ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ - ለተደራጁ ሐይማኖቶች ፍፁም ግድ የለኝም Dr Dereje Kebede | Romans Road

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ደረጀከበደ #DerejeKebede #Ethiopia
    Romans road is a digital media currently working to bring restoration through producing gospel oriented programs.
    You'll find 🔎
    Short articles, documentaries, wallpapers, wisdom quotes, short videos on variety of ideas.

Komentáře • 537

  • @bbpeaceaapeace7771
    @bbpeaceaapeace7771 Před 2 lety +97

    አዳማ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ እራሴን ላጠፋ ወስኜ በለሊት እየሄድኩ እያለ ላውንደሪ አካባቢው ልብስ የሚያጥብ ሰው በከፈተው የ ዶር ደረጄ መዝሙር ተረፉክ ጌታንም ተቀበልኩ😭😭😭😭😭

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +9

      በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ነው። ነፍስህ ድና ትቅር።
      Thank you for watching 🙏

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety +8

      ስላንተ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን የጠላቶችህን ደጅ ውረስ🙏

    • @sl6109
      @sl6109 Před 2 lety +1

      Behiwote kesemehuachew misikrenetoch hulu asdenikognal!
      Geta yet n mech endemiyagegnen anakim.
      Thanks for sharing! Wow

    • @godisincontrol5983
      @godisincontrol5983 Před 2 lety +1

      Praise be to God for saving you and sparing your soul!! this is an amazing testimony. i have cried reading your comment!! may God be with you, help you and lead you in his true way for the rest of your life.

    • @PeterAga-pt4wf
      @PeterAga-pt4wf Před 8 měsíci

      Ewenet teketnalech engi atebetesem

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh Před 2 lety +72

    Dr. Dereje እውነተኛ ሰው ነው! የእግዚአብሔር ቃል ከተጎዱት ከተበደሉት ከተቹገሩት ጎን ቁም ነው እንጂ ከግፈኞች ጋር ሁን አይልም! እግዚአብሔር በታላቅ ስፍራ ላይ ይኑርህ! በጣም አከብርሃለው

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @kidistendale561
      @kidistendale561 Před 2 lety +2

      ይሄ ሰውየ በርግጥም ታሞአል እባካችሁ አንድ በሉት የጌታን ሰም እያሰደበ ነው

    • @kidistendale561
      @kidistendale561 Před 2 lety +1

      እናንተ ሰዎች ለዩቱብ በር ብላችሁ የጌታን ስም እያሰደባችሁ ነው

  • @user-xl5op2tt7j
    @user-xl5op2tt7j Před 2 lety +55

    ደስ የሚል አቀራርብ ነበር። የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ባልሆንም የዶ/ር ደረጀን ድምጹን ስለምወደው መዝሙሮቹን አዳምጣለሁ። ያለማቋረጥ ስለሚገደልና ስለሚፈናቀል ህዝብ ተናገረ ተብሎ የወረደበት የስድብና ዛቻ ጋጋታ ግን የሚያስተዛዝብና ብዙ ማፊያዎች በእምነቱ ውስጥ ተደብቀው ሌላ አጀንዳ እያራመዱ መሆናቸውን ማሳያ ነው።

  • @samuelgodebo8811
    @samuelgodebo8811 Před 2 lety +31

    "ብርና ወርቅ የለኝም ሰላሜ ግን ታላቅ ነው
    ምስኪን ሰው ብመስል እንኳ ውስጤ ግን ኃያል ነው
    ለዚህ ያበቃኝ ኢየሱስ ነው።"
    ጌታ ይባረክ !!!!

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 2 lety +36

    እኔ ኩሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ግን ዶ/ር ደረጀ በጣም የምወደው ዘማሪ ነው መዝሙሮቹ በሙሉ ትርጉም የሚሰጡ ናቸው የድንግልጅ ደግሞ ደግሞ ይባርከው💕💕

  • @ethioethio7989
    @ethioethio7989 Před 2 lety +15

    ዶክተር ደረጀ የእውነት ሰው ነው።ለተጨነቁ የሚጮህ ....ድንቅ ሰው!!!እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 2 lety +28

    እኔ ከምወደዉ መዝሙሩ ትዝ ይለኞል ያ ጌታየ ሲያነባልኝ ክብር ለእየሱስ ይሁን ዶክተር ደረጀ ዘመንህ ይባረክ!!!✨✨✨

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 2 lety +32

    በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው፣ጌታ ይባርክህ ፣ደረጀን በስሜት ሳይሆን በመንፈስ የተረዳው ስው ጥልቅ እውቀቱን ይገባዋል።

