Ethiopia - "ግብጾች ሌላኛውን አማራጭ እንዳትሞክሩት" ዶ/ር ዓብይ "እንግዲህ ተስፋየ ማነው?" ግብጽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 178

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 2 lety +19

    እንኳን ደስ አለን አላቸው ዛሬስ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @fantayedinksew780
    @fantayedinksew780 Před 2 lety +15

    ያስጀመረውም እግዚአብሔር የሚያስጨርሰዉም እግዚአብሔር ስለሆነ ማንንም አንፈራም።

  • @etubamtube1808
    @etubamtube1808 Před 2 lety +11

    ኢትዮጲያ ችግሮቻን ማስወገድ ልትጀምር ነው ተመስገን እንኳን ደስ አላችው የእናቴ ልጆች

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Před 2 lety +10

    እንኳን ደስ አለን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ዋው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mekdesabite3308
    @mekdesabite3308 Před 2 lety +17

    ክብር ለጀግኖቻችን ሰራዊት መከላከያ ኃይላች 🇪🇹

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariafrancioni3977
    @mariafrancioni3977 Před 2 lety +5

    ኢትዮጵያ ሀገሬንና ያስቀመጠውን መሪ ጌታ ይጠብቅ።

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před 2 lety +21

    የአባይ ኪንግዎች እንኳን ደስ አላችሁ

    • @miftahjemal10
      @miftahjemal10 Před 2 lety

      እንኩዋን አብሮ ደስ አለን
      😍

  • @natiberhan7060
    @natiberhan7060 Před 2 lety +3

    Ethiopia lezelalem tnur gena enchersewalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulatadea5538
    @mulatadea5538 Před 2 lety +22

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ማሪ አብይ እህን መሪ አለማድነቅ ኑፉግነት ነው ❤️🇪🇹💛🇪🇹💚🇪🇹💔💜💙💜💙🧡💔💚💙💕💚💓🇪🇹💓🇪🇹💛🇪🇹🇪🇹🖤🇪🇹💕🇪🇹💓🇪🇹❤️🇪🇹💛🇪🇹💔🇪🇹💚🇪🇹💚💜💙💜🇪🇹💚💙💚🇪🇹💛💛🇪🇹❤️💙💓🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 2 lety +6

    አልሀምዱሊላ ሀገሬ ሁሌም ሳቂ 💚💛❤️ውድ ኢትዮጲያዊያን እንኳን ደስ አለን 💚💛❤️👈

  • @askalekifle2292
    @askalekifle2292 Před 2 lety +1

    Congra Dr. Abuy and all Ethiopians.

  • @mesfinkebede4224
    @mesfinkebede4224 Před 2 lety +7

    ታላቁ ግድባችን መሠረታዊ የሆነውን የኢትዮጵያን ችግር ሊፈታ ተቃርቧል

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 Před 2 lety +8

    እንኳን አብሮ ደስ አላቸዉ ዉድ ኢትዮጺያዉያን

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 Před 2 lety +2

    እዉነት ድል ክብር ነው

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 Před 2 lety +1

    የአገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው!!!
    ❤❤❤ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤❤

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před 2 lety +8

    ፈርኦን ተሸንፏል
    ሙሴ ግን አሸንፏል

  • @asmare5631
    @asmare5631 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ አላቹህ ወገኖቸ በተለይ ለእናቶች ለታዳጊ የድሃ ልጆች እንጨት ጭራሮ ኩበት ማገዶ ለሚሆኑ ጀርባቸው ጎብጦ ተልጦ አይናቸው ሊጠፋ በጢስ አንድ ሃሙስ የቀረው በዛ ለይ ሳያማርሩ ኢትዮጲያን ያስቀጠሉ እሰከ አሁኗ ድረስ ትልቅ ክብር ለወገኔ "ወገን አለኝ " ፅናት አንድነት ሰላም ፍቅር እድገት ጥበቡን ቅንነቱን ለመሪወች ፍትህን ማንገስ ግድ ነው ያኔ አጥሩ ሰማይ ለይ ይሁናል የዚህን ድል ሰረተኞች ከታች እስከላይ ጌታ ይባርካቹህ ድል ለኢትዮጲያ እንዲሁም ለልጆችሺ አፍሪካዊያን ባርነት ያክትም

    • @plusworld360
      @plusworld360 Před 2 lety

      ደስ አይበልህ ዘላለም። ግድቡ ምናችን ነው

  • @girmadengia398
    @girmadengia398 Před 2 lety +1

    ጀጊናና ድንቅ መሪ ወረኞች ምንሚ ይበሉህ ጀጊናዬ አንተ በስራ አሳያቸው አስጀምሮ ላስጨረን ፈጣሪ ይሜስገን እትዮጵያንና መሪዋን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ጀጊናዬ ፈጣሪህ ካንቴህ ጋሪ ይሁን

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 Před 2 lety +2

    አሜሪካ ለራሷ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢላይ ነች እኳን ለግብጽ፡፡

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 Před 2 lety +3

    አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር! !!

