ማመስገን ይቻላል!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 175

  • @MahiYedannyenat-mv7xh
    @MahiYedannyenat-mv7xh Před rokem +1

    አሜን አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ጌታን በምንም አይነት ቦታ ላይ ብንሆንም እንኳን ሊመሰገን ይገባዋል ምክንያቱም እሱ ሉአላዊ አምላክ ስለሆነ በቃ ተባረክ ፓስተር ዳንኤል 🙏🏽

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 Před 3 lety +2

    Amen🤲🤲🤲 pastor tebarek anetem. Awon alen... mamesegen enchelalen amen hallelujah

  • @rahelworkeye9187
    @rahelworkeye9187 Před 3 lety +1

    አሜን🙏🏽 ተባረክ ወንድማችን ይህን ዘመን እድንሻገር እግዚአብሄር በአንተ ዉስጥ እየመከረና እያስተማረን ስለሆነ ስለተሰጠህን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው🙏🏽 እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተና ያንተ የሆነ ሁሉ በመድሀኒታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን። አሜን!!🙏🏽

  • @tiobstagashaw7100
    @tiobstagashaw7100 Před 3 lety +3

    Daniye, God bless you my beloved brother!!!!! I feel how genuinely you are preaching!!!
    I know you are not just covering a program!!!!
    by the way , I accepted my Lord Jesus as my personal savior while listening to one of your songs while I was in 6th Grade in my childhood. Nobody just preached me about Jesus by that time, I didn't know him before!!!!
    But I still feel the light God shone in my heart right that moment while listening!!!!!
    Keep walking with God Dani, God has a lot of souls to touch using you!!!!keep worshiping him genuinely , keep preaching his word!!!!
    God bless you and your family!!!!
    Be a blessing for generation!!!!!

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙇🙌🙌🙌 be misgana del yegegnale, hule geze be nager hulu Egzahberen mamsegen melkam naw Dani tebarklen babizu 🙏

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 3 lety +1

    እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ሆይ አመስጋኝ አድርገኝ እንዳልበድልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ዳኒዬ መልክቱ ለኔ ነው ዘመንህ ይለምልም ጌታ ኢየሱስ አንተና ያንተ የሆነውንሁሉ ይባርክ

  • @gelilakahsai1730
    @gelilakahsai1730 Před 3 lety +1

    አሜን!! ማመስገን ይቻላል። በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም እግዚኣብሄርን ማመስገን እንድንችል ጌታ ጸጋውን ያብዛልን።
    የእግዚኣብሄር ባርያ ተባረክ!! ጸጋው ይትረፍረፊልህ!!!!

  • @user-pz4nm5wu8g
    @user-pz4nm5wu8g Před 3 lety +2

    አሜንንንንን ሃሌሉያ እየሱስ አይምሮን ሁሉ የሚያልፍ ሰላም የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር🙏🙏🙏

  • @Emma-qf2kq
    @Emma-qf2kq Před rokem

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንላትትትትትትት📖🙌🏻🙌🏻🙌🏻እልልልልልል ሃሌሉያ ❤️
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    መባራክን የሚያውቅ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tsegayeersido3013
    @tsegayeersido3013 Před 3 měsíci +2

    አሜንንን

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 3 lety +1

    አሜን ጌታን እለት እለት ከልብ በሆነ ደስታ ማምለክ አለብን ጌት ሆይ ተመስገንልኝ ለዘለአለም

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አዎ እግዚአብሔር ሆይ ስለሁሉ አንተን አመሰግናለሁ ትልቅነክ

  • @helity6139
    @helity6139 Před 3 lety +6

    Few years ago, when my daughter who was 7 had an accident on her right arm(a very big metal rod fell on her). While we were rushing to the emergency, she was praising and thanking God for protecting her from breaking her left arm (she was left handed). I was crying and complaining where as she was praising God. I then stopped crying and started thanking God for protecting her. To my surprise, my daughter was changed in many ways. It was the most difficult part of my motherhood but I took my lesson. I learned to thank and phrase my Jesus all the time and he walked me through 🙏.
    This message really touched my heart and reminded me this day. Bless you brother 🙏

  • @mimialumu7191
    @mimialumu7191 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን 🙏 ተመስገን
    ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ 🙏🙏

  • @user-ig5td9sc8e
    @user-ig5td9sc8e Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @bisrattesfay5467
    @bisrattesfay5467 Před 3 lety +1

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዳኒኤል

  • @aidakifle6410
    @aidakifle6410 Před rokem +1

    Amennnn Amennnn you are our blessing stay blessed more and more man of God

  • @wondemagegnehuyisihak5267

    “ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።”
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥20
    ተባረክልን ፓስተር፡፡ በዙሪያችን ባለው ነገር ሁሉ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ለማመስገን ሰበብ እንድናደርግ የሚያነቃ መልዕክት ነው፡፡ ከጀርመን በርሊን የቤቴልሔም ኢትዮጲያዊያን ወንጌል አማኞች ቤ/ክ፡፡

