ለይለቱል ቀድር ምነኛ መታደል ነዉ በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 1,5K

  • @elyasabdi9746
    @elyasabdi9746 Před 3 lety +39

    ለይለቱል ቀድርን allah ሁላችንንም ይወፋቀን አሚን ያለ ሰው
    👍 ያድግ

  • @user-ki8qg7te8u
    @user-ki8qg7te8u Před 6 lety +179

    ياسبحان الله የተማረሰው ፍትፍት ነው እኮ አድርጎ የሚያስረዳን يا الله አላህ ኼር ስራህን ይውደድልህ ያረብ ኡስታዝ የሚወድ ላይ ግጩኝ ስወዳቹ

    • @taiba5430
      @taiba5430 Před 4 lety +1

      ماشاء الله

    • @user-jb7dv1lk9d
      @user-jb7dv1lk9d Před 4 lety

      👍👍👍👍

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እስኬ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ውደየዋ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      @@taiba5430 እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @lalisam9737
      @lalisam9737 Před 4 lety +1

      ሀላህጨምረልህ

  • @fmalfmal6761
    @fmalfmal6761 Před 6 lety +10

    ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዙና በጣም ደስ የሚል ትንታኔ ነው አላህ ለሁላችንም ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን

  • @user-rw9dk5tt5i
    @user-rw9dk5tt5i Před 5 lety +42

    ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ በአዱኒያም በአኸራም የተመቻቸ ኑሮ ይወፍቀህ ለይለተቀድርንም ለእኛም ለቤተሰቦቻችነም ለነብዩሰለላሁ አለይ ወሰለም ሱና ተከታዮች ለይለተል ቀድርን ወፍቀን ያረብ በእራህመትህ ያረህማን እሪሂም

  • @user-dx1cd1hf8n
    @user-dx1cd1hf8n Před 6 lety +23

    እስልምና እንዴት ያምራል በአላህ አልሀምዱሊላህ
    ሙስሊም አድርገክ እንደፈጠርከን
    ሙስሊም አድርገክ ግደለን ያረብ😭😭
    ከክፍርና ጠብቀን መጨረሻችንን አናውቅምና የአላህ ያረበላለሚን

    • @user-bt6wh2mf3w
      @user-bt6wh2mf3w Před 5 lety

      አሰላም ዋለኩም እህት እዴት ነሽ ዉዴ እባክሽ እርጂኝ እኔ ስለ እስልምና ምንም አላቅም እና እርጂኝ

    • @alhmdulilha1369
      @alhmdulilha1369 Před 4 lety

      @@user-bt6wh2mf3w ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ምን ቸገረሽ እህቴ አብሽሪ

  • @user-xi2hm3vn6n
    @user-xi2hm3vn6n Před 3 lety +5

    ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አላህ ይወፍቅህ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብብብብ

  • @user-dx1cd1hf8n
    @user-dx1cd1hf8n Před 6 lety +5

    ጀዛከላህ ኸይር ዉዱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ከክፉ ነገር ሁሉ

  • @ameenaameena9328
    @ameenaameena9328 Před 3 lety +3

    ዉድ ኡዝታስ አላህ ሱብሃነዉ ተለ ለዋለጆችህ እስልምነ ወፈቋቸው አንተንም እኛንም የስደስተን ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም እነደዘዉ

  • @user-of9zf8pw6f
    @user-of9zf8pw6f Před 6 lety +208

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዛችን
    አንደኛ ነኝ ላግ ግጩኝ እኔስ ለምን ይቅርብኝ ክክክክ
    በሠማነው ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ
    በዱአችሁ አስታውሱኝ ያአህባብ

