ድንገተኛ ክፍል ሙሉ ፊልም | Dngetegn Kifl | Full Length Ethiopian Film 2022 Eliana Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Eliana_Entertainment #AmharicMovie #EthiopianMovie
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @eliyanaentertainment
    👉 More Video - / @eliyanaentertainment
    Subscribe to Eliana Entertainment ኤልያና ኢንተርቴመንት And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2023 Eliana Entertainment

Komentáře • 246

  • @user-mh6lg3qd6o
    @user-mh6lg3qd6o Před 2 lety +34

    እንደው ይችን ልጅ እንደኔ እሚወዳት አለ የኔ ድንቡሽቡሽ በተለይ ንግግሯ ረጋ ያለች

  • @yohahmichael1442
    @yohahmichael1442 Před 2 lety +48

    ይሄ ፊልም በጣም ነው የተመቸኝ ፍቅር ማለት ለምታፈቅረው ስትል ዋጋ መክፈል ነው እንጂ ዋጋ ማስከፈል አይደለም ገባቹ ልጆች ደግ ደጉን ያሳስበን ፈጣሪ አሜን !!! ❤

    • @abdunur47
      @abdunur47 Před 2 lety +2

      አልገባንም Teacher

    • @helilahmed338
      @helilahmed338 Před 2 lety +1

      @@abdunur47 😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ!

  • @user-hm8cz6mw6w
    @user-hm8cz6mw6w Před 2 lety +31

    አሹ ብልሹ ያለበት ፊልም ሁሌም ይመቸኛል 😂❤

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 2 lety +10

    የማዳምዬ ልጆች ያቺን ነገር ግጩኝ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před 2 lety +15

    ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ♥️♥️♥️♥️🇨🇬🇨🇬♥️♥️♥️ሠላም ኢትዮጵያ ♥️♥️♥️

  • @freweinirobso6516
    @freweinirobso6516 Před 2 lety +10

    ምነዉ ጎበዝ አገራችን በችግር በጦርነት እየተናወጠች ወገን ደግሞ አዳዲስ ፊልም በየቀኑ ይገርማል ኤልቅስ ጸልዩጸልዩ ጸልዩ

    • @derejedessalegne8268
      @derejedessalegne8268 Před 2 lety

      @Ferweini Robson እንዳንች አይነት ኮተቶች ሁሌ ችግር መስማት እና ችግር ማውራት ብቻ ስለምትወዱ ሚያዝናና ነገር ስታዩ ያማችሁዋል

    • @kenumamo9619
      @kenumamo9619 Před 2 lety

      እና እዚህ የፆለት ቦታ ነው ምን ላይ ነይ እንበል ወገን ከመፍረዳችን በፊት

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety +7

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ሁላችሁም የምወዳቹ ተዋናዮች ናቹ በተለይ ይች ድንቡሼ ልጅ ስወዳት

  • @user-el7rh9wl7i
    @user-el7rh9wl7i Před 2 lety +16

    ያምራል የምወዳቸው ተዋናዮች ናቸው ሁላቹሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 Před 2 lety +9

    🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰ምርጥ ፊልም አሁን ገና ትክክል ግራ ገባኝ 🤣🤣🤣🥰👌👌

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před rokem +1

    ምርጥ ነው❤

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +11

    ደስ የሚል ፈልም ነው በሩቱልን

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 Před 2 lety +6

    ዋው !!!!እውነት በጣም ደስ ይላል።እኔ በሳቅ ነው የጨርስኩት ።

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +5

    በጣም ያምራል በተለይ ጭፈራችሁ ደስ የሚል ነዉ🙏🙏🙏በርቱ

  • @user-pw6mz9yn3n
    @user-pw6mz9yn3n Před 2 lety +2

    ግራ ገባኝ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነበር እምየን እንደዚህ ስቄ አላውቅም አቦ ይመቻችሁ

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Před 2 lety

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ😅😅😃ዋዉ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እድሜ ይስጥልኝ

  • @laylamohammed
    @laylamohammed Před 2 lety +1

    ዋው ደስ ይላል ለሚወዱት መፀዋትነት መክፈል በነገራችን ላይ ልክ እደትወነው ለትክክልኛው ህይወት እንደዚህ ቢሆን የበለጥ የማረይሆን ነበር ግን ለትወናብቻ

  • @marietub1298
    @marietub1298 Před 2 lety +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል የኔን ታሪክ መስለኝ እናም የኔ መጨርሻው ገና ነው ግን ሁለት ጎድኛ ሞች ነበር አንደኛው እኔን ይወድ ነበር እኔ ደግሞ ጎድኛውን ህይወት እንድህ ናት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +15

