ቴቄል | Teqel | ክፍል አንድ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል አንድ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com....
    Website: www.yemankiyad...
    Subscribe: www.youtube.co....
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 6K

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +43

    አቤቱ ጌታ ሆይ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት አፅናን 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 2 lety +206

    መምህራችን ይህን ድካምና ፈተና የምታሣልፈው ለኛ ነውና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን የኛ እቁ መምህራችን የምንዎድህ የምናከብርህ ድንግል ማርያም ከጎንህ አትራቅ ትጠብቅህ

  • @barnabasasfaw913
    @barnabasasfaw913 Před rokem +10

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16
    ችግሩ ያላመኑት የዘላለም ህይወት የላቸውም።!!

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 Před 2 lety +350

    ኦ ጌታ ሆይ በስራ ላይ ነህ
    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ህያው ነው።
    Excellent youth❤

    • @HOPE-xc3lm
      @HOPE-xc3lm Před 2 lety +3

      Yeah

    • @jesusislord2367
      @jesusislord2367 Před 2 lety +7

      Geta besra lay new telat be shibr lay new. Wengel yashenfal gena hulachinm ke Geta redton wede Geta endemetan hiwetn endagegnen, yekeruten betesebochachinn zermanzetachinn enwersalen. Hiwet yeseten Amlake sem yibarek. Eyesus yadnal yitadegal!!!!!

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Před 2 lety +4

      አንቺ ደደብ አህያ ዉጪ ከዚህ ዋጋሽን እንሰጥሻለን ዝም አልናችሁ ብዙ ተፈታተናችሁን አሁን ተራዉ የኛ ነው እናንተን መዝጋት ማቃጠል

    • @fefeff6244
      @fefeff6244 Před 2 lety +5

      Atimonyi ተዋሕዶ bitikatel ጦር bibezabat አትጠፋም ሲቀጥል yetinyawun ኢየሱስ ንው misebekew እስቴ asredany bedekamaw gulbetuwa ጠላት yifetatenatal ኦርቶዶክስ አንተ hatiyatenyane ብላ አታገልም atiketam sigawi tegsastim አሰጥም ግን ማልዳ silehatiyetongoch tisteliyslech እግዝኦ mahirene ብላ timalidalech ታዲያ egziber ስራ ላይ ንው imitilew የቱ ንው ኦርቶዶክስ መሆኑ ንው ስራ አስከዛሬ yalasjemerew ወይስ ክርስቲናን akoyita ዛሬ mabikatuwa ንው የናንተን አመለካከት ልዩነት ስለ emebetachin ክድስት ድንግል ማርያምን ምልጃ ስለ መላክት ስለ ሰማዕታት ንው or አደባባይ አለመጮሃቺን ንው ኤግዚያብሔር ስራ ያላስጀመረው ታዛዝናላችሁ 😭😭😭😭😭

    • @hulusport11
      @hulusport11 Před 2 lety +1

      kedenzezena atenekum beka

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před 2 lety +69

    እጅግ የምንወድህ እንቁ መምሕራችን በኩረ ሰባኪያን መምሕር ምሕረት አብ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን

    • @surafelgirma8854
      @surafelgirma8854 Před 2 lety

      ጥላቻን ስለሰበከ

    • @sisayakilok7227
      @sisayakilok7227 Před 2 lety

      @@surafelgirma8854 ክብርህን ጠብቅ ምኑ ላይ ነው ጥላቻው በውስጣቸው ክፉ መርዝ ይዘው የሚጏዙ ፓስተር ተብየዎችን ስለገሰፀ አትድረሱብን ስላለ ነው ጥላቻው ነው ምን አይነት መረዳት ቢኖራችሁ ነው ምክርን እና ጥላቻን መለየት ያቃታችሁ? ጥላቻ ሰባኪው ፖስተር ዮናታን እያያችሁ በድራማ የተሞላ ቆሻሻ ትወናን ሰርቶ ኦርቶድክስ ሳይሆኑ ነን አስብሎ የገዳማትን ክብር ሲነቅፍ ምን ይመስልሃል?

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem +1

      @@surafelgirma8854 እናንተ መናፍቃኖች ናችሁ በየ ቻናላችሁ ጥላቻን ምትሰብኩት መጀመሪያ ለምን ትደርሱብናላችሁ።ስለ ሰው ሃይማኖት የኦርቶዶክስን ቤት ካላንቋሸሻችሁ ካልፈተፈታችሁ የናንተ ህልውና መቀጠል አይችልም?ምነው ወንጌላችን ምትሉት ሌሎችን በማንቋሸሽ ላይ የተመሰረተ ነው እንዴ???

  • @tirngotirngo1116
    @tirngotirngo1116 Před 2 lety +59

    መምህር ድንግል ማርያም ይጠብቅልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +8

    አይይይይ ዘንድሮስ የተዋህዶ ልጆች ንቁ እናመሰግናለን መምህራችን ተዋህዶን ለማፍረስነው።

    • @ammieshetu2653
      @ammieshetu2653 Před 2 lety

      eski ante metsaf kidus anbebeh takaleh sle tehadeso lemawrat enem mifelegew esu nw yetewahdo legoch neku ye egzihabern kal anbebu esu bcha nw bemechereshaw gize lay miyadenew ye mihretab timhret miyadn meslohal

  • @fikaethio3180
    @fikaethio3180 Před 2 lety +46

    ማርያምን ይሄን ትምህርት እራሱ ሙሉውን የተመለከተ ትክክለኛዋ የክርስቶስ ሙሽራ ይለያል❤

    • @wubitteklu815
      @wubitteklu815 Před 2 lety

      አሜን ወንድሜ እውነትን ጊዜ እንጂ ሰው አያጋልጥም።

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 Před 2 lety +1

      ስለ ክርስቶስ ለማውራት መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ይጠበቅብሻል😁

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem

      @@asnakechzewge9071 አንብበሽ እምነት ከሌለሽ ምን ዋጋ አለው መናፍቅ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem

      @@asnakechzewge9071 አንብቤያለሁ ግን እንዳንተ የጌታ ቃል በመናፍቃኖች የግል ፍላጎት ተቆርጦ እና ተቀናንሶ የተጻፈውን አይደለም።ሙሉውን መጽሃፍ ቅዱስ ነው ያነበብኩት

    • @asnakechzewge9071
      @asnakechzewge9071 Před rokem

      ምን ይላል ?