    • @user-jq3ig9df3w
      @user-jq3ig9df3w Před 6 lety +1

      ኑራ አልዩ ገጨሁሽ እህቴ

    • @ShanShan-ck6xk
      @ShanShan-ck6xk Před 6 lety

      ኑራ አልዩ جزكلح ورو عستز

    • @aishamo7ialdeen493
      @aishamo7ialdeen493 Před 6 lety +1

      ኑራ አልዩ እኔ ገን መጨረሻ ገን በጀንት አደኛ ነኚ

    • @meriemameen6311
      @meriemameen6311 Před 6 lety +4

      ኑራ አልዩ አንች ማጋጨት ነበር አስኮናኝ ግጩኝ ትላለች እንዴ መገጨት በበዛበት ጊዜ

    • @gemillaendrisgemillaendrid7872
      @gemillaendrisgemillaendrid7872 Před 6 lety +1

      meriem ameen Qull AseteggfurAllah

  • @SSSMTube
    @SSSMTube Před 3 lety +3

    ያረብ ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነው ኡስታዜ ያንተ ይለያል አንተን የወለደች እናት ምንኛ እድለኛ ነች ምክናያቱም ልፋቷ አፍርቶላታል ያረብ እኛም ተምረን የምናስተምርና ቤተሰቦቻችን የምናስደስት ያድረግ ያረብ አላህ ሁሌም ማማ በማማ ላይ ያሸጋግርህ ነፍ አመት ኑርልን

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 Před 6 lety +50

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ብቃትን ማሻአላህ ነው አላህ ይጨምርልህ እንዎድሀለን እናከብርሀለን አላህ ይጠብቅህ
    ለሁላችንም አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን ያረብ

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 3 lety +2

    باراك الله فيك
    الهم انك عفو كرم تحب العفو فاعف انا
    سبحان الله🥀 الا اله الا الله🥀الحمد الله🥀الله اكبرا🥀አላህይወቀን ለይለቱልቀድረን ያረብ🥀🤲

  • @fatumashewaoremua.rahman4231

    ጀዛካአላህ ሄር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ የማስረዳት ችሎታህ በጣም ላቅ ያለ ነው።መሻአላህ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ያሩሂ

  • @user-ue7wp4ku8z
    @user-ue7wp4ku8z Před 6 lety +1

    መሸአለህ ኡስታዝ ከልድ አለህ እውቃትንና እስልምናን እንደከፈታልህ ፊርደውስንም በበን ራያንንም ይክፈትልህ ወንድሜ አለህ ቃጥታኛውን መንጋድ ይምራክ ህይወትህን ይህንንም አለም መጪውንም አለምህን ደስታኛ ያርግህ አለህ ይጠብቅህ

  • @zabibarameto7677
    @zabibarameto7677 Před 6 lety +3

    ኡስታዜ እናት አባትህን ቤተ ሰቦችህን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መርቶዋቸዉ ደስታህን በኼራም በዱንያ ሙሉ ያርግልህ ያረብ

  • @hkme7131
    @hkme7131 Před 4 lety +1

    አላህይወፍቅነለይለቱልቀድርን
    ኡስታዜ
    ጀዛከላኸይር...

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 Před 6 lety +16

    አላህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና መሀመድ

    • @user-ol7lo8ub5z
      @user-ol7lo8ub5z Před 6 lety

      አላህ ይወፍቀን

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህ5 እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ሀያቴ

  • @halimahalima6767
    @halimahalima6767 Před 5 lety +9

    ያለሁት ሥደት ነው በዱአ አትርሱን አሚን አሚን ዋለይክ ሠላም

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 Před 6 lety +218

    አንተ ሰው ምነኛ ታድለሀል ከኩፍር ወደ ዲነል ኢስላም አላህ ወፈቀህ አላህ የኔ እህት ደግሞ ከዲነል ኢስላም ወደኩፍር ገባች አላህንም ብለምነው ዘገየብኝ እህቴን እንዲመልስልኝ ዱአ አርጉልኝ እስቲ ውገኖች በተረፈ ጀዛክ አላህ ኽይር እስቷዝ

    • @user-gu7ho7ij2e
      @user-gu7ho7ij2e Před 6 lety +1

      Marem Mo kehody new yegebash yeni nat abshri

    • @seniyah8177
      @seniyah8177 Před 6 lety +1

      Marem Mo abeshery allh hedyuen ywefkat

    • @hayatyoutubeh938
      @hayatyoutubeh938 Před 6 lety +23

      Marem Mo። አላህ ወደተፈተረችበት ሀይመኖት ይመልሣት ሱብሀን አላህ ይገርማል። ከወሥዋሥ ሸይጧን ከአታላይ ዱኒያ አላህ ይጠብቀን

