ሰበር ቪዲዮ‼ ከጎርጎራ‼

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 120

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Před měsícem +25

    ዶክተር አብይ አህመድ እጅግ አድርገን እናመስግንሀለን:: ይሄንን ፕሮጀክት የስሩ እጆች ይባረኩ::ኢትዮጵያን ጠንቅቀህ ስለምታውቃት ውበቷን ስለገለጥከው እጅግ እናመስግናለን:: ጥበብ የስጠኽን እግዚአብሔርን እናመስግናለን::ጠላቶቻችን ላይነሱ ተቀበሩ:: አንድ ሆነን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን በፍቅር ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Před měsícem +16

    Dr Abeye I can’t get enough of thanking you of all the amazing things you have done and the never ending projects you have in your mind that no one ever thinks of God be with you in every step of your way 🙏👍

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Před měsícem +22

    ❤አቢቹ አባ መላ❤
    ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብሯ እየመለሳት ነው።
    ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆህ ለምትወዳት ሀገርህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ።
    የምቀኞችህን ቱልቱላ ወሬ የቁራ ጩኸት ያድርግባቸው።
    የወደፊቷን ኢትዮጵያዬን ባንተ አይን ውስጥ ሳያት ልቤ በደስታ ይሞላል።
    ❤ኢትዮጵያን ያለ ሁሌም አሸናፊ ነው❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +17

    እግዚአብሔር አብቹንና ህዝቧን ለዘለዓለም ይባርክልን❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @abdellaabdella7187
    @abdellaabdella7187 Před měsícem +7

    What a Leader❤
    He is doing unbelievable things for Ethiopia
    Thank you Dr Abiey Ahmed

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +15

    አገር ወዳዱ ጀግናዉ መሪዬ አብቹ ራእይህ በአላህ እርዳታ ተሳካልህ እንኳን ደስ አለህ ኢሄን የሰሩ ያገዙ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያችን ከፍ ከፍ ብላልናለች እንዲህ ነዉ መሪ ማለት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +13

    አሁን ይሄየሰው እጅ ብቻነው ትላላችሁ ?የእግዚአብሔር እጅ አለበት እንጂ ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ‼️

  • @GosaGona
    @GosaGona Před měsícem +9

    እግዚረ. ይጠበቅ አብቹንን❤❤❤❤❤❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před měsícem +7

    እውነትም የእግዚአብሔር አብሮነት እንጂ የሰው እጅ ብቻ አይደለም።
    አምላኩን የሚያመሰግን ህዝብ ይበረታል!

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před měsícem +7

    ክቡር ለመሪያችን ይሁን ጀግና አስተዎዮ ምርጥ የተመረጠው እድሜን ጤናን አበዝቱ ይስጥልን!!!!

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před měsícem +7

    Great leader great work excellent vision
    It’s historic for the future generations

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem +27

    የምገልፅበት ቃላት ጎደለኝ ሁሉም ቋሎች አነሱብኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላም ምን እላለው🙏🙏❤

  • @user-dy3fo4ps3n
    @user-dy3fo4ps3n Před měsícem +13

    አብይ❤❤❤❤❤❤ትልቅ ሰው አብይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alias23686
    @Alias23686 Před měsícem +5

    This is the best vedio that shows the actual beauty of gorgora.

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem +6

    ቃላት የለኝም እድሜ ይሰጥህ እንኳን የኛ መሪ ሆንክ በርታልን እግ/ር ከእናንተ ጋር ነው እንወድሀለን ❤❤❤❤❤

  • @Alias23686
    @Alias23686 Před měsícem +7

    this must go viral ❤

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před měsícem +4

    ክቡር መሪያችን ዶ/ር አብይ
    እግዚአብሔር ያክብርልን በጎውንና መልካሙን ሃሳብ የሚያመነጩ ልቦች የተባረኩ ናቸው! ❤ የበጎነታችን ሁሉ ምንጭ ደግሞ እግዚአብሔር ነው እርሱ ካረዳው በቀር እርሶ የሰሩትን ማንም ሲሰራ አላየንም:: አሁንም እግዚአብሔር በሚያስፈልጎት ሁሉ ጊዜ የሚረዳዎትን ሃይል ፅጋ ብርታት አለመታከትን ይብዛሎት! እውነትም እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ውብ ስራ! እናመሰግናለን! ❤