  • @netsanetterefe8214
    @netsanetterefe8214 Před 2 lety +27

    ጌታ እየሱስ ልቦና ይስጥህ አንድ ቀን ሁሉ እውነት ይገለጥልህ መቼ ነው ወንጌልን የምትሰብከው እስቲ ትንሽ መረጋጋት ይኑርህ መቼ ነው ስሜትህን መቆጣጠር የምትችለው ግን አሁን እኮ ትልቅ ሰው ነህ በስሜት በመጮ እውነት አይገለጥም ምን ያህል እንደሚበልጥህ እስቲ ስሜትህን ተቆጣጥረህ ስብከቶቹን እይ

    • @henokyilma4695
      @henokyilma4695 Před 2 lety +1

      Anch erasu ande ken yegebashal segebash gen tarfejalesh neseha satgebi wedemsyikerew tehjalesh yani new selzh yenta tube layi temlkech selyiewenatan

    • @meriiiisoiliana3965
      @meriiiisoiliana3965 Před 2 lety +1

      Be mejemria dengel mariam lebona tesetche ena yehye ewent new esu demo ewent new yemisebkewe weshte ayedlm ena sigbashe temlshalshe wede ewentu kidus Michale ewentawen yigletelshe

    • @netsanetterefe8214
      @netsanetterefe8214 Před 2 lety

      @@henokyilma4695 እውነት ያለው የኔታ ቲዩብ ውስጥ ሳይሆን ወንጌል ውስጥ ነው ወንዴሜ የሚሳደቡትን ከመስማት ወንጌል ብሰማ ይሻልሀል

    • @astertesfalem839
      @astertesfalem839 Před 2 lety +1

      @@netsanetterefe8214 emebrhan tmarsh

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 Před 2 lety +1

    ሆዳቸው አምላካቸው ነው ብዙ መብላት መታደል ነው እነዴ ወጣት ሰላም ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔርም ቃል ነው እንጂ ብሏል ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ።

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb Před měsícem

    እቁ መምህራች እግዚ አብሔ ዕድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏 አተን የሠጠን የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን (3)🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +26

    So at least you are watching the program. God bless you for that I want to see you in the next round there ወደ ኤፌሶን 1
    10፤ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።

  • @josefmelese8173
    @josefmelese8173 Před 2 lety +16

    እየሱስ ዛሬም ጌታ ነው፡፡ እናመሰግናለን መምህራችን ምህረታብ ስለሰጠሀን ምስሰክርነት ፡፡
    ዮኒ ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለውም ፡፡

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር የኛ እንቁ መዳኔአለም እረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ እኛ ለምግብነት አንገዛም።።። እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን መምህር በርታልን የኛ ጀግና እንቁ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ከመናፍቃን ጠብቀን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ካተጋር ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ

  • @santube9017
    @santube9017 Před 2 lety +14

    ጀግና ነህ መምህራችን በርታልን።

  • @samuelhabtemichael7873
    @samuelhabtemichael7873 Před 2 lety +34

    ኣምላኽ ጸጋ የብዝሓልካ መምህር ምሕረተኣብ ሽኮር ኣጆኻ ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሓግዝካ ተሓግዘና

  • @AdTr-jo3wt
    @AdTr-jo3wt Před 3 měsíci +1

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሀይልና ብርታትን ይስጥህ የእውነት አምላካችንይፍረድ እፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gtugtu5482
    @gtugtu5482 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እድሜና ጤና ያድልልን እግዚአብሔር💞🙏💕💒💒💒

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 Před 2 lety +145

    መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ እኛ ነን ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን መጠበቅ ያለብን ንቁ ንቁ ንቁ እንንቃ

    • @teddybyjesusjesus7584
      @teddybyjesusjesus7584 Před 2 lety +1

      አይዛችሁ ገና ትናደዳለችሁ

    • @mefigirma2921
      @mefigirma2921 Před 2 lety

      be orthodox hayimanotachin atimitubin

    • @halaleuya8108
      @halaleuya8108 Před 2 lety

      @@mefigirma2921 inante degmo iyesusin ataqlilubina

    • @halaleuya8108
      @halaleuya8108 Před 2 lety

      @@mefigirma2921 inante degmo iyesusin ataqlilubina

    • @danaitdanait9973
      @danaitdanait9973 Před 2 lety

      ቤተክርስቲያንን የሚጠብቀው ኢየሱስ ነው

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 2 lety +7

    ኦርቶዶቅስ ንቃ መምህራችን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @belaytilahun3312
    @belaytilahun3312 Před rokem

    ነቅተናል መምህራችን መ/ር ምህረተአብ። እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Před rokem

    እውነት ነው ክራችን የኛ መለያችን ነው ንቁው የኦርቶዶክስ ልጁች በሀይማኖታችን መጠንከር አለብን ስለ እውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መምህር እረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @selinayegeta3756
    @selinayegeta3756 Před 2 lety +15

    እሱን ከምትቃወም ወዳጄ በሱሰ በምዝርና የወደቁትን ወድም እህቶች አጥብቀክ ሰራ ሰለሱ ከመሰበክ ጌታ እየሱሰ ማሰተዋል ይሰጥክ ሆሆሆ

    • @henosejigu8498
      @henosejigu8498 Před 2 lety +2

      asmesayoch!

    • @nahomdan
      @nahomdan Před rokem +1

      ዝም በ ባክሽ ከድጡ ወደማጡ ከሲጋራ ሱስ ወደ ሰይጣን መንፈስ እየከተታቹ ነው ማስተዋል ምንምን የምትሉት ...

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem +1

      @@nahomdan በትክክል

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem +1

      ማስተዋልስ ከናንተ እርቃለች እናንተ አላውያን እና ከሃዲያን

  • @user-gm5wt2gz2x
    @user-gm5wt2gz2x Před 2 lety +77

    መምህር የተዋህዶ እንቁ አርበኛ መምህር ፀገዉን ያብዛላቺሁ በርቱ 🥰 🥰 🥰

    • @asmelashtadesse
      @asmelashtadesse Před 2 lety

      ለምህረትአብ የምገርመኝ አንድ ነገር ነው ፡፡ ሰው ብዙ አመት በሱስ ስሰቃይ ለቤተሰቡ ሚንያት ስሆን የሱስና የአደንዛዥ ባርያ በነበሩ ጊዜ ያልደረስካቸው ያሉበትን ችግር ያላየው መምህር ለምን ከአጋንት እስራት ወይም ከሱስ ተፈቱ ነው ወይስ ምን አላማ ኖሮ ነው ? እምነትኮ የግል ነው ወዳጄ ምን ነካህ ሐይማኖትም የግል ነው ፡፡ አገር ግን የጋራ ነው ፡፡ ለምህረትአብ እንወድሐለን ጥሩ ማስታወቅያ እየሰራህ ነው እዝው ሆናችሁ ታስራችሁ ኑሩ ማለትህ ….. ይቀጥላል

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem

      @@asmelashtadesse አይ መናፍቅ

  • @mariyamhadhaakoo
    @mariyamhadhaakoo Před 2 lety +1

    Kale hewt yasamalen Mahmirachin Bewunet ⛪

  • @weketawi5100
    @weketawi5100 Před 2 lety +1

    you make them famous thanks memiher

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před 2 lety +91

    *የተዋህዶ አርበኛ መምህር ኑሩልን አሁንም ጉባኤያችሁን ያስፋላችሁ እኛ የናቡቴ ልጆች አንቀይርም የኤሳው ልጆች ወዳጆች በጥሬ ስጋ ይሄዳሉ እኛ ግን የናቡቴ ልጆች ነን እርስታችንን አንሰጥም አንለቅም መምህር ኑሩልን*