    • @user-qq9ty1sp3c
      @user-qq9ty1sp3c Před 6 lety +5

      Marem Mo አላህ ይመልሳት ወደ

    • @user-qq9ty1sp3c
      @user-qq9ty1sp3c Před 6 lety +1

      Marem Mo ኢንሻ አላህ

  • @fafitube3261
    @fafitube3261 Před 4 lety +8

    አላህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ትምህርት ፈትፍቶ ማስተማር ለናተ ለኡስታዞቻችን ትተናል በሰማነዉ ምንጠቀም ምናስተምር ምንተገብር አላህ ያድርገን አሚን

  • @user-xi6ed3jg8b
    @user-xi6ed3jg8b Před 6 lety +24

    *መልካም ስራወችህን በሙሉ አላህ ይቀበልህ*

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 Před 6 lety +2

    ياالله جميل ماشاءالله اللّٰه يحفظك يا أخي غالي

  • @fetyamulselam8068
    @fetyamulselam8068 Před 6 lety +27

    ያአላህ.በጌታቸው.አመኑ.የሚለው.ተከታታይ.ት/ት .ባትተወው.በጣም ጥሩ.ነበረ
    የብዙዎቻችን ሂወት እየለወጠው.ስለሆነ
    በጣም.ስከፋ ልቤ.እርጋታ ይሰጠኛል ሳዳምጠው.ውዶች .በዱዋቹ.አትርሱኝ.እናቴና.አባታ.ጀነተል.ፍርዶስ.እዲፍቃቸው
    ለኔም.አትርሱኝ.ሂወቴ አላህ በትክክል.እዲወራኝ.የማን.ዱዋ.ተቀባይነት.እዳለው.አይታወቅም
    ውስታዝ. ጀዛህ አላህ ይክፈልህ አዱንያ or አዱንያ.በዱዋህ.አትርሳኝ

    • @user-xc8wy2yd4p
      @user-xc8wy2yd4p Před 5 lety

      ጀዛከሏህኸየረንፊል ዱኒያወልአሄራ አላህይወፍቀን

    • @hawamohamed1216
      @hawamohamed1216 Před 5 lety

      @@user-xc8wy2yd4pሊመት ሀሐ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድትጊኝ ማር

    • @aliialjhgg3540
      @aliialjhgg3540 Před 4 lety

      ያረብ፡ስራችንንም፡ፆማችንንም፡አላሕ፡ይቀበለን፡ኡስታዝ፡ጀዛከላ፡ሀይር፡

  • @user-ln4dr2ux9m
    @user-ln4dr2ux9m Před 4 lety +1

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ካሊድ እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን አላህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ያረብ

  • @ajibajemil7241
    @ajibajemil7241 Před 6 lety +30

    ከልባችሁ ዱዋ አድርጉልኝ አላህ ዱንያም አሄራንም እዲያስተካክልልኝ እናም አላህ ሳሊህ ዘውጅ እዲሰጠኝ በአላህ ከልባችሁ ዱዋ አድርጉልኝ!!!

  • @salimaaman4855
    @salimaaman4855 Před 6 lety +2

    ይህ ወጣት ዳዒ ኻልድ ክብሮም ከሰባቱ በአርሽ ጥላ ከሚጠለሉት አንዱ ነው ኢንሻ አላህ አላሁማ ፈቅህና ፍዲን ያረብ

  • @nasir3906
    @nasir3906 Před 6 lety +52

    ኡስታዝ ካሊድ ምንኛ የታደልክ ነክ አንደበትክ ጣፋጭ ነው ተሰምቶ አይጠገብም

    • @user-ut8qt3vs8j
      @user-ut8qt3vs8j Před 6 lety +1

      ጃዛክላህ አላህይጠብቅህ ለይለተልቀደረ ለአተምለኝምአላህይወፍቀን

    • @Vb-mt5ts
      @Vb-mt5ts Před 5 lety

      لعمر ابن لخطب
      ليلتالقدر

    • @Vb-mt5ts
      @Vb-mt5ts Před 5 lety

      امين امين امين جزاك الله خيرا كزا

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ያሩሄ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      @@user-ut8qt3vs8j ሳብስክራይብ አድርጉኝ እስኬይ

  • @user-xe2uc7pl8g
    @user-xe2uc7pl8g Před 3 lety +1

    ኡስታዜና አላህ ይሀፍዝህ አላህ ያኑርህ ዘላለም እውነት መስጦኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @seniyah8177
    @seniyah8177 Před 6 lety +171

