ኢትዮጵያዊው ሐዲስ ሐዋርያ አቡነ ተክለሃይማኖት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo

Komentáře • 198

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 5 lety +18

    አሜን።
    የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን።

    • @nigesteshetu398
      @nigesteshetu398 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @ranarana625
      @ranarana625 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @helenaalie1620
      @helenaalie1620 Před 5 lety +1

      የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏

    • @asemerabeyene3531
      @asemerabeyene3531 Před 5 lety

      Amen Amen Amen

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 Před 5 lety

      qalehiwotn yesamalen gin ke yekirtagar erso maletim alebn
      kibrn lemegab kibrn stu blo getachin EGIZAHABER EYESUS KIRISTOS yezizn

  • @user-ht5no5ez1p
    @user-ht5no5ez1p Před 5 lety +1

    አባታችን መምህራችን በእውነት የህይወት ቃልን ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን አብዝቶ ያድልልን ጻድቁ አባታችን ሐዋርያው መነኩሴ አባታች ተክልዬ በረከታቸውን ለሁላችን ያድሉን አሜን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @almazarafaynearafayne8068

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከት የ አባታችን አብነ ተክልሃይማኖት ይድርብን አሜን

  • @hanakifle720
    @hanakifle720 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን (፫)

  • @user-hy2dk5gn6w
    @user-hy2dk5gn6w Před 5 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት ልምና አይለየን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜንንን

  • @kechom976
    @kechom976 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተስፋ መንግስትን ያስማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @alem4310
    @alem4310 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ ያባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ብረከት ይደርብን አሜን፫እንኳን ለአባታችን ለአብነ ተክለሃይማኖት አመታዊይ እረፍት ባሀላቸው በሰላም አደረሰን አደረሳችው

  • @marsettasewfelke7869
    @marsettasewfelke7869 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት እረዴት በረከታቸው ይደርብን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @sarat.1578
      @sarat.1578 Před 5 lety

      Amen yabatachn bereket yderen

  • @user-mx2ce7qi3k
    @user-mx2ce7qi3k Před 5 lety +6

    እንካን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ስለ ቤተክርስቲያናችን አጥብቀን እንፀልይ

  • @user-op4qv6jz9c
    @user-op4qv6jz9c Před 5 lety +1

    አሜን። ያባታችን በረከት ይደርብን። ጸጋው ያብዛልክ ወድማችን።

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 Před 5 lety +1

    አሜንን ! ቃለ ህይወት ያሰማልንን ፃድቁ ተክለሀይማኖት አገራችንን ይጠብቁልን!

  • @mamababa2478
    @mamababa2478 Před 5 lety +1

    አሜን የፃድቁ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር አሜን።

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣባታችን ፀሎት በረከት ምልጃው ኣይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 Před 5 lety +1

    አባቴ አቡነ ተክለሀይማኖት አገራችን ኢትዮጵያን አይርሷት

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 Před 5 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ተዋህዶሀይማኖት ልዩ ናት የበረታው እምነታቸውና ፀሎታቸው ሀገራችን ከነዚህ ከቀን ጅቦች ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-kd6sq6gi1c
    @user-kd6sq6gi1c Před 5 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw Před 5 lety +1

    የፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ረደአታቸዉ ይደረብን ቃለህወት ያሰማልን

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታች የአብነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድኤት አይለየን በጸሎተቸው ይማረ እግዚአብሔር

  • @user-oz3yx3dw1i
    @user-oz3yx3dw1i Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-ck1yj9hk5c
    @user-ck1yj9hk5c Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    የአባታችን አባ ተክለሃይማኖት ፀሎቶም በርከቶም ይደርብን

  • @rafeekpazhur3368
    @rafeekpazhur3368 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የኣባታችን የኣቡነ ተክለሃይማኖት ረዲኢታችው በረከታቸው ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ነው ደስ ይሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 Před 5 lety +4

    ፀጋ በረከታቸው እረድኤታቸው ፀሎት እና ምልጃቸው በኛ ላይ ይደር ። አሜን

  • @user-gm7fn7vh1p
    @user-gm7fn7vh1p Před 5 lety

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን፫

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አንተም ተባረክ

  • @tigstadmasu4338
    @tigstadmasu4338 Před 5 lety

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት የቤተክርስቲያን አምላክ የቅዱስ አባታችን የ ኢትዮጵያን ሀዋርያ ፃዲቁ አባታች ን ተክለ ሀይማኖት አምላክ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያቆይልህ!!!