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +4

      ደጉ ባላገሩ ውዱ የሀገሪ ልጅ ደንበጫ ደናነክ እንዳታኮርፍ እኔም የደጉ በአላሀገሩ ልጅ ነኝ እሸ

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 Před 2 lety +2

      የተዋህዶ አርበኛ የእየሱስ አርበኛ መሆን ይበልጣል ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ላንተ ነው የሞተው ይወድሀል።

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +1

      @@eyeruslegesse1081 ማለት

    • @mahitibeb5785
      @mahitibeb5785 Před 2 lety +1

      @@eyeruslegesse1081 are you OK in the head??? first look up what is tewahdo means/ Coptic orthodox Christians are the original Jesus believers and followers
      and if you believe in the true Jesus why you disrespect the religion he created??? maybe you don't know about this but pleas leave us alone and go and comment only on your theatrical church

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +2

      በትክክል የአባቶችን እርስት አልሸጥም እኛ የናቡቴ ልጆች ነን

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před 2 lety +117

    መምህሬ የኛ አበሳ 🙏ቅዱስ ሚካኤል በክፉ ሸፍኖ ይጠብቅልን 🙏🙏❤️❤️💖💖

    • @Linatube891
      @Linatube891 Před 2 lety +1

      አማርኛ ሲፅፉ የመጀመሪያዎት ነው ወይስ ለማሳሳት ነው 🤨

    • @zeritulema2408
      @zeritulema2408 Před 2 lety +1

      እሲቲ እውነቱን ጠይቀው በማርያም ላይ ያለውን ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን እውነቱ ግን መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው

    • @EyerusTsegaye-tk3wh
      @EyerusTsegaye-tk3wh Před měsícem

      አሜን

  • @astertube1663
    @astertube1663 Před 2 lety

    Egziabher Amlak Yetabikeh Mamehirachin Bewnat Tsegawun Yabzaleh Emabirhan Titabikeh Mamiheerachin

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እሱ ማማየ ኢትዮጵያ ውስጥ ያጥፍልን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን

  • @tsionalemayehu2575
    @tsionalemayehu2575 Před 2 lety +8

    ዮኒዬዬዬ ተሳክቶልሃ 1ኛኛኛ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ ምህረተአብ አንተም ጌታ ይወድሃል ሰው አትስበክ ጌታን ስበክ

    • @free-tz7zf
      @free-tz7zf Před 2 lety

      ዮኒ በደንብ ተሳክቶለታል እነሱ እኮ ገመዱን ነዉ ሚያመልኩት ለዛ እኮ ነዉ ሚያንጨረጭረዉ ጎፈንድሚ ብሎ ብር መሰብሰቢያ ነዉ ተነቅቶበታል ሌባ ነዉ ምህረተአብ

  • @jossytube7255
    @jossytube7255 Před 2 lety +12

    መምህር ሆይ የእግዝር ቃል ያስተምሩን
    ዓይኖቻችን ከሰው ለይ እናንሳ!
    ወንጌል ተጠማን

    • @besrat19
      @besrat19 Před 2 lety +1

      ወሬ ታዲያ የመማር ፍላጎት እንጅ መምህራችንስ ያስተምራሉ

    • @richokassa1823
      @richokassa1823 Před 2 lety

      geta yibarkehe

  • @alya6975
    @alya6975 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @tomrelaxing8667
    @tomrelaxing8667 Před rokem +1

    ኢየሱስ ይድረስላችሁ እናንተ በጣዖት አምላኪነት ተጨናብሳችኋል።

  • @dawittesfaye2393
    @dawittesfaye2393 Před 2 lety +28

    እኛ የተዋህዶ ልጆች መምህር ምህረተአብ የምትለንን ሁሉ እንፈጽማለን እንወድሀለን መምህራችን ❤❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… እዉነት ነው! ቃለህይዎት ያሰማልን ፍትፍት ያለ ትምህርት ነው… የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡት ተጠንቀቁ ያለን አምላክ….ሆዳቸው አምላካቸው የተባሉትን ሁሉ አንደሚዋረዱ ለዚህ የእኛ አምላክ የታመነ ነው፡፡ በሆዳቸዉ ማታለል እና መታለል ያሳፍራል ግን….ኦርቶዶክስ መሆን ግን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @besrat19
      @besrat19 Před 2 lety

      እውነት ነው አንደራደርም

    • @ibrotofic4186
      @ibrotofic4186 Před 2 lety

      hh kenategna mekegna adel.ende 😂

    • @ammieshetu2653
      @ammieshetu2653 Před 2 lety +1

      enkuan meheretab pawlos yetebalew saolem ye egzihabern sera misera meslot nw hawaryatun siyasaded yeneberew fetenm zegeyem geta yemeretew sew mekeyeru aykerem geta yewedhal belulegn sleza antem mihretab milehen sayhon ye egzihaber kal metsaf kidus mn endemil anbeb ena besu temera

    • @willliamautura6460
      @willliamautura6460 Před rokem

      @@Hiyawsim ጦርነት ቢሆንም 😣😣

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Před 2 lety +80

    እኛ ለምግብ አንገዛም ዛሬም ነገም የተዋህዶ ነን✝️✝️✝️🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 Před 2 lety +3

      ትክክል መቶ በመቶ

    • @zewditureta2939
      @zewditureta2939 Před rokem

      ሰድብ እኮ ሐጢያት ነው ። ሟች ማለት አኮ ሰድብ ነዉ።

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem

      @@zewditureta2939 🤔🤔🤔🤣🤣🤣

    • @kksamri2103
      @kksamri2103 Před rokem

      @@zewditureta2939 dhnet hatyat new malet tsdk newa

  • @nardosabye6570
    @nardosabye6570 Před rokem

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @lyrictube4192
    @lyrictube4192 Před 2 lety

    ከላይ ርእሱን ሳየው አዲስ ስብከት ይላል ስሰማው ግን ሀሜት እንጂ ስብከት አይደለም
    ጌታን መቀበል ሀይማኖትን መካድ አይደለም
    አንተም ሳይረፍድ ተቀበል ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው ። ተባረክ

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +69

    ሙስሊም ነኝ ለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትልቅ ክብር አለኝ ። ከቤተሰቤም ወደ ጠበል ሂደዉ የዳኑ ሰዎች አዉቃለሁ። ፔንጤ ግን ሆዳም፣አስመሳይ፣ ገንዘብ ወዳዶችና ዉሸታም እርካሾች ናቸዉ። ጎረቤቶቻችን ፔንጤዎች ነበሩ የመጨረሻ አስመሳዮች ሆዳቸዉ ሌላ አፋቸዉ ሌላ ነዉ። አሏህ በላ ያዉርድባቸዉ።