    አቦ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

    • @zyadathzimani6798
      @zyadathzimani6798 Před 6 lety

      sameera sameera አላይ

    • @ZinetjamalJamal
      @ZinetjamalJamal Před 6 lety

      seniyah ሁታ ይሂር እንምቃር አሚን ያረብ

    • @ameenaameena3374
      @ameenaameena3374 Před 5 lety +1

      ያርብ አላህ የወፍቀን ያርብ

    • @hshzbx9444
      @hshzbx9444 Před 5 lety

      @እናት አባቴ ውስጤ ናቸው እናት አባቴ ውስጤ ናቸው ለይለተ ቀድር አላህ ይወፍቀን ጀዛአክላህ ኽይር ሁስታዝ

    • @umahmed2344
      @umahmed2344 Před 5 lety

      ለይለተል ቀድሪ አለህ ይውፊቀን አለሁም

  • @user-xi6ed3jg8b
    @user-xi6ed3jg8b Před 6 lety +13

    *ገና አዳመጥኩት*
    *ማሻ አላህ ያገላለፅ ሁኔታ ባንተ ይብቃ*

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      ያገሪልጅ እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ማሪዋ

  • @haitmozml2061
    @haitmozml2061 Před 5 lety +4

    ማሻአላህ ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ሰምቶ ከሚጠቀሙት ያድገን አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድገን ያረብብብ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Před 4 lety

    ማሻ አላህ አላህ የጣብቅህ ኡስታዙና አንታም በስታመርካው እኛም ባሴመናው ታጠቃሚዎች የርጋን

  • @user-nr5wt4by8v
    @user-nr5wt4by8v Před 6 lety +16

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ ያሀፈዝክ ያአኼ። እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያዲርገን።

    • @radiyaradiya1205
      @radiyaradiya1205 Před 6 lety

      الحمد الله ربِ الْعـلـمينْ ማሻአለህ አስታዝ አለይህ ይጫምርልህ

    • @user-xh3ng1re9h
      @user-xh3ng1re9h Před 5 lety

      Mashialah

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz Před 5 lety +2

    ለየት ያለ ምርጥ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን

  • @user-su4rb8nq9k
    @user-su4rb8nq9k Před 4 lety +3

    مشالله مشالله
    ማሻ አለህ ማሻ አለህ!!!::

  • @alsaree1775
    @alsaree1775 Před 5 lety

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ለይለተል ቀድርን ይወፉቀን አሚን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-kn4gv4xg7t
    @user-kn4gv4xg7t Před 6 lety +12

    ወአለይኩም ሰላም።ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህ ሁላችንንም ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን ያረብ
    ዛሬ ስራ በግዜ ጨርሻለሁ የምን ስራች ላይክ ግጩኝ እኔስ ለምን ሀሀ"

    • @hgjj2472
      @hgjj2472 Před 6 lety +1

      ትናፍቀኛለክ ckd አንሀምዱሊላ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      @@hgjj2472 እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድርጊኝ ማሪ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i Před 5 měsíci

    ኡስታዘና ጅዛከሏህ ኽይር ለይለትል ቀድርን አሏህ ይወፍቀን ያርብብብ

  • @user-xv9lf8ku5z
    @user-xv9lf8ku5z Před 6 lety +16

    ወአሌኩሙ ሰላም ወራህቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኪላህ ኸይር በሰማነው የሚጠቀም ሰው ያድርግን ያረብ ለይለተል ቀድርን አላህ ይወፍቀን አሚን ያረብ

  • @zellfahethiopia4746
    @zellfahethiopia4746 Před 4 lety +1

    አላህ፡በእውቀት፡ለይ፡እውቀት፡ጨምሮ፡ጨማምሮ፡እጥፍ፡ድርብ፡አርጎ፡ይጨምርህ፡ኡስታዛችን፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le Před 5 lety +4