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Thank you for watching 🙏

    • @abigilbirhanu6388
      @abigilbirhanu6388 Před 2 lety

      ደረጅ ከበደ በአይማኖት የተደራጅ አይወድም በጎጥ የተደራጅ ነው የምወደው እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @weyneshetkebede2898
    @weyneshetkebede2898 Před 2 lety +23

    በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ እግዚአብሔር ዘመንህ የለመ ለመ የተባረከ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q Před 2 lety +21

    ዶክተር ደረጀ ድምፁ ለአጡ ወገኖች ድምፅ የሆነክ የእውነት ሰው ነህ እንወድሀል ቅዱስ እግዛብሔር ዘመን ሁሉ በበረከቱ ይሙላው

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 Před 2 lety +15

    የተሰጠውን የሰጠ እውነተኛ አገልጋይ ፣ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq Před 2 lety +16

    በጣም ነው የምንወድህ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ..

  • @user-eu8zo8dk8j
    @user-eu8zo8dk8j Před 2 lety +15

    ዋዋው ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሚዛናዊነት ትንታኔ ስለወንድማችን ደረጀ ከበደ።

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 Před 2 lety +15

    ክብር የሚገባው ታላቅ ሰው❤

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Před 2 lety

      በዚህም በዚያ ወንጌል ይሰበካል ፓውሎስ እንዳለ አንዳንዶች እስራትና ስደትን ለማምጣት ግማሾቹ በቅንነት በሁሉም ወንጌል በመሰበኩ ደስ ይለኛል እንዳለው ምን አልባት የወንድማችን ድንቅና ህይወትን የሚሸቱ ዝማሬዎቹ እንደ አዲስ እንዲደመጡ በር የሚከፍት አጋጣሚ የሚፈጥር አጋጣሚ ይመስለኛል ሁሉ ለበጎ ነው ተብሎ ተፅፎ የለ

  • @tsigemariyamshibre9373
    @tsigemariyamshibre9373 Před 2 lety +11

    የኒ ውድ የኒ ወንድም በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር በብዙ የባረከህ ጀግና

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Stay blessed 🙏
      Thank you for watching 🙏

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 2 lety +24

    ዶክተር ደረጀ ከበደ እዉነተኞ ዝማሬ ከመለአክት ተቀብሎ ለምእምናን ያበረከተ .... ብርቅየ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ አሁንም ዘመንህ የለመ ለመ የተባረከ ይሁኔ!✨✨✨✨✨

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Stay blessed 🙏

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 Před 2 lety +1

      ወገኖቼ ሀጥያተኛን ግን ሀጥያተኛ ካላልከው ደሙ ይጠይቅሀል እውነት ነው ያላችሁት የማይካድ ነው ከስህት መመለስ ግን ግዴታችን ነው

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Před 2 lety +3

      @@hanagetachew2866 ዶር ደረጄ ስህተቱ ምንድነው? እውነት ነው የተናገረው 100%

    • @jesusway3790
      @jesusway3790 Před 2 lety +1

      @@hassetassefa242 አማራ አማራ ማለቱ ነው እውነተኛ.ሌላውስ ህዝብ.በደል አልደረሰበትም.? ቢሆንም አብይ ምን አደረገ? ለሀያ ሰባት አመት ሀገሪቱ በአራቱም ማእዘናት ተተብትባ ስር ሰደድ ዘረኝነት አንግሰው ሰው ጥላውን እንዳያምን አድርገው አዚም ባገሪቱ ዘርተው በዜሮ የተዋትን ሀገር አብይ በሶሰት አመት ገነት ያርጋት ነው የምትሉት? እናንተ ብትሆኑ በሱ ቦታ ምን ታረጉ ይሆን ????? ገነት ታረጎት ይሆን ? እግዚአብሔር ባይረዳው ስጋውን ዘልዝለው በበሉት ነበር ተው አስተውሉ እስቲ ትንሽ ታገሱት ደረጀ ሰይጣናዊ መንግስት እግዚአብሔር አመጣብን ባለው. ጠያቂው እግዚአብሔር ነው የፈለገውን መናገር ይችላል