  • @hm3183
    @hm3183 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ አባታችን የተክለሃይማኖት ፊቅሩ ፀሎቱ ለቴዋህዶ ሃይማኖታችንና ለአጌራችን እትዮጵያ ፀንቶ ለዘላሌም ይኑር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @adsdsa9097
    @adsdsa9097 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለውት መምህራችን የአባታች ተክለ ሀይማኖት በረከት እና እረዴታችው ይደርብን አሜን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    የአባታችን የፃድቁ ተክለሃይማኖት
    በረከታቸው ይደርብን እንኩዋን አደረሰን
    ለመምህራችን ም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +6

    ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን የአባ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ረድኤተ ፈውሳቸው አይለየን እንኳን አደረሰን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ይደርብን የአመት ሠው ይበለን የሠማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን

  • @shshsgahahha5280
    @shshsgahahha5280 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንየፃድቁበረከት ይደርብን

  • @nasemanam6677
    @nasemanam6677 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ያውርስልን

  • @fathimafathi5472
    @fathimafathi5472 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረዴት በረከታቸው ይደርብን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አቤቱ ምህረታቸውን
    አይለየን እንደ ስራችን ሳይሆ
    እንደ ቸርነታቸው ።
    በፀሎታቹን አስቡኝ ሐጢያተኛ ነኝ
    ወለተ ፃርቃን ሐጢያቴን ስለበዛ ነው
    ብዙም ጤና የለኝም
    እባካችዉ

  • @fraykedine1331
    @fraykedine1331 Před 5 lety

    አሜን መምራችን በውነት መዳንያለም ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ🙏🙏

  • @martube172
    @martube172 Před 5 lety +1

    ቃለህውትን ያሠማልን ደስሚል ህወትን የሚያመልም አያባታችን የህወት የገድል ታሪክ

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o Před 5 lety +1

    ታምር ነው ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mamafekrllvoeyoumamatme5255

    በርከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 Před 5 lety +3

    እንካን ንአባታችን አብነ ተክለ ሃይማኖት አደረሰን ምልጃ ፀሎት ይደርበን ሰላምን ፍቅርን ለአገራችን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን አሜን

  • @yhmeyhme8383
    @yhmeyhme8383 Před 5 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ከረድኤታቸው ያሳትፈን አሜን አሜን

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት የሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አባ ተክልየ የሰማነዉን በልቦናችን አሳድርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @abetumaregn3443
    @abetumaregn3443 Před 5 lety +1

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ ብአል አሜን ነቢይን፡በነቢይ፡ስም፡የሚቀበል፡የነቢይን፡ዋጋ፡ይወስዳል፥ጻድቅንም፡በጻድቅ፡ስም፡የሚቀበል፡የጻድቁን፡
    ዋጋ፡ይወስዳል። አሜን በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን አሜን

  • @maseabdisa1203
    @maseabdisa1203 Před 5 lety +1

    እሜን እንኳን እደርስቸ ይእባትችን እኔን ትለህክይማህንት እምት መተሳባ በእህሊን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮጨአደረሰን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቅዱሳን አማላጅነት አይለየን አሜን
    እኛንም ለደጃቸው ያብቃን

  • @m2atranaam226
    @m2atranaam226 Před 5 lety +3

    እንኳን የአቡነ ተክለሀይማኖት በአል አደረሳችሁ

  • @sophiaalmu9204
    @sophiaalmu9204 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልአባታችንቃለሕይወትያሠማልን. ትምሕርትሕ. ምግብእናውሐነው አይሠለችም እድሜይሥጥልን ካመቱያድርሥልን. አባታችን።

  • @alamamri2992
    @alamamri2992 Před 5 lety

    አሜን ፫ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አመታውይ ባአል አደረሰን አደረሳችሁ ልመነው በረከቱ ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት በእውነት ይደርብነ አሜን ፫ !!!!!!!

  • @samsungj4core545
    @samsungj4core545 Před 5 lety +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @berhe4910
    @berhe4910 Před 5 lety +1

    ቓለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @kalgetu753
    @kalgetu753 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ዕሄሒን ትምርት እዳዳምጥ ለፈቀደልኝ ለልዑል ዕግዛብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥህ ያቡነህ ተክላይማኖት እረዴት በረከት አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +3

    የአባታችን ረዴት በረከታቸው ይብዛልን ወንድማችን ቃለ ሕወትን ያሰማልን

  • @AaAa-xx3jz
    @AaAa-xx3jz Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ምህረት አይለየኝ

