Shopping with me! | እቃ ግዢ ገበያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2020
  • Instagram / lovekiya4
    Facebook / kiyalove99
  • Zábava

Komentáře • 41

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před 3 lety +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ደሞ ሁሌም ያንቺ ስትለቂ ቶሎ ነው የሚደርሰኝ አንደኛ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 3 lety +2

    ይበልጥ የሚያምረው የምስሉ ላይ ነው ለምን እንደዚህ አደረጉት የሚሸጡት ያናድዳሉ ቆንጆ family

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      በጣም ነዉ ያናደዱኝ ግን ሁሉም ባህላችን ስለሆነ ይሁን😞

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 Před 3 lety

    ሻሎም ሻሎም
    ቦታው የት ነው ከየት ነው ይሚገዛው?
    Can some body tell me pls ?
    ኣመሰግናለሁ።

  • @samritame
    @samritame Před 3 lety

    Wow the habesha stuffs are beautiful and you guys got them good price. Were is the shop located??

  • @diborataddise7145
    @diborataddise7145 Před 3 lety

    Setegeze ጎኑ ላይ ም ልከት አለ እንጅ pictur ላይ ያለው አየደለም ከለሩ pictu ላይ የ right ምለከት አለው

  • @lidyacooks332
    @lidyacooks332 Před 3 lety

    Konjo Where did you buy it

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 3 lety

    Beautiful family

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 Před rokem

    በጌታ የባሀል ሳሀንና የስኖች ዋጋ በአንድላይ ስንት ነው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety

    I love shopping at Costco.yay 👍🏽👍🏽👍🏽

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 Před 3 lety

    Wher is the shop ????

  • @mekibebitube3371
    @mekibebitube3371 Před rokem

    የት አከባብ ነው እስክ የምግብ ጣርጰዛ መግዛት እፈልጋለሁ ዋጋው እና አከባብው

  • @marta-ce7pr
    @marta-ce7pr Před 3 lety

    Waw nice plate betame yamral

  • @mimiamente1177
    @mimiamente1177 Před 3 lety

    Wow beautiful tradition house dishes👌

  • @eyerusalemjemeneh3746
    @eyerusalemjemeneh3746 Před 3 lety

    የት ነው የገዛችው

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 3 lety +2

    እህቴ በአጋጣሜ ጥሩ ሆነልሽ አንድ አይነት አሪፍ ነው መልካም ጊዜ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety

    ኪያዬ ተገኝተሻል ቆንጆ 🌹🌹🌹🌹ቃል ዬቱብ ሸር አድርጋ ነው
    በጣም ቆንጆ ነው የጠበቅሽው ዲዛይን ባይሆንም ግን ያምራል በጤና በእድሜ ተጠቀሙበት
    አመሰግናለሁ👏👏

  • @emujemal5066
    @emujemal5066 Před 3 lety +1

    የትአገርነው ማር

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 Před 3 lety

    ኪያዬ አዲስ ቤት አዲስ እቃ በጣም ነው ደስ የሚለው አንዳይነት ስለሆነ በጣም ያምራሌ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ባጋጣሚ ተመሳሰለ😀

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 3 lety

    ኪያዬ እኔ አላቅሸም ነበር አዲስ ነኝ ግን በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አኔ በጣም መግዛት የምፈልገው እቃ ነውያለሁት አሜሪካን ነው ከየት ሱቅ አንደገዛሽው አባክሽን ነገሪኝ ተባረኩ

  • @user-vj7br1mu4n
    @user-vj7br1mu4n Před 3 lety

    ዋጋውን ንገሪኝ የጀብናውን አጋጣሚ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před 3 lety

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 Před 3 lety +1

    በጣም ያምራል ደሰ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @diborataddise7145
    @diborataddise7145 Před 3 lety

    አንጅ አነሱ አለተሳሳቱም right መለከቱ ማለት የገዛሽው ዲዛይን ማለት ነው

  • @user-vj7br1mu4n
    @user-vj7br1mu4n Před 3 lety

    አዲስ አበባ ነው ያለሽው እህቴ

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi Před 3 lety

    እሚያምር የባህል እቃ ነው Please የሱቁን አድራሻ ፃፊልኝ ሌላ ከተማ ስላለሁ አመሰግናለሁ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 3 lety

    Yet nw botaw seyamer

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd Před 3 lety +1

    ቤት ለንቦሳ ብለናል።

  • @hanakidus
    @hanakidus Před 3 lety +1

    ምን አዲሰ ሰቁ ነወ የኤ ኮሰኮ አየደል እንዴ

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      እኛ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ እዚህኛዉ ካስኮ የገባነዉ ያንን ለማለት ፈልጌ ነዉ በፊት የምሄድበትን ካስኮ እቃዎቹ የት የት እንዳሉ አዉቅ ነበር

    • @hanakidus
      @hanakidus Před 3 lety +2

      @@Kiyasfamily እሺ የኔ ቆነጆ ቤትሰባች

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 3 lety

      hana condescending attitude is not what Kiya deserves . Read your comment again it is not nice .

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před 3 lety

    ማማዬ ሰለም ነው የጥለቱ አይነት ብሆን ይበልጥ ያምር ነበር

    • @nawal5119
      @nawal5119 Před 3 lety

      መቀየር ይቻላል አይደል

    • @Kiyasfamily
      @Kiyasfamily  Před 3 lety

      እኔም እሱን ነበር የፈለኩት ያለነዉ እሩቅ ስለሆነ ወደዛ መመለሱ ያደክማል እንጂ እቀይረዉ ነበር😀