    • @hassetassefa242
      @hassetassefa242 Před 2 lety

      @@jesusway3790 የአማራ መገደሉ እኮ normal ስለሆነ እና አማራ ስለምትጠሉ ነው የምትጮሁት። አማራ በኢትዮጵያዊነቱ እየኖረ እንደ አማራነቱ እየተገደለ ነው። ይሄንን ትክዳለህ??? ለአማራው ማን ጮኽለት? ማንም። አማራው ግን የኦሮሞ ደም የእኔም ደም ነው ብሎ ጮሆለት አሮሞ ምድር የአማራ ሞትና ውርደት ናት። የቱ ኦሮሞ፣ የቱ ደቡብ ነው ለአማራ የጮኽው??? ሱማሌና አፋሮች፣ አሁን አሁን ደግሞ ጉራጌዎች ናቸው።
      እውነተኛ ከሆንክ ና የሌላ ብሄር ከሆንክ ለአማራ ጩህ፣ አለበለዛ አፍህን ዝጋ፣ ብትለፈልፍም አማራ ለራሱ እየተነሳ ነው።
      እግዚአብሔርም እየፈረደለት ነው፣ ገና ፍርዱም ይቀጥላል።
      አማራ እራሱን ለማዳን እየጮኸ ነው፣ ከቻልክ አግዛው፣ ካልቻልክ አፍህን ዝጋ፣ ጥላቻ ካለብህ እበድ ግን አማራው ራሱን ያድናል።
      አብይ ላልከው ደግሞ የአገሪቱ መሪ ነው ይመለከተዋል።

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 Před 2 lety +23

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዶክተር ደረጄ ከበደ

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 3 měsíci +3

    የደረጀ ከበደን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ ስሠማ ነው ያደኩት። ለብዙ ህዝብ በረከት የሆነ የተወደደ ዝማሪ ነው።በርግጥ የወደፊት ትንቢታዊ ዝማሬዎቹን ስሰማ በጣም እገረማለሁ!! አሁንም ለበረከት ይሁን!!

  • @saraalbalooshi1346
    @saraalbalooshi1346 Před 2 lety +19

    ደረጅ በጣም የምወድ በምንም ውስጥ ብሆን እኖኳን እግዚአብሔር አይተውም

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před 2 lety +5

    ዶ/ር ዘማሪ ደረጀ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ደረጀ🙏

  • @haymiayelgn3302
    @haymiayelgn3302 Před 26 dny +1

    ዶክተር በጣም የምወደው የማከብረው እውነተኛና ታላቅ የእግዛብሄር ሰው ነው። ውድ ስጦታችን በረከታችንም ነው።❤❤❤

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 Před 2 lety +10

    ሰላም በዚህ ሰአት ስለሱ የነበረውን ነገር እንድናስታውስ ሰላሳየህን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ የእንደገና አምላክ ነው ደግመን በአዲስ ዝማሬ እናገኝዋለን ተባረክ

  • @masselectronics8647
    @masselectronics8647 Před 2 lety +11

    እውነትም ደግማዊ ዳዊት ተበረክ ወንድም በጥሩ ገልጠሃዋል ወንድማችን ደሬ መንፈሳዊ ሰው ነው።

  • @yetnayetkifel9584
    @yetnayetkifel9584 Před 2 lety +17

    ትላትን የማይረሱ ዛሬን የሚረዱ ነገን ተሰፋ የሚያረጉ ወንድሞች ሰላሉ እግዚአብሔር ይመሰገን...

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Před 2 lety +7

    የንተ የተባረኽ ደረጀ ከበደ ዘመንህ አገልግሎትህ የተባረኸ ይሁን

  • @user-pm3hg5gy1i
    @user-pm3hg5gy1i Před 6 měsíci +2

    🇪🇷ዶክተር ደረጄ ከበደ ከሰሜን ኤርትራ በጣም እንወድሀለን❤

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před 2 lety +17

    በዘመናችን ለሰው ሳያሽቃብጥ እግዚአብሔር ፈርቶ እውነትን እየተናገረ የሚሮር ክርስቲያን :: መልካምን ሁሉ እመኝለታለሁ እግዚአብሔር መክሊቱን ያብዛለት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @316JOHNLT
    @316JOHNLT Před 2 lety +23

    No matter what I Love him and please live him alone just pray for him...

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Thank you for watching 🙏

    • @alemexpress
      @alemexpress Před 2 lety +8

      He is a Man of conviction...Authentic and unafraid ... I have high respect and Love ❤️ for Dereje Kebede. God bless 🙏 our Brother

    • @etafarawalemu2635
      @etafarawalemu2635 Před 2 lety +4

      I love him too hi is legend

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety +1

      Lol well like minded like each other, good for u & we can pray 4 both of u too!!