  • @hirutdesta3001
    @hirutdesta3001 Před 5 lety

    ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ዕድሜና ጤናን ያድልህ።

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 Před 5 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @tigst6985
    @tigst6985 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ያብዛልህ የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን ያመት ሰው ይበልን አሜን ፫

  • @alemneshalemu1599
    @alemneshalemu1599 Před 5 lety +2

    የአባታችን፡የአቡነ፡ተክለሃይማኖት፡ልመናዉ፡ፆሎቱ፡በረከቱ፡ይደርብን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡መምራችን፡የአገልግሎት፡ዘመንህን፡ይባርክልህ

  • @monata6297
    @monata6297 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @simon030708
    @simon030708 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እና የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረዲኤት በረከት አይለየን።አሜን
    ስለ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራም አትርሳ ወንድማችን

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን ምልጃና ፀሎት በረከታቸው ይደርብን

  • @abimarga9176
    @abimarga9176 Před 5 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @ranarana625
    @ranarana625 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የተክለሃይማኖት በረከቱ ይደርብን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg Před 5 lety +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 5 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክሉን

  • @raheltekel8626
    @raheltekel8626 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 5 lety +1

    አሜን ፫ ያባታችን አብነ ተክለሀይማኖት በረከታችው ይደርብን ለወንድማችንም ዳቆን ጥበበም ፀጋውንያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-yd9hq4fz4e
    @user-yd9hq4fz4e Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @medhintmesfin8560
    @medhintmesfin8560 Před 5 lety +1

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት በረከታቸው እረድኤታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @naancc7392
    @naancc7392 Před 5 lety +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይድርብን ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን አሜን

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር፣ ይሥጌን፣ቃል፣ ሂውት፣ያሠማልን፣ወድማችን፣የአገልግሎት፣ ዘመንህ፣ይባረክ💒💒💒📿📿📿💛💚❤

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይስጡልን

    • @sintayhuymaryam9564
      @sintayhuymaryam9564 Před 5 lety

      አሜን በረከታቸው ይደርብን

    • @tegetsara6598
      @tegetsara6598 Před 5 lety

      ቃሌ ህወት ያሰማልን ወንድማችን መንግሰቴ ሰማያት ያውርሲልንበሬኬታቼው ይደርቢን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 Před 5 lety +1

    Amen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ያባታችን ኢትዮጵያው ተክለ ሃይማኖት እረድየት በረከታቸው ይደርብን ሃገራችንን በጸሎታቸው ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ።
    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ ን ጥበበ ማሞን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-eb3cr2uw1m
    @user-eb3cr2uw1m Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጸሎት ልመናቸው አይለየን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን አሜን 👏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ውንደማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይሰጥልን አሜን የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው አይለየን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቁልን 💚💛❤

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 Před 5 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን~ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ያገልግሎቶ ዘመንህን ይባርክልህ መምራችን።
    ፃዲቁ ተክለ ሃይማኖት ሆይ! ኢትዮጵያ ሀገራችን ቤቴክርስቲያናችን ይጠብቁልን

  • @SaraSara-pl2ow
    @SaraSara-pl2ow Před 5 lety

    ቃለህይት ያሠማልን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ በረከታቸው ይደርብን አገራችን ተዋህዶን ይመልከተልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-tj4lt5pj6b
    @user-tj4lt5pj6b Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በረከታቸው ይደርብን

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 Před 5 lety

    አባታችን በረከቱት ይደርብን አሜን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 Před 5 lety +1

    እንኳን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ በዓል አደረሰን በረከታችው ይደርብን ጸሎት ልመናችው አይለየን !! በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @talialeli3895
    @talialeli3895 Před 5 lety

    አሜን 💚አሜን 💛አሜን ❤🙏🙏🙏

  • @workeynigussie508
    @workeynigussie508 Před 5 lety

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin enqan abro adersan

  • @tirngobesu3399
    @tirngobesu3399 Před 5 lety +1

    Amen bereketachew behilachen lay yedere. Kalhiwot yasemalen l

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Kal Hiwat Yasemalen

  • @mekonndemissie6343
    @mekonndemissie6343 Před 5 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen kale hiweten yasemalen

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 Před 5 lety +1

    Amen kalehiwot yasemaln

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před rokem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 5 lety

    Amen Amen Amen
    Kale hiwot Yasemalen
    Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏⛪💞

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před rokem

    🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 5 lety

    Kale hiwet, yasemaln ,wendmachn, yetsadiku abatachin, ye abune teklehaymanot bereket tselot ayleyen, amen amen amen.

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን