የጄኔሬተር፣የሚክሰር እና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ዋጋ 2016 | Price of generator, mixer and other construction materials
Vložit
- čas přidán 17. 01. 2024
- የጄኔሬተር፣የሚክሰር እና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ዋጋ 2016 | Price of generator, mixer and other construction materials
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ - Zábava
የእርሻ መሣሪያዎች ላይ ብታቀርቡ በተለይ የተለያዩ የትራክተር አማራጮች ከነዋጋቸው
ጠቃሚም አስተማሪም ነው።
👍👍👍👍👍thanks
የምፍልገው ነው👍
ጎበዝ የማስረዳት አቅም አለህ
እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥህ ጠንክሪ
ለዳቦቤት እሚሆን እስስሪልን
2nd mic yasifelgishal le teteyakew
Welding pipe price
❤
I'm outside of Ethiopia,
But I need to pay the generator do they have social media please Ineed to communicate them
Ande yalewun eka ena agelglotun endehum wagawun endenegireshe keteyekshew behuala bemehal lela tedegagame tiyake eyeteyekshe batakuarchew tiru neber !!
እንደተለመደው ኣርፍ መረጃ ቀጥሉበት
Gobez nah Berta
ግንለምን ገጠርን የሚመለከት የስራ ፈጠራ አታቀርበም? ማብራት የለለበት አከባቢ ስራ እየፈለግን ግን ማብራት ዉሀ ምንገድ የለም😢😢
ድናሞ የሚባለው ለምንድን ነው የሚያገለግለው
Mixer sinte birr new
ባይበተር አላችሁ
መረጃ አጠያየቂ ላይ ክፍተት አለ አስተካክሉ በተጨማሪ ስለ እቃዎች በተወሰነ ደረጃ እውቀት ያለው ሰው ብጠይቅ ይመረጣል
ቀጥታ ወደ ወቀሳ ከመግባት በመጀመሪያ ስለ መረጃው አመሰግናለሁ ማለት እንልመድ!
@@amanuelabako3640 ስለየትኛው መረጃ ነው የምትለው እዝህ ፕሮግራም ላይ ምን መረጃ አለ?
ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ እና ላንተ ያልተመለሰልህ እንዲመለስልህ የምትፈልገዉ ነገር ካለ መጠየቅ ትችላለህ
እንዲዉ በደፈና መዉቀስ ተገቢ አይደለም አግባብነትም የለዉም
መረጃ ከሌለ ምን ልትሰራ ቻናሉ ላይ ገባህ?
የሰውን ድካም ዝምብሎ በደፈናው መውቀስና ማጣጣል ልክ አይደለም
ጥያቄ አለኝ ስላካቹን ብታስቀመጡልኝ🙏
እኛ እኮ ቀድመን መልሰናል፣ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
@@gebeyamediaለገጠር የሚሆን የለምደ በሶላር የሚሰራ እባከወትን መልሱልኝ