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy Před měsícem +7

    አቢችዬ የኔ ውድ በምን ቃል ልግለፅህ ቃላት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 Před měsícem +8

    ፈጣሪ ሆይ!የኢትዮጵያ ትንሣኤን ሣልሞት (62) ልታሣየኝ ይሆን???፡፡ በርቱ!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +14

    እጅ በአፍ ላይ የሚያስጭን ድንቅ ፕሮጀክት የሚያኮራ ስራ አብቹ ሲሰራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +1

      Wow! Beautifully said comment! GBU!🙏❤👌

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před měsícem +4

    አብቹ አሁንም ለዘላለም እግዚአብሔር ይርዳህ አብሮህ ይሥራ መከናወንን ይስጥህ ሀሳብህን ይሙላልህ🙏🙏🙏

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele8735 Před měsícem +3

    Dr. Abiy Ahmed, God bless you abundantly. ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +7

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤
    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ah6121
    @ah6121 Před měsícem +4

    Waw!!!

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 Před měsícem +3

    የሚገርም ነው የሰሩ እጆችይባረኩ ።

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 Před měsícem +5

    እግዜር ከክብሩ አያጉድላችሁ ክብረት ይስጣችሁ ሁላችሁም ለሀገራችን እድገት የምትጋደሉ ተባረኩ

  • @sarafikrte9443
    @sarafikrte9443 Před měsícem +8

    ባንዳዎች ምን ትሉ ይሆን ????
    አብቹዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +1

      Lol, they might say a lot of nonsense things, but his actions tell more than their blinded eyes🥶

    • @elizabethsam5476
      @elizabethsam5476 Před měsícem +1

      Well said.🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +10

    ኢሄ ነዉ መሪ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b Před měsícem +7

    እድሜና ጤና ከፋኖ ቀምቶ ላንተ ይጨምርልህ፣ጀግና አንተ ስዩመ ኢግዚያብሄር ነህ።

    • @ah6121
      @ah6121 Před měsícem +1

      😂😂😂

    • @SdhJfd
      @SdhJfd Před měsícem +1

      ክክክክክ

  • @Salam-zq2gu
    @Salam-zq2gu Před měsícem +5

    Abichuu koo Abba dhugaa bareedaa koo ❤❤❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem +4

    ባለ ራእዩ መሪዬ ያሰብከዉን ሁሉ ያከናዉንልህ እግዚአብሔር አብሮህ እንዳለ ስራህ ይመሰክራል በታሪክ የተገኘህ መሪ እናመሰግናለን ❤❤

  • @JemalZeynu-lz3yu
    @JemalZeynu-lz3yu Před měsícem +4

    Bravo Abichu

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před měsícem +5

    አብቹ አንተን🇪🇹🕊 አለ መውደድ ወላሂ ንፉግነት ነው አባቴ 100000አመት ኑሩልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹ሀገሬ ሰላምሺሺሺሺሺ ብዝት ይበልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🕊

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před měsícem +4

    ምን ብዬ ልግለፅህ መሪዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬረ💪💞💪💞💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💜💞💞💜💞💜💞💜💞)💞)💞)💞)💞)💞💜💞)💞)💞)💞💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖❤💖ቃላት አጣሁ ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።🙏🙏🙏

  • @TamiratMathiwos-gs7ml
    @TamiratMathiwos-gs7ml Před měsícem +3

    Wow wow❤❤

  • @asterdaniel3836
    @asterdaniel3836 Před měsícem +1

    አብቹጌታ እንኳን ረደህ መቼም ጌታ ከአንተ ጋር ስለሆነ ሁሉንም አሸንፈዋል ስለዚህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před měsícem +4

    ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ካልረዳ ይህ መደረግ አይችልም እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ረዳህ ጠላትህን እግዚአብሔር አምላክ ይያዝልህ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Před měsícem +3

    Abechoye May God continue to shine His face up on you. As I said in the beginning
    PM ABIYE AHMED BORN TO LEAD BORN TO WIN BORN TO MAKE HISTORY.
    WE LOVE YOU
    MAY GOD BLESS ETHIOPIA🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +6

    አቤት ድምቀት አቤት ኩራት አብቹ ንስሩ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ አሁንም ሃገር በሚሰሩ እጆች እንጂ በሚያማርቱ ምላሶች አትመራም ህርማችሁን አውጡ እስቲ እፈሩ 😂😂

  • @canaanabate9354
    @canaanabate9354 Před měsícem +4

    Impressive

  • @konjitkonjo2750
    @konjitkonjo2750 Před měsícem +3

    እናመሰግናለን!

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i Před měsícem +3

    መ❤ሪ❤ዬ❤ ሰላሙ ሁሉ ይብዛልህ

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Před měsícem

    ውድ የሀገሬ መሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እንወድሃለን።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před měsícem +1

    Prime minister Dr Abiy God bless you

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Před měsícem +3

    ❤❤❤❤

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln Před měsícem +5

    ትችላለህ

  • @natnaeliyasu8925
    @natnaeliyasu8925 Před měsícem +3

    Abichu the king❤

  • @user-dw6wz9iv1f
    @user-dw6wz9iv1f Před měsícem +3

    IT IS FANTASTIC

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +4

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ግሩም ድንቅ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před měsícem +1

    Prime minister Dr Abiy Dios bendiga

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Před měsícem

    Congratulations Dr. ABIY AHMED! May God bless you and protect you. You are showing in action what you promised and started despite the criticism and antagonism thrown upon you. Keep on doing the good work you are doing. God is always with you like you always praise him and you witness his great work profoundly. I am very happy to see the progress of my country through your governance in my hay days. Thank you again. ❤

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před měsícem +2

    በእግዚአብሔር የተመረጠ በእርሱ ዘንድ ተማምኖ ይኖራል

  • @emebeteruma
    @emebeteruma Před měsícem +2

    ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ግርማሽን ልበሽ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem +4

    ❤መ❤ሪ❤ዬ ❤❤❤

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Před měsícem +4

    Waw Abey great

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před měsícem +5

    ታሪክህ ፡ አመራርህ ፡ እፁብ ፡ ድነቅ ፡ ፡ ነዉ።

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 Před měsícem +3

    ዋዉ እነሱ በምላስ አምበሳው በስራ ዘረራቸው አብቹ ታሪክ እያስመዘግብ ንው ምቀኛ ተንጫጫ አብቹ ጊዜ የለውም እያንዳንዷ ቀን በስራ ላይ 💪💪💪

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem

    ተክክለኛ እውነተኛ መሪ ፈርሃ
    እግዚአብሔር ያለው ጎበዝ ጀግና

  • @susuki4693
    @susuki4693 Před měsícem +3

    Wunte newu❤❤❤❤❤

  • @user-nb6vr3zv3e
    @user-nb6vr3zv3e Před měsícem +3

    ንገራቸው በተግባር አሳያቸው ለነዛ አገር ሻጮች ባንዳ 👍👍👍👍

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 Před měsícem

    አብቹዬ ጃግና መሪ ነህ ዘረህ ይባረክ ድንቅ መሪ ሀገር ወደደ ኑርልን እድሜነ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +4

    ታታሪዉ አብቹ ይችላል ይሰራል
    አገርሻጭ ተከፋይ ባንዳ ሴራ ያሴራል

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 Před měsícem +4

    ንገርልኝ ለደንቆሮ ና ለአይነስውራኖች።አላህ ይጠብቅህ።

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před měsícem +3

    wowowowowowowowow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግነው ጀግነው❤❤

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር የትከለውን የሚነቅለው ምንም አይነት ሀይል የለም በታሪክም እልሰማውም ሙሴ ላይ ሲያምፁ እኮ ነው መሬት ተከፍታ ከነዘር ማንዝርራቸው የተዋጡት!!!!