    • @samrawitnegash558
      @samrawitnegash558 Před 2 lety +2

      🙏🙏🙏

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 Před 2 lety +1

      Amen yena konjooo

    • @user-hs6bj5qq2h
      @user-hs6bj5qq2h Před 2 lety +2

      ክበርልኝ ወዴ

    • @nahommelaku3119
      @nahommelaku3119 Před 2 lety +4

      ወንድሜ ሰው በኦርቶዶክስ ጸበል እንደሚድን ካመንክ ለምን ኦርቶዶክስ አትሆንም?🙏

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 Před 2 lety

      @@nahommelaku3119 ay moslm eko besblu yednal gin emntachawn mkeyr ayflgum

  • @tgberhan2463
    @tgberhan2463 Před 2 lety +206

    “አንደበቱን ሳይገታ፣ ልቡን እያሳተ ሃይማኖተኛ ነኝ የሚል ሰው፣ ራሱን ያታልላል፤ ሃይማኖቱም ከንቱ ነው።”
    - ያዕቆብ 1፥26 (አዲሱ መ.ት)
    “ኢየሱስም መልሶ፣ “እውነት እልሃለሁ፤ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም” አለው።”
    - ዮሐንስ 3፥3 (አዲሱ መ.ት)

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety +8

      እውነት እውነት እላችኋለሁ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም ዮሐ 3 :5// ሃይማኖት ራሱ ጌታ ነው የሰጠን እንጂ እኛ ኦርቶዴክስ ፈጥረን ያመጣነው ነገር አይደለም ሃይማኖት እግዚአብሔር ራሱ ለሰው ልጅ የገለጠው መገለጥ ነው
      አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፌ 4 :5 // ሃይማኖት የማያስፈልግ ቢሆን ኖሮ መጻሕፍ ቅዱስ ላይ ምን ይሰራል ????

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety +1

      ዳግመኛ መወለድ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@Sara-ok8ri አንዲት ሀይማኖት የተባለቺው ኦርቶዶክስ ለመሆኗ ማስረጃ አለሽ? ካለ ስጪኝ ? “ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤”
      - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥21 (አዲሱ መ.ት)

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před 2 lety +4

      @@ukua3088 በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ሃይማኖት እና በስንዴ የተመሰረተ እምነት ልታወዳድሪው ባሎነ 😤 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አለሽ እኮ እርሷም ኦርቶዶክስ ናት መሰረተ ክርስቶስ ናት ሃይማኖትን ከእግዚአብሔር እንደተቀበልን የምታምን ኦርቶዶክስ ናት በጥምቀት የምታምን ኦርቶዶክስ ናት በክርስቶስ ጌትነት አምላክነት የምታምን ኦርቶዶክስ ናት ይህም አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት የተባለላት ኦርቶዶክስ ብቻና ብቻ ናት

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      @@Sara-ok8ri እኮ ከንዲት ሀይማኖት የተባለቺው ኦርቶዶክስ ለመሆኗ ማስረጃ ስጪኝ?

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 2 lety

    መልካም ወጣት ብለህ የመጣህ አንተ የእባብ መርዝ እመቤቴ ማርያም ያንተን መጨረሻ ታሳየኛለች

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 Před 2 lety +68

    ወደ ገላትያ ሰዎች 5:4 በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።

    • @menahussen9333
      @menahussen9333 Před 2 lety +2

      ገላትያ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ።
      ⁸ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።

    • @frehiwottamru7003
      @frehiwottamru7003 Před 2 lety +1

      @@menahussen9333 ቃለህይወት ያሰማል ተባረክ 🙏

  • @alembedane8672
    @alembedane8672 Před 2 lety +42

    ወደ ገላትያ ሰዎች 5:1 በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před 2 lety

    Amelke hoge ye tawayidoo lijocha ate tabakelen ba mehetabche asten🥰

  • @WengelTube2791
    @WengelTube2791 Před 2 lety +1

    ዮናታ አቦ ጌታ ይባርክህ

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 2 lety +56

    መምሕር እኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጠወት የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
    የተዋሕዶ ልጆች ንቁ ይህ ተኩላ ዮናታል የሚባል ሰውየ ከምድር ገጥ ያጥፋልን

    • @temesgenbayu4455
      @temesgenbayu4455 Před 2 lety +1

      እህተ ወንጌል ስሰበክ ምን ያናድድሻል ???

    • @helen4526
      @helen4526 Před 2 lety

      “እንደሚተላለፍ ድንቢጥ ወዲያና ወዲህም እንደሚበርር ጨረባ፥ እንዲሁ ከንቱ እርግማን በማንም ላይ አይደርስም።”
      - ምሳሌ 26፥2
      ያጥፍው ባልችበት አንችው እንዳትጠፊ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ።
      ወንጌል ድሮም ተሰዶአል ዛሬም ይሰደዳል አዲስ አይደለም ።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      እኛ እኮ መፀሀፍ ቅዱሱ ያለውን ነው ምናወራ ምን እናድርግ ከተፃፈው ውጭ ።

  • @user-zn6qs1lb4s
    @user-zn6qs1lb4s Před 2 lety +10

    ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8,9👈👈👈👈

    • @tube9874
      @tube9874 Před 2 lety +1

      አሜን

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 2 lety

      አዎ በፀጋው ድነናል
      ፊሊ2:12 መዳናቹን ፈፅሙ
      ያዕ2:14-22 መዳን በተግባር ነው የሚፈፀመው
      ታድያ ተግባር አያስፈልግም ለመዳን😁😁

    • @GOD_IS_Great_11
      @GOD_IS_Great_11 Před 2 lety +1

      amen tebareki

  • @workiemekonen2361
    @workiemekonen2361 Před 2 lety

    Memehr mehretab edma tena yeseteh egzihabhare yebarekeh yetebkehhhhhhh

  • @meserethailu2191
    @meserethailu2191 Před rokem

    Memhirachin Kalehiwot yasemalin!
    Yaglgilot zemenih yibarek!

  • @kedusjoseph2456
    @kedusjoseph2456 Před 2 lety +25

    እመብርሀን ትጠብቅህ። ሰማይና ምድርን የዘረጋ ታላቁ ጌታ ኦርቶዶክስን የሚነካ መቅሰፍት ይውረድበት። መምህር ሆይ ሺ ዓመት ኑርልኝ።

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 2 lety +68

    “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥17

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 Před 2 lety

      👉2ኛ ቆሮንቶስ 5÷16-21👉(ስለ ምልጃ)
      16-ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።
      17-ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
      18-ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
      19-እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
      20-እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
      21-እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
      -----------
      👉1ኛ ጢሞቴዎስ 2÷1-2👉(ስለ ምልጃ)
      እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።፣
      3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።

