አምልኮ ዘማሪ ስለምን ይርጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2021
  • አምልኮ ዘማሪ ስለምን ይርጋ

Komentáře • 73

  • @mathewoskoyrra9637
    @mathewoskoyrra9637 Před 2 lety +52

    ከወንድማችን ሰለሞን ጋር በአንድ ቤቴክርስቲያን እንዲህ አብረው ሲያመልኩና ሲኖሩ መለየት በጣም ከባድ ሐዘን ቢሰማም ከእኛ ይልቅ የሚወደው ጌታ አዋቂ ስለሆኔ ለሁላችሁም ከመንፈስ ቅዱስ የሆኔ መፅናናት እንዲበዛላችሁ እመኛለሁ:: ነፍሱ በአባቱ እቅፍ በሰላም ስላረፈች ደስ ይበለን ቅዱሳን በሙሉ::

  • @zuriashmelaku3177
    @zuriashmelaku3177 Před rokem +6

    ልጄ ሰለሞን አንተ እድለኛ ሰው ነህ።እኔስ እጅግ ቀናሁብህ እንዲህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አንደተቀጣጠሉ ሩጫን ጨርሶ ይህቺን አስቀያሚ ምድርን ለቆ ወደ ዘላለም እረፍት መግባት

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 2 lety +15

    ✝️ዘማሪ ሠለሞን ይርጋ ከጨለማ ምድር እግዚአብሔርን በሚገባ ሲያገለግል ኖሮ በክብር ወደ አባቱ የተሰበሰበ ዕድለኛና ጀግና የእግዚአብሔር ሰው ነው‼️

  • @samrawitalamrew5983
    @samrawitalamrew5983 Před 2 lety +8

    ብትኖር ለእኛ ጥቅም ነበር ። እንደስምህ ፍቅር ነዉ ወደ አልከው ወደ ምትናፍቀው አባትህ በክብር ሄድክ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ? ሰሌ ከዚህ በሃላ ምን ያሰጋሃል ? በሰላም እረፍ ! በሞትህ እንኳን እንደኔ ያለውን ሰው በድጋሚ ወደ ጌታ መልሳል ። በላይ እንገናኝ !

  • @hei7956
    @hei7956 Před 2 lety +5

    ታማኝ አገልጋይ በጠፋበት ዘመን ይህን ታማኝ ባሪያው ን ለመዉሰድ ጌታ የቸኮለዉ እንዳይቆሽሽበት ይሆን

    • @hei7956
      @hei7956 Před 2 lety +1

      ይመችህ ብለናል 🙌🏾

  • @birhanfeleke1629
    @birhanfeleke1629 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ምድራችንን በብዙ ዘማሪዎች ባርኮናል እንደ ሰለሞን ይርግ ግን የአምልኮ ሰው አላየሁም

  • @Apostlebarnabastomas
    @Apostlebarnabastomas Před 2 lety +7

    ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት! እናመሰግ ንሃለን ጌታችን ሆይ! ተባረክልን ! ኢየሱስ ፍቅር፣ መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት ነው። ጌታችን ተመልሶ በቶሎ ይመጣል! ሃሌ ሉያ በጌታ ደስስስ ይበለን። ኢየሱስ ሕያው ብርሃን የአብ ልጅ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል። አሜን መንፈስ ቅዱስ ተመስገንልን እንወድሃለን፤ አሜን ማራናታ ልዑል ሆይ።

  • @hannatibebusolomon2284
    @hannatibebusolomon2284 Před 2 lety +15

    አንተ በዚህች በተሰጠችህ አጭር እድሜህ እግዚአብሔርን አምልከህ እና አስመልከህ ወደ አምላክህ ሄደሃል, በመዝሙሮችህ ተፆናንተናል
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ,ቤተሰብ ወዳጆችህን እግዚአብሔር ያፆናና❤️

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 Před 2 lety +8

    ውድ ቤተሰቦቹ በተለይም ውድ ባለቤቱ እና ልጆቹ የሰራዊት አምላክ ትልቅ የመንፈስና የአይምሮ እርፍት እና ማፅናናትን እንዲሰጣቹ የዘውትር ፀሎቴም ምኞቴም ነው እናንተም ለዘመናት ከእሱጋር እኛን ስታገለግሉን ቆይታቹሃል እና ዘመናቹ ይባርክ በጣም እንወዳቹሃለው።

  • @hawihoney5023
    @hawihoney5023 Před 2 lety +33

    እንዲህ ወደ ወደድከው ጌታ ወደ ናፈከው ፊት ለፋት ልታዬው ሄድክ መልካም እረፍት ወንድማችን😭!!