    • @temesgeneyasu3064
      @temesgeneyasu3064 Před 3 lety

      Amen mesganachin ka hunetawchi yalefe paster geta yibarkih

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 Před 3 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ ዳኒ በጣምነው ምወድህ
    ይሄትምርት ደሞ ለእኔነ እውነት ጌታለኔነው ይሄን ትምርት የሰጠህ
    ተባረክ

  • @hanafita1721
    @hanafita1721 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም የቃል እውቀት ይጨምርልክ እኛም የሰማነው ማስተዋል እንድንችል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 Před 3 lety

    አሜን ፓስተር ዳንዬ።
    ተባረክልን። ደስ የሚል የሚያንጽ መልእክት ነው።
    ምስጋና እጅግ መልካም ነገር ቀርቶልኛል።

  • @martayohannes7050
    @martayohannes7050 Před 3 lety +3

    I'm starting amen I'm finished amen thank you my brother God bless you ☝️🙏🙏🙏🙏

  • @edendesta5948
    @edendesta5948 Před 3 lety +2

    Egzabiher hoyi tebareki🙏🙏❤❤ paster Dani blessed uuu👐👐

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety +1

    አሜን ማመስገን ይችላል ።ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tsehaygebru6762
    @tsehaygebru6762 Před 3 lety +1

    ውድ ወንድሜ ዳንኤል እባክህን ለትግራይ ህዝብ ጸልይለት እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ አንተን ከድሮ ጀምሮ መዝሙርህን አዳምጣለሁ ሁሌ ውሰጤ ይነካል ፈሪሃ እግዝአብሔር እንዳለህ አዉቃለሁ እውነተኞ እግዝያብሔር የምትወድ ከሆነ በየሱስ እማፀንሃለሁ ለዚሁ ህዝብ ፀልይለት ስለእውነት ብለህ ነገ በእግዚአብሔር ፊት ትጠይቃለህ ተባረክ

    • @DanielAmdemichael
      @DanielAmdemichael  Před 3 lety

      ውድ እህቴ ፀሃይ ለትግራይ ሕዝብ ለወንድሞቻችን ለእህቶቻችን ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን እንዲሁም ለመላው ሃገራችን በየእለቱ እኔና እብረውኝ የሚያገለግሉ ሁሉ እንፀልያለን::

    • @tsehaygebru6762
      @tsehaygebru6762 Před 3 lety +2

      @@DanielAmdemichael ውድ ወንድሜ እግዝያብሔር ይባርካችሁ እውነት እውነት እልሃለሁ እባክህን ወንድሜ አለም እየጠፋች ነው በተለይ በውጭ አለም ያለን ልጆቻችን ባለማወቅ እየጠፋ ነው። አንተ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ መንፈስ ቅዱስ ተባርከሃል ስብከትህን ሳደምጥ ውስጤ መንፈስ እቅዱ ይሞላል ሰለዚህ ለአለም በምችለው ቋንቋ ሰበክ አሰተምር ተባርከሃል ወንድሜ አለምን ተጠቀምባት እግዝያብሔር ይባርክህ

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      @@tsehaygebru6762 ዳኔ ብቻ ሳይሆን እኛ ሁላችን ልንጸልይ ይገባናል እግዚአብሔር ለሁላችንም አባት ነው ምንም የእንጀራ ልጅ የለውም እግዚአብሔር ። ደግሜ ላሳስብሽ እግዚአብሔር ቅርብ ነው ለሁላችንም አጥብቀሽ ጸልይ። በአገልጋዬች ብቻ አንታመን።

  • @letinakeshi707
    @letinakeshi707 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen
    Tebarike pastor

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 Před 3 lety +2

    አሜን! ማመስገን ይቻላል! ተባረክ!

  • @user-vi2vn9wd3x
    @user-vi2vn9wd3x Před 5 měsíci +1

    አሜን ዳንየ ጌታ ይባርክክ እኔ በአንቴ ብዙ ተጠቅምያለሁ

  • @RosaMasresha-ot2em
    @RosaMasresha-ot2em Před rokem +1

    amen amen ❤️🙏

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 Před 3 lety

    አሜን! ከሁሉ በላይ ልጁን ለሠጠን ለአምላካችን ለእግዚአብሄር በኢየሱስ ስም ምስጋና ይሁን

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety +1

    አሜን ።ተባረክ ፓስተር ዳኒ ! ብሩክ ነህ

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +4

    ዳንኤል እረ ፀልይልኝ ፆም ፀሎትላይ ካላችሁ። ለሰው የማይቻል። ለእግዚአብሔር ይቻለውልበምስጋና። ሁሉ ለእርሱ በእርሱም ሆነ ጌታ ይባርካችሁ ከነቦተሰብህ ከነእግዚአብሔር ቤተሰቦች

    • @senaitshumeegato1803
      @senaitshumeegato1803 Před 3 lety

      ተባረክ ዳኒ

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 Před 3 lety

      @@senaitshumeegato1803 አወ ይባረክ ከነቤተስብ። በእውነትና በመንፈስ ሁሉን ስለሚደርገው በህይወቱ ስለሚመስክረው

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 Před 3 lety +1

    Amen Amen!!!Glory to be God Almighty.