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před měsícem

    ደስ የሚል የማዳበርያ ፋብሪካ በጣም ደስይላል አማራ አለፈለት በቃ ችግር ቻው

  • @tslgeneshmekonene8426
    @tslgeneshmekonene8426 Před měsícem +1

    ተባረክ፣፣፣

  • @RanaRana-dg2bn
    @RanaRana-dg2bn Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rb1us7xn7m
    @user-rb1us7xn7m Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před měsícem +2

    💚💛❤️

  • @umsalem3590
    @umsalem3590 Před měsícem +2

    🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷

  • @user-bo5ps6tg1s
    @user-bo5ps6tg1s Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብቾ አበሳዬ

  • @mimielhabshi824
    @mimielhabshi824 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j Před měsícem +1

    ሰዉ❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před měsícem +2

    ሰላም ቤተሰብ 👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getsmrj8378
    @getsmrj8378 Před měsícem +2

    genius!!

  • @user-bo5ps6tg1s
    @user-bo5ps6tg1s Před měsícem +1

    እውነት እይዘሀል በርታ

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Před měsícem

    ማወቅ
    ማንቃት
    ማድነቅ
    መሰብሰብ
    ማስተዋል
    ማቆየት
    ማስቀጠል
    ማልማት
    ማካበት
    ማበልፀግ ወዘተ
    ፈጣር ያችረን

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před měsícem +3

    ቅዱስ አባት አሁንም ርዳዉ

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Před měsícem +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር:ይመስግን:ይህንን:በማየታችን:ወረኞች:የት:ናችው? እየመጣችው: ነው? ክክክክክክ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem

      Lol, the talkers are destroying & stealing an individual's property, like they showed on CZcams!😅

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 Před měsícem +3

    Dr Abiyin yemiteka meri yelem

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን::

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před měsícem +3

    አብይ የቤቱ ባለቤት ስለሆነ እኮ ነው እቤቱን የሚያፀዳውና የሚያሳምረው። ከሱ በፊት የነበሩትም ዳር ላይ ቆመውም እሱን የሚተቸው ሃገሩ የተከራያት እንጂ የነሱ ስላይደለች ነው።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem

      Lol, well said comment!! GBU!❤

  • @samuelbayssa9749
    @samuelbayssa9749 Před měsícem +1

    ነህምያ 4:17

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem

      Wow! The Bible verse on Nehemiah 4÷17 says as the PM said on his speech! Praise God, for this godly man, leader!!❤

  • @isgsjbsjsgsu480
    @isgsjbsjsgsu480 Před měsícem +2

    መሪህጊዜወንጨርሰሠይጣን

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Před měsícem

    እባካችሁ ዜጎች ላገር እንስራ
    ተው - አንሁን የወሬ ጎተራ

  • @LawofGod
    @LawofGod Před měsícem +1

    That saying needed - atiktok “ huger beje enji be melase 👅atigenebam “ eat your dinner fando !

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před měsícem

    ጎርጎራላይ ያየሁት ባንዲራ አብዛኛዉም የብሪክስ አባላትን ነዉ ልበል?

  • @SdhJfd
    @SdhJfd Před měsícem

    ግንየትነው መልሱልኝ

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz Před měsícem +1

    አቦ እንኳን ደስ አለን ዋዎ👏👏👏👏👏👏👏

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz Před měsícem

    😳😳 ሀገሬ ባልሆነች 😮😮😮😮

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem +1

    Thanks 🙏🏾

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