  • @gachacottoncandy7614
    @gachacottoncandy7614 Před 2 lety +5

    እንድ ጌታን አያገለገሉ መጠራት መታደል ነው እኛ ምን እየሰራን እን ጠራ ይሁን

  • @tadw
    @tadw Před 2 lety +10

    ግታን ከልብህ ወደህና አገልግለህ በትህትና ከህዝቡ ጋራ ተራምደህ እሩጫህን ፈጽመህ ያለፍከው የተውደድክ ወንድማችን ሰሌ በአገልግሎቶችህ አሻራዎች እየተባረክን እስክንገናኝ እስከዚያች ቀን ድረስ ዘወትር በልባችን ትኖራለህ!!!

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 2 lety +5

    ብሩኩ የአባቴ ልጅ ፈጣሪ የወደደው ሆነ ከምትወደው አባት እቅፍ ውስጥ ስለሆነክ ደስ ይለናል ለውድ ቤተሰቦችህ ወዳጆችህ መፅናናትን ተመኘሁ በሰላም ነብስህ ትረፍ

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 Před 2 lety +5

    እንዳመለከው ጌታ ወደዘላለም ረፍትህ ነው ዬሄድከው እኛም እንከተልሃን።

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 Před 2 lety +3

    ውድ የከባቴ ልጅ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ እጁጉንም ትናፍቀናለህ ነገር ግን ከወደደክ ከእርሱ አንበልጥብህም ዳግም እስክንገናኝ ድረስ ለአለፉት አስራሁለት አመታት ስባረክ የኖርኩበትን እጅግ በጣም በሚወደዱ መልካም ዝማሬዎችህ እፅናናለው መልካም እርፍት የኔ ውንድም።

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 Před 2 lety +1

    Wow bazemare wuste yageta giqerna magyaten emalktalwe wustachen betawkime eko yawsed fikre yibaltale malkame erfte sol lawude betsaboch laznute hul yagta matsenanaten emagalwe 😭💔

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d Před 2 lety +2

    እንዴት መታደል ነው እኔዲህ ጌታን እያመለኩ መሰብሰብ

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 Před měsícem

    I still miss you brother. You live in our hearts

  • @jesusismylifesaver1298
    @jesusismylifesaver1298 Před 2 lety +4

    ጌታ ሉዋላዊ ነው ለምን አደረክ አይባልም

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 lety +3

    እልልልል ሀሌ ሉያ ክብር ለእየሱስ ጌታ ይሁን ስሌዬ
    መልካም እርፈት ይሁንልክ

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 Před 2 lety +5

    ክብር ለእግዛብሔር ይሁን።

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Před 2 lety +7

    ሄደ ወደ ወደደው! አንድ ቀን በበጉ ፊት አብረን
    እንዘምራለን!

  • @desta5885
    @desta5885 Před 2 lety +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹሁ ተባረኩ። ጌታ የወደደውን አደረግ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ።

  • @selamraasu7455
    @selamraasu7455 Před 2 lety +3

    ወንድሜ አሁን ወደ ዘመርክለት ወደ ምትወደው ጌታ ሂደሀል ቤተስብህን መንፈስ ቅዱስ ያፅናና መልካም እረፍት😭🙏

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před 2 lety +3

    አንተ ብሩክ ነህ እግዚአብሔር በአባታችን ቤት ነብስህን በገነት ትሁን
    ቤተሰቦቹ በሙሉ መጽናናትን ይስጣችሁ ።

  • @user-re4ei9pc1z
    @user-re4ei9pc1z Před 2 měsíci

    Soll we will remember you always 🎉🎉🎉

  • @lolokkokk731
    @lolokkokk731 Před 2 lety

    Soliye nabse yemrlike 🥺🥺💔😥🙏

  • @tsehayneshw48
    @tsehayneshw48 Před 2 lety +1

    I love your songs. Your songs revive me R.I.P my dear brother

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před 2 lety +4

    We are going to miss you Dearly!

  • @fitsumtilahun1620
    @fitsumtilahun1620 Před 2 lety +1

    Egziabher awaki new

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Před 2 lety +1

    የዘማሪ የስለሞን ይርጋ ሃዘን በጣም ከብዴኛል አልወጣ ብሎኛል እግዚአብሔር ቤተስቦቹን ያፅናና ማን ይተካህ ይሆን ? ወንድሜ

  • @iribiqanusulo2571
    @iribiqanusulo2571 Před rokem

    Amen Amen

  • @Abewaaa
    @Abewaaa Před 2 lety +2

    You already missed my brother. We always remember you by your wonderful sons.