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 Před 3 lety

    አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ጌታ ኢየሱስ። ክብሩን ይውስድ አሜን።

  • @hanoonohaa4414
    @hanoonohaa4414 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ ዘር ይውጣልህ አሁንም እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 Před 3 lety +1

    አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @eyasufeleke4397
    @eyasufeleke4397 Před 3 lety +1

    የተወደድክ የአባቴ ልጅ!ጌታ ዘመንህን ይባርክ! በጣም ነው የምወድህ።

  • @bekiabay3412
    @bekiabay3412 Před 2 lety

    በእውነት ይሄ መልዕክት ለእኔ ነው ጌታ ሆይ ኣመሰግንሃለው

  • @teketelbeyene7119
    @teketelbeyene7119 Před 3 lety +1

    dani iam blessed by ur preaching
    E/R be tsegewu abzto yberkih!!!!

  • @dietergawletta6010
    @dietergawletta6010 Před 3 lety +1

    ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ ባንተ ብዙ እባረካለሁ በቃልም በመዝሙርህም ጪምር።

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 Před 3 lety

    አሜን አሜን

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 Před 2 lety

    Ameeen yechaleli tamesigeni amilake yegodalgi yelemi🤲🤲🤲💕💕💕📖💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏

  • @Leul_1
    @Leul_1 Před 3 lety +1

    Amen

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety

    በሁሉ አመሰግን ዘንድ ፀጋህ ያግዘኝ። የሰጠህኝ ሰላም ከሁሉም ይበልጣልና ለዘላለም አመሰግናለሁ

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 Před 3 lety

    ወንድም ዳንኤል ጌታ ይባርክህ !!!!
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ጌታ ስሙ ይባረክ ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety

    እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ለአንተ ብቻ ይሁን

  • @helendavid455
    @helendavid455 Před 3 lety +1

    Amen Amen 💕🙏🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety

    Amennnn Amennnn misgana yemigebawn egziyabherin eteralehu ketelatoche edinalehu hallelujah aba amesegnihalehu daniye tsegawn yabzalik tebarek

  • @MikikitiJesu995
    @MikikitiJesu995 Před 3 lety +1

    Amen awo yichalal

  • @menberemersha1290
    @menberemersha1290 Před 2 lety

    Exactly amen amen 🙏🏼

  • @asterabrah6075
    @asterabrah6075 Před 3 lety

    Amen Amen Gloria to God HALLELUJAH

  • @jesusislordkifleyohannes5299

    አሜን ጌታን እናመሰገናለን
    ዳኒ ተባረክ

  • @azeba1335
    @azeba1335 Před 3 lety

    Amen amen God bless you abundantly Daniel temesegen geta hoye for everything.

  • @user-cb8tv8ks5s
    @user-cb8tv8ks5s Před 5 měsíci +1

    Amen❤❤❤ geta yibarkih❤❤❤❤

  • @sinakhonyembe8240
    @sinakhonyembe8240 Před 3 lety +1

    it's very powerfull message man of God bless you more lovely

  • @robertbront5000
    @robertbront5000 Před 3 lety +1

    Daniii may God bless u and zi entire family forever !!!!! I am so touched by ur preaching. Many more blessing.

  • @bartajon3219
    @bartajon3219 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ እልል እሰይ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባርኪ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @gelilaalebachew
    @gelilaalebachew Před 2 lety

    Amen and amen...

  • @meronel-hinn3202
    @meronel-hinn3202 Před 3 lety

    Amen 🙏🙏🙏 very true god thanks for ever!

  • @prettycool6379
    @prettycool6379 Před 3 lety

    I'm Orthodox,I love your muzmer Daniel God bless you

  • @devidtedebo5689
    @devidtedebo5689 Před 3 lety

    Daniye Tebarek. It is possible praising lord beyond situation. Thanks for timely message 4 me.

  • @adanechmengesha5798
    @adanechmengesha5798 Před 3 lety

    አሜን የኔ ወንድም ጌታ ይባርክህ የምስጋና መንፈስ ወደ ውስጤ ፈሰሰ።

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 3 lety

    Awo Egziabiher ymesgen
    Ychalal amen.
    Dani Geta Yesus abzto ybarkh.