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 Před 2 lety +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ አላህ ይጠብቅ ደ/ር አብይ አህመድ ጀግና መሪ ታሪክ ሰራህ አላህ አለ ግብፆች ዎደ አሜሪካ ትህድ

  • @fatimaethiopian1843
    @fatimaethiopian1843 Před 2 lety +1

    አኳንዴስአላችሁ እንኳንዴስአለን ኢትዮጵያውያን

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Před 2 lety +2

    Congrats 👍God blessings up on PM Dr Abbey & 13 Months of 13 Months of sunshine ☀️ Ethiopia.

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 Před 2 lety +8

    እኔ፡አብይ ሲጠፋ፡የሆነ ነገር ሰርፕራይዝ፡ሊያደርገን እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር፡

  • @sarademssi7921
    @sarademssi7921 Před 2 lety +2

    ክብር ለጌታ ዪዉን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    welcome. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Amazing

  • @absoul2022
    @absoul2022 Před 2 lety +2

    Happy to see you pm Abiy ❤❤❤❤

  • @biniyamteshome2167
    @biniyamteshome2167 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የወሰነውን ማን ሊያቆም🙏💪💚💛❤️

  • @user-zp7ep8xg6l
    @user-zp7ep8xg6l Před 2 lety

    እልልልል🇪🇹❤💪🇪🇷❤💪🇪🇹💪

  • @mubtg
    @mubtg Před 2 lety

    መልካም ስራ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሳሊኒ
    ልጆቻቸውን ለማሳደግ እና ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ጀርባቸው ላይ የእሳት እንጨት ለያዙ ምስኪን ኢትዮጵያውያን ሴቶች በጣም አስፈላጊ ቀን ነው! 😔
    ግዙፍና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ወደ ስር ነቀል ለውጥ የሚያመሩ የዚህ አይነት ቁልፍ ፕሮጀክቶች የበለጠ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች....ከዚህ በኋላ ስንፍና እና ከንቱ ብሄር ላይ የተመሰረተ ንግግር እና አስተሳሰብ አሉታዊነትና ራስ ወዳድነት አይደለም!...አንድ ኢትዮጵያ 🇪🇹 በትብብር በጋራ መስራት ለብሩህ ተስፋ! አንድነት ሰላም ፍቅር የበለጠ ብልጽግናን ያፈራል!

  • @thetruth1394
    @thetruth1394 Před 2 lety

    God bless Ethiopia.

  • @molateshome2372
    @molateshome2372 Před 2 lety +2

    አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 2 lety +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ገና ታብባለች ትበለፅጋለች አንድነት፣ ፍቅርን ፣ሰላም ይስጠን እንኳን ደስ አለን !!

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 2 lety

    ሰላም ለዓለማችን ይሁን!!!!!!!

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před 2 lety +10

    አሜሪካን አፍሪካን ልታዛት አትችልም ።
    ልትታዘዛት እንጂ!!!

  • @BilalBilal-xw2bu
    @BilalBilal-xw2bu Před 2 lety +1

    Congratulations 🥳🥳🥳🥳 All Ethiopian people

  • @user-rs1xc5nv2k
    @user-rs1xc5nv2k Před 2 lety

    እንኳን ደሳለን ደሳላችሁ ውድ ኢትዮጵያን እና ወዳጆቻችን

  • @rosetubehabshawit5305
    @rosetubehabshawit5305 Před 2 lety +15

    የተሸጠው ግድባችንም ተገደበ😘ታአምረኛው መንግስታችነም ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል😋እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላቹ ውድ ኢትዮጲያዊያን😘