    መሽአላህ ተባርካላህ አላህ ይጨምርልህ ያርብ።አላህ ለይለቱን ቀዲርን ይወፍቀን።ኩሉ ሙስሊሚን

  • @sheryprincess7123
    @sheryprincess7123 Před 6 lety +2

    ደስ በሚል ሁኔታ ነው ወላሂ ያስረዳከን

  • @user-qq9ty1sp3c
    @user-qq9ty1sp3c Před 6 lety +9

    Ws wr wb ( s a w ) Jezak allah keyir qustazna Amin alahum Amin

  • @mohammedamin7818
    @mohammedamin7818 Před 6 lety

    allah jezahn yikfekleh wendem kalid.wellahi betam des yemil geletsa new .allah chemro chemamro yisteh

  • @user-qt2qi7ie5g
    @user-qt2qi7ie5g Před 5 lety +5

    እሱበሀን አሏህ ያርብ ቁረአንን አንብበን የምንረዳው አድርገን .

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህት እስኬ።ሳብስክራይብ አድርጊኝ ማሪየ

  • @layelalayela9847
    @layelalayela9847 Před 3 lety

    ኡስታዝ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ
    በርታልን የኛ ጀግና ኡስታዝ እውቀት በእውቀት ላይ አላህ ሡብሀነው ታአላ ይጨምርልህ

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 Před 4 lety +4

    ወአለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይቼዉ አዳምጨዉ ሠምቼዉ የማልጠግበዉ መልካም ጠቃሚዉ የሆነዉ ትልቅ ኡቀት ነዉ ወድሜ አላህ እድሜህን የአርዝምልን ከጤናጋ ማሻአላህ ብያለዉ

    • @user-fy1un9oi6c
      @user-fy1un9oi6c Před 4 lety

      ማሻአላህጀዛኩምአሏህከይርእሥታዛችንለመጀመሪያገዜነውሣይህመሣጭበሆነድምፅህአብራራህልንአላህይጨምርልህ

    • @alhmdulilha1369
      @alhmdulilha1369 Před 4 lety

      @@user-fy1un9oi6c አህለንን

  • @fatimatalegenyisaqeeth7967

    ማሻአላህ.. ..ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር ።።።።።ስለላሁ አልይሂ ወስለም

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 Před 5 lety +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ምንኛ መታደል ነው እዲሜ እና ጤና ይስጥህ ለይለቱል ቀዲር ይወፍቀን አብረን ያረብ ኢንሻ አላ

    • @fatmahhavash7676
      @fatmahhavash7676 Před 4 lety

      ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @nasramohamad1184
    @nasramohamad1184 Před 5 lety +2

    ያረቢ ለኛም ለይላታል ቀድር ወፍቃን የአላህ ከእዝነት አተራቃን 😢😢

    • @alinalin5500
      @alinalin5500 Před 5 lety

      ማሻ፡አላህ፡ወንደሜነዉእናመሰግናለሁ

  • @user-of4ic4ix4e
    @user-of4ic4ix4e Před 5 lety +3

    ጀዘክአላህ ኬር ኡስታዝ አላህ ለይለይተል ቀድርን ይወፍቀን

  • @user-xf4gr7fv5v
    @user-xf4gr7fv5v Před 4 lety +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ምን ያማረ ብቃት ነው ያአላህ አንተ እንድህ የአላህን ቃል ቁርአን መተንተን እንደት አይነት ስጦታ ነው አላህ ብል ይስጠን ለይለተን ቀድርን ይወፍቀን ያአላህ ይህንም በሽታ ያንሳልንንን

  • @user-rv9po4pp8g
    @user-rv9po4pp8g Před 6 lety +5

    ውስታዝ ካሊድ እላህ ይጥብቅህ እልምህም በእውቀቱ ላይ እውቅት ይጭምርልክ ድዋህም አሚ

  • @zabibamamadkadubayi4710
    @zabibamamadkadubayi4710 Před 4 lety +1

    Allha yiwofiqan
    Solaola ale wosoilm❤️
    Solaola ale wosoilm ❤️
    Solaola ale wosoilm 💕

