"ዘፋኞች በሙሉ መንግስትን ተቃውመው ስልፍ ወጡ" ኮሜዲያን አዝመራው ሙሉ ሰው| Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • "ዝግጅታችንዘፋኞች በሙሉ መንግስትን ተቃውመው ስልፍ ወጡ" ኮሜዲያን አዝመራው ሙሉ ሰው ሰም እና ወርቅ 26ኛው የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Komentáře • 64

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 4 lety +7

    ዋው :: ይህ ልጅ እኮ ቅኔ ያውቃል :: አዝናኝ እና ድንቅ አቀራረብ :: እናመሰግናለን ::

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @Amharictube
    @Amharictube  Před 4 lety +2

    ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው "ዝግጅታችንዘፋኞች በሙሉ መንግስትን ተቃውመው ስልፍ ወጡ
    " ኮሜዲያን አዝመራው ሙሉ ሰው
    ፕሮግራም ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube

  • @asterekebed3344
    @asterekebed3344 Před 4 lety +4

    I love this guy, his so smart and talented

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v Před 4 lety +5

    የኔ ቆንጆ
    እልፍ ቴዎድሮስ
    ተባረኪ 😘😘😘
    እድግ በይልኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 Před 4 lety +1

    እኛ ኢትዮጲያዌያኖች ጎበዝ እኮነን በራሳችን ችግር ላይ ሙድ የምንይዝ ።

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m Před rokem

    እግዚአብሔር ያግዘን።

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 4 lety +6

    ይሄ ልጅ ውስጤ ነው

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 4 lety

    የምትደነቅ ስው ነህ 👍🏾 እንደው እስበህ ማቀነባበርህና ሁሉንም ዘፋኞች እስተካክለህ በዚህ መልኩ ማቅረብህ ትዝታ ነው የቀስቀስከው ጎበዝ 👏🏾👏🏾

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 11 dny

    ወይ ጉድ😂😂😂 ግን የጥላሁን እና የኤፍሬም በትክክል ይገልጹታል.

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 3 měsíci

    አቤት ችሉታህ❤❤

  • @melkamumebratu3803
    @melkamumebratu3803 Před 4 lety +2

    ማነው ከኔ በላይ የሚወደው??

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 4 lety +1

    ክክክ ስወድህ የኔ ምርጥ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 3 lety

    የእኛ ጎምላላ እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!

  • @bejainnerash
    @bejainnerash Před 2 lety

    Astonishing

  • @user-dt8ei1ky8p
    @user-dt8ei1ky8p Před 4 lety

    ምርጥ ሰዉ

  • @biruktekeleselassie2818

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +1

    የትኛው መንግስት እንደሆነ አላውቅም ያልከው ተመቸኝ😂😂😂😂😂Thankyou🙏🏾

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 Před 4 lety

    Awo ethiopowinet wid new ebakachu ethiopawinet enlbes. Love ❤️ from Mekelie ethiopia.

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i Před 4 lety +2

    የእውነት ተመችቶኛል

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @user-xu7ny7di2i
      @user-xu7ny7di2i Před 4 lety

      Ok እኛም እናመሰግናለን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +2

    አትፍራ? በዚህ ዘመን ነው:: ምርጥ ድምፃዊ ነህ ምርጫህም ልዩ ነው:: ቅኔህ የገባው ይግባው😂😂😂😂

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před 4 lety +2

    ምረጥ

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @user-wj2cj7rc4l
    @user-wj2cj7rc4l Před 4 lety

    ምርጥ ልጅ

  • @swqkjmsaimn2793
    @swqkjmsaimn2793 Před rokem

    waw

  • @አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ

    ያሁኑ ዘመን ነዋ በዝምታነው መልሴ ደመደምከው እኮ እየተዋወቅን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 Před 4 lety

    Tchlaleh

  • @elisatsefaye4855
    @elisatsefaye4855 Před 4 lety +5

    በጣም ተመችቶኛል ቅኔው ህልም እልም ብለህ ተነስልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej Před 4 lety +1

    ውይ ሄን ልጅ ስወደው የውስጤን ነው የሚናገረው

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @jn4932
    @jn4932 Před 4 lety

    አሪፍ

  • @lovetp9837
    @lovetp9837 Před 4 lety +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 4 lety +1

    ቅኔ 😄😄😄😄😄_😄_

  • @eke1914
    @eke1914 Před 4 lety +5

    You're so lovely

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j Před 4 lety +1

    Wow

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @user-rs8yr5nf6j
      @user-rs8yr5nf6j Před 4 lety

      እኛም እናመሰግናለን የኔ ግን ሰብስክራይቢ አላደረኩም እዲሁ ነው እማያችሁ ግን አደርጋችሃለው።

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 Před 4 lety +3

    Kkkkkk yemachik

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 4 lety +2

    Enma Swodhi iko

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 Před 4 lety

    ዕልፍ ቲዮድሮሥ ።

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 Před 4 lety

    Sewedek

  • @meaziyemebrehn1369
    @meaziyemebrehn1369 Před 4 lety +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 4 lety +2

    zandro nw salfe yewoxuti

    • @Amharictube
      @Amharictube  Před 4 lety

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @yashl4018
      @yashl4018 Před 4 lety

      Eshi

  • @ayelew3206
    @ayelew3206 Před 4 lety

    የቴወድሮስ ታደሰን እንደ ወላጂ እናት ሳዝንልሺ የሚለውን ሙዚቃ የምታውቁት ሊንኩን ላኩልኝ

    • @user-wj2cj7rc4l
      @user-wj2cj7rc4l Před 4 lety +1

      እሺ በምን

    • @ayelew3206
      @ayelew3206 Před 4 lety

      @@user-wj2cj7rc4l በዚሁ ሊንኩን መላክ አትቺይም

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 4 lety +2

    እችማ ለዛ ለወላዋይ አቤቾ ነው እንደመር ብሎ ቃሉን አጥፎ ላስጨረሰን

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 Před 4 lety

    በነሱ አሳበህ ነገራቸው እኮ 😳😳😳😳

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 4 měsíci +1

    አንተ ፈሪ የትኛውን መንግሥት እንደሆነ ሰይገባህ ቀርቶ ነው?

  • @dawitberhanu9640
    @dawitberhanu9640 Před 3 lety

    Dawit Berhanu, [20.12.20 01:14]
    [Forwarded from Dawit Berhanu]
    [ Photo ]
    ኮሜዲይንና ድምፃዊ አዝመራው ሙሉሰው በብቃት የሚተውንበት የሳሎን ሹክሹክታ የተሰኘ ሲትኮም ድራማ ክፍል አንድ፡፡ ከልብ ይዝናኑበታ፤ l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3D-qbomaEZ6R8%26feature%3Dshare%26fbclid%3DIwAR0g9htpdlSnQMYLYKu_7fnWo9nJCEnXnUYNdBlMxHauLVHtA17kwbTd4Kc&h=AT2w73HvSFmAZ9B89FV51KTyfPtaK86b2Hf2qieIrYbqHBL8UmG579aC8MN1624nDf3abqm4aZ8zR9vpenciy_EgrU1-9oKLbIPQ_6fWHL