    • @yonasasmelash5394
      @yonasasmelash5394 Před 2 lety

      Akatare yedha agere tera sew nesh

    • @rosetubehabshawit5305
      @rosetubehabshawit5305 Před 2 lety +1

      @@yonasasmelash5394 😂😂ለምን አንተን መሳዮችህን አዛባ@ከብቶች ጋር አትሄድም🙄😂😂ቀዝቃዛ ውሃ መውሰድ እንዳትረሳ ባንዳው

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před 2 lety +2

      ጮክ በይልኝማ እህትአለም ከሗላ ያሉት ለመስማት ስለሚከብዳቸው 😂😂😂
      እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
      ኢትዮጵያችን አዲስ የሰላም የፍቅር እና የእድገት ፀሀይ የሚወጣላት ጊዜ ሩቅ አይደለም

    • @rosetubehabshawit5305
      @rosetubehabshawit5305 Před 2 lety +1

      @@eminetbegeta4743 😘😘😘😘አብሽሪ እህቴ 😋

  • @dalfactv9356
    @dalfactv9356 Před 2 lety

    Very nice project good leader Dr abe ahmed

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 2 lety

    ድል ለኢትxዮጲያዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪

  • @beyenechjulian4510
    @beyenechjulian4510 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ስል ምንም ስጠን

  • @mastorrramakone3267
    @mastorrramakone3267 Před 2 lety

    አልሀመረዱሊላሂ ድል ለኦትዮጲያችን

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Před 2 lety

    እኮንደስአለን ውዲኢትዩጻያኖች አላህ ሀገራችንን ሰላምያዲርልን ያርርብብ

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 Před 2 lety +8

    God is great! congratulation fellow Ethiopians in general. I heartily applaud the crew that changed a dream in to reality, a crew that toiled to build some thing unprecedented, a crew that made our nation proud and a crew that shaped our lives by their handwork and experience.
    The dam is a product of Ethiopians will power, hard work, a dogged stamina in the face challenge and adversity and deep abiding love of country. Ounce again congratulation!!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před 2 lety +3

    አሪፍ ትንታኔ ክበሩልን።

  • @deebiaagarree553
    @deebiaagarree553 Před 2 lety

    ጃግናችን አብቹን እነመሰግናለን

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Před 2 lety

    ከሴራ ፓለቲካ በቃ ይበልሽ ሀገሬ 🙏🙏ጀግኖች ማስበላትሽ ቀርቶ ህዝብ የሰላም አየር ተንንፍሶ ውሎ የሚገባበትን ሁሌም እመኛለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před 2 lety

    እንኳንደስአለንውድኢትዮጵያዊያን

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 2 lety

    አቤት አቢቹ ካንተ ብዙ ተማርኩ ለካ ዝምታ መልስ ነዉ በቃ ዝም ብለህ ስራህን እየሰራህ ነዉ ዉድ ኢትዩጱያዉያን ሁላችንም ከዚህ ከወጣቱ መሪያችን ብዙ እንማራለን አባካችሁ እነስማዉ በተረፈ መሪዬ ሆይ ተባረክ ጌታ ይርዳህ ።

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 Před 2 lety +6

    እድሜ ለመለስ እሱ መሰረት በይጥለው ማን ይሰራው ነበር

    • @user-yf8dc3dn8x
      @user-yf8dc3dn8x Před 2 lety +1

      ልክነኽ በ ደግ ስራ ዎች ሲመሠገን በዘረኝነት ግን ይወቀሳል በዘረኝነት መርዙ ግን ገሃነበእሣት ይቃጠል👹👹👹👹🐁🐕

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ያለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊😍😍😍

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 Před 2 lety

    እልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እዝአብህውር ይመስገን

  • @dejutub813
    @dejutub813 Před 2 lety

    ይችን የተባረከች ሀገር ግብፅ አይደም ማንም ቢመጣ ከአላማዋ አያስቆማትም
    ኢትዮጵያዬ ዘለአለም ከልጅ ልጆችሽ እያበብሽ ኑሪልኝ
    መሪሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ጠላቶችሽ ይክሰሙ እልል በይ ሀገሬ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +3

    አባይ ግድብ አብይ አህመድ ሽጦታል ያለው የ ህውሀቱ ጌታቸው ረዳ ምን ይል ይሆን?🤔ግብፅእና አስመሳይ ሱዳን❌🇸🇩❌🇪🇬❌😤ኢትዮጲያውያን ኤንኮን ደስ አላቹ💕🇪🇹💕እና ወዳጆቻችን🇪🇷❤አብቹ👑

