇹 ❤

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 Před měsícem

    የኔቆንጆ ❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ❤❤❤❤

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      አሜን አሜን ❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @ebejp88
    @ebejp88 Před měsícem

    ❤❤

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Před měsícem

    ሙሽሪትን ትቼ ሳያትን እያየሁ ቪዲዮው አለቀ ❤❤❤😂😂

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Před měsícem +2

    ባሏም አርቲስ አይደል እንዴ ለምን የእርቲስቶቹ አልተባለም
    የሰንሰለት ድራማ ባሏም የባለቤቷ ሚዜ ሆኖ ዳራት

  • @kidistyelma9439
    @kidistyelma9439 Před měsícem +1

    መልካም ጋብቻ

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      አሜን❤️🙏🏾

    • @user-hh6lv5gw3v
      @user-hh6lv5gw3v Před měsícem +1

      በሰው ደስታ የማይደሰት ሰይጣን ኘው። መስተማርና መቃወም ይለያያሉ።

  • @nefisaEtiopia
    @nefisaEtiopia Před měsícem +2

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem +1

    ባልየው የሆነ ጊዜ ሚስቱ ከሌላዋ አርቲስት ጋር ጠርጥራው በቤቱ የቀረፀችው ነው አይደል ? እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @NigistB-mb6ht
    @NigistB-mb6ht Před měsícem +1

    ❤🎉🙏🏽❤️🇪🇹

  • @user-du2kb7vm5d
    @user-du2kb7vm5d Před měsícem +2

    Ewunet lemenagerko ycinat etyoiyacin wubetacin adnetacin fetari fkracinn ymelsln melkamngabca

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před měsícem +1

    የአብረሀም የሳራ ጋብቻ የተባረከ ትዳር ውለድ ክበዱ🎉

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 Před měsícem +1

    UNITED ETHIOPIA FOREVER 🙏 👌💕🤣😅😄😳😍🥰🤩🌹💐🌺🌸🌷🌹💚💛❤️

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA24 Před 29 dny +1

    sayat wudd nger

  • @manmale9828
    @manmale9828 Před 10 dny +1

    ድምጹ ግን አንዳንድ ቦታ ላይ አይሰማም

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před 9 dny +1

      እናስተካክላን🙏🏾 please enjoy the rest videos 🙏🏾

    • @manmale9828
      @manmale9828 Před 9 dny

      @@mimimulat1286 Just እንዲታውቁት ነው። ካጠፋሁ ይቅርታ🥲

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm Před měsícem

    Dansna tselot and lay ayhedm ere tewu lebona yestachu andun yazu wey yeftarin weym ye almun ere wedza

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Před 26 dny +1

    maheder endet amerobatal

  • @romanhabte6445
    @romanhabte6445 Před měsícem +1

    የብርአም የሳራ ይሁን ፍፃሜአችሁ ይመር

  • @bestofever18
    @bestofever18 Před měsícem

    አርሴማ መዝሙር ነው የሜገባት

  • @enemewonde
    @enemewonde Před měsícem +2

    አሁን ለመልስ ለሰርግ ምናምን ትይ ብርሽን በየቦተው ትበትኝና በሀጢያት የመጣ ገንዘብ ከግዜ በኋላ ሲያምሽ እያንዳንድሽ አርቲስት የተባልሽ ጉረኛ ብቻ የበፊቶችን ሳይሆን ከዛ ከወር በኋላ አመመኝ የኢትዩጵያ ህዝብ ከአለናንተ ማን አለነ እርዱን እያልሽ ታለቃቅሻለሽ ለማኝ ብቻ አሁን በቃ ዝፈኝ ቆይ አንች ለማኘ በቻ

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      Can’t you be just happy for people!?

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před měsícem +3

      እረ ሰው በፍላጎቱ ይደሰትበት መልካም ነገር ተመኙላቸው:: የፈለገና የቻለ ይስጣቸው ያኔ ሲቸገሩ ስድብን ምን አመጣው?

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před měsícem +1

      What are you talking about let them have a great time in their wedding stay away that's their besines no one asked you advice I hate complixim and negative people

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 Před měsícem

      You must be a Devil's daughter or sun damnit

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      @@ethiopialove2772 thank you sooo so much 😍🙏🏾

  • @user-ob6zl9zt9s
    @user-ob6zl9zt9s Před měsícem

    ግን ልጅ አላት አይደል

    • @mimimulat1286
      @mimimulat1286  Před měsícem

      የላትም

    • @tiruworkhailu6423
      @tiruworkhailu6423 Před měsícem +5

      😂😂 ታዲያ ምን ችግር አለው ፣ ድሮ ቀረ ሁሉም ነገር

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Před měsícem +10

      So what?? Lemen 10 aynoratim ? Is there rule lej yalat atgba yemil??? Dedeb becha ayglsim?!😡 Meyim!!!😡

    • @user-ff7ir5sp7m
      @user-ff7ir5sp7m Před měsícem +1

      😂😂😂😂

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 Před měsícem +1

      ምን ይጠበስ ወረኛ

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 Před měsícem +1

    None Of Them Are Eritrean Or Blessed Ethiopian Amara People.