  • @ruheconsultancyplc8178
    @ruheconsultancyplc8178 Před 2 lety +4

    ውድ ወንድማችን ደረጄ በፓለቲካው ውስጥ በዚህ ደረጃ ባይሳተፍ እመርጥ ነበር። ይህ ግን በግሌ ያለኝ ስሜት እንጂ መብቱ አይደለም እያልሁ አይደለም። ከልጅነቴ ጀምሮ ጌታ በእርሱ ዝማሬ እንዴት እየመገበና እያባበለ እንዳሳደገኝ በቃላት ልገልፀው አልችልም። በጣም ነው የምወደው። ትክክል ነው ወይም ተሳስቷል በሚል ሚዛን ልመዝነው አልወድም። ምንም ሆነ ምን ለእርሱ ያለኝ ፍቅር ብቻ ነው!!

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Před 2 lety +4

    ዶ/ር ደረጀ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን የፈጣሪን ቃል እየኖርክ ስላለህ ለዛም ነው ለተገፋው ህዝብ ድምፅ እየሆንክ ያለኽው ቀሪ የህይወት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ🙏

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Thank you for watching 🙏

    • @selamhaile4267
      @selamhaile4267 Před 2 lety

      @@romansroad.
      You welcome i just found your channel keep up the good work 👍

  • @mesrtsojore3998
    @mesrtsojore3998 Před 2 lety +6

    በጣም እንወዳለን ተባረክ የዘመኑ ዳዊት ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @shewashanko5197
    @shewashanko5197 Před 2 lety +10

    He has a special place in my spiritual life helping me to know God! I accepted Christ because of him or his ministry. Listening to his songs made more eager to search for the word God.... pray more to depend on God, to be bold for God...through out my life I prayed to meet him face to face to talk to him and tell him my part of story. Dr Derege, I am great full for your ministry!! I am glad the Lord used you to change my life and I am praying for the rest your life to be an instrument for the kingdom of God in whatever way he wants to use you! I will definitely continue praying for you!!

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Stay blessed!
      Thank you for watching 🙏

    • @qal211
      @qal211 Před 2 lety

      Lovely !

  • @miskoutesfaye1930
    @miskoutesfaye1930 Před 2 lety +7

    የደረጀን ሀሳብ እኔም እጋራዋለሁ በጣም አደንቀዋለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 2 lety +14

    እንወደሀለን

  • @marni3149
    @marni3149 Před 2 lety +6

    Dr ደረጀ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️❤️

  • @tsehayneshboku675
    @tsehayneshboku675 Před 2 lety +6

    Thank you Romans Road at the right time.

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 Před 2 lety +14

    He is nice person.

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety +4

    ዶክተር ዴረጄ ከበዴ ተባረክ የአተ አይነቱን እውነትን የመረጠ ጀግና ያብዛልን ያረብ ያረብ☝

  • @zaharasavery6202
    @zaharasavery6202 Před 2 lety +3

    በትክክል ሰለገለጽከው ምስጋና ይገባሐል ዶክተር ደረጀ እውነተኛ ጨዋ ነው የዘመኑ,የብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች በጣም የሚዘገንኑና የሚያስፈሩ ናቸው ያው በሐገራችን ላይ የምናየው ነው ጭራሽ ሰው ከነኘፍሱ በሬሳሳጥን እያረጉ ሙታንን እናነሳለን እስከማለት ደርሰዋለ

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety +1

      ኢየሱስ በስሙ የሚነግዱትን አይቷል::
      ኤልሻዳይ ነውና ስንቱን ጉድ ቻለው

  • @samueltsegaye7849
    @samueltsegaye7849 Před 2 lety +11

    yes i never forget him, i respect him forever.

  • @hamime3551
    @hamime3551 Před 2 lety +20

    ደረጄ ከበደ ለጥቅም ሳይሆን ለእዉነት የቆመ ሰዉ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před 5 měsíci +1

    ወንድሜ ዘማሪ ዶክተር ደረጄ ከበደ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 በጣም እንወድሃለን ዝማሬህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሸጋገራል። ድንቅ አቀራረብ ተባረክ አቅራቢ ወንድማችን🤔👍🙏

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክለኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ያሉ እውነተኛች አገልጋዬች በምድራችን ይነሱልን።

  • @abanav57
    @abanav57 Před 2 lety +4

    ይሄን ዶክመኔታር የደረጀን ሙሉ ቁመና አጠር መጠን አርገህ እውነቱን በመጻፍህ በኔ እና በደረጀ ስም አንገቴን ወደ መሬት ዝቅ አድርጌ አመሰግንሃለሁኝ።

