Mesay Birhanu @Kingdom sound worship Night 2023 " Kinen Ekegnalehu " Original Song by Mihret Etefa
Vložit
- čas přidán 15. 02. 2024
- Mesay Birhanu @Kingdom sound worship Night 2023 " Kinen Ekegnalehu " Original Song by Mihret Etefa "Bemaleda Misganayen" Getayawkal Girmay
- Hudba
በተለይ ይሄ ልጅ የሆነ ለየት ያለ ነገር አለው ❤❤❤ አሁን ይሄን መዝሙር መስማት ማቆም እንዴት ይቻላል😢😢😢😢 በእውነት እነደባረካችሁን እና እግዚአብሔር ትውልድ እንዳለው ምስክር ስለሆናችሁ ተባረኩ❤
Kingdom sound's
Stay shining🌟
Wooooooow 😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤️❤️❤️Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤️
Amen he is
@@mimik15690¡
Be Blessed ❤❤❤❤❤
0:36 0:52 1:21 😊😊
Amen 🙏🏼
Mesay our fearless worshiper. You are a Blessing. Keep shining Blessings
ነፍሴ በአምላኬ በመድሀኒቴ ረሰረሰች። ተባረኩ።
በእግዚአብሄር መንፈስ ረሰርሻለሁ የሰማይ አምላክ አባቴ በበረከቱ ያረስርሳቹ...
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
. (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ
ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x)
አቤት ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር
እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ
የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x)
እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ
የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
የሚታየውንም ማይየውንም
በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x)
ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው
አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
Thank you so much for sharing this beautiful song 🎵 God bless you all 🙏 ❤👏🙌
Praise the Lord 🙏 !!!
Messiye❤❤❤ You are our blessing! Much love and respect!🙏🙏❤❤
😭😭I miss spirit filled worship service like this 😭😭😭 God bless whoever is watching this video ❤❤❤Our Lord is worthy to be Praised🙌🏻 God Bless you kingdom sound ❤
🙌🙌🙌how I love this guy
Wooow praise you holy spirit for your grace and mercy ❤❤❤🎉🎉🎉
What a beautiful worship with humbled spirit!
Keep shining brother!
Expect more from you
wow ,i bless you in the name of jesus
Everyday i am more and more drawn into the humbled worship you guys are portraying
This group is really redefining the meaning of worship for me
God bless you all.
Glory to JESUS ❤️ Just beautiful and wonderful worship 🙌🏻🙌🏻God bless you Mesay for blessing us with this Amazing worship song. You guys are anointed 🔥May God continue to bless you!
Mesiye, Stay with more blessing in Jesus name!!
Ameleko tasenafekalachu eyamelekachu eyezemerachu zemenachu yelek❤❤❤❤❤
A SOUND FROM OUR KINGDOM!!
A Wonderful worship
thank you Jesus ❤
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል
የኔ አምላክ ክብር ሁሉ ለታላቅነትህ ይሁን
ስምህ ለዘላለም ይባረክ ኢየሱስ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልል ኦኦኦ ነፍስም አልቀረልኝ❤❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይልምልም
God bless you Mesay 🥰🥰
Wow
ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
ይሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
. (1) የፈጠርካቸውን ፍጥረቶች እያየሁ
ጌታን ከልብ ሆኜ አመሰግናለሁ (2x)
ድንቅ አምላክ ነው ሥራው አይቆጠር
እዘምራለሁኝ ለጌታዬ ክብር (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
ሁሉንተና አገኘሁ . (2) . በመንፈስህ
የዓለምን ተራሮች በቃልህ አጸናህ (2x)
እኔስ እያነስኩ ክብርን እሰጥሃልሁ
የፍጥረት ፈጣሪ ተባርክ ብያለሁ (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ
የሚታየውንም ማይየውንም
በላይ በሠማይ ቢሆን በታች በምድርም (2x)
ሁሉን በየስፍራው አስተካክሎ አኖረው
አቤት አቤት ሥራው እግዚአብሔር ጌታ ነው (2x)
አዝ፦ ቅኔን እቀኛለሁ ቅኔን እቀኛለሁ
የእጆቹን ሥራ እያየሁ
ትርጉም አለው ለእኔ
አወራለሁ የማየውን አሃሃሃ
በፊቱ ለማየት እጅግ ናፍቄ
አንጐራጉራለሁ አንጐራጉራለሁ (2x)
This song ... no words
Wedemee net tebarekilegn
አሜን አሜን አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🙏😔
ድንቅ አምልኮ wow ፀጋ ይብዛላችሁ
This Song truly invites the presence of the Lord so beautiful worship!!!!! What a privilege to be in his presence glory to Lord ! Messay may God's continued blessings be upon you and your entire choir.
God bless you
አሜን ጌታ ይባርካችሁ!!
ልብን የሚያረሰርስ አምልኮ
Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen ❤
Wow tebarku❤❤❤❤
You guys are blessing
wowww,tebarekuu
stay blessed !
Wow God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
May God bless u❤❤
XM
May God bless u
Kemkegnte wuchi men amarachi alen des yebelew esu yebarku
Wow God bless you more and more
so blessing iwenet. geta yibarkachu!!
😢😢egzabeher hoy kiber ❤
እሰይይይይይይይይ እልልልልልልልልል ክብር ለልዑል ይሁን 🥰🥰🥰
you are blessed brother 😍
wow
endew egziyabehr yebarekehe bewenet endt enderesereseku ufff
ʙʟᴇssᴇᴅ🎉🎉🎉🎉
It sounds heaven ❤️❤️❤️
Ewedachwualwu tebarekulign
Ellllllllllll. hallelujah
Mess bless you more ❤
tebariku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wooow may lord bless you
I love this song❤
God bless you!
Be blessed ❤❤❤❤
Wow wow❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍 Blessing
Mesi🙏
Tebareku
Egzyabher abzto ybarkahu ❤
Wonderful song God bless you
Tebarekulen ❤❤
Bless u Mesi
❤❤❤❤አሜን አአአአአሜሜሜሜንንንን🎉
Yeh liji genki new wow
Jesus❤
Amenn🎉🎉
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙌🙌👏👏🔥🔥🔥🔥👏👏👏
🙌🙌🙌🙌
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤
🙌🙌🙏😭
😢😢tebrkulin❤❤❤
😢
እልልልልልልል
#Lemlimulegn
እልልልልልል ተበርኲ❤