    • @etsubdink4017
      @etsubdink4017 Před 2 lety

      ትዕግስትዬ ጥቅሱን ሳትቆራርጪው ሁለንም በደንብ አንብበሽ ለመረዳት ሞክሪ እህቴ

    • @tigistassefa6596
      @tigistassefa6596 Před 2 lety +1

      @@etsubdink4017 ተባረክ ወንድሜ ይህን ያህል ካነበብክ ድነሀል ማለት ነው አንድ ደግሞ ልጨምርልህ ኤፌሶን 2
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
      ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
      ይህንንም ከላይ አውዱን ጠብቀህ አንብብና ተረዳ እንዲሁም ሮሜ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
      ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
      የሚለውንም እንደዚሁ
      ገላትያ 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ነገር ግን እላለሁ፥ ወራሹ ሕፃን ሆኖ ባለበት ዘመን ሁሉ፥ ምንም የሁሉ ጌታ ቢሆን ከቶ ከባሪያ አይለይም፥
      ² ነገር ግን አባቱ እስከ ቀጠረለት ቀን ድረስ ከጠባቂዎችና ከመጋቢዎች በታች ነው።
      ³ እንዲሁ እኛ ደግሞ ሕፃናት ሆነን ሳለን ከዓለም መጀመሪያ ትምህርት በታች ተገዝተን ባሪያዎች ነበርን፤
      ⁴ ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
      ⁵ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።

    • @derejetilahun8618
      @derejetilahun8618 Před 2 lety

      ማጭበርበር በመፅሃፍ ማስመሰል .. ኢየሱስ ብሎ በመጮህ አይዳንም! እሚዳነው በተግባር ነው እሚዳነው በፆም ነው እሚዳነው በመንበርከክ ነው!... በማስመሰል በማታለል የክርስቶስ መንግስት አይወረስም፡፡ ኦርቶዶክሳዊነት እውነት ነው ሃቅ ነው.. ጳውሎስን መምሰል ነው፣ ክርስቶስን መምሰል ነው፡፡… እናንተ ሰዎች መናፍቃን የተሰቀለውን ክርስቶስን እዩ አይናችሁን ግለጡ በዙዎች መስሏቸው ሄደውና ጠፍተው የነበሩት ዛሬ ወደ ቅድስተ ቤተክርስቴያን እየተመለሱ ነው!.. ኑና እዩ..ኑኑኑኑኑ ክርስቶስን ማዳን በተግባር ታዩታላችሁ.. በመጮህ አይደለም፡፡

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Před 2 lety

      @@derejetilahun8618 እስኪ ኣንብበው በልብህ ና በኣፍ ነው ሚለው ፡ Romans 10 (አማ) - ሮሜ
      8: ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
      9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      11: መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና።
      12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፡
      13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před 2 lety

    ትክክል ነህ መምህር ምህረትአብ ተባረክ አቤቱ አምላክ ይቅር በለን አሳፋሪ አሳፋሪ ስራ ነው ወጣቶች ወደ ህሊንችሁ ተመለሱ ንቁ ።

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 Před 2 lety +38

    ገና እየሱስ በአለም ይሰበካል 🙌🏾🙌🏾እኛ ኢትዮጵያዊያን የእምነት እንጂ የሀይማኖት ችግር የለብንም ብቻ ጌታ እየሱስ በምህረቱ ይንካ🙏🏽🙏🏽🙌🏾🙌🏾

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 2 lety +1

      የሃይማኖት ችግር የለብንም ማለት ምን ማለት ነው? ይህንን ማብራራት ከቻልሽ አደንቅሻለሁ!

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo Před 2 lety +2

      መቅደስ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ::እውነት የምታመልኪው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስን ከሆነ ፀሎት ስታደርጊ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስገጂ:: ለኢየሱስ እሰግዳለሁ ለክርስቶስ እሰግዳለሁ ለአማኑኤል እሰግዳለሁ እያልሽ ስገጂ::እንዲህ ካደረግሽ አደንቅሻለሁ::ያልኩሽን በትጋት ከፈፀምሽ መልሱን ታገኚዋለሽ

    • @hannaemeshaw8725
      @hannaemeshaw8725 Před 2 lety

      አንቺ ደደብ አህያ ዉጪ ከዚህ

    • @wax-6229
      @wax-6229 Před 2 lety

      ይሄ እኮ ነው አንዱ የprotestant ውጤት , ሃይማኖት ያለውን ሰው ሃማኖት የለሽ ማረግ😏

    • @Fikir-221
      @Fikir-221 Před 2 lety +1

      ሰው ማመጽ ካለበት ኢየሱስ ሲነካበት ነው እንጅ ለሐይማኖት ጋርድ ከተሆነ ችግር አለ ማለት ነው።!!!እውነት ኢየሱስ ነው ዮኒ የሰበከው ክርስቶስን እንጅ ድንጋይን አይደለም።እሔን ያህል ካበሳጫችሁ ውስጣችሁን ፈትሹ

  • @user-pe2oy4nz3x
    @user-pe2oy4nz3x Před 2 lety +66

    መምህሬ የኛ እቁ እመቤቴ እድሜህን ጨምሮ ከኛ ቀንሶ ይጥልን👏👏👏⛪⛪⛪⛪የተዋህዶ ልጆች መቸውም በነዚህ አውቆ አበዶች ከይሸወድም

  • @kaleabteshome3997
    @kaleabteshome3997 Před 2 lety +1

    yoni Enwedekalen❤️❤️❤️❤️
    meheret wendme Geta yebarkek wede berhan yametak....enwedkalen antenem

  • @slamslam4956
    @slamslam4956 Před rokem

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ayuyoutube6152
    @ayuyoutube6152 Před 2 lety +29

    መምሕር አባታችን ምሕረተአብ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን በሔድክበት ሁሉ ሰላምሕ እንዲበዛ ከመዳሕኒትያችን ከእየሱስ ክርስቶስ ከሆነው ከእናቱ ድንግልን ማርያም እለምንልሕ ዘንድልቦናውን ትስጠኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @meklitdejene2652
      @meklitdejene2652 Před 2 lety +1

      “ስለ ክርስቶስ ስም ብትሰደቡ፣ የክብር መንፈስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ስለሚያርፍ ብፁዓን ናችሁ። ከእናንተ ማንም መከራን የሚቀበል ቢኖር፣ ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ወንጀለኛ ወይም በሰው ነገር ጣልቃ ገቢ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን በመሆኑ መከራ ቢደርስበት ግን ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር፤ ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት የሚጀምርበት ጊዜ ደርሶአልና። እንግዲህ ፍርድ የሚጀምረው በእኛ ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ ሰዎች መጨረሻቸው ምን ይሆን? እንግዲህ፣ “ጻድቅ የሚድነው በጭንቅ ከሆነ፣ ዐመፀኛውና ኀጢአተኛው እንዴት ሊሆን ይሆን?””
      ‭‭1 ጴጥሮስ‬ ‭4:14-18‬ ‭‬‬

    • @salammisso6236
      @salammisso6236 Před 2 lety

      Egzabar ergem edme ysetk menrachen

    • @hawuletmohammed3967
      @hawuletmohammed3967 Před 2 lety

      መምህር መንፈስ ቅዱስ ነው።ቢያንስ ሀዋርያቶቹን ዘይት መቀቀል ድረስ ያደረሳቸው የጌታ የእየሱስ ፍቅር ነው የጌታን ስም ሲሰብኩ አሁንም እሱን አውቃለሁ ትላላችሁ የስሙ አንደኛ ተቃዋሚ ኦርቶዶክስ ተጋርዶባችኋል እኮ እስቲ ቢያንስ መፅሐፍ ቅዱሱን አንብቡ።እውርን እውሩን አይመራም።ሮሜ 1:1 የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰው እና እንሰሳ አትቀይሩ።ፍቅር ጌታ ብቻ ነው ነፍሱን የሰጠን እሱ ብቻ ጌታ ይወዳችኋል።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +61