  • @hanaworku1181
    @hanaworku1181 Před 2 lety +4

    ተባረክ ወንድሜ በርታ በርታ በርታ ሆዳሞቹ አውሬዎች ይሞታሉ እውነት ምን ጊዜም አሸናፊ ናት በነገራችን ላይ ዘማሪ ነኝ ባዮቹ በርግጥ ብዙዎቹ ዘማሪዎች አይደሉም

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 lety +1

      እነሱጋ ያለውን ጉድ የሚያወጣባቸው አጥተው ነው ቅዱስ ነን ብለው በአድማ የተገለጡትiii
      ምድረ አድመኛ!!! እግዚአብሔር አድመኝነትን እጠላለሁ ብሏል:::
      ጉድፉን አታውጣ የባልንጀራህን
      ትተህ የራስህን ብሏል ደሬ

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Před 2 lety +3

    አግዛብሔርነ በክብር የሜያመልክ ሰዉ ነዉ አንደ
    አሁኖቹ በከራቴና በጅዶ አምላኩን አይደፍርም::

  • @tizumk
    @tizumk Před 2 lety +6

    God bless you brother 🙏

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 Před rokem +2

    እሀዱ እላለሁኝ በምስጋና በየቀኑ ሳልስማ የማላልፈው መዝሙር ክእስላሳ 30 እመት በላይ
    ደረጀ ከበደ 🙏♥️Thé one and only. May God bless and protect you. Thank you for being the voice of the voiceless Amhara. God has heard our prayers, Abby Ahmed will soon abdicate ruling 🇪🇹. Hallelujah ኢየሱስ ጌታ ነው ❤🙏

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k Před 2 lety +31

    ወንድም ደረጀ በመዝሙሩ ለጠላት መቅሠፍት የነበረ ወንድም ነው። ዛሬ ይህ ወንድም በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን ልንፀልይለት ይገባል። ወንድማችን ሲጠፋ በእንባ ወደጌታ ይዘነው ቀርበን ጠላትን መበቀል አለብን። ለዚህ ወንድም ባለመፀለያችን ባለዕዳ እንዳንሆን እንፍራ

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety +1

      Stay blessed 🙏
      Thank you for watching!

    • @saraalbalooshi1346
      @saraalbalooshi1346 Před 2 lety +1

      በትክክል ነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 2 lety +9

      ኸረ ዝም በይ በናትሽ የሚፅለይላችሁ ለናንተ የብልፅግና ካድራዎች እና ሆዳሞች ነው።ምናለ እሱን ተውትና ስለራሳችሁ አውሩ። ደረጄን ማንም ኮተት ተነስቶ የሚተቸው ሰው እይደለም ይልቅ ተከብራችሁ ተቀመጡ።እሱ የሚያረገውን የሚያውቅ የሰዎች ቁስልና ህመም የሚገባው ነው ይልቅ እሱን አክብራችሁ እራሳችሁም ተከበራችሁ ኑሩ።እሱ ምንም ጥፋት የሌለበት ለድሃ ለተጎዳ የቆሙ አቀኛ ክርስቲያን ነው።የሚደረገውን ሽፍጥ ከባለስክጣኖቹ ጀምሮ እኛም እናውቃለን እሱ ደፍሮ ስለ ወጣ ነው። እንደነ መስፍን ጉቱ እንደዬናታን እንደሶፊያ ሽባባው ምንጣፍ ጎታች መሆን አለበት?ምድረ ክፍት አፋችሁን አትክፈቱ!!

    • @hiwotwoldemichael1463
      @hiwotwoldemichael1463 Před 2 lety +6

      ዶ/ደረጄ ትክክለኛ ስው ነው የሚያመልከውን ያቃል እናንተ አብይን እያመለካችሁ ስለሆነ የተሳሳታችሁት እናንተ ናችሁ በብልፅግና ወንጌል የተጠመቃችሁ ለራሳችሁ ፀልዩ

    • @abckml3527
      @abckml3527 Před 2 lety +1

      @@Menelik27 አረ ዝብ ቃሚ ክርስቲያን ከሆንሽ መሃፍ ቅዱስ ዘረኝነትን ብሄርተኝነተ ሰውን ማጋጨት የተከለከለ ነው አንቺ የህወሃት አምላኪ ደረጄ ፈጣሪን ሳይሆን ህወሃት አምላኪ ነው እሺ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 Před 2 lety +8

