Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani ግራዝያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2022
  • #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #RodolfoGraziani
    Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani ግራዝያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Rodolfo Graziani, 1st Marquis of Neghelli, was a prominent Italian military officer in the Kingdom of Italy's Regio Esercito, primarily noted for his campaigns in Africa before and during World War II. A dedicated fascist, he was a key figure in the Italian military during the reign of Victor Emmanuel III.
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 40

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 Před 2 lety +3

    መቆያ is one of my favorite radio show with the legend gash Eshete Assefa 🤩👏.

  • @TheNebku
    @TheNebku Před 2 lety +3

    Thank you dear Eshete Assefa. I am the dedicated follower of your ‘Mekoya’.

  • @dagialax
    @dagialax Před 2 lety +6

    እሼ አንተን ሁሌ ብሰማ ደስ ይለኛል

  • @leuelhabteabworku6585
    @leuelhabteabworku6585 Před 2 lety +1

    you are my favorite person.

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 Před 2 lety +1

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 Před 2 lety +2

    ውብ ዘገባ ነው አመሰግናለሁ
    ሀገራችንን ይባርክልን

  • @Dawit12
    @Dawit12 Před 2 lety +3

    ከ ልብ እናመሰግናለን አቶ እሸቴ አሰፋ👋

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን እሸቴ አንተ የምትተርከውን የእውነተኛ ታሪክ መስማት በጣም ነው የሚያስደስተኝ በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @user-hb1jp2vj5v
    @user-hb1jp2vj5v Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před 2 lety

    እሸቴ ምርጥ ሰው ጤና ይስጥልኝ። በሚኒሊክ ዘመን ጣሊያንን ቀጥቅጦ አባረራቸው በሽንፈታቸው የተናደዱት ጣሊያኖች ሀገራችንን ለመበቀል 40 አመታት ሲዘጋጁ ቆይተው መጡና በደንብ አድርገው ተበቀሉን በተለይ በአዲስ አበባ በሶስት ቀን ሰላሳ ሺህ ህዝባችንን ጨረሱብን። በጣም የሚያሳዝነው አርባ አመት ሙሉ እኛ ቁጭ ብለን ነበር የቆየነው። ይህ ደግሞ ዋጋ አስከፈለን።

  • @wageaddy7366
    @wageaddy7366 Před 2 lety

    Thank you Eshete 👏

  • @gelanchala9967
    @gelanchala9967 Před 2 lety

    I always appreciate you ESHETE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Workneh.
    @Workneh. Před 2 lety

    Wow sheger wow mekoya wow Eshete Asefa

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před rokem

    ❤እሸትየ

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch Před 2 lety +1

    እሸቴ አሰፋ ማለት እንዲህ አይነት ሰው ነው!!!!!!!!!

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 2 lety +3

    ውድ እሼቴ ኑርልን
    ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ለየት እሚደርገው በአገሪቱ መሪንኝ ባይ እንጭጭ ኦርቶዶክስን እና ዐማራ ኢትዮጵያውያንን የማጥፋት ስራ መሆኑ ነው

  • @girmayit
    @girmayit Před rokem

    እናመሰግናለን። 3:05 ግን ትክክል አይመስለኝም።

  • @esmailseid1830
    @esmailseid1830 Před 2 lety

    ድምፅህ ሲያምር

  • @user-cz1xo3mx6q
    @user-cz1xo3mx6q Před 9 měsíci +1

    እሸቱ 1974 ወይስ 1914?

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x Před 2 lety

    ስወድህኮ 👌👌👌👌👌👌

  • @tezu111
    @tezu111 Před 9 měsíci +1

    1974 tewlde?

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 3 měsíci

    TPLF and Abiy Ahmed following the same strategy as Graziani, weakening Amhara and Orthodox 😢

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 Před 2 lety

    czcams.com/video/o7kpAk3X1-I/video.html
    czcams.com/video/QwT8Ca_ZwDo/video.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
    czcams.com/video/weGrKiGqp9c/video.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
    czcams.com/video/ieUzT9UHOxg/video.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
    czcams.com/video/4sw1ShJ4NHA/video.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
    ታላቁ ሀይል(The power) czcams.com/video/DncvN_HqrLQ/video.html
    እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠረ

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 Před 2 lety +1

    የአሁኖቹ የብልፅግናው አብይአህመድና ግብር አበሮቹ በምን ይለያሉ ጥቁሮቹ ግራዚያኒ በቢሉ አያንስባቸውም

  • @solomonabye6205
    @solomonabye6205 Před 2 lety

    Lejochu ahunem Alu. Ye Hitler em lejoch Seltan yezewal.

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 Před 2 lety

    Yetwld Gizew 1974maleth algebagnm

  • @niletube2777
    @niletube2777 Před 2 lety +1

    እሼ አማረኛህ ይገርማል

  • @tigistamare2881
    @tigistamare2881 Před 2 lety

    ግራዚያኒ ትግሬ ነዉ እንዴ

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 Před 2 lety

    እናንተ ለ ጨፍጫፊው በዛብህ ጴጥሮስ ጀግናችን ብላቹ ሃወልት ስታቆሙለት ምንም ኣይመስላቹም በናንተ ላይ ሲሆን እየየ!! ኣያስኬድም

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Před rokem

      ወታደራዊ ግዴታን መወጣት እና የዘር ጭፍጨፋ በጣም ይለያያሉ ። ግራዚያኒ የፈፀወው የጦር ወንጀል ነው።

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 Před 8 měsíci

      ካፒቴን በዛብህ እኮ ገንጣይ ወንበዴዎችን ባህር በር ያሳጡንን ዘረኛ ተገንጣዮች ያርበደበደ ነበር እናንተስ የእኛን ወታደሮች ሬሳ ከምራችሁ በእሳት አላጋያችሁም። ነገር ከቀሰቀሳችሁማ ይቅርባችሁ። ከጣሊያን ጋር ባንዳ ሆናችሁ ሀገር የወጋችሁ ማነውና? ባንዳ ዘረኛ ሁላ!! እረፍ

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 Před 5 měsíci

      ​@@ewnetuyineger491አትቀባጥር ቀባጣሪ በዛብህ እና ግራዚያኒ ምን አገናኛቸው ፖለቲካ ካላወክ ዝም በል