  • @SamSam-he1rz
    @SamSam-he1rz Před 5 lety +3

    አላህ ለየለትር ቀድር ይወፍቀን ኡስታዛችን አላህ ይጨምረልህ

  • @h.h9159
    @h.h9159 Před 6 lety

    አጀብ ታድለህ በጣም ነው እምታሥደምመኝ ወላሂ ኢና አላሀ ይህድል መየሻ ከመሥለምህ የኡማው አገልጋይ መሆንህ እኔ ሙሥሊም ሁኘ ነው የተወለድኩት 27 አመቴ እሥከ 7አመት ህፃን ነኝ ብል 20አመት ሁሉ ግን ሥለ ድኔ እራሤን እኳን ጠለቅ ብየ ሥለ ድኔ አላሣወኩትም አጀብ ነው ወላሂ ሀያት ባከነ አንተ ግን በሥምት አመት ውሥጥ ከራሥህ አልፈህ ለሌሎች ዳእዋ ታደርጋለህ ማሻ አላህ የኔ ወንድም ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ከፈጠረው ሁሉ ክፋት ይጠብቅህ ኢሻ አላህ ቤተሠቦችህንም አላህ ወደድነል ኢሥላም አላህ ያምጣቸው ኢሻ አላህ ለኔም ይሄን ኮሜት እምታነቡ እህት ወድሞች ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሡበሀነሁ ወተአላ በድኔ ጠካራ ሤት እድያደርገኝ ኢሻ አላህ እኔም እየጣርኩ ነው ወላሂ ሀሠኑል በሥሪ ረድየላህ አንሁ ይመሥለኛል ባልሣሣት 40 አመት ጥሬ ለፍቸ ነው እራሤን ያሥተካከልኩት ብሏል እኔም ተሥፋ አልቆርጥም ኢሻ አላህ ድኔን ለማወቅ መቸም ተሥፋ አልቆርጥም እጥራለሁ እለፈለሁ እፍጨረጨራለሁ አላህ ያግዘኝ ለሀውለ ወላ ቁወተኢላ ቢላህ ።

  • @muntaharayan5169
    @muntaharayan5169 Před 6 lety +6

    ዋሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛ ከአላህ ውስታዙና አላህ ይጠብቅልን ወላሂ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ምታቀርብልን ምታስታውሰን

  • @user-tb2ul9eg9y
    @user-tb2ul9eg9y Před 6 lety +5

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله الله يحفظك الله يطول عمرك يارب
    جزاك الله خير

    • @user-ei3dd3jw3j
      @user-ei3dd3jw3j Před 4 lety

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂን ወበረካትሁ አላህ ይወፍቀን ለይለቱል ቀድር ዉድ የኢሥላም ልጆች በዱዋቹ አትርሡኝ

  • @medinayasin2188
    @medinayasin2188 Před 4 lety

    አሚን ኡስታዝ ካሊድ ጀዛከሏህ ኸይርን

  • @rfgbfghh2594
    @rfgbfghh2594 Před 6 lety +4

    ጀዛከ አላህ ከይር ውስታዝ ካሉድ አላህ ይወፍቀን በራህመቱ ያረብ

    • @masartmasart3281
      @masartmasart3281 Před 6 lety

      Amiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiin

    • @user-ik6vt8xl1z
      @user-ik6vt8xl1z Před 6 lety

      አሚንንንንንንንንንንንን ያረብ

  • @zabibayasin8996
    @zabibayasin8996 Před 6 lety

    Ameeen sum Ameen yareb Anem baderebochhm betesebochhm hulu muslimin mitekembat selam misefnbet Allah yargln Amen

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 Před 5 lety +5

    እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ውድ እህቶቸ ብዙ ሀቻ አለብኝ የአላህ ያረቢ በዚህ በተከበረው ወር እኔንም እኔን መሰሎች እህቶቼን ሀቻችንን ሙላልን