    መምህርት በደንብ ነው የማዳምጥህ በደንብ ነው የምስማው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን ለሁላችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን

    • @helen4526
      @helen4526 Před 2 lety

      ዘላለም የሚኖር አንዳች ነገር እንደሌለ እና ምድር በታላቅ ትኩሳት እንደምትጠፍ አታውቂም ? እርምሽን አውጭ ዘላለም ያለው መንግስተ ሰማይ ነው እዛም የሚገባው መፀሀፍ ቅዱስ እንደሚል ፣
      “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
      - ዮሐንስ 3፥36
      የኔ ቆንጆ ዘላለም የሚቆይ ሀይማኖት የለም አዲሲቱ እየሩሳሌም ስትመጣ በበጉ ደም ልብሳቸውን ያጠቡ ብቻ ናቸው ዘላለም የሚኖሩት ንቂ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ አምነሽ በአፍሽ መስክሪ የዘላለም ህይወት ይኖርሻል እኔ አይደለሁም ያልኩት የእግዚአብሔር ቃል ነው ያለው ።

    • @betelhm12eyoab85
      @betelhm12eyoab85 Před 2 lety

      @@helen4526 የኔ ቆን አንቺ ራስሽ ንቂ ለነፃነት ብረሽ ጌታ በደሙ የመሰረታትን አንዲት ሃይማኖት ባትክጂ ባይ ነኝ ክርስቶስ ለዘለአለም አምላክ ነው

    • @helen4526
      @helen4526 Před 2 lety

      @@betelhm12eyoab85 አሳይኝ መፀሀፍ ቅዱስ ላይ በደሙ ኦርቶዶክስን መስርቶአል የሚል እኔ እኮ አሁንም ለመማር ዝግጁ ነኝ እውነትን ሁሌም እፈልጋለው ። “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።”
      - ዮሐንስ 3፥17
      መዳን በክርስቶስ እየሱስ መሆኑ ሀብቶኝ ነቅቻለሁ የኔ እህት ዛሬም ነገም እስከምሞት ወይ ጌታ እስከሚመጣ የገባኝን እውነት እኖራለው ፣ ከሚሰድቡ እና እትሂዱ ብለው ከሚከራከሩ እውነትን ለህዝቡ ቢሰብኩ እውነትን ትቶ ሰው የትም አይሄድም ኦርቶዶክስ ሆኖ የሞተለትን ጌታ እያከበረ ይኖራል ግን ግን ምን ይደረግ ከእየሱስ ይልቅ ቅዱሳን ፣ ሰማእታት ፣መልእክት ከብረው የሚነገሱባት ሆነች የክርስቶስን ስም መጥራት ነውር እስከሚመስል ድረስ መናፍቅ ያስብላል ልብ ያለው ልብ ይበል
      ሐዋርያት 4
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
      ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
      ከሰማይ በታች ሌላ ስም የለም መዳን በእርሱ ነው ።

  • @esayasweldestadick8566

    egziabher hoy orthodox eminetachinin ante kekfuwoch tebklin. Amen!

  • @firhewothailu5694
    @firhewothailu5694 Před 2 lety

    መምህር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፤

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Před 2 lety +25

    በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ማሰተዋል ልቦና ያድለን አቤቱ ማርነ ይቅር በለን መድኒዓኃለም አባቴ እቁ የተዋህዶ ልጆች የመምህርን ትምህርት በደብ እናዳም አንተልል

  • @ezihoze1023
    @ezihoze1023 Před 2 lety +5

    የብዙ ሰዎችን ህይወት በእግዚአብሔር ሀይል እየቀየረ ያለን ሰው እንደሱ ማድረግ ስላልቻልክ ብቻ ቀን ሙሉ ስትሰድበው ትውላለህ የሚገርምህ ይሄ ሁሉ እያልከው አንድም ቀን ስምህን አንስቶ አያውቅም እሱን አቀላለሁ ብለህ አንተ ቀለህ ተገኝተሀል ። እየሱስ ብቻውን አዳኝ ጌታ እና አማላጅ ነው!!!!!!!!

    • @bizualemmekonnen650
      @bizualemmekonnen650 Před 2 lety

      አዳኝና አማላጅ አይጣረስም ካዳነ ለምን ያማልዳል ለእኛ ግን ጌታችን ፈጣሪያችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 2 lety

      በሥላሴ አታምኝም ማለት ነው? የፕሮቴስታንት ችግር እኮ ይሄ ነው ፤ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ!

  • @turg5707
    @turg5707 Před 2 lety

    መምህረችን ምህረትአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seblebeyene8655
    @seblebeyene8655 Před 2 lety +4

    ሁሉም ወደ ጌታ እንዲመጣ እንሰብካለን እንፀልያለን አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ 😘

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem

      ይልቅስ አንቺን ይርዳሽ መድሃኒአለም የአለሙ ቤዛ

  • @Misikir-dq1gw
    @Misikir-dq1gw Před 2 lety +17

    እየሱስም እንዲህ አለ መንገድና እውነት ህይወትም እኔ ነኝ ማንም በእኔ ካልሆነ ወደ አብ ሊመጣ አይችልም ። ዮሐ 14:6 ጌታ ይወድሀል ብዙ አትማረር መምህር

    • @dinkuatizazu0411
      @dinkuatizazu0411 Před 2 lety

      በምጨረሻው ዘመንስ ምን ይሆናል አለ

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      መንገድ ነኝ አለ ማንም በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ያለው ለተላከባቸው ህዝቦች ለእስራኤላውያን ነው? ወይስ ለሁሉም ሰው? ለምሳሌ በሙሴ ዘመን ሙሴን የተከተሉ ይድናሉ አይደል?

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +274

    መምህህችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ይማርን ይቅር በለን😭😭😭😭😭 ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑርልች👍👍👍👍👍👍

    • @tomasashenafi882
      @tomasashenafi882 Před 2 lety +1

      haymanot lezelalem? min malet new

    • @maphotography2286
      @maphotography2286 Před 2 lety +2

      መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እውነት ነው ሁላችንም ቅድስት ቤተክርስቲያንን መጠበቅ አለብን

    • @bamispencer9224
      @bamispencer9224 Před 2 lety

      Ahuns man nadebachu wendem ena ehetoche huelem eko mesebek yalebet ye zelalem amelek fetari nw ena demo ehen ngr lesewoch yetekemal

    • @tsehaymebretu1299
      @tsehaymebretu1299 Před 2 lety +1

      Haymanot ayadnm teret teret eyesemashi endatmochi Eyesus bchawun yadnal.