    ተባረክ ወንድማችን. በርግጥ ባይሳደብ ጥሩ ነበር እግዚያብሄር መልካም ነዉ ማስተዋሉን ያድለን

  • @Hela259
    @Hela259 Před 2 lety +5

    Thanks bro to tell the truth 🙏

  • @Joymberhe
    @Joymberhe Před 2 lety +10

    I love hem 😍😍😍😍

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před rokem +1

    I love his song. He is a blessings. I was catholic and when i listed his song, I cried and I was touched. Years latter i am praising my lord Jesus. ❤

  • @baketeli6509
    @baketeli6509 Před 2 lety +6

    Thank you, Romans road🙏God bless you😊

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Stay blessed dear !
      Thank you for watching 🙏

  • @andargachewgizaw7704
    @andargachewgizaw7704 Před 2 lety +13

    Unique singer. The current issue on him make me to hear more his songs again and again. God may protect him fron who are possessed with an evil men to attack him. Prayer.

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ደረጄ የመረህና የእውነት ሰው ነው ክብር ይገባሃል

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Před rokem +1

    ደረጀ ማለት ለኒ በጣም ልዩ ነው
    እምነቱም ቢሁን አድና አንድ ነው
    ለእግዚአብሔር ታማኝሆኖ ማገልገል ነው።

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 2 lety +3

    Great explanation of Dereje I listen to his song since I was a little kid. His songs have shaped me so much I never takes them out off my stereo tape and listen to it so many times. Biblical and defined by the word of God.

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 Před 11 měsíci +1

    ዘማሪ ደ/ር ደረጀ ከበደን በአካል ባላውቀውም ፡ ዝማሬው ነፍሴን መልሷል። እሰከዛሬ ድረስ።

  • @israelsolomon5986
    @israelsolomon5986 Před 2 lety +4

    He's my hero, let God bless him. He always stands for the truth

  • @shimelistesemma9286
    @shimelistesemma9286 Před 2 lety +5

    This is a wonderful programme, brother. Be blessed. I grew up edified and blessed by the songs of Dereje. May he stay blessed until the end.

  • @enkuneheyob3499
    @enkuneheyob3499 Před 5 měsíci

    Well said. I am an orthodox christian who is inspired by his songs to love Jesus, to confess my weakness! I can not thank him more for that. I wish to write a song of his calibre to prase God

  • @americaemanu2906
    @americaemanu2906 Před 2 lety +3

    የወንጌል ጀግና ብዝዎቹን ያፈራ አስተወይ ና ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነው

  • @samueltsegaye7849
    @samueltsegaye7849 Před 2 lety +4

    I like it good job

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg Před 2 dny

    እግ/ር ፍፃሜዉንም ያሳምርለት!!!

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety +5

    እውነት ነው ጌታ በእርሱ ትውልድ ደርሷል ምንም ጥያቄ የለውም አምላክ ደሞ ሰው አይደለም እንዴት ማንሳት እንዳለበት ያውቃል::ጌታ ያንን በጎ ሂሊና ያንን ስለ ክርስቶስ ቅናቱን ይመለስለት ዘንድ እንጸልያለን::

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 Před rokem +1

    Dr.Dereje is great man of God and real servant to extend Christ ministry. His songs helped me to enjoy my life with Christ. I will keep praying for him that God will keep him safe.

  • @israelsolomon5986
    @israelsolomon5986 Před 2 lety +1

    በዚህ አጋጣሚ አቅራቢውን ሳላደንቅህ አላልፍም አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ምድረ ውታፍ ነቃይ ሆዳም ሁሉ በከንቱ አፋቸውን ሲክፍቱበት አንተ ደግሞ በዚህ ውብ በሆነ አቀራረብ አንጀቴን አራስከኝ ተባረክ አቦ !!!

  • @user-xo9um9we2d
    @user-xo9um9we2d Před 2 lety +3

    i love ዶ/ር ደረጄ ከበደ

  • @OooOoo-og2dj
    @OooOoo-og2dj Před měsícem

    Everything you said is true, and I know him very well, and that's how he views the world. What people don't know is that he is a very smart and caring person. Thank you for bringing this story to the world.