    • @user-fy1un9oi6c
      @user-fy1un9oi6c Před 4 lety

      አሚንያረብሀጃሽንአላህይሙላልሽእህቴ

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 5 měsíci

      ያረብ እኔም በዱአ እንተጋገዝ ቁረአን እዲገራልኝ ያረብ ከዚህ የከበዴ ሀጃየለም ሀቂቃ

  • @user-im2lz9cy2i
    @user-im2lz9cy2i Před 6 lety

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ወላሒ መቼስ በዱኒያ ስንኖር ሁሉም ተሟልቶ ተሳክቶ አንኖርም ባድነገር ስንደሰት ባድነገር እንከፋለን ለዋሒ እላቹሀለው እኔ ግን ሁሌም አድነገርን ሳስብ በቃላት መግለፅ የማልችለው ደስታና በቃ ከማንም በላይ የሆንኩ ሁሉም ነገር ያለኝ እደሆነ ይሰማኛል በአላህ መንገድ መሆኔን ሳስብ አላህ ወዶና መርጦ የሱ ባሪያ ላረገኝ አላህ ወላሒ ምስጋና ቀንም ሆነ ማታ ለሱና ለሱ ብቻ ይሁን ፍጥረታት ሁሉ መስገድ ሚገባቸው ለሱ አዛኝ ማህሪ አስተማሪ መልካሙን ሁሉ አድራጊ ለሆነው ለታላቁ ጌታችን ለአላህ ይሁን አሚን ያብ ከእዝነቱ ተካፋይ አላህ ያድርገን እህቶቼ ሁሉም ሰው በዱአ አንረሳሳ ጀዛኩሙል ሀይር አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወደረካቱሁ

  • @user-bg5tv7rv4y
    @user-bg5tv7rv4y Před 6 lety +14

    ዛሬ ሆኖልኝ አንደኛ ነኝ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @amalalameri6907
    @amalalameri6907 Před 5 lety

    Waleykum Salem warhametullhe wabrkathum jazekallhe hayre ustaz Allah yachemrelhewndem I like your hadis too much long years for all of as Muslim Allah yawdedhe

  • @nasramohamad1184
    @nasramohamad1184 Před 5 lety +8

    በአላህ እስኪ እህት ወንድሞቼ በዱአቹ አትራሱኝ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      ያገልጅ እስኬ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ

  • @sadamohammed3135
    @sadamohammed3135 Před 6 lety

    አሚንንንንን ያርረብ ጀዛኩሙላ ኸይረን ውስታዝ ካሌድ

  • @user-lb1py5zc6s
    @user-lb1py5zc6s Před 6 lety +18

    አህሌን ወሳህሌን ኡስታዜ

    • @zenatyemameali1676
      @zenatyemameali1676 Před 6 lety

      ጦይባ ወሎየዋ ዘ ብሔረ አማራ ኢስላም ነው ህይወቴ ኢኢ

    • @yat5389
      @yat5389 Před 5 lety

      ጀዛከላህ ከይር

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk Před 4 lety

      እህት እስኬ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ማር

  • @makiyayoutube3880
    @makiyayoutube3880 Před 3 lety

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አለህ
    አለህ ይጨምርል አላህ ለይለቱል ቀድር አላህ ይወፍቃን ኡስተዝ ጀዘከለሁ ኸይራን አላህ ይጠብቅ

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 Před 5 lety +6

    ማሸለህ በሰመነው ታጠቃሚ ያድርግልን አለህ ይጠብቅህ

  • @yimamsemira9338
    @yimamsemira9338 Před rokem

    ለይለቱ ቀድር አላሕ ይወፍቀን ያረብ ኡስታዝ አላሕ ይስጥልን ረጂም ሀያት ይሰጥሕ

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y Před 4 lety

    ያረቢ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን
    ጀዛከላህሀይር

  • @aliialjhgg3540
    @aliialjhgg3540 Před 4 lety

    ያረብ፡ለይለተል፡ቀድርን፡ይወፉቀን፡ኡስታዝ፡ጀዛከላ፡ሀይር፡

  • @hayathayatabedi5952
    @hayathayatabedi5952 Před 6 lety

    Mashallah wstaza allah leyltle kedre allah yewfkan yarbe

  • @mariammohammed5150
    @mariammohammed5150 Před 6 lety

    ጀዛክላህ ኽይራ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን ያረብብብብ

  • @zahiitube1423
    @zahiitube1423 Před 6 lety

    alhamdulillah muslim yarekegn geta ustaz khalid jezakumullah khren yareb ya allah leyletul qadir allah yiwofken lemelaw muslim amin

  • @user-bd3dq9uw9p
    @user-bd3dq9uw9p Před 4 lety

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሩ እወድህ አለሁ አላህም ይዉደድህ

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 Před 3 lety

    ኡስታዝየ ጀዛኩም አላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይወፍቀን ለይለቱል ቀዴር ያረብ

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu3968 Před 5 lety +1

    የአላህ አንተ የፈለከውን ልቡን በዲን ትሞላለህ አንተ የፈለከውን ታጠማለህ ያረቢ እኔንም ሙስሊም እህቶቹንም ወንድሞቸንም ልባችንን በዲነን እስላም ሙላልን