    ነብዩ ❤❤❤❤የኔ አንደኛ ❤አሹ 💝💝💝ሚኪ ❤❤❤👌የምርጦች ስብስብ ❤👌

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 10 měsíci

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው 👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +12

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሚኪ አሁን ገና ግራ ገባኝ ያምራል 👌እና ሁሉም couple ሲሆን አንተ አየር ላይ እየቀረክ ነዋ ነብሴ ❤👌ያምራል ይመቻቹ

    • @tofiktube5265
      @tofiktube5265 Před 2 lety

      እኔንም በጠም ነዉ የሰቃኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +2

    በሳቅ ጨረስኩት ዋዉ ያምራል ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Před 2 lety +3

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ ደስ ይላል ሀሀ nice movie♥

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +2

    Lomi filemoch enkuwan dena metachu betam Arif filem new enameseginalen beritu tewaniyanochun Hulu betam new yemiwodachew beritu yihe filem endihe endiyamir yadergachuhet Hulu enameseginalen 👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ethiopia lezelalem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️😘

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před 2 lety +6

    ሰላማቹ ይብዛልኝ ወገኔ 😍በሳቅ ነው የጨረስኩት አሪፍ ነው እዩት 😂😂😂😂

  • @zainabaetp7178
    @zainabaetp7178 Před 2 lety +4

    ስወዳቹሁ በሙሉ ዋውነው በርቱ

  • @kaledahmed2580
    @kaledahmed2580 Před 2 lety +6

    ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት እደዚህ ሀሪፍ ሀሪፍ ፊልሟች ገብዙን

  • @Tug-dt6lm
    @Tug-dt6lm Před 2 lety +4

    ገና ለየው ነው በጣም ደብሮኛል የቤተሠብ ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነው ኡፍፍፍ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 2 lety +3

    ሃሪፍ ነው ፍቅር አፍቃሪውን ተፈቃሪውን ይፈልጋል በግድ ለሚሉ ትምህርት ነው ፍቅር እስከ መቃብር ሊጨርስ 6 ገፅ የቀረው በዛብህ ማነው አላለም ሚኪ😂😂😂😂ጎግሌ😂😂😂

  • @____9711
    @____9711 Před 2 lety +7

    5ታችሁም የምወዳችሁ መሆናችሁ የምር ይመቻችሁ 🤗 💞💞

  • @zebenmasresha4174
    @zebenmasresha4174 Před 2 lety +6

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @madetube4356
    @madetube4356 Před 2 lety +2

    Betam dess yilal filmu 😂😂😍😊 ye beher bersab new 😍😊🙏

  • @genetyirga2043
    @genetyirga2043 Před 2 lety +3

    ውብ ነው በርቱ ሁሉም በወጉ ሲሆን ደስ ይላል!!!

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety +8

    ልይና እመለሳለሁ ኮመንታተሮች ቆንጆ ነው ብለዋል እስኪ እንሹፈው😂😂❤❤❤

  • @gezahegnasnake221
    @gezahegnasnake221 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ፊልምና ሰለውነተኛ ፍቅር እና ለጋደኛ ብሎ ፍቅርን አሳልፎ መስጠትን ያስተምራል ።

  • @tadisomolito2129
    @tadisomolito2129 Před 2 lety +6

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ ክክክክክክክክክ አራ በሳቅ ሞትኩ ወይኔ ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @heymi6970
    @heymi6970 Před 2 lety

    ሠላምሽ ይብዛልሽአማማ ሀገሬ የትም ሔጄ የትም አቺውነሽ ክብሬ ህዝብሽ ሠላምይሁንደሀና ሚሢኪኑ ሠርቱመብላት የሚያቅ ከርታታው ወገኑ ማንም ተዘካሪ ጠያቂየላቸው እባክህ አምላኬ ይበቃል በላቸው🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @radumuhammed2774
    @radumuhammed2774 Před 2 lety +3

    ልጂቱን ስወዳት❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-fx8hb8pj4g
    @user-fx8hb8pj4g Před 2 lety

    ምርጥ ፊልም ነበር አንድነትን ሚየስታምር ጫፈረቻው👍👍👍👍👍👍👍 በርቱ

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 2 lety +2

    ሰላማቹ ይብዛ💚❤💛

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +3

    ደሰ ይላል❤️❤️👍👍👍

  • @hulukasolomon8474
    @hulukasolomon8474 Před 2 lety +1

    "አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ!" የተመቸችኝ መዝጊያ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ዋውው በርቱ