  • @TeketelAdane
    @TeketelAdane Před rokem +1

    ዶር ደረጀ በጥሞና ቁጭ ብሎ የዘመራቸዉን ዝማሬዎቹን በሙሉ ብሰማ ምንኛ መልካም ነበር።

  • @bosenanegussie1123
    @bosenanegussie1123 Před 2 lety +5

    ትክክለኛ የሃይማኖት ሰው

  • @mehretwoldu3436
    @mehretwoldu3436 Před 2 lety +5

    it's a nice presentation.keep it up

  • @user-qo8ni4tq4o
    @user-qo8ni4tq4o Před 2 lety +4

    እግዚያብሄር ብር ያርግህ ወንድማችን

  • @shalomkebede1221
    @shalomkebede1221 Před 10 měsíci

    ትክክለኛ አገልጋይ እግዚአብሔርን እስከመጨረሻ ያገለገለ ለሰው ሳያሽቃብጥ እውነትን ተናግሮ የሚኖር አገልጋይ ነው።
    ለድሀ አደጓች ፣ ለችግረኞችና ለመበለቶች ድምፅ የሆነ ስለችግረኞች የተሰደበ በሰዎች ቢጠሉትም እንደ እግዚአብሔር ቃል ግን ትክክል ነው። ዋናው እግዚአብሔርን ያስደስት እንጂ ለራሱ ክብርና ዝና ሳይጨነቅ ለፍትህ የቆመ ሀቀኛ ክርስቲያን ነው።

  • @melatgirma9571
    @melatgirma9571 Před 2 lety +6

    WE can not deny all his songs, they are true and amazing, they did not come from nothing. He literally sings from his heart and found it from the holy spirit of GOD. And that's why people listens to his songs and accepts THE ONE AND ONLY JESUS CHRIST OUR LORD. This person has something with GOD even if he currently is confusing or something.. i don't know only GOD knows off course; we can not judge him; as a christian we have to pray for him that's it. who are we to judge other peoples life what if GOD changes him. GOD YOU ARE FULL OF MERCY YOU CAN FORGIVE PEOPLES SINS BECAUSE YOU LOVED ALL OF US FOREVER, YOU DO NOT HAVE ANY PLANS TO DESTROY PEOPLES LIFE, PLEASE GIVE #DEREJE A CHANCE TO LIVE THE LIFE YOU WANTED FOR HIM. DON'T LET HIM BE LOST FROM YOUR KINGDOM AMEN!!

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @meronsimeneh
      @meronsimeneh Před 2 lety +1

      What Dereje did is right in the eyes of real Christians!

    • @sanoyeidwez9275
      @sanoyeidwez9275 Před 2 lety +1

      DEREJE is an honest and still God is using him to be the voice the voice less, who are being slaughtered everyday- these people are forgotten by everybody but not by Dereje.

  • @borntolive1505
    @borntolive1505 Před 8 měsíci

    Thank you!

  • @meskeremmersha3923
    @meskeremmersha3923 Před 2 lety +9

    I love Dereje, his songs make me cry

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 Před 2 lety +1

    መልካም ገለፃ ነው ተባረኩ Romans road!

  • @fikirlove3350
    @fikirlove3350 Před 2 lety +5

    I love you guys

  • @netsanettesfay7952
    @netsanettesfay7952 Před 2 lety +5

    Dere tebarek 🙏

  • @negaayele8612
    @negaayele8612 Před 2 lety +2

    ድሮ ደረጀ ሲዘምር
    ጸልይለት ለደከመ
    መንገዱ ለተጣመመ
    ጉድፉን አታውጣ የባልንጀራህን
    ትተህ የራስህን !
    እያለ ተቀኘ አሁን ደግሞ በብዙ የሚያስቸግር መንገድ ገባ ትላንት ለዘመረላቸው ወገኖች ልብና መንፈስ ያሰበ አልመሰለኝም።
    የጽድቅ ቃል ይንጠበጠብ የነበረ አንደበቱ አሁን ደግሞ ከምድርም ምድራዊ ሆነ ፣ ሰላም የሚሰጠውን ጌታን ትቶ ሰውን መዝለፍ ሆነ
    ለነገሩ ፣ ሰላም ሰላም የሚለው መዝሙሩን ያስበው ይሆንን
    የተመረጡ ያልናቸው መንፈሳዊ ስፍራቸውን ከለቀቁ በአለም ያሉት በጭለማ ቢገፋፉ ስህተቱ ምንድነው ?
    ደረጀ ወደ ጌታ ተመለስ የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ የሚለው ለሁላችን ነውና እንደ ቀድሞው የጽዮንን ዝማሬ አሰማ ፣ በተሰጠህ ጸጋ የሰዎችን አይን ክፈት ፣ በተቀረ የጎጥ ፖለቲከኛነቱ አያምርብህም
    ወደ ምትወደው ጌታ ተመለስ ፣ይህ ብቻ ይሻልሃል !