    • @user-vw8bq2zf4j
      @user-vw8bq2zf4j Před 4 lety

      جزاك الله خير ሰምተው ተሚጠቀሙት አላህ ያርገን

  • @hayatawel2766
    @hayatawel2766 Před 3 lety +1

    يارب بهذا ليلة القدر وفقني زوجا صلحا زي استاذ خالد كبروم اميين

  • @jenabdubai6545
    @jenabdubai6545 Před 6 lety

    አሜን ያረቤ

  • @zemzemzemzem6923
    @zemzemzemzem6923 Před 4 lety

    ጀግና ነህ ላተ ያሰህሃል ሱብሃን አላህ ምናይነት ፊጥር ነህ ያረቢ እኛስ ወይ እድሌ

  • @user-zk2er5kn1v
    @user-zk2er5kn1v Před 4 lety

    ማሻአላህ
    ጀዛክ አላሁ ከይረን ኡስታዙና

  • @user-mx8vh2hu1x
    @user-mx8vh2hu1x Před 4 lety

    ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት የማይጠገብ

  • @user-tk3yq1gb5r
    @user-tk3yq1gb5r Před 6 lety

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በሰማነው የምንጠቀም የድርገን ጀዛከሏህ ኸይር ጀዛዕ ኡስታዝና

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 6 lety

    ጀዛከ አላህ ኸይረን ብርቅየ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @omuyousriaomuyousira2517

    ጀዛከላህ ኸይረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብብ

  • @user-eb5kd9qz9h
    @user-eb5kd9qz9h Před 4 lety +1

    ጀዛከ አላህ ከይር ኢስታዝ ካሊድ በሠማነው ተጠቃሚ ያድረገን

  • @emanalt404
    @emanalt404 Před 5 lety

    jezake Allah usetaz .Allah afeqen yarbe. amen

  • @user-oe1ni9rl1m
    @user-oe1ni9rl1m Před 4 lety

    ማሻ አላህ ጀዛኮም አላህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @sabintaislamnew7895
    @sabintaislamnew7895 Před 5 lety

    ሱብሃነላህ ... ሱብሃነላህ ... ሱብሃነላህ ኡስታዝ ጀዛ ከላህ ህይር .... መሠሎችህ ያብዛልን ያረቢ ኸሊድ የሚባል ወንድም አለኝ ልክ እንዳት ጀግና ቢያረግልኝ ያረብ ኢሻአላህ

  • @rimmohamed1763
    @rimmohamed1763 Před 5 lety +1

    ማሻ አላህ
    ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-ly3vc8bq2d
    @user-ly3vc8bq2d Před 2 lety

    ሱለላህ አለይ ወሰለም ጀዛካላህኸይር ኡስታዝ

  • @user-yd8pl5qo4c
    @user-yd8pl5qo4c Před 3 lety

    ሱብሀን አላህ አላህ ይወፍቀን ያረብ
    ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ

  • @ameenaameena9328
    @ameenaameena9328 Před 3 lety +1

    ለይላቱል ቀድርን አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ጾመዉ ከሚጠቃሙት ወንጀለቸው ተምሮለቸዉ ከሰልህ በሮቹ የድርገን አላህ በእዝነቱ

  • @meryamadem9825
    @meryamadem9825 Před 6 lety

    ጀዛከላሁ ሃይረ ኡስታዝ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አሚን ያረብ

  • @user-um5xy5se9o
    @user-um5xy5se9o Před 4 lety

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ኡሥታዝየ አላህ ይጨምር

  • @ekizee533
    @ekizee533 Před 6 lety

    Allah yitebikih Usitaz
    Allah berahimetu Leyiletuli kedirin yiwofikeni yarebi
    Hulachunim Allah yitebikachu
    Ameeeeeeeeeeen Allahum Ameeeeeeeeeeeen

  • @habibahhabibah5296
    @habibahhabibah5296 Před 6 lety

    Waleykum asalm warmatulhi wabarkatuh mashaa allah jazak allahu khayeran jaza

  • @madinahdina9722
    @madinahdina9722 Před 5 lety

    Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin yaa rabbii jzk ustaz