  • @user-dd6xz5ld5e
    @user-dd6xz5ld5e Před 2 lety

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ደስ ይላል ቀጡሉበት

  • @hawasetottube
    @hawasetottube Před 2 lety

    አሪፍ ነው ።አሁን ገና እኔም ግራ ገባኝ ሂወት እደዚህ ናት

  • @motherlandafrica1295
    @motherlandafrica1295 Před 2 lety +3

    ቆንጆ ጥምረት ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +7

    ነባዬ ❤❤💝እንዴት እንደምወድክ 💝💝💝💝💝ሚኮዬ ❤❤❤ምግብና እንቅልፍ 🤣🤣

  • @istme4224
    @istme4224 Před 2 lety +7

    ያምራል💚💛❤👍👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +12

    አይ የዲማ ጎርጊስ 💝
    አንተ ከእበት ከኩበት ውጣ 😁ፍጓንም ምኗንም አላለም 🤣🤣ነባ 🤣

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 2 lety

    Kemr ye ..Ewnet new seosetachum...bexam new meodachu..mert yarda lijoche yemchachu..arife sera new bertu ...asetemar new❤❤❤🔥🔥🔥🔥👌👍👍

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን

  • @wintaomar9933
    @wintaomar9933 Před 2 lety +1

    ቶክ ቶክ ላአይ
    አች
    አማአራአ😥አች ኦሮሞ😥አች ትግሬ እየተባአባአሉ
    ጥላአቻአን ይሰብካአሉ
    እዚ ደግሞ
    አሪፍ
    ትምህርት የሚሰጥ
    ፊልም
    እሄነዉ
    ኢትዮጵያ ነት😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራአችን ሰላአም ያአርግልንንንን

  • @sofiasof8513
    @sofiasof8513 Před 2 lety +1

    Wooww very nice 👍🇪🇷🇪🇷👍 💖

  • @fuadseid3355
    @fuadseid3355 Před 2 lety

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ አለ እውነትህን 🥰🥰🥰

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +2

    ደስ የሚል ፊልም አብሶ መጨረሻዉ 👌❤እናመሰግናለዉ አይ አንሙቴ 😃አሹዬ ምርጤ አተ ያለህበት ፊልም ፈታ ነዉ የሚያረገዉ ❤

  • @radumuhammed2774
    @radumuhammed2774 Před 2 lety +2

    አሹ አግባኝ😎😎😎 ስለምወዲህ ነዉ❤️❤️❤️❤️

  • @seadamo78
    @seadamo78 Před 2 lety +2

    ዋው ደስየሚል ነው በርቱ አሹ ግን ወፈርክ😜😜😜💃💃💃💃💃💃💃💃በቀጣይ ኮመቶችን አይቸ እኮምታለሁ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety +2

    አሁን ገና ግራ ገባኝ
    😂😂😂👍👍👍👌👌👌👌

  • @helilahmed338
    @helilahmed338 Před 2 lety +1

    አይ ሚኪ በጣም ነው ምትመቸኝ!🥰

  • @noornoor3552
    @noornoor3552 Před 2 lety +4

    ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před 2 lety +5

    አይ ጎግሌ🤣❤

  • @muhabbathnalam-jl8db
    @muhabbathnalam-jl8db Před 9 měsíci

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +7

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ አላለም 😂😂😂

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před 2 lety

    ገጠር ኛው በጣምይቺልበታል. አለሜላይ. የሰራውይለያል. ዋው

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 Před 2 lety

    ፍቅር እስከ መቃብር ልጨርስ 6ገፅ ቀረኝ ያለው በዛብክ ማነው አላለም

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +5

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ 🙈😂😂ቦቸችዬ ስዎደው ሀሪፍ ፊልም ነው አሹን የማያፈቅር ሴት አለ ብላቹሁ ነው 😒

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @mussieimbay9873
    @mussieimbay9873 Před rokem

    ዎ ምርጥ ፊሊም ❤❤❤

  • @alamadan717
    @alamadan717 Před 2 lety +3

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እነትም ያስብላል😁😁😁😁

  • @brukehune9335
    @brukehune9335 Před 2 lety +1

    Best of z best movie

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +4

    ፀጉር ሳትቀጥይ ሜካፕ ሳታደርጊ መቸ ነው ምናይሽ ድንቡሽቡሽ ያለችውን ልጅ እያት እስኪ እንዴት እንደምታምር

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Před 2 lety

    በጣም ደስየሚል ፊልምነዉ ፈታየሚያረግ አንሙት አሹ ፈፍራሙልጂ ያላቺሁበት በጣምደስይላል ይመቻቺሁ አሁገናግራገባኝ አላለም 😂😂💖💕💓💓💓💓