  • @nahommesfin9835
    @nahommesfin9835 Před 2 lety +2

    I love him long live

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Před 2 lety +6

    Dr. Dereje Kebede God Bless U!!!!

  • @eshetufisseha589
    @eshetufisseha589 Před 2 lety +1

    ደረጀ ለክርስቶስ የዘመረ የክርስቶስ ቤ/ክ ለሆነች የተሰጠ ውድ ዘማሪ ነው

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před 2 lety +6

    ደሬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪✝️✝️✝️✝️🛐✝️🛐✝️🛐✝️

  • @aregagachewshuka8468
    @aregagachewshuka8468 Před 8 měsíci

    አቀራረብህ እና አገላለጽህ መሰጠኝ አንተም ተባረክ።ደረጀን ከልቤ ነው ምወደው ።

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 Před 2 lety +2

    I respect him a lot God bless you

  • @nugussie
    @nugussie Před 3 měsíci

    የደረጀን መዝሙሮች ሳዳምጥ ነው ያደኩት ዛሬም በመንፈሳዊ ህይወቴ ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው

  • @mulukendese4363
    @mulukendese4363 Před 5 měsíci

    ደሬ ዘመንህ ይቦረክ

  • @nebiatmesele6137
    @nebiatmesele6137 Před 2 lety +6

    ኣንተላይ እጅ ያነሱት ጌታ ይቅር ይበላቸው
    አንተ ማለት እግዚአብሔር ሚስጥሮች
    የተገለጠልህ ነሀ ፣

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 2 lety +12

    ደረጀን ዛሬ የሚያብጠለጥሉት አማኞች ናቸው ለአመነበት ነገር ቆሟል ማንም ምን ቢል ደረጀን ለተገፉት በግፍ ለሚታረዱት ከመጮህ ማንም አያስቆመው ለተጠቃ መቆም ወንጌል እንደሆነ የገባው ነው ተሳደበ ለምትሉት ማን ነው ከሀጢያት የነጻ ጻድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ ሰባት ጊዜ ይነሳል ጌታ ድሮ ይቅር ያለውን አማኙ ነጋ ጠባ ይደውረዋል አቦ ከደረጀ ላይ ውረዱ።
    ወንድማችን ጌታ ይባርክህ በጥሩ ስላቀረብከው። እኔን ደረጀን ከመውደድ፣ ከማክበር ፣በአገልግሎቱ ከምርባረክ ማንም መቸም አያስቆመኝ ምትክ ያልተገኘለት ባለ ቅኔ የጌታ አገልጋይ። ደረጀ ከበደ ክፉህን አያሰማኝ በአንድ መንገድ የሚመጣ ጠላትህ በሰባት መንገድ ጌታ ብትንትን ያርግልህ ጌታ ብር ያርግህ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ያስብ ፣ይባርክ ይጠብቅ።

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Stay blessed!
      Thank you for watching 🙏

  • @gedion_legesse
    @gedion_legesse Před 2 lety +4

    Geta yibarekachu
    Endezi ayinet video yeketil

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq Před rokem

    ደሬ የወንጌል ጀግና ነው👌👌👌በጣም በጣም እወደዋለው እኮራበታለው ለምን ጌታን በደንብ አየዋለው በመዝሙሩ።

  • @amsaleeshetu2485
    @amsaleeshetu2485 Před 2 lety +2

    thank you

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 Před rokem

    እግዚያብኤር ይቅር ይበለው ከሀፊ ሰለሚወጣ ሰድብ እና ዘረኝነት

  • @laligaahimed4028
    @laligaahimed4028 Před 2 lety +1

    Zemari weyes poletikegna derga siqele gata yqere yebelachu.

  • @GenetSol
    @GenetSol Před 2 lety +3

    Derege betam new yemewedew eseleyeletaleu

  • @yonasasfaw4389
    @yonasasfaw4389 Před 2 lety +1

    May our God bless you abundantly, Dr. Dereje🙏

  • @kb8866
    @kb8866 Před 2 lety +15

    ክርስትያን ለገዳዮች ወይስ ለደሀ ንጱ ሰዋች በጭካኔ ለሚገደሉ መቆርቆር ያለበት? ምን ያለ እዉርና ነዉ? ዶ/ር ደረጀ ከበደ እዉነተኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርት መሆኑ ይሄ የጀግና ፍቅር ስራዉ ያመለክታል

    • @romansroad.
      @romansroad.  Před 2 lety

      Thank you for watching 🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety

      Lol Oh! really?? Bro DJ is a real disciple? Wow! What about Jesus when they hang him up? What did He say? Please don't mix up things!