    • @craiaaiby5941
      @craiaaiby5941 Před 2 lety

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏💞

  • @esubalewamare7243
    @esubalewamare7243 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 Před 2 lety +143

    እንደው መምህራን ምን ልበልዎት እመቤቴን እድሜ ጤና ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልዎት በእውነት ።
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ማንም አይችሏትም።
    ባለ ድምፅ ብቻ መረዋ የሆነ እውቀተ ቢሱ አልቻለም ታሪክ ሆኖ ቀረ።

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu Před 2 lety +1

      አሜን እህት ቤተሰብ ሁኝኝ

    • @asmelashtadesse
      @asmelashtadesse Před 2 lety

      ለምህረትአብ የምገርመኝ አንድ ነገር ነው ፡፡ ሰው ብዙ አመት በሱስ ስሰቃይ ለቤተሰቡ ሚንያት ስሆን የሱስና የአደንዛዥ ባርያ በነበሩ ጊዜ ያልደረስካቸው ያሉበትን ችግር ያላየው መምህር ለምን ከአጋንት እስራት ወይም ከሱስ ተፈቱ ነው ወይስ ምን አላማ ኖሮ ነው ? እምነትኮ የግል ነው ወዳጄ ምን ነካህ ሐይማኖትም የግል ነው ፡፡ አገር ግን የጋራ ነው ፡፡ ለምህረትአብ እንወድሐለን ጥሩ ማስታወቅያ እየሰራህ ነው እዝው ሆናችሁ ታስራችሁ ኑሩ ማለትህ ….. ይቀጥላል

    • @abayneshbrhanu
      @abayneshbrhanu Před 2 lety

      @@asmelashtadesse ምን ማለት ነው በሆድ እያታለሉ ከቤተክርስቲያን ሲያወጣ ቅድሳንን ድንግል ማርያምን የማይወድ ንፍጣም እሱ በካልቹ እየመታ እፈውሳለሁ እያለ ሲጨበጨብለት እርሱ ቅዱሳንን መብለጥ ወይም መተካከል ቀርቶ አንድ የሰፈር ድርየ ሌባ እንኳ ይበልጠዋል መምህራችን ምህረት አብ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ይሄን ወፍ ዘራሽ ወበኔ ሁሉ ድንግል ማርያም ከምድረ ገፅ ታጥፋልን!!!!!!

    • @adinewassefa6014
      @adinewassefa6014 Před 2 lety

      ዳን ሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋሪት ስራ (4 ፡ 12) ፡፡ ሌላ አያስፍልግም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአፍህ ብትመሰክር ትድናለህ ይላል ቃሉ፡፡ የምን ከንቱ ድካም ነው! ነቃ ነቃ በል እንጂ ወንድሜ የጌታ መምንጫ ተቃርቧል! ተሰናዳ! ተረት! ተረት የትም አያደርስም

    • @adinewassefa6014
      @adinewassefa6014 Před 2 lety

      @@abayneshbrhanu ዳን ሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋሪት ስራ (4 ፡ 12) ፡፡ ሌላ አያስፍልግም ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ ብታምን በአፍህ ብትመሰክር ትድናለህ ይላል ቃሉ፡፡ የምን ከንቱ ድካም ነው! ነቃ ነቃ በል እንጂ ወንድሜ የጌታ መምንጫ ተቃርቧል! ተሰናዳ! ተረት! ተረት የትም አያደርስም

  • @tigistbiyazen8711
    @tigistbiyazen8711 Před 2 lety +5

    መምህር ልቤን ሲያደማው የነበረውን ነገር ተነፈስክልኝ ተመስገን✋✋✋

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን !!!❤❤❤❤❤

  • @elsabetweldemedhin7743

    አባቴ መምህሬ አሁንስ ፈራሁ ዝና እንዳይጥልህ ፈራሁ።ኦሪገንን የጣለዉ የቀለም ሰረገላ አንተንም እንዳይጥልህ ፈራሁ።ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 2 lety +57

    ድሮም በስንዴ እርዳታ ነበር ፕሮቴስታንት ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ይህን ዮናታን በደንብ አረጋገጠልን:: ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ በስጋ ፍላጎት እንደከብት አንነዳ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን 🙏

    • @habaguchi458
      @habaguchi458 Před 2 lety +2

      merdat hiwetachn nw,sinde aydelem gena tef enadlalen,anchi nesh mejemeriya yemitiselefiw

    • @yabiking356
      @yabiking356 Před 2 lety

      @@habaguchi458 አነዚህ ende ኤርትራ ማሰር ማሳደድ ነው አንድም benti አይኖርም nbre አሁን ግን ye አገርቱ መንግስት ነው አንድህ አያደርግ ያለው ketchale ከምድር ማጥፋት ነው አንዝህ erkusoch

  • @lemhar1134
    @lemhar1134 Před 2 lety +1

    God bless you Memherachen!!!

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @ewketagaro8987
    @ewketagaro8987 Před 2 lety +17

    እግዛብሔር በስራ ላይ ነዉ ...ዮንዬ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ተሳክቶልሀል 👏👏 💪💪

    • @azmaraz7269
      @azmaraz7269 Před 2 lety

      የሰይጣንቁራጭየዳቢሎሰየግብርልጆች ☝️ፍርድከግዚአብሔርነው

  • @mekdesmekdes5886
    @mekdesmekdes5886 Před 2 lety +14

    መምህሬ እግዛቤር እርጅም እድሜ ይስጥህ ስውኮ ለሆዱ ሀይማኖቱን ሽጠ መጨርሻው ዘመን መጥቷል ይሄው ሀገሬ ጸጤ ሲመራ የደም ሀገር ሆነች

  • @hamzicmuhammad113
    @hamzicmuhammad113 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረትአብ

  • @ay9289
    @ay9289 Před 2 lety

    Memher Mhiretab egzihabher yitebekeh🙏❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +8

    የኛ እንቁ መምህር ሽአመት ኑርልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @bertukanmallede2119
    @bertukanmallede2119 Před 2 lety +22

    የኔ አባት እንኳን አንተ ኖርክልን#🙏🙏🙏 ክብር ለእናት እና ልጁ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የድንግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +7

    እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ይታደጋል
    ምረት ህዎቴ የሆነዉን ክርስቶስ እየሱስን ስበክ በአሉባልታ ግዜኪን አታቃጥል እየሱስ ይዎድካል 🙏

    • @vepa5148
      @vepa5148 Před 2 lety

      medre leba fetari yeker yebelesh or yeblke mariyamne nekesh getane agegewalwe aybalme

    • @maranat7829
      @maranat7829 Před 2 lety

      @@vepa5148 ስለ እኛ ትቴሺ ስለ እራስሽ አስብ:: የጌታችን እናትን ማርያምን የምጠላ ማንም የለም እና እንተ ክምትዎዱዋት በላይ እንዎዳታለን እናንት ከምታውቁዋት በላይ እናዉቃታለን!!! ስቀጥል መዉደድ ማለት ምን ማለት ነው ? መልሺልኝ ዎይም መልስልኝ ክአክብሮት ጋር 😍