  • @radumuhammed2774
    @radumuhammed2774 Před 2 lety +1

    ስደዉልልህ አታነሳም የሆንክ ዱልቻ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jamila8911
    @jamila8911 Před 2 lety

    በጣም ያምራል

  • @webaeb4829
    @webaeb4829 Před rokem

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ 😅😅👌👌

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Před 2 lety +4

    ዋው ክክክክክ ይሄ ደግሞ አሁን ገና ግራ ገባኝ አላለም በል አዕምሮህን አስፍተህ መድህን አጥበህ በደንብ አንብብ

  • @helentsegaye1336
    @helentsegaye1336 Před 2 lety

    አይ ነብዩ ውስጤ እኮ ነው ጌታን☺💖💖💖

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +6

    የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኮሜት የለምኮ ኮሜት ካለለ አልወድም 😂ኑ

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 Před 2 lety +2

    አሁን ገና በትክክል ግራገባኝ አላለም እራሱ ግራ መጋባቱንም አንድ ሰው ተተረዳ እድለኛነው ባሁን ሰአት ግራገብቷቸው ግራ አጋቡን እጂ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    ደስ ይላል ለፍቅር መስዋት መክፈል

  • @xxxxx7468
    @xxxxx7468 Před 2 lety +2

    Wawwww betam dese yelale 👍👍👍👍

  • @user-ft2mj3cp7i
    @user-ft2mj3cp7i Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው🥰

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 Před 2 lety +2

    Hhhh አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ!!. በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን ወንዶቺዬ አንዳንዴ ሴቱዋ የወንድምነት ጉዋደኛ ስታረጉዋቹ ዘላችሁ ተፈቃሪ የምቶኑት ነገር??. ሲቀጥል ፍቅር በተላምዶ ይመጣል ብላችሁ የምታስቡ አይመጣም ማፍቀርም ሆነ መፈቀር. ባንድ እይታ ነው ከዛ ከዘለለ ድካም ነው አያዋጣም

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 2 lety

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ አላለም አይ ሚኪ 😜💔💛💛💛💼💜💚💚💚❤❤❤❤

  • @redietashenafi1253
    @redietashenafi1253 Před 2 lety

    wow betam astemari film new bertulne

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety +1

    አናሙት ስወደዉ

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 Před 2 lety +1

    ደስ ይላል

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před 2 lety

    Great actors and Nice movie, thank you very much.🤗🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤

  • @user-xu2rw2bm4m
    @user-xu2rw2bm4m Před 2 lety +8

    ልየውና ኮምታለው የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před 2 lety +2

    አሪፍ ፊልምነዉ

  • @ergb4238
    @ergb4238 Před 2 lety

    እውነት በጣም ደስይላል አሁን ገና በትክክል ግራገባኝ

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Před 2 lety +2

    አሪፍ ይመስላል

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 Před 2 lety

    ዱዚ ቆሙ ቀርኮ እጀ በደርት🙆‍♀️ ክክክክ ያምራል

  • @endris960
    @endris960 Před 2 lety +1

    እረ ወይኔ በሳቅ አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ ወይ ሚኪ

  • @ek-zo4tx
    @ek-zo4tx Před 2 lety +4

    የገጠር ካራክተር የተሰጣት ልጂ አልቻለችበትም ወይ መኳኳሉ ቢቀር የተሻለ ነበር

  • @erozi8781
    @erozi8781 Před 2 lety +1

    አሁን ገና በትክክል ግራ ገባኝ አላለም ወዬዉ ክክክክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +1

    ኸረ ወየዉ በሳቅ 😂😂😂😂😂😆😆😆😆አሁን ገና በትህክል ግራ ገባኝ አለ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 2 lety +1

    ደስ እሚል ፌልም ነዉ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 2 lety

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +1

    ❤❤❤😘😘😍ዉብ ነዉ ቀጣይ

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety +1

    ሚኮዬዬዬዬዬ የኔ ቀጮ እኔ እራሱ በትክክል ግራ ገባኝ 😁😁😁😁😁😁😁
    አይዞህ እኔ ላንተ አልሁ ግን እወቅ ለፊልም ብቻ ኖ really