  • @hareyagdingil4335
    @hareyagdingil4335 Před 2 lety +2

    God is sovereign!He has called him home at such young age . But our bro.is not dead he lives with us through his amazing songs.may the Holy Spirit comfort his beloved ones

  • @hiwethadgu3875
    @hiwethadgu3875 Před rokem

    Amazing god bless you

  • @Belly.2112
    @Belly.2112 Před 2 lety +2

    betame geta yeradachu nw tebareku

  • @user-rz5vm1bp5f
    @user-rz5vm1bp5f Před 5 měsíci

    Amene amene

  • @godislove9841
    @godislove9841 Před rokem

    I am so blessed with all his songs and his worshiping the Lord. My heart aches but he is with his father..

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 Před 2 lety +2

    To you all choir worshippers i'm so sorry give my condolences praying you ’ll be comforted with precious memories and God's presence to care for you in your loss.
    No matter what you are a family your loss is our loss we love you all we keep you in prayer.

  • @biniammolla6390
    @biniammolla6390 Před rokem

    ሰልዬ ወደሚወድህ አባትህ እቅፍ ገብተሃል

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Před 2 lety +1

    Geta ywededwun Aderge

  • @SENAITFIKRESILASE
    @SENAITFIKRESILASE Před měsícem

    Geta hoy ebakehene yesu aynete kebate kebage antene miyakbre

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 2 lety +1

    So sad! May your soul rest in peace! You have served God with the time you have been given on earth. You touched so many lives through your gospel song. Prayers gose out to your family. Rest in heaven my brother!!! 😭

  • @ajjb9552
    @ajjb9552 Před 2 lety +1

    Ruchahen Chereske fet le fet eyayehew gatan tamelkewalehe ✅

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 11 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kiflehaile4176
    @kiflehaile4176 Před 2 lety +2

    እኛ በዝማሬውና እሱን ግን በእርቀት አውቀነው እንደዚህ ከሆንን እናንተ አብራችሁ ያገለገላችሁትና የኖራችሁት እንዴት ትሆኑ ይሆን

  • @rahelgedyon5397
    @rahelgedyon5397 Před 2 lety

    ሰሌ አንተስ ወደ እረፍትህ ገባህ ሩጫህን ጨርሰህ ምንኛ መታደል ነዉ ጌታን እዳመለኩ መሄድ

  • @selamtoall1
    @selamtoall1 Před 3 lety +2

    Thank you for posting.

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞♥️♥️💞💞♥️♥️♥️♥️💞♥️♥️💞♥️💞💞♥️💞💞💞💞💞♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 Před 2 lety

    Seliye wendimachin kemetih behalanew mezmur yawekut btam wede menfes ymiyagebal kebatih arfehal mezmur gen leketal tiwild yketilal

  • @solf2000
    @solf2000 Před 2 lety

    ነፍስህ በሠላም ትረፍ!

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před 2 lety

    አይ ሞት እንዴት ጨካኝ ነው በጣም ልብ ይሰብራል በጣም ይረብሻል ጌታ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ስጣቸው ከባድ ነው ልጆቹንም አስረሳቸው 😂😂😂

  • @yaredmekonnen2148
    @yaredmekonnen2148 Před 2 lety +2

    ሶልዬ : አንተ ትለያለህ ።

  • @mesrakabera6873
    @mesrakabera6873 Před 2 lety

    ጌጌታ መፀናናቱን ይሰጣቹ

  • @genetgetachew5261
    @genetgetachew5261 Před 2 lety +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @pamelanehme4410
    @pamelanehme4410 Před 2 lety +1

    Rip😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 Před 2 lety

    Am so sorry !!!! RIP

  • @yidhail4852
    @yidhail4852 Před 2 lety

    Betesebochu support yemideregubet meniged befeleg melkam newuna erimija biwesed ...

  • @mesrakabera6873
    @mesrakabera6873 Před 2 lety

    አሜንንን

  • @mpiyomasilvasiilva4782

    💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @okbakidane9178
    @okbakidane9178 Před 2 lety +1

    Nab zefkireka Aboka kedka bruk nay Amlak seb

  • @user-pg5yy5ml1y
    @user-pg5yy5ml1y Před 2 lety

    ልብ ሰባሪ ወድማችን አይ ሞት ኤጭ

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 Před 2 lety

    I'm very sorry !!
    God did what he likes any how !!