  • @user-tr9gv3fn8z
    @user-tr9gv3fn8z Před 2 lety

    ♥💚💛💞💞💞💞💞💞💞💞ሀገሬእኳንደስአለሽ

  • @medlna4465
    @medlna4465 Před 2 lety +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች

  • @user-fl5lc4np3i
    @user-fl5lc4np3i Před 2 lety +6

    አቢቹ አንተ ትለያለህ ያልኩት በምክንያት ነው ሀቢቢ

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před 2 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @juneydijamal6868
    @juneydijamal6868 Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ በፈተናዎች መሃል ድል ሲመጣ ደስይላል እኛ ኢቲዮጲያዊያን ሁሌም የሚመጣውን ሁሉ ፈተና በድል እናልፋለን ይብላኝ ለኢቲዮጲያ የጀርባ ቅማል ለሆኑት ሁሉ ድል ውዷ ሀገሬ ኢቲዮጲያ ፈታዎች ሁሌም ትለያላቹ በርቱ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Před 2 lety +9

    እነአጼ ዘርዓያቆብ አጼ ኃይለሥላሴ ሕልማቸው ዕውን ሆኖ ዛሬ ቢያዩት ምን ያህል በተደሰቱ። አጼ ኃይለሥላሴ ሁሉን አሰርተው ባሁኑ ጊዜ ገንዘብም የተማረ ኃይልም የለንም ልጆቻችን ይሠሩታል ባሉት መሠረት ትውልዱ ከዲቅ እስከደቂቅ በኢትዮጵያኖች ዕውቀት ገንዘብ ጉልበት ሠራችው የቀደምት መሪዎቿ ትንቢትም ተፈጽሟል ፈለገ ግዮን (ዐባይ)በሐገሩ አፈር
    ተንከባሎበታል። ዕልል ዕልል😂😂😂

  • @miftahjemal10
    @miftahjemal10 Před 2 lety

    Glory Glory Ethiopia 😍

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 2 lety +2

    Enquwan des Alen Abichuye enquwan des aleh jegnaye

  • @user-ez9le6sc1n
    @user-ez9le6sc1n Před 2 lety

    ❤ Our great unforgetable leader Males Zenawe started building great dam now our leader dr abiy & all Ethioipan congrate ❤

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před 2 lety

    ወይ አገሬ አንዴት ደስ እንዳለኝ ኡህ አልቅሼ ሞትኩ አባካችሁ እጅ ለእጅ እንያያዝ ከማንም እንደምንበልጥ ብናዉቅ ድህነት ተረት ነበር የሚሆነዉ።

  • @ALISALAHSEID
    @ALISALAHSEID Před 2 lety

    Alhamdulilah

  • @masertegirima4289
    @masertegirima4289 Před 2 lety

    Amen 🙏🙏🙏 price God ❤❤❤❤

  • @maddinamasganw7248
    @maddinamasganw7248 Před 2 lety

    አልሀምዱሊላህ

  • @israamohammed9746
    @israamohammed9746 Před 2 lety

    congratulations to all Ethiopians ❤️

  • @yidnekachewtesema9820
    @yidnekachewtesema9820 Před 2 lety

    Great job thanks God!!!!!!

  • @dinamohammed12345
    @dinamohammed12345 Před 2 lety

    Esey Esey yene jegna

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለን ሁላችንም።

  • @esaiyastedaferew5658
    @esaiyastedaferew5658 Před 2 lety

    Done done done

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Před 2 lety

    የፈረዖኖች ድንፋታ ግብፆች ውሃው ን እንደ ፖለቲካ ማስኬጃ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያም ቀጣይ እና ቀጣይ ናትእንቀጥላለን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌹🌹🌹🌹

  • @achamolubisodadamegmailcom6432

    God bless Africa!

  • @tigistt3801
    @tigistt3801 Před 2 lety +1

    👏👏👏🙏🙏💪💪💖💖💖

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Před 2 lety

    Alhmdulillah

  • @zekiethio
    @zekiethio Před 2 lety +1

    ድምጽጽጽጽጽጽጽጽጽ 📢📢📢📢📢👂👂👂👂👂👂👂

    • @ABDI039
      @ABDI039 Před 2 lety +1

      እንደ ገና ወጥተክ ክፈተው ይሠራል

  • @eliyesmalys4567
    @eliyesmalys4567 Před 2 lety

    ወርቃማ ድል በትክክል

  • @guchaamattuu9211
    @guchaamattuu9211 Před 2 lety

    እንኩኣን ደስ አላቹ

  • @alishow3597
    @alishow3597 Před 2 lety

    ግብፅ አንድ አማራጭ አለው ፍፁም አትመኑአቸው በተለይ ለ ኢምሬት መገዛት አረቦች የመገልበጥ ባህሪ አላቸው ቢን ዛይዶች ሊገሉት ቢሞክሩም ሊገሉት አብሮ ቢያሳድሩም ገዳዮን አማረኛ ግዕዝ አስተምሮአቸው ክሊራንሱን ሰቶት ሸኝቶታል አብቹ ለኢትዮጽያ የባህር ውስጥ እንቁ ነው