  • @milenatesfa9844
    @milenatesfa9844 Před 3 lety

    Amen amen

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏 yes amen amen hallelujah

  • @tesfaldetmesfun5833
    @tesfaldetmesfun5833 Před rokem

    Amen Amen

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před 3 lety

    ኡፍይ ውስጥን የሚያረሰርስ ኦ ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ 🙏

  • @wondimukiflekifle9006
    @wondimukiflekifle9006 Před 6 měsíci +1

    የዛሬ ስብከት ለእኔና ለእኔ ብቻ ነዉ❤❤ we love dani

  • @jesusmylord1288
    @jesusmylord1288 Před 3 lety

    Amen geta ymesgen meleikt new lene geta temesgen ante kenega slalek

  • @nardostilahun8210
    @nardostilahun8210 Před 7 měsíci +2

    God Bless you Dani!!

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 Před 3 lety +1

    አዎ በትክክል ማመስገን ይቻላል! God bless you abundantly.

  • @mintwabguangul1556
    @mintwabguangul1556 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ቃለ ሕይወት ያሰማህ!!!

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 Před 3 lety +1

    Thank you God 👏

  • @teshomebeyene6568
    @teshomebeyene6568 Před 3 lety

    Great advice and blessed.

  • @semhargulbet3143
    @semhargulbet3143 Před 3 lety +1

    AMEN! We are to be thankful for who God is! "He is good ;His love endures forever" (1Chronicles16:34).

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 3 lety

      Ameen mamesegan awu yichale gin corona yizonale gin mamesegan yichale kibre Meagan lesu yhune tabareke Daniye 🙏🙏❤❤

  • @henokregassa7470
    @henokregassa7470 Před 3 lety +1

    ዳኒዬ ዘመንህ የምስጋና ይሁን ተባረክልኝ እኔም ይህን ስሰማ በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ !!!!!!!!

  • @luwamyared910
    @luwamyared910 Před 3 lety +1

    Thank you so much dear brother Dani god bless you 😍😍😍

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 Před 3 lety

    Amennnn Amennnn Gbu pastor

  • @minitesnotshetachew7008
    @minitesnotshetachew7008 Před 3 lety +1

    dani kelibe wedihalew yalehubeti hunet lene asicenaqi nebere gin yasitemarikew lebeni selami mola geta abizito yibarikihe

  • @tafachbekel6934
    @tafachbekel6934 Před 3 lety

    Daniye betam wodhalhu..asgerami message new🙏🙏tebarekelen

  • @embakomnoah9749
    @embakomnoah9749 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ከሁኔታዎች በላይ ነው!!

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 Před 3 lety +4

    ዳኒዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ እንወድሀለን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አመሠግንሀለው

    • @bernabassolomon6016
      @bernabassolomon6016 Před 3 lety

      ፓ/ር ዳኒ ከምር እወድሀለሁ በጸጋህ ተጠቅሚያለሁ በርታልኝ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +1

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 ጌታ ይባረክ ዳኒ ወንድሜ ❤

  • @frehiwetfrehiwet1556
    @frehiwetfrehiwet1556 Před 3 lety

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🙏🙇✊❤

  • @tyfryry1587
    @tyfryry1587 Před 3 lety

    የኔ አባት የተባረክ እኮ ነህ አግዛብሄር ፊቱን ያብራልህ

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 Před 3 lety +1

    Very true
    May God bless you more.

  • @bisratteklay6612
    @bisratteklay6612 Před 3 lety

    Amen amen God bless you thanks amazing wawww

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 Před 3 lety +1

    Zemeneh yibarek

  • @meselechmado8544
    @meselechmado8544 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ማመስገን ይቻላል

  • @wediweldeabb9241
    @wediweldeabb9241 Před 3 lety +1

    God bless you Dani
    It is wonderfull massage

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 Před 3 lety +1

    ተባረክ ዳኒ

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 Před 3 lety

    My dear borther my God bless u & u,'r Family

  • @kaneyEN2005
    @kaneyEN2005 Před 3 lety

    Geta yimesgen egzabher ke chigrochachin kenegerochachin belay nw amlakachn sim yibarek Amen

  • @amanueldesalegn8103
    @amanueldesalegn8103 Před 3 lety

    God bless Paster

  • @prettycool6379
    @prettycool6379 Před 3 lety

    Thank you God🙏

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @luli2824
    @luli2824 Před 3 lety

    AMEN Daniye thankyou

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 Před 3 lety

    ufufufufufufufufu
    sela hulu tamsgnhe daniye geta yebarke 📖📖💔💔

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 Před 3 lety

    ተባረክህ

  • @senaitabraham4686
    @senaitabraham4686 Před 3 lety

    Amen Amen!!! God bless you 🙏🙏🙏🙌🙌🙌