Sheger Cafe ትንሣኤ እና ሥነ-ፅሑፍ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር Alemayehu Gelagay Interview With Meaza Birru

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • #ShegerCafe #ShegerFM #AlemayehuGelagayInterview #ዓለማየሁ ገላጋይ #MeazaBirru
    Sheger Cafe ትንሣኤ እና ሥነ-ፅሑፍ ዓለማየሁ ገላጋይ ከመዓዛ ብሩ ጋር Alemayehu Gelagay Interview With Meaza Birru on the Idea of Tensae in Literature
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 31

  • @zadigshiferaw4823
    @zadigshiferaw4823 Před 2 lety +9

    እጅግ ምናባዊ የሆነ ዝግጅት እጅግ ውብ የሆነ አገላለፅ ጋሽ አሌክስ እትዬ ማአዚ ድንቅ ናችሁ ሁሌም ኑሩልን!!!
    በአልን የገለፀበት መንገድ እጅግ ውብ ነው ::
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @tezeraberhane9062
    @tezeraberhane9062 Před 2 lety +12

    ድንቅ ዝግጂት ድንቅ አቀራረብ ። በወሬው መካከል ያለው የመአዚ አጫጪር ድምፆች በራሱ ልዩ ውበት አለው ።

  • @user-uu2zw1zb1i
    @user-uu2zw1zb1i Před 2 lety +6

    "ዓሌክ እና መዓዚ እንካን አደረሳችሁ መልካም አውድ አመት።

  • @jemaldada5079
    @jemaldada5079 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም የሚመስጥ ቃለ መጠይቅ

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 Před 2 měsíci

    I love it Thank you 🙏 🙏🙏

  • @gunnerveira
    @gunnerveira Před 2 lety +4

    ዘነበ ወላ & አሌክስ radio ላይ ሌላ ጣዕም እንኳን አደረሳቹ
    ".አርባ አመት እስከሚሞላህ አንብብ..." ከ ዘነበ ወላ

  • @cheberanegn8414
    @cheberanegn8414 Před 2 lety +4

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደና መጣቹ እናመሰግናለን አሌክሶ ኑርልን!

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před 3 měsíci

    Excellent invitation

  • @truthispower5639
    @truthispower5639 Před 2 lety +2

    Amazing .I love it!

  • @user-re5hu6ut9h
    @user-re5hu6ut9h Před 2 lety +3

    ዓለም አየሁ። ከ ባለ መዓዛዋ ጋር ሸጋ ቆይታ

  • @yonassebehatu8137
    @yonassebehatu8137 Před 2 lety +4

    መአዚ እንኳን አደረሳቹ አንችንም አሌክሶንም በጣም በጣም አጥፍተሽዋል አሌክሶን ብዙ እንጠብቃለን ከሱ

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Před 2 lety +1

    መዐዚ እና አሌክስ እናመሠግናለን ።

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Před 2 lety

    Thank you meaza and Alex.

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv Před 2 lety +1

    ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ተመችቶኛል።
    ለዛ- ወግ ፣ቧልት አዋቂነቱ ፈገግታን ይፈጥርና ፈታ እንድንል ያደርገናል። ጥበብ ማለት ደሞ ያቺ ናት። ብዙ ያነበበ ብዙ ይጠበባል ፡ -ልክ እንደአለማየሁ. እንደመሥፍን ኃ/ማርያም፣አንደሥብሐት፣እንደ ነብይ መኮ፣እንደዘነበ ወላ. ለማለት ነው። መዓዛ ደሞ ያገር ሀብት፣ /ባርብራ ዎልተር / ብዬሻለሁ።።። ለስካሁኑ ልፋትሽ ልባዊ ምሥጋናዬ ይድረስሽ።

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess4671 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ዕይታ

  • @danmantube3721
    @danmantube3721 Před 2 lety +1

    ደስ የሚል ጭውውት ....informative indeed!

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety

    በህልሙ ፈጣሪ እንደረሳው ያየውን ሰው ታሪክ ሲያወራ መፅሀፉን በጣም ላነበው ፈልጌ ግን ርእስም ደራሲውንም አልነገረንም የምታውቁ ሰዎች ብትነግሩኝ በጣም ደስ ይለኛል

  • @123habtamu
    @123habtamu Před 2 lety

    Thank You Alemayehu & Meaze . Interesting discussion and explanation. Regards

  • @addishishope1343
    @addishishope1343 Před 2 lety

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: እናመሰግናለን

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety

    Enqwan abro aderesen Meazi ena Alemayehu enameseginalen

  • @tulu027
    @tulu027 Před 2 lety

    እፁብ ድንቅ

  • @netsikecho2594
    @netsikecho2594 Před 2 lety

    Very interesting

  • @user-di5cr2zs4z
    @user-di5cr2zs4z Před 2 lety +2

    ሰላም መሃዛ የደራሲ ከበደ ሚካሄል ወንድም የሆኑት (ሰይፉ ሚካሄል በጣም ታሪክ ያላቸው ግን ያልተነገረላቸው ሙዑር ህባክሽ አውሻቸው

  • @yohannesyohannes4150
    @yohannesyohannes4150 Před 2 lety

    Alex betam new yemwedew

  • @list2861
    @list2861 Před 2 lety

    Bidlu wakijra " ende eyesus " yemil tarik alew "yaltetsafu gediloch " lay Jesus like character new beza lay ewnetegna tarik new

  • @tsegabsimon8063
    @tsegabsimon8063 Před 2 lety +1

    እሄ ሰውዪ ግን አንደበቱ ውብ ነው

  • @yohannesabiy8001
    @yohannesabiy8001 Před 2 lety

    the others 😂😂😂

  • @AA-114
    @AA-114 Před 2 lety

    አሌክስ አራት ኪሎ ካነበብነው
    ጉርኪ ልጅነት
    ለናቴ በሰጠሽው ካባ ምትክ የኔን ቆዳ ገፈሽ መውሰድ ትፈልጊያለሽ
    በዐሉ ከአድማስ ባሻገር
    ሴት ልጅ ቤትህ ጋብዘህ መኝታ ቤቴን ላሳይሽ ማለት ያረጀ ዘዴ አይመስልህም
    መሥፍን ዕድል ወይስ አጋጣሚ
    ድሮም ዐመት በዐል አይሆነኝም

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 Před 2 lety

    ምነው! መዓዛ?? ለጌታ መድሃኒ ዓለም እየሱስ ክርስቶስ- የዶ/ር ዓብይን ያክል እንካን ክብር ነፈግሽው?? በነጠላው አንጠልጥለሽ የምትጠሪው አብሮ አደግሽ አይደል... እረ አብሮ አደግ ይከበራል... ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ይሆን?? ልቦና እሱ ባለቤቱ መድሀኒ ዓለም ይስጥሽ!!

    • @mekonnenbereka2633
      @mekonnenbereka2633 Před 2 lety

      በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው በተለይ የሚታለበው የላምዋ ወተት ለሌላቸው መስጠት ምን ያህል ያስደስታል::