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před 2 lety +5

    ይህ እንዲሳካ የአንተ እጅ አለበታ።
    እንኳን ደስ አለን።

  • @abdulfatahhussein8148
    @abdulfatahhussein8148 Před 2 lety +1

    Allah is great its fellow all Ethiopians general.these is our dignity and it great historic for our nation thanks to allah.

  • @Jacob-lf3lf
    @Jacob-lf3lf Před 2 lety +1

    ገና መቶ ግድብ እንገነባለን ግብፅን እናደርቃታለን

    • @girmadengia398
      @girmadengia398 Před 2 lety +1

      ጠ ሚ አብይ ጀገናችን በስራ አሳያቸው ድንቅ ሜሪ

  • @alawiyaalawiya9804
    @alawiyaalawiya9804 Před 2 lety

    Eiensha Allah La gibiti sarwa ayesakalatmi

  • @addisuabebaw489
    @addisuabebaw489 Před 2 lety +1

    8100 A

  • @soyemedia7496
    @soyemedia7496 Před 2 lety

    Wow

  • @ABDI039
    @ABDI039 Před 2 lety +5

    ምን ያረጋል እዚህ ጋር ትልቅ ነገር እየተሠራ እና እየታሰበ በዘር ወርዳቹ አዲስ አበባን ቆራርሳቹ ልትጨርሷት ነው ዘረኞች እና አረመኔዎች ይጠፋሉ ሀገር ግን ይቀጥላል

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 Před 2 lety

    Raaaaaaaaaaaaaaajim edime la a Doctor Abiy

  • @advancetechet
    @advancetechet Před 2 lety +1

    እናሠሰግናለን ፈታወች 💪💪
    Wifi እና hotspot በተመሳሳይ ጊዜ እንዴት መጠቀም እንችላለን ቻነሌ ውስጥ ገብታቹ ታገኙታላችሁ

  • @MusxafaTafarii
    @MusxafaTafarii Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Před 2 lety

    Gagna mryhen Allah ytbklne

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏👌👌👌💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 2 lety

    የመቶ አመታትን ሴራ የከሸፈው የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን የሰራ ድል።።በወርቃማው ታሪክ ዝንተአለም ሲወደሱ ይኖራሉ።።በአንድነትና፣በህብረት ለሰራ፣እንነሳ ከአብቹ አንበሳ ጋር ዳይ ወደ ተግባር ፣ወደፊት ።ወደ ድል ።።።።

  • @ashiamohammed7353
    @ashiamohammed7353 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያርብ,እልልልልልልልልልልልሎሎልሎል

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Před 2 lety +1

    ድምፅ

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 Před 2 lety

    Uffff hagera 😍😘😘😘😘

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c Před 2 lety +1

    ፈርኦን ሆይይይይ ከንግዲህ ተስፋሽ አሜሪካ አይደለችምን!???

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 2 lety +1

      ግብፅ ብንገዛት ምን ይመስላቹሃል🇪🇹💪

  • @mek5438
    @mek5438 Před 2 lety

    መለስ ዜናዊ ያጠፋውን ያህል የሚያስወቅሰው ብዙ ነገሮችም ቢኖሩም አባይ ግድብ ላይ የመጀመሪያውን አሻራ ያኖረው እሱ ነውና ይህ አሻራው ከታሪክ ማህደር ሳይፋቅ ለዘላለም የሚኖር ይመስለኛል። ይመስለኛል ያልኩበት ምክንያት እሱን የተኩት እነሱም ሌላ እንዲህ ዓይነት ትልቅ ሥራን ከማስጀመር ይልቅ እራሳቸው ጀምረው እራሳቸው ሊጨርሱት የደረሱ እስኪመስል ድረስ ስማቸውን አጉልተው ሊያሳዩበት ሲጠቀሙበት በማየቴ ነው።