    • @vepa5148
      @vepa5148 Před 2 lety

      @@maranat7829 First of all ene selerase btam nwe masebwem mawekwem kemilesh belaye beyne eske migelte deres ye maryamne madane selot ayechalwe........... 🤣🤣🤣🤣kenante belaye minewedat 😂😂setye atafrime ahunme derama ayselechachwem ene ayagebagme idc yefelekshwen mamlek tichiyalesh gne yene hayat erasu edme tebeletewalch hayimanotacwune be so orthodox tintem yenbere 700 amet belaye yenoru abatoch yalbate andit betekiristiyan nat kemilesh belaye tilke nat ........... medaniyalme yemikeberebat be mibelat sayhone zeke belo basalfe be geta migobegbate nat enji yadegubtne hayimanot kedto be nech astesasbe bekoye hayimanot danikira yemidelkebet bota aydelechme eyesus eyesus yemilegh bech mingeste semayat aygebame endetebalwe sorry gne endi endi endi belesh bezu esefalwe gne anchi tefeteshale maryamne esu libona yestachu enji yayehutne betayie noro endi ateyeme nber pls temeleshe..................... ena yeteyekshegh meweded min malet nwe asaterewe simeleselesh ye dinglen fikir lemawek or fikir lemawek getane yakeberatne enat ahun degagmo bemmetrat nwe ( yitadelutal enji aytagelutme)

    • @maranat7829
      @maranat7829 Před 2 lety

      @@vepa5148ስለመለሺልኝ አመስግናለው በጣም ጌታ እየሱስ ይባርክሺ...... ሲቀጥል ቤተክርስትያን ማለት ጣራና ግድግዳ አይደለም .... ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ክአብ ዘንድ ጸጋን የተከበለች የተመረጠች ናት ትክክል ነሺ.... መዉደድአለት ምን ማለት ነው ያልኩሺን አለመለሺልንም ነገር ግን ልመልስልሺ ማርያምን መዉደድ ማለት ማርያም ጌታዋን ያደርግችዩን ጌታ እየሱስን ጌታ ማድርግ እርሱን ብቻ ስሙት ያለቸውን መስማት ነው መውደድአለት:: ጌታ እየሱስ ያድናል ይዎድሻል መዳን በእየሱስ ቢች ነው ሌላ በማንም የለም ተባረክ 🙏💕

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 Před rokem +1

      አንቺ ስለ እራስሽ ብቻ የምታስቢ ከሆነ የኦርቶዶክስ ቻናሎች ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ ታዲያ?

  • @bzuyietube9303
    @bzuyietube9303 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etdtube1670
    @etdtube1670 Před 2 lety +4

    bezih memhr lay yeseferew ye aganint menfes be Eyesus sm yifres!!!! antem Getan tekebel!!!!

  • @abrham6325
    @abrham6325 Před 2 lety +8

    መናፍቅ የምታደርግ የአዳልሞቴ መንፈስ እግዚአብሄር ይስበርህ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላው ዮናታን ልሳንህን ይዝጋው. (መምህር ምህረታብ በርታልን)

  • @FasilTe
    @FasilTe Před 4 měsíci

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማን በእውነት ሁለም በአምሮየ ጥያቄ የሆነውን መልስ አገኘሁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 Před 2 lety

    መምህር ምህረት አብ መምህሬ ውድ የኦርቶዶክስ ፈርጥ

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 Před 2 lety +16

    መምህራችን ምህረተአብ የኛ እንቆችን ፀጋና ጤና አምላክ ቅዱሳን ያብዛልን

  • @zemaritseblewengielofficia5926

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች መቼም አትጠፋም 🙏🙏🙏

    • @ammieshetu2653
      @ammieshetu2653 Před 2 lety

      enkuan orthodox protestantm muslimem lezelalem aynorem lezelalem minorew and amlak bcha nw semeum get eyesus yebalal kesu gar tesmama lelaw mnm ayseram orthodox ayadenm protestant ayadenm miyadenew eyesus bcha nw

    • @gamingonandroid1884
      @gamingonandroid1884 Před 2 lety

      @@ammieshetu2653 lik neh wendme

    • @alem2334
      @alem2334 Před rokem

      @@ammieshetu2653 እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ጌታን የተቀበልነው ሳንወለድ በመሀፀን ውስጥ እያለን እንደ ዩሀንስ የማርያምን ስም ድምፅ ስንሰማ በሆድ ውስጥ እንዘላለን ስንወለድ ደግሞ ሴት ከሆን በሰማንያ ቀናችን ወንድ ከሆን በአርባ ቀናችን ተጠምቀን ጌታን ተቀብለን ስጋው ደሙን ተቀበልን እሺ ቆይ እኛ አሁን አይደለም በመሀፀን የዘለልነውን የሰገድነውን ተወው በአርባ ቀናችን የተቀበልነውን ጌታ አሁን ተቀበሉ ምትሉን የናንተ ጌታ የተለየ ነው እንዴ አሁን የምንቀበለው

  • @abenezermthewos4771
    @abenezermthewos4771 Před rokem +1

    ተሀድሶ ለዘላለም ፀንታ አትኖርም ምክንያቱም ክርስቶስ የሞተወ ለሀይማኖት ሳይሆን ለነፍሳችን ነዉ ነገር ግን ነፍሳችን ከየሱስ ጋር ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @tadessuabebe7992
    @tadessuabebe7992 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 Před 2 lety +51

    መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን። እንዳንተ ያሉ መምህራን እግዚአብሔር ያብዛልን።

    • @gmalgmal3752
      @gmalgmal3752 Před 2 lety

      መምህራችን ቀቃለሂወት ያሰማልን

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ኩብር ሳበክሃን መምህርችን ምህርተአብ በእውነት ቃላ ህይውት ያሰማልን በእውነት ማሰተዋለ ልቦና ያድለን 😭😭😭

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před 2 lety

    Ene betam yemaznew bewatatu new
    Letekem belu ketenedaw garyemineda
    Emnetepis kagi new ene tewado aymanote tenoralechi lezelalem nebs Orthodox Emnet 👈👈❤❤

  • @mthh752
    @mthh752 Před 2 lety +1

    ከእየሱስዬ ወጭ ወዴ ወጭ።

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 2 lety +43

    መምህር የተዋህዶ አርበኛ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ስለዚ እድሜከጤናጋሪ የኔንእድሜ ጨምሮ የድንግልጅ ይስጥዎት ሌላምንም አልል

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před 2 lety +1

      መምህር ምህረተ አብ እኛ ክርስቲያን አይደለንም ሰይጣን የሰጠን ስም ነው ብሎ በአደባባይ የሰበከ ሰው እንደሆነ ያውቃሉ ??

  • @ggh8725
    @ggh8725 Před 2 lety +13

    መምህራችነ ፀጋውን ያብዛልህ ልቦና ይስጣቸው የድንግል ማራም ልጅ ቀልባቸውን ይመልሰው

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @yineguraarsenal4272
    @yineguraarsenal4272 Před rokem

    kale hiywot yasemalin tsegawin yabizalih memihrachin